ከስት ጊዜ ቡሀላ ከቶፊቅ ጋር አፈጠርኩ🥹

Пікірлер: 1 100

  • @makeya2128
    @makeya21284 ай бұрын

    ድራማነዉ የምትሉ በላዪክ አሳዩኝ 👍👍👍👍

  • @nawal5119

    @nawal5119

    4 ай бұрын

    ልክ እንደናንተ ዩቱበሮች ሰራችውን ታቃላችው 😅

  • @ZemzemMehamed-dn1fr

    @ZemzemMehamed-dn1fr

    4 ай бұрын

    ኦ ያማ የታወቀ ነው

  • @abhaksa5395

    @abhaksa5395

    4 ай бұрын

    ድራማ ነዉ

  • @alainfef176

    @alainfef176

    4 ай бұрын

    ግልፅ ነው. ማንም አይሸወድም

  • @momo9071

    @momo9071

    4 ай бұрын

    ተጣልተው ነበር ምንአስዋሸት

  • @faresfaisal1339
    @faresfaisal13394 ай бұрын

    እናተ ያላገባችሁ ሆይ አላህ ከሀጅ ነብይ ወንድ ጋር የማያቀላቅል ባል ይስጣችሁ

  • @user-tp7iv6ef5s

    @user-tp7iv6ef5s

    4 ай бұрын

    አሚንንንያርብ

  • @user-ee3rv5ye5d

    @user-ee3rv5ye5d

    4 ай бұрын

    አሚንንንን

  • @user-kq3qe9nw2y

    @user-kq3qe9nw2y

    4 ай бұрын

    አሜንንንን አላሁመ አሜንንን

  • @user-ip8to8ef4v

    @user-ip8to8ef4v

    4 ай бұрын

    አሚን ላገባነውም አላህ ባሎቻችንን ሂድያይስጥልንያረቢ

  • @user-fj4nd3dp4i

    @user-fj4nd3dp4i

    4 ай бұрын

    አሚን ያረበል አለሚን

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba53354 ай бұрын

    ሙስሊም ክርስቲያኑ እስኪደስታችሁን በላይክ አሳዩኝ እወዳችሆላሁ ደምሩኝ👍👍👏

  • @masarat2998

    @masarat2998

    4 ай бұрын

    ሙብየ❤❤❤❤

  • @user-bt2ue8go3v

    @user-bt2ue8go3v

    4 ай бұрын

    ደስታስ በቀላሉ ነው ደ በጣም ደስ ብሎኛልልልልል❤❤

  • @user-iu8uq9ho3l

    @user-iu8uq9ho3l

    4 ай бұрын

    አታሽቃብጥ አንተ ደሞ አሽቄ የዝሙተኛ ተባባሪ እርኩስ

  • @kubra-hy3bn

    @kubra-hy3bn

    4 ай бұрын

    አትሻብኝክክክ​@@user-iu8uq9ho3l

  • @MariyaAwal

    @MariyaAwal

    4 ай бұрын

    Damerugn malet mn malet new🤔

  • @HeluTube940
    @HeluTube9404 ай бұрын

    የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @lamrotzewudiye

    @lamrotzewudiye

    4 ай бұрын

    amen

  • @user-fv2rr7ex7t

    @user-fv2rr7ex7t

    4 ай бұрын

    Amene

  • @mekiyaabdu9608

    @mekiyaabdu9608

    4 ай бұрын

    አሚንንንንንንንንንንንንንያላሕ

  • @roozrooz2027

    @roozrooz2027

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hawaali4262

    @hawaali4262

    4 ай бұрын

    አሚንንንንንያረብ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-cm8ev4tm2g
    @user-cm8ev4tm2g4 ай бұрын

    ማንም ሰው ይጣላል ይታረቃል ግዴታ ፕራንክ ነው ብሎ ማሰብ ቆንጆ አይደለም

  • @user-sk5rl2zw7l

    @user-sk5rl2zw7l

    4 ай бұрын

    ትክክል

  • @RihnaHassen

    @RihnaHassen

    4 ай бұрын

    yesss

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw4 ай бұрын

    ማሻአላ 😢😢😢😢😢😢የማታውን እንጀራ ይስጣችሁ ላይክ አድርጉኝ😢😢😢😢❤👍

  • @hawaali4262

    @hawaali4262

    4 ай бұрын

    አሚንንንንንን

  • @martamekonen7455

    @martamekonen7455

    4 ай бұрын

    የዶሮውን እግር መቁረጥ አለብሽ እህት አለም እጫፍ ላይ ይቆረጣል

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    4 ай бұрын

    Amen

  • @gjghaisha3073

    @gjghaisha3073

    4 ай бұрын

    Amiiin

  • @AliMohammed-t3w

    @AliMohammed-t3w

    9 күн бұрын

    🤩🤩🤩🤩🤗🤗

  • @Sariy177
    @Sariy1774 ай бұрын

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @user-tr5tw1yq3e

    @user-tr5tw1yq3e

    4 ай бұрын

    አሚንንንንንያረብብብሳሪዬ❤❤

  • @salmanuae19

    @salmanuae19

    4 ай бұрын

    አሚንንንን ሳሪየ

  • @alain4065

    @alain4065

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maserettube9236

    @maserettube9236

    4 ай бұрын

    Amen

  • @user-rc9dv4eo5q

    @user-rc9dv4eo5q

    4 ай бұрын

    አሚን❤❤

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa62824 ай бұрын

    ወላሂ ቶፊቅ እና ሶፊ ስለታረቃቹህ በጣም ከምንኑ በላይ ደስስስስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lguama

    @Lguama

    4 ай бұрын

    መች ተጣሉ ድራማ ነው

  • @gresaum4634
    @gresaum46344 ай бұрын

    ሱፊ እዲህ ሁነሽ ሰላይሁሽ ደስብሉኝል በጣምነዉ የምወድሽ ጌታን❤

  • @user-bt2ue8go3v
    @user-bt2ue8go3v4 ай бұрын

    ማስጠንቀቂያ ለቶፊቅ ከአሁን ቡሀላ ሶፊን ብታስከፋብን ውርድ ከራስህ ማለቴ አንተንም እንወድሀለን❤❤❤ ውለዱ ክበዱ❤❤❤ወዳችኋለሁ

  • @k.dyoutube5305

    @k.dyoutube5305

    4 ай бұрын

    demergn

  • @congrahorizon1632
    @congrahorizon16324 ай бұрын

    እውነቴን ነው ምላችሁ ደስ የምትሉ ባል እና ሚስት ናችሁ ታስቀናላችሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt4 ай бұрын

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @user-ct2vc2zs4g

    @user-ct2vc2zs4g

    4 ай бұрын

    ስለላሁአለይሂወሰለም

  • @user-bz1wy3lu8v

    @user-bz1wy3lu8v

    4 ай бұрын

    ሰሉ አልይ ወሰለም ሀቢቢና ሙሀመድ ያረሱሊላህ☝️☝️☝️☝️☝️🥰🥰🥰🥰

  • @foziamohammad-pq8nn

    @foziamohammad-pq8nn

    4 ай бұрын

    ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @DubaiRak-ng5uo

    @DubaiRak-ng5uo

    4 ай бұрын

    ሰለላህ አሊሂ ወሰለም

  • @KhadizaKsa

    @KhadizaKsa

    3 ай бұрын

    ሳላላሁ ዓለይህ ወሰለም❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46454 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላቹሁ ❤❤❤የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አገራችን ሰላም ይሁን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-kb8jt8ne8x
    @user-kb8jt8ne8x4 ай бұрын

    እንኳን ታረቃችሁ ብለናል ደግሞ ሙስሊም የሆነ ሰው ሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ብላችሁ ጀምሩ አንቺም ቶፋሽም በተረፈ አብሽሪ አለባበስሽንም እያስተካከልሽ

  • @KiyyaAhmed
    @KiyyaAhmed4 ай бұрын

    Masha Allah ❤

  • @mfffmd7046
    @mfffmd70464 ай бұрын

    አቤት ሚፍታህ የማይህድበት የለም የላጤ ነገረ😂😂😂😂😂

  • @RahmaRahhma

    @RahmaRahhma

    4 ай бұрын

    😮😮😮😮እፉ ክፉ😅😅😅😁😁😍

  • @sofyabadru9246

    @sofyabadru9246

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MadinhRr

    @MadinhRr

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @hayathimam

    @hayathimam

    4 ай бұрын

    🤣🤣🤣

  • @AminatUmor

    @AminatUmor

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-md6nu9vb4u
    @user-md6nu9vb4u4 ай бұрын

    ማሻአላ ተባረከሏ እኳን ታረቃችሁ

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r4 ай бұрын

    እንኳንም ታረቃችሁ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ

  • @user-uq6dy3nr5t

    @user-uq6dy3nr5t

    4 ай бұрын

    አሚንንን❤

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km4 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ እማዬ ከባድ ነው ከሚወዱት ሰው ጋር መለያየት እህቴ አታጋልጫቸው የበደሉሽን ስራቻውን እነሱ ያውቃሉ ንፁዎቹ ደግሞ እራሳቸውን ያቃሉ እኛ ተምረንበታል ስብእናሽንም አድንቄአለሁ ጎበዝ መደበቅሽን ወድጄዋለሁ እታጋልጪአቸው እሺ የኔ ትሁት ባለሙያ ደስ ብሎኛል ደስ ስላለሽ

  • @YtgGh-qt4pz
    @YtgGh-qt4pz4 ай бұрын

    Wow Masha Allah ukan dees Alesha sofiye❤❤❤

  • @zedtamamzedtamam9069
    @zedtamamzedtamam90694 ай бұрын

    Mashaallah mebiruk sofiye ayleyachuu wudoche❤❤❤🎉🙏

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw4 ай бұрын

    ሚፍታዬ ሁላችሁም ቤት እማይቀር ፈጣሪ የባረከው። ለሁሉ ደራሽ ኢትዮጵያዊ ታናሼ እድሜ ይስጥህ አላህ።ትለያለህ ፖፖ

  • @user-ff3yg9pw1z
    @user-ff3yg9pw1z4 ай бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ፍቅራችሁን አብዝቶ ይጨምርላቸው ደስ ይላል ከሚዋደዱት ጋር መኖር መታደል ነው ፍቅራችሁን አብዝቶ ይጨምርላችሁ

  • @yusra-gd2oq
    @yusra-gd2oq4 ай бұрын

    Mashallaa alhamdulilah yanee liyuu ❤❤❤❤❤❤

  • @hawamirdif7143
    @hawamirdif71434 ай бұрын

    መአሻአሏህ ሶፊዬ አሏህበፊውይስጣችሁእና በሰፊውየምታስፈጥሩ ያርጋችሁ 💞💞💞

  • @ghhfhvuhjj4596
    @ghhfhvuhjj45964 ай бұрын

    ما شاء الله تبارك الله بالعافيه كل يوم يا ربي يشوفكم فرحانين❤❤❤❤❤

  • @Meron913
    @Meron9134 ай бұрын

    የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ ❤ለአንቺ ደስ ብሎኛል ማርያምን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ፍቅራቹን ይጠብቅላቹ❤

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd4 ай бұрын

    ክርስትያን ሙስሊሙ በፍቅር ሲሰበሰብ ደስ ሲል እነኣብርሽም እንዲህ ነበር ፍቅር ውስጥ ያስገቡን ❤❤❤

  • @rwdetube
    @rwdetube4 ай бұрын

    እኳንም ታረቃቹ ማሻአላህ አይለያቹ አላህ በኢማን ና በፍቅር ያኑራቹ አላሀ ሂዳያ ይስጣቹ🤲❤❤❤❤ ኮመታተሮች አትሳደቡ

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew35234 ай бұрын

    እዴ እኔ ምለው ለምን ጣውላ ደርድረሽ ቆመሽ አሰሪም አንቺ ምሰሪው እያለሽ ወገቤን አመመኝ እዴ ብቻ ማሻ አላህ ❤❤❤

  • @user-nv7gy3qb2c
    @user-nv7gy3qb2c4 ай бұрын

    እሮመዷን ከሪም አይባልም አላህ ብቻ ነው ከሪሙ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu56784 ай бұрын

    ድራማችሁ ተሳክቶላችኋል ትወናም ተክነሽበታል🙌

  • @mohammadsaad2172

    @mohammadsaad2172

    4 ай бұрын

    😂😂❤❤❤

  • @wynitomohy1775

    @wynitomohy1775

    4 ай бұрын

    በጣም ባደዜእኮ 18kገብታ ለች

  • @user-nv2tv5bc8t

    @user-nv2tv5bc8t

    4 ай бұрын

    ግን እኮ እህቶቸ በትዳር ውስጥ ጠብ አለ የምላችሁ ትዳርውስጥ ሁለየ ደስታ ያለ የሚመስላችሁ ተሳስታችኋል ጠብአለ ሰው ተፋቶስ ይመለስ የልደ

  • @saram5639
    @saram56394 ай бұрын

    ቶፊቅ ስትል ነበር የከረመችው ዛሬ ባሌ ተባለ 😂 አዳሜ ዙረሺ ለምትገናኝው የቤትሺን ገበና አታውጡ እፍረት ነው 🙈

  • @ajeba3191

    @ajeba3191

    4 ай бұрын

    ስትገርም ክክ

  • @Aer-sw5fx

    @Aer-sw5fx

    4 ай бұрын

    እኛ ሴቶች ይሄው ነን ስንጣላ ይህ ደግሞ የናታችን አኢሻም ተግባር ነበር ለክፋት አይደለም

  • @sameraassen3690

    @sameraassen3690

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @tamersefaro6820

    @tamersefaro6820

    4 ай бұрын

    😂😂😊😊

  • @tube6759

    @tube6759

    4 ай бұрын

    😂😂😂 መልከም የስቃት ግዜ የመደም ሹኩርቶች😂

  • @user-zj5yv1ik5b
    @user-zj5yv1ik5b4 ай бұрын

    እንኳን ታረቃችሁ እንኳን ደስ አላቹዉ የኔ ውዶች❤❤

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r4 ай бұрын

    ማሻ አላህ ሶፍየ ቶሎ ቶሎ ነይ ❤

  • @LubabaLubaba-do7qg
    @LubabaLubaba-do7qg4 ай бұрын

    ሚፍታህን ማነዉእደኔየመወደዉወላሂ❤❤❤❤❤የኔሳቂታ

  • @Hayim12
    @Hayim124 ай бұрын

    ሶፉዬ ያጋጥማል በርቺ ❤

  • @fatxumafatxuma7457
    @fatxumafatxuma74574 ай бұрын

    Mashaalah Mashaalah Mashaalah

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla45614 ай бұрын

    ማሻ አላህ እንኳን ታረቃቹ በርቺ ጎበዝ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds22594 ай бұрын

    ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter26354 ай бұрын

    ደስ ይላል እንካንም ታረቃችሁ❤🙏የሰው ፎቶ አትለጥፊ በዳይ ለፈጣሪ ስጭ አለቀ ፎቶሲለጠፍ ቤተሰብ ድረስ ሊደርስ ይችላል እኛ በተሳሳትነው ቤተሰብ ለምን ይሸማቀቅ በኑረበት ሰፈር👌

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx4 ай бұрын

    እኮን ደስአለሽ

  • @hidayamuhammadisan4562
    @hidayamuhammadisan45624 ай бұрын

    masha Allah masha Allah

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld1194 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለቸው ደስታቸው ደስታችን ነዉ ❤❤

  • @user-mn7zb1bw7v
    @user-mn7zb1bw7v4 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ማሬ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kas-HayuTube
    @Kas-HayuTube4 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት ደስ ይላል በርቱ❤

  • @user-uz2fp2bw8f
    @user-uz2fp2bw8f4 ай бұрын

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ብለሽ ጀምሪ ሶፊየ እናም ደስ ብሎናል

  • @user-vg2bn7zf6e
    @user-vg2bn7zf6e4 ай бұрын

    Bagaa gammadde lubbuu too Ramadan Kareem 🎉

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii4 ай бұрын

    ሶፊየ የኔ ቆጆ በጣም ደስ ብሎኛል በመታረቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @bilalhabeshatv
    @bilalhabeshatv4 ай бұрын

    ማሻአላህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። በዚህ መልኩ እናንተን በማየቴ። አላህ ይጠብቃቹ እናንተም በኢስላማዊ መንገድ ላይ ተበረታቱ።❤

  • @user-zb1lz3vc2d
    @user-zb1lz3vc2d4 ай бұрын

    ማሻ አላህ ሶፊዬ ቆንጆ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd4 ай бұрын

    ማሻአላህ ሶፊ ጥሩነው❤❤❤

  • @Boo900Aa-zj2is
    @Boo900Aa-zj2is4 ай бұрын

    ሚፍታህ ብቻ ነው የታየኝ ሳቁ ደስሲለኝ የጸጉሩ አቆራረጥ ሲያምር

  • @user-ub4db3uy7c
    @user-ub4db3uy7c4 ай бұрын

    Mash.allah tabarakallah ❤❤❤❤❤

  • @zafaranijimma4476
    @zafaranijimma44764 ай бұрын

    Mashaallah 🥰 🥰 Mashaallha 🥰 🥰 🥰

  • @taybatayba1127
    @taybatayba11274 ай бұрын

    የኔዉድሶፊ እንኳን ደስአለሺ❤❤❤❤❤

  • @user-ee3rv5ye5d
    @user-ee3rv5ye5d4 ай бұрын

    እስኪ ሙስሊሞች አሰለሙ አለይኩም በሉ የሰፍራል እንዴ???????

  • @safaiaalyami6678

    @safaiaalyami6678

    4 ай бұрын

    ምን ያሳፍራል ያኮራል እንጂ መታደል ነው እኮ በዛውም አጅር አለው

  • @user-id9ow5rc8i

    @user-id9ow5rc8i

    4 ай бұрын

    በጣም እኔ በጣም የሚናዱድኚ ሙስሊም ሁነው አሰላሙ አለይኩም የማይሉ ሙስሊሙች አላህ ቀልብ ይሰጣቸው

  • @SomaSoma-nr7qw

    @SomaSoma-nr7qw

    4 ай бұрын

    ሰላም የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው ሰይጣኖች

  • @user-ee3rv5ye5d

    @user-ee3rv5ye5d

    4 ай бұрын

    @@safaiaalyami6678 ሳህ ወላ

  • @SomaSoma-nr7qw

    @SomaSoma-nr7qw

    4 ай бұрын

    ​@@safaiaalyami6678ትክክል እሕቴ

  • @wewee6506
    @wewee65064 ай бұрын

    ማሻ አላህ ረመዳን ሙባረክ ሴት ልጅ ጠንካራ ስትሆን ነው ወንድ ልጅ የሚፈልጋት የሚባለው ነገር ሀቅ ነው እና ቤትሽ ያምራል በአላህ ስንት ፈጀብሽ እንደዚህ ለመፈረሽ የትስ ነው ሀገሩ ካላስቸገርኩሽ ብትነግሪኝ ቆንጂትዬ❤

  • @user-en4gj5fe7f
    @user-en4gj5fe7f4 ай бұрын

    Masham Allah ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx4 ай бұрын

    ጎበዝ ያስታረቃችሁልጂ አስደስቶኛል በረካይሁን

  • @user-df9jt4sc3c
    @user-df9jt4sc3c4 ай бұрын

    Mashaa Allah

  • @user-mt8wz7zv8o
    @user-mt8wz7zv8o4 ай бұрын

    Mashaa allah congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-dp1cw8jn8g
    @user-dp1cw8jn8g4 ай бұрын

    Sofe ena altakaymekushime wda❤❤❤ geni barchi

  • @samiras4127
    @samiras41274 ай бұрын

    አብራችሁ ስለሆናችሁ ደስ ብሎኛል ግን ሶፊዬ አሠላሙ አለይኩም በይ ውዴ

  • @user-jl5sl6hf9r
    @user-jl5sl6hf9r4 ай бұрын

    የኔውድመሻአላሞያሽ ቁጅናሽወላሂ❤❤❤❤ቶፊቅአትወላከፍ ፅድትያለችሚስት ሰቶሀልአመዳም በጣምስራሁላያናደኛል😅😅😅ይችንትመስልሚስት ትተህአትሸዋረር ተስተካክለህያዝ ሶፊየማርነገርስረስራአትሽወላሂ❤❤❤❤❤❤

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs27724 ай бұрын

    ማሻ አላህ እኮንም ስላም ወርደእ❤🎉🎉🎉

  • @user-ch4uj2ws9e
    @user-ch4uj2ws9e4 ай бұрын

    mash allah

  • @user-tc7gh3fr5j
    @user-tc7gh3fr5j4 ай бұрын

    ማሻአላህ ስው ሁላ ይወፍራል. እኔማ ቅጥነቴ አስናቀኝ ወይኔ. አላህ ሆይ የምበላዉን ገቢ አድርግልኝ አረቦች እራሱ ቀጫጫ ከሆንሺ መስራት አትችይም ይላሉ 😢

  • @nborenamekanselam4395

    @nborenamekanselam4395

    4 ай бұрын

    እኔም ነኝ አብሽሪ ስናገባ እንወፍራለን

  • @HappyCornflowers-go7ei

    @HappyCornflowers-go7ei

    4 ай бұрын

    me to

  • @user-tc7gh3fr5j

    @user-tc7gh3fr5j

    4 ай бұрын

    @@nborenamekanselam4395 አግብቸ አነበር እኔ አልተስማማኝም

  • @moerkettomoerketto2980

    @moerkettomoerketto2980

    4 ай бұрын

    አብሸሪ😢😢😢ዋናዉጤናነዉእህቴ

  • @user-tc7gh3fr5j

    @user-tc7gh3fr5j

    4 ай бұрын

    @@moerkettomoerketto2980 ትክክል ነሺ ግን ደሞ

  • @RoudaRr
    @RoudaRr4 ай бұрын

    ሶፊ ጀግና ነሽ ለኔ

  • @nejibawel
    @nejibawelАй бұрын

    Masha'allah❤❤❤❤❤❤

  • @jamila4395
    @jamila43954 ай бұрын

    ማሻ አላህ

  • @JjJj-lq5x24g
    @JjJj-lq5x24g4 ай бұрын

    ❤❤❤❤ማሻ አለሃ

  • @zadzad3653
    @zadzad36534 ай бұрын

    ድራማም ቢሆን እንኳን ደስ አለሽ እህት

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela71324 ай бұрын

    Mashlah mashelaa ukani dasaleki yee wadii sofi❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-do9mf4mi8r
    @user-do9mf4mi8r4 ай бұрын

    Mashllaa ❤❤❤❤❤ yene wudoce www mabiruki

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt4 ай бұрын

    ይኸ ሚፍታህ ቆይ ጠያራ አለዉደ አደየ ከሚሤ አደየ ባሀርዳር አደየ አድሳባ የማየዉ 😂😂😂😂😂😂

  • @Elham-gw7gm

    @Elham-gw7gm

    4 ай бұрын

    እኮ 😅😅😅

  • @assistanthome578

    @assistanthome578

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    4 ай бұрын

    😂😂

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu4 ай бұрын

    የዶሮ ስጋ ወደ ስጎ ሲቀላቀል ቆረጥ ቆረጥ ተደርጎ ነው የሚገባው መረቁ በደንብ እንድገባበት

  • @user-bj8ic6gk5i

    @user-bj8ic6gk5i

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @aminataminat766

    @aminataminat766

    4 ай бұрын

    አይቶ መላፍ አይታወቅም መቸም 😅😅😅😅

  • @hawaabebawu

    @hawaabebawu

    4 ай бұрын

    @@aminataminat766 🤣🤣🤣

  • @Maya-bm6hl

    @Maya-bm6hl

    4 ай бұрын

    እኔም ገ😂😂😂😂😂

  • @user-es7nj8cl6g

    @user-es7nj8cl6g

    4 ай бұрын

    አብራች መሆናችሁ ደስ ይላል ግን ዶሮው ፈረሰኛው ላይ ተቆርጦ የሚወጣው ትርፍ አጥንት አላወጣሽውም እደገና ክንፍንም አልቆረጥሽውም ብቻ ሰው አስተያየት የሚሰጠው ከስተቱ እዲማር ነው በተረፈ❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw4 ай бұрын

    ማሸአላህ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤

  • @ZainabDubai-ll6bc
    @ZainabDubai-ll6bc4 ай бұрын

    ማሻአላ ሶፋየ❤❤❤

  • @user-wm4dw4fu1h
    @user-wm4dw4fu1h4 ай бұрын

    አራ ሶፊያ አሏህን ፍር አለበበሲሺን አሰምር ጭራሽ ፀጉሪሺ ከፍታሽ አለሁ ሙስተኣን ምን አለ በደምብ ብትሸኀኝ አኽ

  • @RahmaRahma-tx1vk

    @RahmaRahma-tx1vk

    4 ай бұрын

    አላይ ይሁነን

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n4 ай бұрын

    እኔ በጣም ነዉ የምፈራዉ ወላሂ የባለቤቴን ጓደኞ እራት ግብጃ ጠርተን ብና አልቀዳም እነሱ ፊት ብየ እራሱ ነዉ የቀዳዉ ተሸፋኝ ነኝ በጣም ነዉ የምፈራዉ ምንም ያለማካበድ

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    4 ай бұрын

    ከባዲነዉ ወላሂ የመሸፈንአላማዉአለኝጀምሬዋለሁግን ወንዲበጣምእፈራለሁ የኛገር ማህበራዊዉኑሮ ሙሽክላ 😂😂😂😂

  • @taibah1116

    @taibah1116

    4 ай бұрын

    እኔም ተሸፋኝነኝ ግን አስተናግዳቸዋለሁ የባሌ ጓደኞች ሲመጡ ቀላል ነው ታቃለሉት ሁሉም ነገር በሸርሸፍ ሁኘ ቅድት ምንአገባኝ😅

  • @taibah1116

    @taibah1116

    4 ай бұрын

    ​@@user-fo8je1md8nቀላል ነው እባክሺ

  • @susubintbaba

    @susubintbaba

    4 ай бұрын

    ​@@taibah1116 ጥሩና እና ተመራጩ ግን አንች መትበኽ አዘጋጅተሽለት ባለቤትሽ ሲያስተናግድ ነው

  • @taibah1116

    @taibah1116

    4 ай бұрын

    @@susubintbaba እሱማ አወ አችቄጂ ነው የሚሉት😹

  • @user-ei5jb5fp6y
    @user-ei5jb5fp6y4 ай бұрын

    masha Allah🎉

  • @mesifkr-or2lc3qb2g
    @mesifkr-or2lc3qb2g4 ай бұрын

    ሶፊ እንኳን ደስ አለሺ❤

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk4 ай бұрын

    ውይ ያልታደልን እኛ ሸቃላወች ትጫወቱብናላችሁ የመዳም አሶን

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen4 ай бұрын

    እማ የማይረባ ሽርፍራፊ ዶራል ዛሬ ብንታለልም በብር ሁሉቀሪነው መልካም ነገርመ አላህየምናስቀድም ያርገን ያረብ አያታላችሁ ከኛ ከሙስሊም ሴቶች የማይጠበቅ ነገር አተስሪ ከሀጂነብይ ወድጋር መዘያየ አድላይ ተጠጋግቶ መቀመጥ አያስፈልግም አደዚህ ጌታገጥሺንም በመደያ አታሳይ አለባበስሺንም አስተካክይ ሴትልጂ በቤቷ ስትዋብ ስትቀመጠ ነውየመያምርባት

  • @asqw6481

    @asqw6481

    4 ай бұрын

    እረ ተረጋጉ መቼ ሰለመች አንገትዋ ላህ መስቀል ታስራለች አዉቃ ለድራማ ነዉ

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw4 ай бұрын

    ማሻአላላላ❤

  • @NABIYATELIYAS-wc2ub
    @NABIYATELIYAS-wc2ub4 ай бұрын

    Mashaallah good girl ❤❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j4 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ የሰዉ አገር በቃ ይበላቹ

  • @user-qm1hu1ul3w

    @user-qm1hu1ul3w

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @user-qm1hu1ul3w

    @user-qm1hu1ul3w

    4 ай бұрын

    ጥያቄየን መልስልኝአብርሽ

  • @user-qq3ip7ll8s

    @user-qq3ip7ll8s

    4 ай бұрын

    Amin

  • @user-jh9cq8cy5z

    @user-jh9cq8cy5z

    4 ай бұрын

    አሚንንንንን

  • @salmanuae19

    @salmanuae19

    4 ай бұрын

    አሚንንንንን ያርብ

  • @ZemzemMehamed-dn1fr
    @ZemzemMehamed-dn1fr4 ай бұрын

    ሶፊ ስላምስላም አትበይ ሙስሊምአይደለሺዴ አስላሙአለይኩም በይ

  • @HayatHayat-ve7de
    @HayatHayat-ve7de4 ай бұрын

    Mashalah setamru❤

  • @hfgf3201
    @hfgf32014 ай бұрын

    mashaallah❤❤❤

  • @Handel482
    @Handel4824 ай бұрын

    ሳስበው የኢትዮ ስራ ይከብደኛል በተለይ ሳንቡሳና ዶሮ ማዘጋጀት ለምን ከሱፐር ማርኬት አትገዢም ማለቴ የተዘጋጀውን ዶሮ መስራት ሳብ ነው እኔ ሲሰራ ከማየትና እቃ ከማቀበል ውጪ ሰርቼ አላውቅም ሁለት ታርዶ ባንዱ ተለማመጂ የሚሉኝን ሳስብ 😂😂እንኳን ታረቃችሁ 😊

  • @fafitube2448

    @fafitube2448

    4 ай бұрын

    ወላ እኔም😂😂😂😂😂እዳችዉ ነኝ አሳቡሳ የቂጣዉ ነገር 😂😂😂

  • @Handel482

    @Handel482

    4 ай бұрын

    @@fafitube2448 😂😂😂😂😂በቃ ባሎቻችን ልክ እንደ ማዳም ቤት የተዘጋጀውን ያመጡልን ዘንዳ ሰልፍ እኖጣለን

  • @SofiaHassan-eo3lu

    @SofiaHassan-eo3lu

    4 ай бұрын

    ​@@Handel482ግድነው

  • @fafitube2448

    @fafitube2448

    4 ай бұрын

    @@Handel482 🤣🤣🤣🤣እዉነትሽንየሀበሻ ወንድ የራስሽ ጉዳይ ነዉ ምንቸገረዉ🤣🤣🤣

  • @user-ed2lq5ob2t

    @user-ed2lq5ob2t

    4 ай бұрын

    እኔም ዶሮ አልችልም😅😅😅😅😅

  • @ELHAM-gw6fe
    @ELHAM-gw6fe4 ай бұрын

    ግን ለምንነዉ ላይ እማታረጉኝ ቅመሞች ተዉ ለኔም ሁኑኝ ከመዳም ጭቅጭቅብታወጡኝ

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2u4 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረካትሁ በይ ደስ ይላልጂ አያሳፍርም ውዴ 🎉🎉🎉አብራችሁ በድጋሚ ስላይሗችሁ ደስ ብሎኛል🎉🎉

  • @Samirajimmaa317
    @Samirajimmaa3173 ай бұрын

    Mashaa allaa

  • @user-ii3up8mg8y
    @user-ii3up8mg8y4 ай бұрын

    የኔ አናት ግን 100 አናስገባት አኞ የአረብ ሀገር ሴቶች

  • @zab544

    @zab544

    4 ай бұрын

    እነሱም ለዩቶብ ፎሎ ብሎ ነው ነው ውሸት የሚወሩት😂😂😂😂

  • @SusuHesen
    @SusuHesen4 ай бұрын

    ማሻአላህ ድራማው ተጠናቋል 🫣🤭🤫

  • @2-nl9dw

    @2-nl9dw

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @ZinasheKedira-tk2ym
    @ZinasheKedira-tk2ym4 ай бұрын

    ሶፍዬ በርቺ ጀግና ነሽ💚💚❤❤❤❤♥♥♥

  • @zahar447
    @zahar4474 ай бұрын

    ሰላማቹ,ይብዛ❤❤❤

  • @salihatube8511
    @salihatube85114 ай бұрын

    ድሮም አልተጣላሽ ድራማ ነበር ዩቱባችሁን ልታሳድጊ 😂😂😂😂😂 ወላሂ እያላችሁ ባትዋሹ ምን አለበት ለጊዛዊ ጥቅም ብላችሁ

  • @qeew2686

    @qeew2686

    4 ай бұрын

    እና😂😂

Келесі