ከzeki tube የተለገሰ ምገባ 27/10/2016 ዓ.ም emama zinash | Zeki Tube

Ойын-сауық

Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@zekitube2212?si=...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Пікірлер: 4

  • @mametohem7990
    @mametohem79908 күн бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዘካርያስ አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tzum2t
    @Tzum2t8 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘኪየ❤

  • @user-tl4rz7mv9b
    @user-tl4rz7mv9b8 күн бұрын

    Er lik vew yasflgwal

  • @irukdubale2549
    @irukdubale25498 күн бұрын

    ተባረኩ፡አልባሳት፡መስጠት፡እፈልጋለሁ፡ት/ስፖርት፡ተባበሩኝ፡ትንሽም፡ብትሆንመታችሁ፡ውሰዱ፡ተባበሩኝ፡ከይቅርታጋር

Келесі