🛑ካሜራ ማንና ማርክ በቪድዮ መሀል ተጣሉ 😱😱😱

‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@-haddiszema‬

Пікірлер: 612

  • @WiaTube770
    @WiaTube7703 ай бұрын

    የስደት እህቶቼ እኮ ትለያላችሁ❤🌹💋

  • @user-bj9rx5hv6z

    @user-bj9rx5hv6z

    3 ай бұрын

    ዊና ምርጥ ሠው ፍቅርን ከአንተ ተምረናል ወንድማችን ኑርልን

  • @werert2189

    @werert2189

    3 ай бұрын

    ውናበስደት አሞኛለለእኔስትሉ ሁላችሁምነጠላለብሳትሁአስቀድሱልኝቢደወስሩልኝውዶቸ አደራስወዳችሁ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @lebabalebaba4889

    @lebabalebaba4889

    3 ай бұрын

    እሱ አይደለም😅😅😅

  • @user-rc4zy9hv6q

    @user-rc4zy9hv6q

    3 ай бұрын

    የኔ ውድ ደምሪኝ ❤❤❤❤​@@werert2189

  • @shemima5580

    @shemima5580

    3 ай бұрын

    @@user-bj9rx5hv6z ዊና አይደለም እሄ ሌባ ሰው ነው ፌክ ነው

  • @Efrem946
    @Efrem9463 ай бұрын

    የኔ እህት በጣም ነው ማመሰግነው ያሰብሺው ሁሉ ይሳካልሽ😥🙏

  • @user-fy9bh2zy3p

    @user-fy9bh2zy3p

    3 ай бұрын

    🌹👍

  • @farahfarah4105

    @farahfarah4105

    3 ай бұрын

    የሆንክ ሴታሴት በጣምነው ምጠላህ ምክንያቱ የፍቅር ቲክቶክ ታሻቃብጣለህ 😒😒😒

  • @TryH5DFG

    @TryH5DFG

    3 ай бұрын

    Mina agebashi​@@farahfarah4105

  • @user-qx7sc4hu8b

    @user-qx7sc4hu8b

    3 ай бұрын

    ​@@farahfarah4105አቤት ቅናት ምናገባሽ መብቱ ነዉ 😂

  • @tyurffg-bu5zy

    @tyurffg-bu5zy

    3 ай бұрын

    ኤፋዬ ምርጥዬ ሁላችሁም በጣም ነው የምወዳችሁ 💞

  • @BirukTube-
    @BirukTube-3 ай бұрын

    የምር ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ አመሰግናለው በሰላም ለ ሀገርሽ ያብቃሽ❤❤❤❤

  • @umufewzan9146

    @umufewzan9146

    3 ай бұрын

    ብራዬ እኖድሀላን ይገባቹዋል ጓደኛሞች ሰትኋኑ ወንድማሞች ነቹ❤❤❤ቪዲዮወቹን በጉጉት ነው የምጣብቃው ከምር አትጥፉብን🎉🎉🎉🎉

  • @gabreelgabre6813

    @gabreelgabre6813

    3 ай бұрын

    የማዳም ሸቀላ አሽቃባጭ 😂

  • @user-et9vg4cs4n

    @user-et9vg4cs4n

    3 ай бұрын

    ብራዬ ረተው ኣንድ በለን😢😂 በፍቅርህ ጠብ ብለናልማ😢😂😊

  • @ZedZed-gy3cy

    @ZedZed-gy3cy

    3 ай бұрын

    ​@@user-et9vg4cs4n😮😮😮

  • @ZedZed-gy3cy

    @ZedZed-gy3cy

    3 ай бұрын

    ​@@gabreelgabre6813😂😂😂

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre68133 ай бұрын

    ቤካን ስላየውት ደስ ብሎኛል ደስ ያለው ላይክ 👍 ያርግ ለቤካ ❤❤❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima55803 ай бұрын

    አንደኛ ነኝ ቅመሞችዬ እርጉዝ ነኝ ላይከ አምሮኛል👍😥

  • @YalemseraMulat-zd9pl

    @YalemseraMulat-zd9pl

    3 ай бұрын

    እረጉዝ አደለሽም 😂😂ላይክ አምሮሽነው😂😂

  • @shemima5580

    @shemima5580

    3 ай бұрын

    ​@@YalemseraMulat-zd9pl ነኝ እንጂ😥 ግነ ያረገዝኩት ልጅ አይደለም ድካም ነው😢😂

  • @user-gz6uj9bu9t

    @user-gz6uj9bu9t

    3 ай бұрын

    እና ላይክ ምን ይሠራልሻል🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-fy9bh2zy3p

    @user-fy9bh2zy3p

    3 ай бұрын

    😂😂

  • @user-vi6pk8bj3o

    @user-vi6pk8bj3o

    3 ай бұрын

    እኔስ ብትህ😢😂😂😂

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba53353 ай бұрын

    የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ❤🌹💋🙏

  • @GjjHhx

    @GjjHhx

    3 ай бұрын

    አሚን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @jgggf515

    @jgggf515

    3 ай бұрын

    አሚንንንን

  • @starcall9965

    @starcall9965

    3 ай бұрын

    አሚን

  • @user-yk4me4cv7i

    @user-yk4me4cv7i

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @user-fy9bh2zy3p

    @user-fy9bh2zy3p

    3 ай бұрын

    አሚን

  • @user-du5dm9oj4y
    @user-du5dm9oj4y3 ай бұрын

    አረ ቤኪ እንኳን ደና መጣህ😂ደስ የምትሉ ጓደኛሞች አይለያችሁ❤❤🎉

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e3 ай бұрын

    ለካሜራማኑ በመሰጠቱ በጣምምምም ደስብሎኛል ማሻአላህ

  • @TsehayMelese-qq9sz

    @TsehayMelese-qq9sz

    3 ай бұрын

    እኔም በጣም❤❤❤

  • @gdhdg3660

    @gdhdg3660

    3 ай бұрын

    እኔም ደስ ብሎኛል

  • @Fatma2300-pt2mp

    @Fatma2300-pt2mp

    3 ай бұрын

    እኔም😢😢❤

  • @MobileCare-qs2kd
    @MobileCare-qs2kd3 ай бұрын

    Wow ቤክን አየነው እንኩዋን ደስ አላችሁ ቂመሞችዬ 🎉🎉ጩሄታቺን ተሰማ 💪😂ለማንኛውም ደስ ብሎኛል እንዴ ሁሌም ከ ካሜራ ጀርባ እንደዝ ወጣ አርጉት እንጅ እና እህታቺን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ ፈጣሪ በ አለሽበት ይጠብቂሽ 🙏🥰🥰🥰

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail20983 ай бұрын

    ዋው!ለካ ሜ ራማኑም ስለተሰጠ ው ደስ ብሎ ኛል ለሰ ጪጌታ ይስጠ ው ሔሉ ጌታ ይማርሽ ዊናታ ሰላምህ ይብ ዛማርክ ሁሌ ኑ 😘😘😘😘😘

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna63 ай бұрын

    እውነት ነው በወጣ ይተካ ግን ብዙም ፋሽን አታብዙ ብዙ ፍርፍር የራባቸው አለና በርግጥ ስጦታ ነው ለማንኛውም እንኳን ደስ አላቹ ❤ የምታነቡ እኛ በስደት የምንኖር ለብዙዎች እንጀራ ሆነናል እኛም ስደት ደክሞናል ሰልችቶናል አሳድጉን እንለወጥ ሀገሬ ገብቼ መስራትም መለወጥም እፈልጋለሁ 💔💔💔💔💔💔💔

  • @seadayimam8488
    @seadayimam84883 ай бұрын

    ዊናዬ ትናት እሆነ ኮመኝት ላይ የመዳም ቅመሞች ለሰው ድምቀት ናቸሁ ብሎ ፅፎ አይቸ ነበር ውነትም ለራሷ ብዙ ነገር ፈልጋ ሳገዛ የሰው ደስታ ያስደስተኛል ብላ ለምታደርግ እህት ውነትም ድምቀት ነች ደስ ብሏቸዋል ቤካም ዛሬ ታየ ክክክ

  • @yarebehagrSitohemidiya
    @yarebehagrSitohemidiya3 ай бұрын

    ወይ እናተ እብዶች ኑሩልን

  • @user-uc5nd4kl5x

    @user-uc5nd4kl5x

    3 ай бұрын

    ❤❤

  • @ZumbaraMechali

    @ZumbaraMechali

    3 ай бұрын

    ወይኔ እናንተ እብዶች ስወዳቹ ❤❤❤❤

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    3 ай бұрын

    በዊና ስም ዩቱብ ከፋች በዛችሁ

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-pg9xr1ht5y
    @user-pg9xr1ht5y3 ай бұрын

    ቢካ እንኳን ደህና መጣህ ሠላየንህ ደስ ብሎናል ደግሞ ቆንጆ ነህ ዊናስ ማርክ ብራ ኤፋ ምርጥ ጎደኛሞች ❤❤❤❤❤ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gj8jq4fy1j
    @user-gj8jq4fy1j3 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶችየ ደሰ ሰትሉ ወላሂ ፍቅራቹህ ደሰ ይላል አይለያቹህ ደሞ ካሜራ አማናቹህ የዋህ ሰው ነው ደሰ የሚል ነገር አለዉ አቦ አይለያቹህ❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46453 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዛሬ ታየ ካሜራ አማኑ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

  • @feruza2537
    @feruza25373 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች እረመዳን ሙባረክ አላህ ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን ያረብ❤❤❤

  • @Keirkm.

    @Keirkm.

    3 ай бұрын

    ደምሪኝ😢

  • @Semir71166

    @Semir71166

    3 ай бұрын

    አሚን እህት

  • @Fatma2300-pt2mp

    @Fatma2300-pt2mp

    3 ай бұрын

    አሚንን😢😢

  • @HahaBabba
    @HahaBabba3 ай бұрын

    እረ ቤኪ እንኳን ሰላም መጣህ ማርክ ቡሩክ ኤፋ ምርጥ ጓድኛሞች ሥወድችሁ እኮ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @RoseeRose-vh7kf

    @RoseeRose-vh7kf

    3 ай бұрын

    ❤❤yes

  • @amtemaryam116
    @amtemaryam1163 ай бұрын

    ባለ ማዕተቦቹ ቤካን ስላሳያችሁን ደስ ብሎናል እናወሰግናችኋለን ለሰጭዋ እሕታችንም እግዚአብሔር ይስጥሽ በወጣው ይተካልሽ❤❤❤❤

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu25843 ай бұрын

    ምናይነት ገገማ ብትሆን ነው ስንት የተራበ እያሀለ ለጠገበ ጎረምሳ ትሰጣሀለች፡መቼስ ቅናት ነው እዳትሉኝ😅😅😅😅😅😅

  • @omhyat8581

    @omhyat8581

    3 ай бұрын

    ወላህ ትክክል የምበሉ አታዉ እየሞቱ

  • @user-nl3te7rd1q

    @user-nl3te7rd1q

    2 ай бұрын

    ልክ ብለሻል ደሞኮ ሙስሊምናት አሉ እረመዳን እየመጣ አጅር እድታገኝ ስንት የተራበ እያለ 😢

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle2333 ай бұрын

    ዋው እግዚአብሔር ይስጥሽ ለካሜራ ማን ማስታወስሽ በጣም ደስ ይላል

  • @Jkeesum
    @Jkeesum3 ай бұрын

    ቤካን ስላይሁት ደስስ ብሎናል እንኳን ደህና መጣህ ቤኪ❤❤

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w3 ай бұрын

    ወይኔ ብሩኬ እንዲህ ቁም ነገረኛ ነን አላለም ወይኔ😂😂 ጎደኝነት ይለያል ❤❤😊

  • @amutamut1
    @amutamut13 ай бұрын

    የኔ ውዶች በጣም ተምራለችሁ የኔ ውቦች ስወደችሁ❤❤❤❤ቤኪ ቤኪ ስትሉ ለነበራችሁ መጣለችሁ😂😂

  • @user-os5vo4gz4y
    @user-os5vo4gz4y3 ай бұрын

    እንኳን ደስአላችሁ እህ ተባረኪ አላህ ከክፋነገር ይጠብቅሽ እዳስደሰትሻቸው አላህ ያስደስትሽ

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet7053 ай бұрын

    ቤኪሻ እንኳን በሰላምመጣህ።ሁሌ አሳዪን።እያልን።ደክሞንነበር

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u3 ай бұрын

    ምርጥ ወንድማማቾች🎉🎉🎉🎉 ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው

  • @SaraSazz
    @SaraSazz3 ай бұрын

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ❤❤❤በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በወጣ ይተካ❤❤❤እህታችን ❤❤❤❤ለሁላችነም ጥሩ ጓደኛ ይስጠን ለሁላችን❤❤❤❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa52703 ай бұрын

    እንኳን ተሰብስባችሁ መጣችሁ ቤኪ እንኳንም አየንህ እህታችን በወጣ ይተካ

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h3 ай бұрын

    ዋውው እጂግ እምር ብሎባችዋል እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ssmm8900
    @ssmm89003 ай бұрын

    ቤኪ እኳን ደህና መጣክ ወላሂ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ዛሬ ተገኘክ ያገሬ ልጆች ስወዳቹ

  • @user-tv2tt8ct6g
    @user-tv2tt8ct6g3 ай бұрын

    እኛ ባንል እናተ አታስቡም እዴ እና ለማንኛዉም ካሜራማናችሁን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ይልመድባችሁ❤❤❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh2173 ай бұрын

    ቤኪ እንኳን ደና መጣህ

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra66103 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣህ ቤካ

  • @user-sr4hd1ul8t
    @user-sr4hd1ul8t3 ай бұрын

    ቤካን ሥላሣያችሁን እናመሠግን አለን እናም በርቱ 👍👍👍

  • @user-gn5wb1zi4o
    @user-gn5wb1zi4o3 ай бұрын

    ስጦተ ተሰጠጡ ፍቅርን የጨምረል ግን እህተችን ለነሱ የሞለለቸው ከምትሰጪ ለተቸገሩ ወገኖቸችን ስጡልኝ ብለሽ መልክት ብየስተለልፉልሽ

  • @user-ud2ic9to1l
    @user-ud2ic9to1l3 ай бұрын

    ቤካ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ቆጆነክ ደግሞ

  • @lassddf2180
    @lassddf21803 ай бұрын

    የጓደኝነት ጥግ ደስ ስተሉ በማርያም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ የኔ ምርጥየዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra66103 ай бұрын

    ቤካ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ይቱብ ይከፈትለት

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki3 ай бұрын

    ዋዉ ካሜራማን ቤካ ስለየሁት ደስ ብሎኛል❤❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby833 ай бұрын

    ወይኔ. ማረክ ከሠረ. ኤፍና ቡራየ በጣም አሳቃችሁ. 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደሥይላልል ቤካየ ሥለየንህ ደሥብሎናን. እህታችን በወጣይተካ

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed48433 ай бұрын

    ዋው ካሜራ አማንን አየሁት ይገባችኸል ወንድሞች ❤❤

  • @emanfentaw
    @emanfentaw3 ай бұрын

    የምር የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛልሽ እድሜ ተተባረከ ንግግር ውድ የሰራሽው በረካ የሰጠሽው ከአላህ አጀር ይወፍቅሽ ያሰብሽውን ያለምሽውን አላህ ይሙላልሽ እህት የምር መስጠት በጣም ደስ ይላል እጅሽ አይጣ ፊትሽ አይጣ ❤❤❤

  • @user-wr7fb1ey9w
    @user-wr7fb1ey9w3 ай бұрын

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ አይለያችሁ የኔ ምሪጥየወች ትለያላችሁ እኮ ❤❤❤❤❤

  • @kedestkedest1025
    @kedestkedest10253 ай бұрын

    ዋዉ የኔ ዉቦቺ ኑሪልኝ አይለያችሁ 😘😘😘😘😘

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m3 ай бұрын

    ዋዉ ቤኪ እኳን ደና መጣክ ይልመድብክ

  • @Uaremine119
    @Uaremine1193 ай бұрын

    ዋው ምርጦቹ ፈጣሪ ይስጥሽ እህታችን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz3 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል በእግዚአብሔርም እህታችን የወጣ ይተካልሸ ጌታ ይባርክሸ በ ብዛ ባራካት❤❤❤❤❤❤❤

  • @TUBE-zz5ji
    @TUBE-zz5ji3 ай бұрын

    ወዉ ቤከ እንከን ደነ መጠ ስለየሁት ደስብሎኛል ❤❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl3 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ

  • @ethiojole
    @ethiojole3 ай бұрын

    ቤካ ስላወቅን ደስ ብሎናል ጥያቄዬ ተመለሰልኝ 😮🎉😅

  • @aynyeasfaw5817
    @aynyeasfaw58173 ай бұрын

    ቤካዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የኔ ውቦች❤️❤️❤️❤️

  • @user-ol8fs1yc7p
    @user-ol8fs1yc7p3 ай бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች ለሰጠችው እህታችን ፈጣሪ ይጠብቅል ባለሽበት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa16643 ай бұрын

    ዋውዋው. ማሻአላህእታችን በወጣይተካልሺ እውነት ተሳክቶልሺ ለስው ማስብሺብቻ በቂነው ወላሂ ❤❤❤

  • @user-emutina
    @user-emutina3 ай бұрын

    Yemwedachu❤❤❤❤❤ zare camera man if weta😅

  • @user-qt8sl6nb7k
    @user-qt8sl6nb7k3 ай бұрын

    ቤካ ስላየነው ደሰ ብሎናል አላህ ይስጥሽ❤❤

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo3 ай бұрын

    እህት በወጣው ይተካሽ❤❤❤❤እናተም ደስትላላችሁ

  • @misrach2350
    @misrach23503 ай бұрын

    ቤካ ዛሬ ከተደበቀቤት ወጣ ሁሉ ስጠይቅ ነበር 😂😂😂❤❤❤

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s3 ай бұрын

    ኤፊ ዛሬ ከነሱጋር አብራቹ ስለመጣህ ደስብሎኛል❤ ያገሬ ልጆች አይለያቹ❤

  • @Mahi1630
    @Mahi16303 ай бұрын

    ማነው ቤካን ስላወቀ ደስያለው ላይክ ግጩኝ ኤፍሬምም ጠፍቶነበር እንኳን ደና መጣሀቺሁ ውዶቺ

  • @ZinasheKedira-tk2ym
    @ZinasheKedira-tk2ym3 ай бұрын

    እህታችን ያሰብሹ ሁሉ ያሳካልሽ❤❤❤❤

  • @user-uu2fz8dd2m
    @user-uu2fz8dd2m3 ай бұрын

    ደስ። ስትሉ። የመደሬ። ልጆች። ስወዳቹ። ቡትዬን። ናፍቃኝ። ነበር። ሰላማቹ። ይብዛ። የጓደኝነት። ጥግ። አይለያቹ ❤❤

  • @user-vu8nf5ep8w
    @user-vu8nf5ep8w3 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ኤፊ ወደ ማርኬን ዩቲዩብ ጠፍተህ ነበር

  • @nardos125
    @nardos1253 ай бұрын

    ዋው አምሮባችኋል አይለያችሁ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @Kalye-nf5lm
    @Kalye-nf5lm3 ай бұрын

    Wuy swedachihu yemr demo endet des endemtlu wow guadegninet❤fetari ayleyachihu fikr Ena selam abzto ystachihu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @KalkidanMangisto
    @KalkidanMangisto3 ай бұрын

    Betam yamiral❤❤ silk chafulini ke ykrta gar🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v3 ай бұрын

    ለምን እዳለቀስኩ አላቅም በርግጥ ፍቅራቹ ያስቀናል እህቴ በወጣ ይተካ እህቴ ተባረኪ ❤❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b3 ай бұрын

    ካሜራ አማኑን አሳየኝ ስትሉ የነበራችሁ ይሄዉ መጣላችሁ ኑ 😂😂😂😂

  • @HalefeyaAwolle

    @HalefeyaAwolle

    3 ай бұрын

    😂😂😂

  • @Zebu918

    @Zebu918

    3 ай бұрын

    እኔ አፍቀርኩት መላ በሉኝ 😂😂😂

  • @user-jc8ig2lt9o

    @user-jc8ig2lt9o

    3 ай бұрын

    እኔ ደሞ ከካሜራ አማን ፍቅር ይዞኛል ምን ይሻላል

  • @user-ky9rd5xk6s

    @user-ky9rd5xk6s

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-qx7sc4hu8b

    @user-qx7sc4hu8b

    3 ай бұрын

    @@user-jc8ig2lt9o የፍቅር ጥያቄ አቅሪቢለት 😁

  • @user-ui2th6kx5j
    @user-ui2th6kx5j3 ай бұрын

    ቤከ ስለዬውህ ደስ ብሎኘል❤❤

  • @user-et9vg4cs4n
    @user-et9vg4cs4n3 ай бұрын

    ቤካዬ እኳን ሰላም መጣህልን ወልካም ብለናል ቤካዬ🎉❤🙏❤😘😊

  • @afiyatube6273
    @afiyatube62733 ай бұрын

    ማሻልህ ብጣም ትምራልችሁ ይስው ቤት ይስልቻችሁ ሁሉ ይርፍት እንጅራ ይስጣችሁ 👍❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm59893 ай бұрын

    ቤኪ ስላየንህ ደስ ብሎናል ደስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያችሁ ሁሌም በፍቅር ኑሩ ሄሉዬን ፈጣሪ ይማርልን

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv3 ай бұрын

    ዋዉ የኔ ዉዶች የምወዳቹ ትለያላቹ እኮ በዉነት ደስስስስ ትሉኛላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesifkr-or2lc3qb2g
    @mesifkr-or2lc3qb2g3 ай бұрын

    ኤፋ እንኳን ደህና መጣህ❤

  • @Yekoselewulbe
    @Yekoselewulbe3 ай бұрын

    ቤኪ እንኳን ደህና መጣህ🎉😊

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu63043 ай бұрын

    ዋው❤❤❤❤እናመስግናለን

  • @iui44i22
    @iui44i223 ай бұрын

    ገና ዛሬ ስላሄው😂😂😢😢❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤኪ😢❤❤❤❤

  • @Yekoselewulbe
    @Yekoselewulbe3 ай бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ😊😊😊የጓደኝነት ጥግ🎉እህታችን አላህ በወጣ ይተካ በረካ ሁኚ❤🎉

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid25643 ай бұрын

    ይገባችኋል😍😍😍

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y3 ай бұрын

    የካሜራ አማኙ ጃኬት ለብሩክ ሰታችሁት በነመረ እጫማው ጋ ማቺ እሱም የብሩክን ለካሜራ አማኑ ቢሰጠው ከጫማው ጋ ማቺነበረ

  • @Nebiha574
    @Nebiha5743 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉ምርጥ ጓደኛ❤❤❤❤❤

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l3 ай бұрын

    ስታምሩ ወላሂ አላህ ያብዛችሁ እንድህ ነው ጓደኛ ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77263 ай бұрын

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ጥሎዋቹ ይለቅ ምርጦች ❤️እህት በወጣው ይተካልሽ ❤

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m3 ай бұрын

    ዛሬ በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ ከኤፋ ጋር ከአንድላይ ሰለመጣችሁልን የኔ ዉዶች የጓደኝነት ጥጎች ትለያላችሁ

  • @Senaytgonderaw
    @Senaytgonderaw3 ай бұрын

    እንኳንደናመጣቹህ❤❤❤❤❤

  • @user-if4gh5wq1o
    @user-if4gh5wq1o3 ай бұрын

    ሀነኝ የወግድልጂ ፍቅር ዉደታ ጓደኝነት ያለዉ ቡታጂራብቻነዉ ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ ዉደቸ

  • @user-gs1oj9vr6e
    @user-gs1oj9vr6e3 ай бұрын

    Amen amen wadmoche amasagnalahu markye wadmoche✅️✅️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v3 ай бұрын

    እካን ደህና መጣቺሁ ማርኬ ❤❤❤🎉🎉🎉ፍጣሪ ይጠብቃቺሁ የኔ እቁወቺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @umufewzan9146
    @umufewzan91463 ай бұрын

    ነፍሴ ሰይወጣ ቤካን ስለመጣቹት አመሰግናለሁ ስንቴ ጣይኳቹ 😢😢ባረካት ስለያሁክ ደስ ብሎኛል❤

  • @user-py4ui3ef6r

    @user-py4ui3ef6r

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @smeerhs638

    @smeerhs638

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @Fatma2300-pt2mp

    @Fatma2300-pt2mp

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😢

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment3 ай бұрын

    እውነት ነው...ትለያላቹ 😍

  • @Enshaalah_im2km
    @Enshaalah_im2km3 ай бұрын

    ኤፊ እናንተ ጋ ስለመጣ ደስ ብሎኛል ሠሞኑን ጠፍቶ ነበር

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali3 ай бұрын

    በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር በሰላም ወደአገራቹ ይመልሳቹ 🙏🙏🙏

  • @user-zk6hm9md2h
    @user-zk6hm9md2h3 ай бұрын

    ቤከ ከሜረ ለይ ለሚን ወጠህ ከዚህ ቡሀለ መከረሀን ተያለህ ነገ አንዷወ ኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ እያለች ትመጠለች እንጊዲ መቸሉን ይስጥህ😂😂😂😂😂

  • @fatumaebarahim6138

    @fatumaebarahim6138

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-go7op7ly5o

    @user-go7op7ly5o

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-gj6rc9jt9u
    @user-gj6rc9jt9u3 ай бұрын

    Wallaah heddu nama toltaan jabadhaa maashaallah ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wc2cv4ol2b
    @user-wc2cv4ol2b3 ай бұрын

    ዉዶችዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YeyyiNana
    @YeyyiNana3 ай бұрын

    Enkan dan mexachu selamachu yebza yegabachuwal❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy3 ай бұрын

    እ ለካ ቤካም እደናተው ምርጥዬ ነው

  • @user-kr5tr9kc4p
    @user-kr5tr9kc4p3 ай бұрын

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ🙏🙏🙏

  • @jdurur6628

    @jdurur6628

    3 ай бұрын

    አሜንንን

  • @sahosaho9628

    @sahosaho9628

    3 ай бұрын

    ደምሩኝ ዉዶቼ❤😢

  • @user-ch3on7qy1t
    @user-ch3on7qy1t3 ай бұрын

    የጓደኝነት ጥግ ሁሌም እግዚአብሔር ከመካከላችሁ ይሁንላችሁ ሁሌም በፍቅር ኑሩ❤❤❤

  • @mayakabsh5515
    @mayakabsh55153 ай бұрын

    wowow beki sele ayahu bexma desi bilonali emiwodachu yene fiqiroche❤❤❤❤ b b E &m❤❤❤😢

Келесі