ወንድነቱን የተ ሰ ረ ቀ ው ወንድ | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #wendnetun
ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ወንድነቱን የተሰረቀ ወንድ የተሰኘ አስገራሚ እና አሳዛኝ ታሪክ ሲሆን ለመሆኑ እንዲህ አይነትም ወንድ አለ? የሚያስብል ትረካ ነው። ታሪኩን የጻፈችው የምትወዷት ፊያሜታ አምሃ ነች።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 29

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma84822 ай бұрын

    አንዳድ ወላጆች መልካም ያደረጉ እየመሰላቸው ልጆቻቸውን ያልተመቸ ኑሮ እንዲኖሩ ያደርጋሉ ትምህርት ሰጭ ነው

  • @gerardo_media
    @gerardo_media2 ай бұрын

    ቶሎ ልቀቅልን ሱስ ሆነብኝ ድምፅህ ዋው ነው

  • @TigTig-ol9ro
    @TigTig-ol9ro2 ай бұрын

    እዉነት ለመናገር አስቆኛልም አሳዝኖኛልም😂🤭

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi14592 ай бұрын

    የእዉነት ለመናገር ይሄ ታሪክ ያሳዝናልም ያስቃልም እንዴ ወጣት ልጅ በበርበሬ ይታጠናል😁😢😢♥️

  • @SerikiSeriki-ev4si

    @SerikiSeriki-ev4si

    15 күн бұрын

    0:07 0:41 0:54 😮 0:59 😅 1:09

  • @sarahmele5060
    @sarahmele50602 ай бұрын

    አሁን እማ ሱስ ሆናቹብኝ እኮ ያንተ ድምፅህ የፍያሜታ የፁፉ idea ብቻ every morning I'm checking your video before drinking coffee

  • @addisaddis5406
    @addisaddis54062 ай бұрын

    ድምፅክ ምርጥ ቁርስ በለው ከፊያሜታ አማ

  • @HayatBirara
    @HayatBiraraАй бұрын

    asitemari ena asazagni endihum azina yehone tarik newu le stahafiwa Fiyameta ena le akirabiyachin Fike kelib enameseginalen!❤👍

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome97642 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ቴሪክ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx2 ай бұрын

    በጣም አስቴማር ታርክ ነዉ

  • @afomibelen8123
    @afomibelen81232 ай бұрын

    ፊያሜታዬ የናቴ ሰም ስለሆነ ናፍቄ ነው ምጠብቅሽ የኔ ጎበዝ እስቲ ላዳምጥና እኮምታለሁ ❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91692 ай бұрын

    😢😢😢 ምን አይነት የሚሳዝን መጨረሻው ደስ የሚል ነገም ሌላ ቀን ነው❤️🙏🏻

  • @afomibelen8123
    @afomibelen81232 ай бұрын

    እዴት አንጀቴን እደበላኝ መልካም ጓደኝአ ህይወትህን ቀና ያደርጋል ጸግሽዬ እናመሰግናለን❤

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa15382 ай бұрын

    😂😂😂😂በእርእሱ ነው😂😂

  • @FooAs-gq1cb
    @FooAs-gq1cb2 ай бұрын

    wooow😮

  • @rahelyifru
    @rahelyifru2 ай бұрын

    You know, your presentation is very attractive. Thank you very much. and Toyama.is very talented i say thank you so much god bless You and fiyameta❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahelyifru

    @rahelyifru

    2 ай бұрын

    owwww sorry it's mistake Toyama is ×i mean fiyameta 😂😂😂❤❤❤

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries68202 ай бұрын

    Nice ❤❤❤👍

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc5592 ай бұрын

    ሠላም ያጀመአ

  • @eteneshsisay3238
    @eteneshsisay32382 ай бұрын

    iwiyyyy 𝙰𝚋𝚎𝚋𝚎 gin betam yasazinal🥺 yene abat😔 inatu gin kentu nech😠 fetari nebsuwan yimarew🤲🏽 isu gin be meceresham wend hone 🎉 le hulum gize alew😉

  • @user-qu1kp4lj2b
    @user-qu1kp4lj2bАй бұрын

    ማሬ ስኳሬ አዝናንቶኛል 😂😂😂

  • @Hana-3838
    @Hana-38382 ай бұрын

    ❤👍❤

  • @masemasmasemas
    @masemasmasemas2 ай бұрын

    ❤❤ትለያለህ ከምር

  • @addisaddis5406
    @addisaddis54062 ай бұрын

    በቃ ትችላለህ አቀራረብ ልዩ ተፈጥሮ ረጅም እድሜ እንመኛለን

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk25742 ай бұрын

    ወንድ ልጂ እንደወንድ ካልሆነ ባይወለድ ቢቀርስ

  • @zainabzenu9557
    @zainabzenu9557Ай бұрын

    አቦተራኪው ዋውው ሲመቸኝ ከሀእከፐ አደኛ አበበ ግን 😮

  • @rahelyifru
    @rahelyifru2 ай бұрын

    ታሪኩ ያሳዝናልም 😢ያስቃልም 😅ደስ ይላልም😊

  • @Maream2020-yj4ik
    @Maream2020-yj4ik2 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @ሪቾቲዮብ
    @ሪቾቲዮብ2 ай бұрын

    ደምሩኝ😢

Келесі