'ከዚህ ቪዲዮ በኋላ የተለየ ሰው ይሆናሉ' | በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ | Ethiopian love story | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #ewnetegnatarik
ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት አሁን ላይ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ የመጣ እና በኢትዮጵያም በተለይ በሴቶች ላይ እየደረሰ ያለ አሳዛኝ ተግባር ሲሆን የወ.ሲ.ብ ቪዲዮዎችን የተመለከተ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ ነው። ባለታሪካችን ያልጠበቀችው እና እሷ የማታውቀው ኢሜል ደርሷታል ይሄ ኢሜል በውስጡ ምን ይዟል ከማንስ ተላከ አለማቀፉ ሚዲያ ቢቢሲ ሳይቀር የዘገበውን አስደንጋጩን ታሪክ ከጅማሬው እስከፍጻሜው እንድታደምጡት ጋበዝኩ።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 34

  • @tigyjjjmylove2184
    @tigyjjjmylove21843 ай бұрын

    ኧረ ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በናትህ ደግሞ በጣም ነው ምንወደህ ❤

  • @soliyana4215
    @soliyana42153 ай бұрын

    የቅርብ ጓደኛ ነው የሚጎዳው ጥሩ ሰው እንዳለ መጥፎም ሰዎች አሉ በተለይ ሚስጥር የሚያቁ ናቸው የሚጎዱት እኔ ብዙ ደርሶብኝ አይቻለው አሁን ተመስገን ጓደኛ አልፈልግም ለኔ ጓደኞቼ ልጆቼ ናቸው

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c3 ай бұрын

    ውዶቼ 50ሺእኳ ይድርሰ ወድማችን በርቱ በተረፍ ታሬኩ ያሳዝናል ግን ነገሮችን አሰበን ማድረግ በትግሰት መሆን እዳለበት ተርድቻለሁ

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube20323 ай бұрын

    ባጣም ይሳዝናልም ያስታምራልም በጣም እናማሳግናለን ፍቄ & ፍአሜታዬ 👏👏👏🙏🙏

  • @Hana-lm2gk
    @Hana-lm2gk3 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፍቄ እና ፊያማታ

  • @tsedeymengesha3794
    @tsedeymengesha37943 ай бұрын

    ነፍሱን አይማረው፣ በሱ በራስ አለመተማመን ምክኒያት የብዙ ሰው ህይወት ራሱን ጨምሮ አስጠፋ።

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y3 ай бұрын

    ፍቃዱየ ጎበዝ ተራኪነህ ከምወዳቸዉ ተራኪወች መካከልነህ አራትነበሩ አሁን አምስት ሆናችሁ እነሱም ግበዝናቸዉ

  • @Jerry-ti7yp
    @Jerry-ti7yp3 ай бұрын

    ከባድ ነው ጥንቃቄ ሴቶች አንዳንዴ በግድ የለሽነት የምናደርገው ነገር ብዙ ዋጋ ያስፍለናል😢😢😢😢

  • @Hana-lm2gk
    @Hana-lm2gk3 ай бұрын

    የመጀመሪያ ነኛ 👍👍👍

  • @azmerawoldegebriel3204
    @azmerawoldegebriel32043 ай бұрын

    Thanks so much 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-38383 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን 👍👍👍❤

  • @user-be8nn9sx9v
    @user-be8nn9sx9v3 ай бұрын

    በርታ

  • @saramia1919
    @saramia19193 ай бұрын

    Fike... Yante tariki metafetu.. Ene lante yalegni simeti btawekew miniwe ❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76733 ай бұрын

    ❤❤❤ ፍቄ እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-os9hd7sd2q
    @user-os9hd7sd2q3 ай бұрын

    ሚገርም ታሪክ

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw75113 ай бұрын

    ሰላም ለንተና ለፊያሜታ ይሁንልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinaye964
    @tinaye9643 ай бұрын

    አርብ ሀገር ያላቹ ሴቶች እስኪ ከእዚህም ቢሆን ተማሩ😢😢

  • @alemhyilu8422
    @alemhyilu84223 ай бұрын

    Betam.tefak eko feka

  • @iberahimmohammed
    @iberahimmohammed3 ай бұрын

    Bero berta

  • @user-vj9ww4mi6y
    @user-vj9ww4mi6y3 ай бұрын

    የአላህ እድህምአለ አላህ ሆይአትው ክውጀልአርቅኝ😢

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare33082 ай бұрын

    ለሸርሙጦች እሄም ሲያንሣቸው ነው የታባታቸው

  • @user-os9hd7sd2q
    @user-os9hd7sd2q3 ай бұрын

    ወነጆች ግን ከባድናቹ

  • @addisaddis5406
    @addisaddis54063 ай бұрын

    ድምፅህን ስወደው መሳጭ ነክ

  • @user-mt3nw9ep5i
    @user-mt3nw9ep5i3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @abayneshbitawu9537
    @abayneshbitawu95373 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91693 ай бұрын

    ❤❤ ❤

  • @abayneshbitawu9537
    @abayneshbitawu95373 ай бұрын

    🎉

  • @BezaBeza-ue7ye
    @BezaBeza-ue7ye3 ай бұрын

    ❤️👍

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase76983 ай бұрын

    Be senda massa enikiredade 😂😂😂Death vs life

  • @Nigst
    @Nigst3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢yasazinal sewochi bezi lik kehadi mehonachew

  • @A2GYARIED

    @A2GYARIED

    3 ай бұрын

    Betam😩😩

  • @Mame12793
    @Mame127933 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se3 ай бұрын

    እራን ለምን አታጠፍም እንዴ

  • @user-pc1qu4rl1n
    @user-pc1qu4rl1n3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі