የሀይቅ ዳር ምግብ አሰራር ከቲክ ቶከሩ ጋር ...በኩሽና ሰአት //በቅዳሜ ከሰአት//

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 179

  • @ccu3907
    @ccu39072 жыл бұрын

    ይሄን ሁሉ ሰአት በእግሩ ቁጢጥ ብሎ መሥራት በጣም ከባድ ነው። ልጅ ግን በጣም ጐበዝ ነው 👏👏👏👏👏👏

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @user-bg4ck9fl3c

    @user-bg4ck9fl3c

    2 жыл бұрын

    በጣምወላሂ

  • @raheldaniel9234
    @raheldaniel9234 Жыл бұрын

    ይህንን ያህል ደቂቃ ተንበርክከህ መስራትህ በራሱ ለስራ ያለህን ጉጉት ያሣያል ወንድም ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን

  • @Mimi.779
    @Mimi.7792 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ። ዩኒ ለየት ያለና በትህትና የታነፀ ስው ነህ ተባርክ ወንድሜ

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h2 жыл бұрын

    የሀገራችን ወጣቶች እንደዚህ ስራ በለምዱ በየጫቃው እየገቡ ሰው ባልገደሉ አላህ ይድፋቸው እና ስንቱን ባጭር አስቀሩት !! በርታ ወገናችን 👏

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @user-kk1qh8ie6m
    @user-kk1qh8ie6m2 жыл бұрын

    ጎበዝ 👍 በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @genihabeshawit8260
    @genihabeshawit82602 жыл бұрын

    ዮናስ እና ሉላ ግን ሰራቹህ በጣም ያደክማቹኋል አደል እየዞሩ ምግብ መብላት መዝናናት 🤣

  • @mimiseid8430

    @mimiseid8430

    2 жыл бұрын

    Absolutely right

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @oumahmed965

    @oumahmed965

    2 жыл бұрын

    በጣም ተንገላቱ

  • @user-rx7gw2px8z

    @user-rx7gw2px8z

    2 жыл бұрын

    የቴዲን ሚስት ትመስላለች ወይስ ነች እ😁😁😁

  • @seada-rr9hx

    @seada-rr9hx

    Жыл бұрын

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይላሉ ይሄነው

  • @senasena5007
    @senasena50072 жыл бұрын

    ወይኔ እንደዚም አይነት ጎበዝ ልጅ አለ😍❤

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @meron7439
    @meron74392 жыл бұрын

    አድናቂህ ነኝ በርታ ። የባህርዳር ወጣቶች ብዙ ነገር መስራት እንደሚችል እያስተማርከው ነው ።

  • @hiwotasnake8293

    @hiwotasnake8293

    2 жыл бұрын

    This is on Debre zeit not bahir dar

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑🥑 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @Hanakelkay
    @Hanakelkay Жыл бұрын

    These two are always the best they are the main reason why I watch EBS everything they present is just "chicken on point"

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema63182 жыл бұрын

    ሀገሬ ውበቷ በመሐል እንዲም ስናይኮ ጥሩ ነው !! በጣም ያዝናናል ማስተርድም ቆንጆ ነው ከማርጋ ዮንዬ አስደነገጣችሁኝ የሺ ሐረጊቱ ስትጫወት አሜን አሜን በለው ዮንዬ እንዴ ውነትም ጥበብ እና ምግብ

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @ccu3907
    @ccu39072 жыл бұрын

    እጂግ በጣም ጐበዝ ልጅ ነው እጂህ ይባረክ

  • @user-or4jp4ot5t
    @user-or4jp4ot5t2 жыл бұрын

    Sofoniyas I am glad to see you here, I loved seeing your TikTok, it was something new something refreshing! Keep it up!

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @tube896
    @tube896 Жыл бұрын

    ምንም ማለት አልችልም ቃላት ይልኝም እጅህ ይባርክ ሶፎንያስ ፈጣሪ መልካም ደረጃ ያድርሰህ። አንተን የወልደች እናት መሀፀኗ የለምለም ዝቅ ብሎ ተንበርክኮ በትህትና መሰራቱ እጅግ ድንቅ ነዉ። ዝቅ ያለ ነግ ከፍ ከፍ ይላለና ወንጌሉ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene97422 жыл бұрын

    Very creative and very natural 👌

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu86372 жыл бұрын

    Great idea and talented young man Sophonias, keep it up.

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑🥑 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube30782 жыл бұрын

    ጎበዝ ነህ ወንድ በጭሥምግብ ማዘጋጀት

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad61932 жыл бұрын

    በጣም ያምራል

  • @hayatsiraj4989
    @hayatsiraj49892 жыл бұрын

    ማሻአላህ በርታ ወድሜ ሊበረታታ ይገባል

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u Жыл бұрын

    በጣም ጎብዝ

  • @amyam2368
    @amyam23682 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ በርታ አንደኛ ዋው

  • @TheFhdude
    @TheFhdude2 жыл бұрын

    where is the place?

  • @amunajr.117
    @amunajr.1172 жыл бұрын

    sofi andegna...bertalen brooo enwedehalen

  • @ainiaini3794
    @ainiaini37942 жыл бұрын

    አጠገብ ሰላጣ ቢናረው የበለጠ አቀራረብ ያሳምራል በተጨማሪ ለጤናም በጣም ይጠቅማል

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑🥑 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @asdgghjk6748
    @asdgghjk67482 жыл бұрын

    ወንድሜ በርታ ጎበዝ ነህ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Жыл бұрын

    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @user-di1fg2ks9s
    @user-di1fg2ks9s2 жыл бұрын

    ያምራን

  • @djalexdenver9506
    @djalexdenver95062 жыл бұрын

    Yoni አገሩን ሁሉ በላተኛ አደረከው kikikiki thank you

  • @user-dc2pq5lm2z
    @user-dc2pq5lm2z2 жыл бұрын

    ጎበዝልጅነክ በርታ

  • @user-ez3bj3cw3d
    @user-ez3bj3cw3d2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ወንድም እጅህን ይባርክ ህ💓💓💓💓💓💓💓

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑🥑 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @ahmadahmad-te4uv
    @ahmadahmad-te4uv2 жыл бұрын

    Wow beyoutefule

  • @user-jf7uf3ej4y
    @user-jf7uf3ej4y2 жыл бұрын

    የኔወድም እድህተበርክኮነው የሚሠራው የሴትብርየምትጠባበቁወዶች ከዚህልጅ ስራተማሩ

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r19 күн бұрын

    በጣምጎበዝነህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b Жыл бұрын

    ሴፌኔያስ ዋው 👌👌👌 እመጣለሁ ባሀዳር ነው

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu86372 жыл бұрын

    Yoni, you are funny as always, but Lula's laugh is making me laugh too. 😂😂😂😂

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @user-vn1lk5bt1u
    @user-vn1lk5bt1u2 жыл бұрын

    ዋው ሶፊ ጀግና

  • @hshehhshdh2599
    @hshehhshdh25992 жыл бұрын

    ዋዉጎበዞ

  • @abayethio8649
    @abayethio86492 жыл бұрын

    ማሻአላህ ደስ የሚል ጊዜ ይሁንላችን እማማ ሀገሬንም ሰላሟን ይመልስልነ

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @user-df4dm6df2c

    @user-df4dm6df2c

    Жыл бұрын

    Avocado አባህ ይጥፋና ውጣ ከዚህ አንተ ቆሻሻ አሸባሪ

  • @abayethio8649

    @abayethio8649

    Жыл бұрын

    @@user-df4dm6df2c malete?

  • @mulunehgetachew6676
    @mulunehgetachew66762 жыл бұрын

    ጎበዝ በጉልበቱ ተንበርክኮ ይሄን የመሰለ ምግብ ተቆራርጦ ነዉ እንጂ ብዙ ሰሀታትን ተንበርክኮዋል በርታ ብራዘር

  • @user-bg4ck9fl3c
    @user-bg4ck9fl3c2 жыл бұрын

    የሚጋብዛችሁልጂ ጎበዝነዉ ሀቂቃን ወይሜን ወንድሜን ነዉየመሠለኝ ረጋያለ

  • @yosephwubie6175
    @yosephwubie6175 Жыл бұрын

    "yet aregshat yet debekishat watishat" YONIYE i like you

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Жыл бұрын

    ጎበዝ ወጣት ነው

  • @meskibirhanu5077
    @meskibirhanu5077 Жыл бұрын

    Sofi andegna neh, keep it up

  • @ccu3907
    @ccu39072 жыл бұрын

    ጠረጴዛ ያሥፈልግ ነበር ልጅ የሚሰራበት

  • @zenap8891
    @zenap88912 жыл бұрын

    ውጭ ሀገር ያለ ነበረ የሚመስለኝ ለካ ከሀገራችን ሆኖ ነው የሚሰራው ወይኔ እደት ደስ እደሚል የሰራት ሽሮ ካይኔ አትጠፍው

  • @yeshewerkbelay24

    @yeshewerkbelay24

    2 жыл бұрын

    ስሙን ንገሪኝ

  • @adeyyoutube1587

    @adeyyoutube1587

    2 жыл бұрын

    @@yeshewerkbelay24 demerin wede

  • @user-or4jp4ot5t

    @user-or4jp4ot5t

    2 жыл бұрын

    @@yeshewerkbelay24 sofoniyas demeke tiktok lay

  • @mekdes5825
    @mekdes58252 жыл бұрын

    የት ነው ቦታው. ሲያምር

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr2 жыл бұрын

    ዋውው እንዴት ጓበዝ ነክእጅክ ይባረክ

  • @winniekifle6705
    @winniekifle67052 жыл бұрын

    Betam gobez berta

  • @someone3807
    @someone38072 жыл бұрын

    This dude💕

  • @fififofo8155
    @fififofo81552 жыл бұрын

    Welcome yene and lulaye

  • @vdgsgbbshs3647
    @vdgsgbbshs3647 Жыл бұрын

    ፀጊም በጣም እወዲሻለሁ

  • @tedroshaile4991
    @tedroshaile49912 жыл бұрын

    YOU ethiopiawian konjo hager alachu ke zeregninet witu one Love from Berlin

  • @tedroshaile4991

    @tedroshaile4991

    2 жыл бұрын

    @@ETBeMore you never know Eritrea ma Ethiopia ye zane bitifekd batifekd be demachan new hager yehonew by referendem

  • @tedroshaile4991

    @tedroshaile4991

    2 жыл бұрын

    @@ETBeMore ye Ethiopia higemengist yewetaw Eritrea hager kehonech new higemengistu ma Eritrean tekawumawalech

  • @MM-py1pm

    @MM-py1pm

    2 жыл бұрын

    @@ETBeMore yeshermuta leji mne agbahe sle eritrea

  • @abyssiniaethiopia5331
    @abyssiniaethiopia53312 жыл бұрын

    ቦታው የት ነው? እኛም እንወቀው።

  • @yafet1012
    @yafet10122 жыл бұрын

    ዋው ዮኒና ሉላ

  • @kiyaethiopiamylifemom4218
    @kiyaethiopiamylifemom42182 жыл бұрын

    Wowww 👨‍🍳👏👏👏🍉🍸

  • @baldinib1055
    @baldinib10552 жыл бұрын

    i love this pair Lula and Yoni

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑🥑 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @totamax200
    @totamax2002 жыл бұрын

    ሉላዬ ዮኒ ውብ ድንቅ ቦታ በጣም የሚያምር ፕሮግራም ሳላደንቃችሁ አላልፍም

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑🥑 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @yetinayetlove6988
    @yetinayetlove69882 жыл бұрын

    አበሳሳሳሳሳሳ 👌👌👌

  • @gshjhsfsthhs2323
    @gshjhsfsthhs23232 жыл бұрын

    ሰላም

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha75842 жыл бұрын

    እምዬ ኢትዮጵያ አየሯ እራሱ ምግብ ነው የውነት ተፈጥሮ ያዳላላት ይችን ማራኪ አገራችንን በመልካም ነገር ማስተዋወቅ እንዴት ደስ ይላል እናመሰግናለን ሉላዬ እና ዮኒ እንዲሁም ሼፉ እና ካሜራ ማኑ ጭምር መልካም ነገር ስላሳያችሁን ክበሩልን 💚💛❤️👍👍👍👍👍

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑🥑 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Жыл бұрын

    ሉላና ዮኒ ሶፌ ደስ ትላላችው!!!!!!!Chiken on point.👏💓💕💕ሉላዬ ትለያለሽ !!!እሳቱን ስታነጂ አክብሮትሽ ተእትናሽ ኡሉ ነገርሽ አንደኛ!!!!ዮኒም አንደኛ!!!!!!!!!"ዋጥሻት"✋👊👊👊👊

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.36202 жыл бұрын

    🙏👍🙏

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Жыл бұрын

    ዮኒ የሰው ልክ ስወድህ

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure41132 жыл бұрын

    Lula and yoni every week you look like you are on vacation enjoy!!

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑🥑 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @zubermuhamed6334
    @zubermuhamed63342 жыл бұрын

    Funny English word 😅😂😂😂😂😂 this poor guy omg!!

  • @ccu3907
    @ccu39072 жыл бұрын

    ልጅም አብሮ ቢበላ ደሥ ይል ነበር

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Жыл бұрын

    ወይ ፈታአ ማለት ይመቻቹ

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 Жыл бұрын

    Sofi👏👏👏👏

  • @murshadaadem3610
    @murshadaadem36102 жыл бұрын

    Betam gobaz adnaqih negn Berta

  • @wisdom1674
    @wisdom16742 жыл бұрын

    እመጣለሁ የእኔ ቆንጆ ደሞ ሰብዕናው ሲማርክ

  • @bereketgossaye8704
    @bereketgossaye87042 жыл бұрын

    ኧረ እነ ዋሌን መልሱልን

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke21462 жыл бұрын

    ❤❤❤🌷❤❤❤❤️

  • @alemsisayaddise3660
    @alemsisayaddise36602 жыл бұрын

    ባለሙያ

  • @gshjhsfsthhs2323
    @gshjhsfsthhs23232 жыл бұрын

    💪💪👍👍👍💪

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Жыл бұрын

    ዮኒ የእናንተን ስራ ማን ያገኘዋል እየተዝናኑ ለጤና ይሁን

  • @tahirjemal4662
    @tahirjemal46622 жыл бұрын

    Link his tick-tock in the comments

  • @HiwiJesus
    @HiwiJesus4 ай бұрын

    sofi i love you!

  • @benzani8178
    @benzani81782 жыл бұрын

    Please give the guy a Table next time. No one cooks on the floor. It’s hard to see him suffering.

  • @ccu3907

    @ccu3907

    2 жыл бұрын

    I know that's true he need a table

  • @ccu3907

    @ccu3907

    2 жыл бұрын

    ለልጅ ምቹ ቦት አይደለም ጠረጰዛ ያሥፈልግው ነበር

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑🥑 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    @@ccu3907 በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑🥑 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @zenashtesfatulu3352
    @zenashtesfatulu3352 Жыл бұрын

    ዮናሰ ትንቅሣቃሽ ምደ ጃአ በሸክላ ብትሰራ ሥራህ ያምርልህ ነበር

  • @onedayperweeksecure8452
    @onedayperweeksecure84522 жыл бұрын

    እናታለም ሰኔ...........

  • @senaittt2356
    @senaittt23562 жыл бұрын

    የዛሬው እንኩዋን ይሻላል በጣም ጥሩ ፕሮግረሞችን ትሠራላችሁ አድናቂያችሁ ነን ዮናስዬ እኛ የጠላነው ይሄ ምርጥ ስጋ ቤት ሄዳችሁ የምታሳዩን የጥብስ የጥሬ እረ እኛን አማሮናል ምነው ምራቃችንን ባታስውጡን በጣም ለብዙሀኑ ሽሮ ማረሩን አስታውሱ እንጂ !!!!!

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @ter2065
    @ter20652 жыл бұрын

    እድ ይች ስጋ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አለች እደ ወዶች የምግብ ባለሙያ ሴቶች የሚካብ ባለሙያ አዘመን

  • @shgawbirhanu8142
    @shgawbirhanu81422 жыл бұрын

    bertalen wondem

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie98622 жыл бұрын

    😘😘😘🙏🏻🙏🏻👏❤️👋👌

  • @belalilula6909
    @belalilula69092 жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏🤝👍👍👍🥂🍾💐💌

  • @janetmascake6727
    @janetmascake67272 жыл бұрын

    ሐይቅቻን ሳምር አይገልጸውም የጠበኩት ምግብ ግን ትኩስ ዓሣ ተጠብሶ ነበር

  • @biruktesfaye7148
    @biruktesfaye7148 Жыл бұрын

    Yoni 🙂

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon302 жыл бұрын

    ተገጣጠምን እኔም ዛሬ አሳ ጠብሼ ነው የበላሁት 🤣🤣🤣

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑🥑 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @flowersbaby6983
    @flowersbaby69832 жыл бұрын

    Mert neber tenesh cameraman lay cheger ale .liji beselku mekertsew kezih yetsedal kemir eski edzih natural bota mekertsu TV programoch eyi camera man .

  • @tgtigraweyti1231
    @tgtigraweyti12312 жыл бұрын

    ትንሽ መበረተት የሚሆነው ብር ስጡት

  • @rsbitsolution1542
    @rsbitsolution15422 жыл бұрын

    Er lijun agurisuti

  • @aliksa9045
    @aliksa9045Ай бұрын

    እናተም ሠርታቺሁ ሥታበሉ አሣዩን

  • @zdzd2877
    @zdzd28772 жыл бұрын

    እርሥበራሳቺንከምንባልእድህብንዊደድሥምንይለንነበር

  • @zerihundesalegn166
    @zerihundesalegn1662 жыл бұрын

    ዮኒዬ እና ሉላ ጁሱን ከጠጣችሁ በኃላ እንዳትጥሉት ለወተት ላም ምግብ ስለሚሆን ነገ ደግሞ ከዚህ ጁስ ተረፈ ምርት እኔነኝ ያለ እርጎ ትገምጣለህ:: እሺ:: ዝግጅታችሁ የተዳፈነበትን ትውልድ ያነቃቃል በርቱልን::

  • @joshuamakebo7709
    @joshuamakebo77092 жыл бұрын

    Yoni mirete sew ....😂

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga12052 жыл бұрын

    እንዲህ አየዞርሽ እየበላሽ አታሥመሠግኝም ዮኒ ግን ተመሥገን

  • @user-so2mo8jc8u

    @user-so2mo8jc8u

    Жыл бұрын

    ሉላ እኮ በለታ በስፖርት ታጥፋዋለች

  • @alemsisayaddise3660
    @alemsisayaddise36602 жыл бұрын

    አውቃችሁ ንው ማንን ነው የምትሽውዲት

  • @alemsisayaddise3660
    @alemsisayaddise36602 жыл бұрын

    ግን አገር ውስጥ ነው አውቃችሁ ነው

  • @Ethio595
    @Ethio5952 жыл бұрын

    Wow OROMIYA so beautiful 🔥🔥🔥!

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑🥑 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @abayethio8649
    @abayethio86492 жыл бұрын

    እኔ የምለው ዩኒ ሀረብ ሀገር ነበርክ አንዴት በጨዋታህ ማሃል እኮ ሳህ አይዋ ትላለህ የት አካባቢ ነበርክ ሪያድ ወይስ ጅዳ

  • @myhero6436

    @myhero6436

    2 жыл бұрын

    የድሬ ልጅ ስለሆነ ነው😊

  • @user-st1ec9zp6z

    @user-st1ec9zp6z

    2 жыл бұрын

    የአፈር ልጅ ነው አፈር ደሞ ለሶማሌ ቅርብ ነው ሶማሌዎች አረብኘ የወረሉ

  • @dribasenayittube6639

    @dribasenayittube6639

    2 жыл бұрын

    ድሮዎች አረብኛ ቅልቅል ይናገራሉ

  • @kidistyared4682

    @kidistyared4682

    2 жыл бұрын

    የድሬ ልጅ ስለሆነ ነው በጣም እንጠቀማለን እንዚህ አይነት ቋንቋ

  • @brookeasfaw7059

    @brookeasfaw7059

    2 жыл бұрын

    አገርሽን ሳታቂ አረብ አገር ሄደሽ ተቸገርሽ 😉😉😉😏😏😏

  • @woubeshetbelachew7138
    @woubeshetbelachew71382 жыл бұрын

    ኢቢኤሶች የዚህን ፕሮግራም ርእስ ኩሽና ከምትሉት ይልቅ " ማዕድ ቤት" ብትሉት ሀገራዊ ይሆናል:: ኩሽና የጣልያንኛ ቃል ነው::

Келесі