ለማመን የሚከብደው ጉ ድ | በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #ewnetegna tarik
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ እጅግ ለማመን የሚከብድ ታሪክ ነው ታሪኩ እዚሁ በመዲናችን አዲስ አበባ የሚፈጸም ሲሆን አንዲት ባለታሪካችን ደውላ ይሄ ታሪክ በእኔ ላይ የደረሰ ነውና ሰው እንዲማርበት ስለምፈልግ ብላ እጅግ ለማመን የሚከብደውን ታሪኳን አጋርታናለች።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 247

  • @selampeace4261
    @selampeace42613 ай бұрын

    ከድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነው እርሱ ያድናል ሰይጣን የሚንቀጠቀጥለት ስም አጋንንቶች የትኛውም ሀይላት ሉሲፈር ከእነ ጭፍሮቹ የሚንቀጠቀጡለት ስም ነው የኢየሱስ ስም ከዘላለም ሞት ያድናል የትኛውም በሽታ የኢየሱስን ስም መቋቋም አይችል ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቸርች ሒዳችሁ ነፃ ውጡ ሰይጣን ነፍሰ ገዳይ ነው መሰረተ ክርስቶስ ቸርች ቃለ ህይወት አዲስ አባ ጦርሀይሎችን አለፎ ብሎ ከአጣና ተራ አለፍ ብሎ ቸርች አለ FBI ቸርች እረ ብዙ ብዙ ጤናማ ቸርቾች አሉ ከውጭ ሰይጣን የሚያስወራው ወሬ ሁሉ ውሸት ነው ወንጌል ይሰበካል ሰዎች ከተለያየ የአጋንንት እስራት ነፃ ይወጣሉ

  • @user-fc4yk8qr5i

    @user-fc4yk8qr5i

    3 ай бұрын

    አየሱስ ክርስቶስ ከሰው ማህፀን ከተፍጠር የፍጠርው ማነው እየሱስ ማት ነበይ እጂ ፍጣሪ አይዴለም ከሱ በፊት እዴነበሩት ነብያቶቺ እስልምናን ሲሰብክ የነበር የመሪምሪም ልጂ የተከበር ነብይነው ሲቀጠል ፍጡርሁኖ ፍጣሪ የለም

  • @user-rp3bh4ps6k

    @user-rp3bh4ps6k

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia7963 ай бұрын

    አቤት የድንግል ማርያም ልጅ የትእግስትህ ብዛት ሁሌም ይደንቀኛል አቤቱ ፈጣሪያችን ሆይ በምህረትህ አስበን ይቅር በለን አገራችንን ስላም አርግልን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi14593 ай бұрын

    በስመአብ በፍራቻ ነዉ የሰማሁት እንዴት ያስጨንቃል😢😢😢ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @user-mi1ts1on3o
    @user-mi1ts1on3o3 ай бұрын

    በትክክል ከእግዚአብሔር በቀር ለሌላ አዳኝ አምላክ የለም!!!!!!!!!🙏የኛ አምላክ ሁሌም ባሌ ምህረት ነው ልጆቹ ለሌላ አሳልፎ አይሰጥም ወደ እሱ ለቀርቡት ምህረት ያደርጋል!!!!!❤❤❤ተባረክ ፍቀ ወንድሜ

  • @mesimesi4779
    @mesimesi47793 ай бұрын

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረትህ የበዛ እሩሩ አባት እኮ ነህ ክብረት ይስጥልኝ ወንድም

  • @mimib.5296
    @mimib.52963 ай бұрын

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!! እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ። ወዶኛለህና አዳነኝ ተብሎ ተጽፏል። የክርስቶስ ደም የተክፈለለት ነብስ እንዲት ደስ ይላል። እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ብሩክ ነው። ስትወልድ አንድያ ልጁህን እስከ መስጠት ድረስ ነው። ፍቅርህ ደግሞ ከምንም እና ከማንም ጋር እንደማይደራደር አምላካችን እፁፍ ድንቅ ነህ።

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነው ሰማዕቷ ከጠላት መንጋጋ አወጣችሽ ተመስገን

  • @user-fu1mg9je5n
    @user-fu1mg9je5n3 ай бұрын

    ለጥቅም ብየ መቸም ቢሆን ሀይማኖቴን አልቀይራትም አልሀምዱሊላሕ ከሁሉም አምልኮ የጠራ አንድ አሏህን ፈጣሪን ብቻ አምልኬ እምሞት ያድርገኝ ያረብ ሲያስፈራ

  • @emantgset8987

    @emantgset8987

    3 ай бұрын

    ያሙቀልቡል ቅሉብ ሰብት ቀልቤ አለ ዲንክ ያረብ ዱንያ ፈታኝናት አላህ ገጃህ ያውጣን የሸይጣን መግቢያው አይታ ወቅም ውዴ

  • @Beshlo

    @Beshlo

    2 ай бұрын

    ባዕድ አምልኮች እንዳለ እኮ መነሻቸው እስልምና ነው።

  • @user-ox6de2el3i

    @user-ox6de2el3i

    4 күн бұрын

    Sle Islam btanebi endeza atym...​@@Beshlo

  • @WokenSilaque
    @WokenSilaque3 ай бұрын

    በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አንድ አምላክ ሆይ ፅናቱን ስጠን

  • @asteradmasu6767
    @asteradmasu67673 ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ መደሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ሰውረን በቤትህ አፅናን

  • @user-dq5ky7zp1u
    @user-dq5ky7zp1u3 ай бұрын

    እውነት ነው ከድንግል ማርያም ልጅ ሌላ አምላክ የለም ክብሩ ይስፋ ለቸሩ መድሐንያለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeniVols
    @SeniVols3 ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ አንተ ሁሌም የምህረት አባት ነህ ሁሌም ከፍ ከፍ በል ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere75283 ай бұрын

    መሃሪ ይቅር ባይ አምላካችን ይክበር ይመስገን

  • @user-pt9fc7xo4h
    @user-pt9fc7xo4h3 ай бұрын

    አቤት እግዜኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤት ጌታሆይ ስንት ጉድ ትችል ማረን ይቅር በለን

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_163 ай бұрын

    እግዚኦ አምላክ እስራኤል ሰው ሲቸግረው የማይታመን ጉድ ውስጥ ይገባል በስመአብ አሳዛኝ ታሪክ አቀራረቡ ግሩም ነው እውነተኛ አምላክ ምን ይሳነዋል ሜመን ብቻ ነው የሚጠበቅብንን

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms3 ай бұрын

    ቤቱን በቁጥጥር ስር መዋል አለበት የተቀደሰ ሃገር እንዲህ ብጨማለቅ ለወደፋቱም እንደ አሜሪካ እሳት 🔥 🔥 🔥 ይዘንባቾዋል

  • @user-jn6xg8is5i
    @user-jn6xg8is5i3 ай бұрын

    ተባራከ ጌታ የጠበቀን❤❤❤❤❤

  • @rahelyifru
    @rahelyifru3 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ይውሰድ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Emuyyee
    @Emuyyee3 ай бұрын

    እዚአብሔር ይስጥህ ይህንን ታሪክ ስለ አሰማኸን ! ማደን የፈጣሪ ነው

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome97643 ай бұрын

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @smms6004
    @smms60043 ай бұрын

    😢😢😢 አቤት የእግዚአብሔር ቼርነቱ ና ትግስቱ😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢

  • @MekdesAlemayehu-iu3nq

    @MekdesAlemayehu-iu3nq

    3 ай бұрын

    Ll

  • @KOKOBETEZERA

    @KOKOBETEZERA

    3 ай бұрын

    አሜን😢😢😢😢😢

  • @stevebeyene7834

    @stevebeyene7834

    3 ай бұрын

    God yime is over Lord jesus is coming hymn

  • @alehegneassefa9451
    @alehegneassefa94513 ай бұрын

    በጣም ግሩም ታሬክ ነው ወደድሁ ቅድስት አርሴማ ያደረገችው ገድል ልቤን ደስ አሰኘው ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም።

  • @Shalom77979

    @Shalom77979

    3 ай бұрын

    ቅድስት አርሴማ ማናት ክክክክክ አረ እግዝያብሄር ልብ ይስጣችው!!

  • @betelhembelay7720

    @betelhembelay7720

    3 ай бұрын

    የአምላክ አገልጋይ ፅኑ ሰማህት የአንተ ወይም የአንቺ አይነት መናፍቅ እና666 የምታነድ ናት የፀናች እምነት ለመገዳደር የማተሞከር ለሰይጣን የማትመች ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @Shalom77979

    @Shalom77979

    3 ай бұрын

    @@betelhembelay7720 ክክክክ አውቀሽ ሞተሻል!! አሁንም የምለው አይንችሽን አማልእክትን እና ሰውን ከማምለክ እግዝያብሄር ያብራው ነው!!! አርሴማ መፅሀፍቅዱስ አያውቃትም እንኳን የማያውቃት ምናምንቴ ሴት ቀርቶ የእየሱስ እናት የማዳን ሀይል የላትም ሊያድን እና ሊገድል የሚቻለው የሁሉ ፈጣሪ የሆነ እግዝያብሄር ብቻ ነው ከጣኦት ወጥተሽ እርሱን አምልኪ!!! የእግዝያብሄር ቃል እውቀት ስለሌላቸው ጠፍታችኻል ቃሉ እንደሚለው!! እግዝያብሄር ያብራላችው!!

  • @betelhembelay7720

    @betelhembelay7720

    3 ай бұрын

    መቼም ፓስተር ነን እያሉ የሰውን ላብ ከሚበሉ ጆላጆሎች የሚጠበቅ ነው ሳስበው ጥርስ ያለሽ ወይ የለህ አይመስልም ከከከከከከ እናነንተም 666.ናቸው ።

  • @Shalom77979

    @Shalom77979

    3 ай бұрын

    @@betelhembelay7720 ሰይጣን እየተጠቀመብሽ ስለሆነ አልፈርድብሽም እናቱ አንደበትሽን ለዘንዶው አታስገዢ የተነገረሽን እውነት ብቻ ለመቀበል ሞክሪ እግዝያብሄር የድንጋይ ልባችሁን የስጋ ልብ ያድርገው!! መልካም ቀን!!

  • @user-vp8pp6xd5y
    @user-vp8pp6xd5y3 ай бұрын

    Amen mihiret yigebachuwal bilek mihret endesetekachewu hulu enganim be mihiretik gobengn Kibir misaga lante yihun Abate 🙏🙏🙏

  • @letenguskahsay8314
    @letenguskahsay83143 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰግ

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng69423 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @laveleable
    @laveleable3 ай бұрын

    ወይ አምላክ !🥱🙏✝️ እየሱስ ጌታ ነዉ ! ሰላም ጢና ፈቅር በክርስቶስ ይብዛልን!!❤🙏✝️

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n3 ай бұрын

    እግዚዎመሀረነ አቤቱማረንይቅርበለንጌታሆይ የኔአባት አዬእማማኢትዬፕያ ስቱንጉድይዛለች

  • @almazeberu7840
    @almazeberu78403 ай бұрын

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ ከዚህ አይነት መዐት ሰውረን

  • @user-gc9dn9sz1r
    @user-gc9dn9sz1r3 ай бұрын

    ቸሩ አምላክ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው የሲርቀዋ አርሴማ በምልጀዋ ከጠላት ወጥመድ ትጠብቀን

  • @wazircell6391
    @wazircell63913 ай бұрын

    ምህረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aynalemtamiru8947
    @aynalemtamiru89473 ай бұрын

    ተመስገን ቸሩ አምላክ ክብር አምልኮ ምስጋና ለአብርሐም የይሳቅ የያእቅብ አምላክ ነኛ ጌታ ነኛ ንጉስ ተመስገን ተመስገን 💐💐💐

  • @user-fx2yr6cz5g
    @user-fx2yr6cz5g3 ай бұрын

    እግዝቢሄር ይመሰገን ላንተ ያመነ ስራህ እጹብ ድንቅ ነው

  • @user-el8xg6kz6d
    @user-el8xg6kz6d3 ай бұрын

    ተባረኩ እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ

  • @tsadkanea6811
    @tsadkanea68113 ай бұрын

    እግዚአብሔር መሐሪ አምላክ ነው

  • @ghideykahssay9473
    @ghideykahssay94733 ай бұрын

    Wow God have mercy on us😢😢😢

  • @user-nt3it8uy2o
    @user-nt3it8uy2o3 ай бұрын

    አስተማሪ ነው የኔ ወንድም ፈተናዎች ቢበዙም አውቀንም ይሁን ባለማወቅ ብናጠፋም ብንሳሳትም ከግዛብሔር መንገድ ብንተላለፍም ለመመለስ ለፈለገ ለፈራ ልብ የእግዛብሔር ይቅር ባይነት እና የምሕረቱ እጅ ሰፊ ነው የኔይቅር ባይ!!!

  • @hadiyaseied9544
    @hadiyaseied95443 ай бұрын

    ፀግሽየ እደው አተ ባትኖር ምን ይወጠኝ ነበር ቀኑስ እደት ይገፋ ነበር አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰 ግን በዛኛው በርዢሙ እጠብቃለን😊

  • @Jerry-ti7yp
    @Jerry-ti7yp3 ай бұрын

    በጣም አስፈሪ ታሪክ ነው ፈጣሪ ሁሌም የምህረት አምላክ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰውራን ፊያሜታም ባለታሪኳም ፍቄም ይሄን ቆንጆ ታሪክ ስላከፈላችሁን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1b3 ай бұрын

    አምላኬሆይይቅርበለን🙏🙏🙏

  • @user-ox6de2el3i
    @user-ox6de2el3i4 күн бұрын

    Betam astemari tarik new Thank you.

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76733 ай бұрын

    እግዚኦኦ ማህረነ ክርስቶስ ሀገራችን መሪወቹም አጋንት ሁኖ የ666 አምላኪወች ኑሮውን አስወድደው ሰውን ተጫወቱበት ለዚህ ቀሪ ዓለም ለኮልኮሌ ለጠፊ ለብልጭጭ የዘላለም ቤትን ማጨለም የእኛ ቅዱስ ሐያል እግዚአብሔር ፍቅር ብቻ ነው የሚፍልግ መስዋት አይፍልግም በንሰሀ ስንመለስ ሁሌም አባትነቱን አይነፍገንም እውነተኛ አምላክ ነውና ሰይጣን ነብስን ነጥቆ በዝሙት በደም አጨማልቆ የሰውን ሒወት አጨልሞ ያኔ ይደሰታል የሀገራችን ሰው አልቋል ለብልጭጭ ብሎ ለሆድ ብሎ ወደዚህ እርካሽ አምልኮ ለማስገባት ኑሮው ሆን ተብሎ ተወደደ መፍናቀሉ ጦርነቱ የዚህ ሁሉ አንዱ አካል ነው

  • @menkirteferra3911
    @menkirteferra39112 ай бұрын

    ከዚህ ትልቅ ትምህርት አግኝተናል እንኳንም ተመለስሽልን ጠንክሪ!

  • @user-lh2zc2bv4k
    @user-lh2zc2bv4k3 ай бұрын

    በጣም ያስፋራል እግዚኦ ግን በጣም ትልቅ ትምርት አለው 😥

  • @user-ow3fk7ir5x
    @user-ow3fk7ir5x3 ай бұрын

    ሒወት፣ከንቱ፣ናት፣እንጠንቀቅ፣እግዚሐብሔር፣ይጠብቀን፣አሜንአሜንአሜን

  • @mestawetdamene
    @mestawetdamene3 ай бұрын

    Waw

  • @uouo441
    @uouo4413 ай бұрын

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንዴት ያስጨንቃል 😢😢

  • @firdostube5507
    @firdostube55073 ай бұрын

    Lemamen yemikebid ewuneta subhan allah allah ketitegnawun meniged yimaran yareb 😢😢😢

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos78423 ай бұрын

    አቤቱ:ማረን:ይቅር:ይበለን:ምን:እየሆነ:ነው::

  • @BahtaMeron
    @BahtaMeron3 ай бұрын

    ቸርነቱ ያብዛልን amien

  • @anthanemeles7146
    @anthanemeles71463 ай бұрын

    ደስ የሚል እውነተኛ ታሪክ ነው ልጇ መሞቱ ግን ያሳዝናል

  • @MillionGebreyesus

    @MillionGebreyesus

    3 ай бұрын

    ምኑ ነው ደስ የሚለው

  • @essetenigussie7332
    @essetenigussie73323 ай бұрын

    ስላለፈው ልጇ አብዝተን እንፀልይላት እባካችሁ

  • @abebabogale8816
    @abebabogale88163 ай бұрын

    እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለምና እልል በሉ ቁሙ ለምሥጋና

  • @MillionGebreyesus
    @MillionGebreyesus3 ай бұрын

    ቸርነትህ እና ምህረትህ በህይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል ፤ በእግዚአብሔር ቤት ለዘለአለም እኖራለሁ መዝ 22 😢

  • @addistadele6187
    @addistadele61873 ай бұрын

    የሜገርም ታሪክ ነው እግዝሐብሔር ይመሥገን

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku99313 ай бұрын

    አየ ጊዜ ከዴት አይነቱ ዘመን አደረስከን ማረነ መዉጫ ስጠነ ይገርማል ሰዉ ሲያጣ እማይሞክረዉ ነገር የለም

  • @SalamSalam-pm4pk
    @SalamSalam-pm4pk3 ай бұрын

    እግዚአብሄር ልጆችን አይተውም መአሪ ነው ለሁላችንም ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤

  • @evagamer7723
    @evagamer77233 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢

  • @kebebewake4143
    @kebebewake41433 ай бұрын

    ምንም ይሁን ምን በእግዚአብሔር አብ በእግዚአብሔር ወልድ በ እግዚአብሔር መንፈሰ ቅዱስ ላይ የሚጨምር አንድች አንዳች ነገር የለም ህዝባችን ሆይ መፀሀፍ ቅዱስ አንብቡ በትክክል እየሱስ ክርስቶስን ተከተሉ በየጉዋዳው ብዙ ብዙ የጣኦት አምልኮ አለ!!! ክርስቶስ ወጭ ለ ሌላ መደደኛ የለም እባካችሁ ቃሉን አንብቡ !!!

  • @chaltualemu-pi7fq

    @chaltualemu-pi7fq

    3 ай бұрын

    Yes

  • @user-ho4zp8mv3x
    @user-ho4zp8mv3x3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ በጣም ልብ የሚነካ አስተማሪ ታሪክ

  • @user-bv8yc8kq5l
    @user-bv8yc8kq5l3 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ

  • @user-yy8mi3qg4h
    @user-yy8mi3qg4h3 ай бұрын

    ምን ላዳምጥ ስል ከች አልክ ገራሚ ታርክ 😢

  • @HsvevHsbdv-ey4cb
    @HsvevHsbdv-ey4cb3 ай бұрын

    ፈጣሪን ሆይ🥲

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse98922 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሀል.....በእውነት ይህን ትረካ የሰማሁት በአግራሞት ነበር በስተመጨረሻም ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ያደረገችላትን ድንቅ ተዓምር የሰማሁት ዕንባዬን እያፈሰስኩኝ ነበር።

  • @user-ge8cv2ru3m
    @user-ge8cv2ru3m3 ай бұрын

    Betam inameseginalen🙏

  • @YonasGelaneh
    @YonasGelaneh3 ай бұрын

    እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ አምላከ ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከመጣብን መቅሰፍት ታድጋት 😮😮

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91693 ай бұрын

    ያማል

  • @TofikMurid
    @TofikMurid3 ай бұрын

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን በጣም ያሥፈራል አሏህ ከሥተት ቀን ይጠብቀን የምር ከባድ ሁኔታ ነው ያለው ኢትዬ አሁንም ያለው የሀገራችን መባላት የዚሁ ውጤትነው

  • @rahelyifru
    @rahelyifru3 ай бұрын

    wel come brother ሰምቼ ኮምታለው ❤🎉 አልኮመትኩም አሉ😂😂😂😂

  • @user-cs5wr7ve2m
    @user-cs5wr7ve2m2 ай бұрын

    እንኳን እግ/ረ እረዳክ ጌታ ትልቅ ነዉ

  • @MillionGebreyesus
    @MillionGebreyesus3 ай бұрын

    ሰማእቷ ትጠብቀን

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse94993 ай бұрын

    አምላካችን መሀሪ ነዉ።

  • @tighist331
    @tighist3313 ай бұрын

    ሑላችንንም ከክፉዎች ይጠብቀን 🙏🏼🙏🏼

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij21273 ай бұрын

    Thank you, brother የሚገርመኝ አንዱ ከአንዱ የማይማረው ነገር🤔

  • @asfawbono8250
    @asfawbono82503 ай бұрын

    የጥልቁ አውሬ እንዴ ምፌታና ብዙ ሰዎች እንዴምኬቴሉት ዕራኤ ዮሓንስ መፃፋ ያስሬዳናል ጆሮ ያሌው ይስማ ቁጥሩንም ይቁጤር ቁጥሩም የሴውቁጥር ነውቁጥሩም ስድስት ስልሳ ሰድስት ነው ተጤንቄቁ በምድራዊ ሕይወት ሰው ዋሽቶ ሴርቆ አታልሎ መኖር ይችላል ነገር ግን በሰማይ ቤት እንድ ያሌ ነጌር ዬሌም ለጥቅት ዜሜን ለመዴሴት ዘላሌም ደስታ እንዳታጡ ተጤንቄቁ እግዝአቤሔር ቤግልጽ ተናግርዋልና አይኔልቦናችን ያብራልን አሜን

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa64383 ай бұрын

    Amen

  • @user-eh2ve7pk7e
    @user-eh2ve7pk7e3 ай бұрын

    እዝጎ አብየቱ ማረን😢😢😢😢😢

  • @user-kd6bc6ku2u
    @user-kd6bc6ku2u2 ай бұрын

    በጣም አስተማሪ ነወው እናመሰግናለን

  • @azalechhaile6328
    @azalechhaile63283 ай бұрын

    ይሄን ን ነው ጌታ ፈጣሪ የተናገረው የዚአለም ገቪ አጌታን የማያቅ ሰውአይኑእንደታወረ ይቆጠራይናቸውን አሳወራቸውይላ ል

  • @user-cz8gl7pq7v
    @user-cz8gl7pq7v3 ай бұрын

    በጣሞ አሰተማሬ ፍልም በርታ

  • @Zewede-sb4ru
    @Zewede-sb4ru3 ай бұрын

    Beewnetm ALFANA OMAGA YEHONEW AMLAK HULSM ZELALEMEM ASCHENAFE NEW AMEN

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.3 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ምኽረቱ አኑሮን እንጅ እንደ ሴይጣን ዳቢሎስ ፣ ምኞትማስ በዚች ይምድ የሰው ዘር የሚባል በጠፋ ነበር ፣ ያልጠፋነው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ዘላለማዊ ምህረት ነው።❤❤❤ ስለ መሰወር እውነተኝነት ድንግል ማርያምን እኔ ምስክር ነኝ። ጎንደር በርሜል ማዶ አሸዋ ሜዳ ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ተፀብዬ ነበር ፣ የሚገርማችሁ የጸበሉ መዓዛ ቅድሚያ ወደ አፍንጫዬ ገባ ወድያው ጸበሉ ከተሰራለት መተንፈሻ ሽቅብ ወጥቶ ወደ ህዝቡ ሲፈስ እኔንም ነካኝ 😢😢😢 ከዝያ ስጋዬ ሳይሆን ነፍሴ የሆነችው መሆን ፣ በገመድ ባልታሰር ከባድ ነበር ፣ ብቻ ፣ አባቴ ቸርነቴ በእርሱ በእግዚአብሔር ፍቃድ ወደ ኅሊናዬ ተመለስኩ ይህንን ተዓምር ያያችሁ መስክሩ።❤❤❤

  • @tedtekle2508
    @tedtekle25083 ай бұрын

    You are the king of my life. I believe and submit to you.100%.

  • @alem7972
    @alem79723 ай бұрын

    አወ ከእግዛቢሄር ውጭ ሌላ አምላክ የለም!!! እግዛቢሄር እኮ ሊያድንህ ከፈቀደ ሰው ይልክልሀል እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @yeabtube437
    @yeabtube4373 ай бұрын

    በለቅሶ ጨረስሁት 😭😭😭😭😭😭አምላኬ እኔን ኃጢያተኛዋን ያልረሳሀይ አምላክ ምስጋና ይገባሃል 😭😭😭😭😭

  • @user-ox8gf3jl8z
    @user-ox8gf3jl8z3 ай бұрын

    Keberena Mesegan Lesem Ateraru Yehun Amen Amen Amen

  • @tedrostedla620
    @tedrostedla6203 ай бұрын

    አንድ መድሐነ አለም ማምለኽ ከሐጣት ነጻ መውጣ እደሚቻል ከዝች ልንማር እንችላለን ቸሩ እግዝቢሔ የመስገን እሱን ያመነ ምንም አይሔንም ❤❤❤

  • @user-mc9tb3il3v
    @user-mc9tb3il3v3 ай бұрын

    God as you set free this lady set free Ethiopian from Abiy hand in the name of Jesus Christ

  • @TsionAsnake
    @TsionAsnake3 ай бұрын

    Enbayen makom alchalkum

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss83693 ай бұрын

    እኳን ደህና መጣህ ፍቄ

  • @edomedom4342
    @edomedom43423 ай бұрын

    በስመአብ እንዴት ይጨንቃል በክርስቶስ ግን መጨረሻው ያምራል

  • @helentesfay1716
    @helentesfay17163 ай бұрын

    የኛ አባት መሃሪ ነው አስተማሪ ታሪክ ነው ሁላችንም እግዚአብሔር ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ነገር አሜን

  • @tamirat9797
    @tamirat97973 ай бұрын

    thanks bro! ተምሬበታለው

  • @user-be8nn9sx9v
    @user-be8nn9sx9v3 ай бұрын

    በጣም አሳዛኝና አስተማሪ ነዉ በርታ

  • @user-gg5tm3cy3t
    @user-gg5tm3cy3t2 ай бұрын

    በስማም በጣም ያስፈራል ክብር ለድንግልች ለመደሀን ሀንያለም😢😢😢😢😢😢

  • @almazmeles8404
    @almazmeles84043 ай бұрын

    ምታወሩትነገር፡በጣምአሥቀያሚ፡ነገረነው፡ይሕ፡ሞኝ፡አይሥማው

  • @user-lh2zc2bv4k

    @user-lh2zc2bv4k

    3 ай бұрын

    ትልቅ ትምርት አለው

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir59323 ай бұрын

    Thanks so much Very hard

  • @sinadejenesinasin7792
    @sinadejenesinasin77923 ай бұрын

    😭😭😭fetre mehrtu aylkem😍😍😍😍😍

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke29073 ай бұрын

    amen

  • @HEGDEFAWIT
    @HEGDEFAWIT3 ай бұрын

    Egziabher grum new temesgen

  • @user-yf1kz2rt5l
    @user-yf1kz2rt5l3 ай бұрын

    Yane kalnt mani tasfa ali❤❤😢

Келесі