ከአምስት ዓመት የጨለማ ሕይወት ወደ ክርስትና || የእህተ ማርያም ተከታይ ነሽ ይሉኛል || ሕይወቴን የቀየሩልኝ ትምህርቶች

Ойын-сауық

ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 77

  • @amiamita5145
    @amiamita51453 ай бұрын

    አባ ገብረ ኪዳን እኔንም ለውጠውኛል። እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ይስጥልን ❤

  • @user-ui4mu7uz3j

    @user-ui4mu7uz3j

    3 ай бұрын

    AmsnAnenAnenAmen❤❤❤❤

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደ ክርስቶስ ህብረት ወደሆነችው ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም ተመለሽልን💒✝️♥️♥️🕊🙏

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m3 ай бұрын

    እህቴ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያቆይሽ ❤❤❤❤

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m3 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳንም ወደ ቤትሽ መለሰሽ ከአንቺ በላይ በቤቱ ሆነን ስንት ቀጣፊ ክርስቲያንን የማይወክል ኃጢአት የምንሰራ ሞልተናል። ትልቁ ኃጢአት በእግዚአብሔር ተስፋ መቁረጥ ነውና በማንኛውም ኃጢአት ውስጥ ብንሆን ተስፋ መቁረጥ የለብንም ። ለአዘጋጅና አቅራቢ ጋዜጠኛ እኅታችን ሣራ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን እኅታችን ቤዛም አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜሽን ያሳምረው አሜን❤❤❤

  • @GugGg-sr5pe
    @GugGg-sr5pe13 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህት አለምየ🙏♥🙏 ያች የደረሠይዉ ሠመአቶ ለኔ ለሀፂያተኝይቱ ትዲርስልኝ😢😢😢😢😢

  • @elsacomputer8040
    @elsacomputer80403 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴም እንዳንቺ ልቦናዋን ይመልስልን፤ አሜን።

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef3 ай бұрын

    ✝️✝️✝️መንፈስ ቅዱሷ ንፂዋ ቅድስት አርሰማ አናታችን ናት በሥዕል አድኖዋ+በዘንባባዋ +በፀበልዋ+ በእምነትዋ+በእጣንዋ+በማርዋ +መዳን አንዴት መታደል ነው በረከትዋ ይደርብንና ቅድስ አርሰማ እናታችን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 🙏 እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ወደ ክርስትና 🙏 እኔና እኛን መሳዮቹ ሁሉ ኋጢያታችን እንደ ምድር አሸዋ በዝቶ እያስጨነቀን ነው ያለው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m3 ай бұрын

    እህታችን ሥራ ወንዶሰን ሱሪ መልበስሽን አቁሚ ክርስትና በተግባር ነው!!!! ጋዜጠኘነትሽን አደቃለሁ !

  • @user-nn4ej8mf9g

    @user-nn4ej8mf9g

    3 ай бұрын

    አረ ሱሪ ምንአባቱ!!ቀሚስ ስናደርግ እግዚአብሔር አብሮን እንዳለ ማመን አለብን ሱሪ ደግሞ ስናደርግ ዲያቢሎስ

  • @user-ri1yv3ir5m

    @user-ri1yv3ir5m

    3 ай бұрын

    የት ለብሳ አየሻት ግን?

  • @tg-wf7sy

    @tg-wf7sy

    3 ай бұрын

    ኢኒስተግራ ላይ ገብተሽ እያት ትለብሳለች ​@@user-ri1yv3ir5m

  • @gegikeya1042
    @gegikeya10423 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-vq4bi2je7w
    @user-vq4bi2je7w3 ай бұрын

    "ከአምስት አመት በኋላ" ትክክለኛ ዕርዕስ አይደለም በእውነቱ፤ ከዛ በፊትም በጨለማ ውስጥ እንደነበረች እራሷ ስለመሰከረች....ለማንኛውም እሷን የረዳ ቸር አባት መድሀኒዓለም ሁላችንን ይርዳንና ትክክለኛ ክርስቲያን ያርገን። ሌላው እኛም (ኦርቶዶክሳውያን) ስለራሳችን የምናቀው ከሌላ የምንሰማው ትብብር የለም፣ ሰው ማገዝ የለንም!!! እንደው ከዚህ ቪድዮ በኋላ ለራሳችን ቃል እንግባ። በእውነት እስከመቼ እየተጠቋቆምን። ማስተዋሉን ያድለን። እህቴ ተባረኪ፤ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ።

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc3 ай бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን እመብርሀን ትጠብቅሺ እህታችን እንኳን ወደቤትሺ በሰላም ተመለሺ ተመሰገን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @hailubelete4526
    @hailubelete45263 ай бұрын

    እግዚአብሔር ቸር መሖኑን አለማወቅ ይጎዳል አሑንም ማሥተዋሉን ያድለን አሚን

  • @Frewe771
    @Frewe7713 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Itisnot2late
    @Itisnot2late3 ай бұрын

    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11 ራስዋን ሳትሸፍን ግን የምትጸልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች፤ እንደ ተላጨች ያህል አንድ ነውና።

  • @Haregi849
    @Haregi8493 ай бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሺ እህቴ

  • @elroitube27
    @elroitube273 ай бұрын

    እንኳንም እግዚአብሔር ልብሽን ጠበቀልሽ መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምረው

  • @user-dr6iu8oz8h
    @user-dr6iu8oz8h3 ай бұрын

    በቤቱ ያጽናሽ ፀጋውን ያድልሽ

  • @maikekassa8277
    @maikekassa8277Ай бұрын

    ፍጻሜአችን ያሳምርልን

  • @abebaakane9054
    @abebaakane90543 ай бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እህቴ!!! እስከ ፍፃሜ ያፅናሽ!!!

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ቤቱ ያመጣሽ ምን ይሳነዋል በጣም ብዙ ትምህርት አግቸበታለሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏 እዉነት ነዉ እግዚአብሄር መልካም ነዉ እኔንም ከስቱ መልሶኛል😢 ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z3 ай бұрын

    በሰማይ በመላእክት ደሰታ በቤቱ ያፅናሽ

  • @yekabaaberaraw2144
    @yekabaaberaraw21443 ай бұрын

    ሰላም በርቱ እህቶች ግን እንደዚህ ያሉ እህቶቻችን አሉእና ጠንክርን መስራት አለበን

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h3 ай бұрын

    በቤቱ ያቆይሽ

  • @yemariam2110
    @yemariam21103 ай бұрын

    Dese setel Egzabeher yetemesegene yehune, bebetu yastenash, me too I was a protestant for 7 long yrs it has been so many yrs since I came back to my origin. Egzabeher yemesegen. ❤

  • @bezawittigabu4122

    @bezawittigabu4122

    3 ай бұрын

    Egziabher ymesgen ehte hulachenenem wedebetu ymelsen le astayetsh betam amesegnalew🙏🙏

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra43383 ай бұрын

    እግዚአብሔር፣በቤቱያፅናሽ

  • @user-jj2yn6vr9e
    @user-jj2yn6vr9e3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ መምህር ዳቆን ሄኖክ ሀይሌና አባታችን አባ ከብረ ኪዳን እኔንም ለዉጠዉኛል ሌሎችም አባቶቻችን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን

  • @birukaraya6933
    @birukaraya69333 ай бұрын

    Waw yene konjo betam new des yemilew maryamen set lij seteshefafawen krberewam webetewam weder yelewem. Tekekelega orthodox malet endezi endezi aynet set nat kidanemeret ulemntetebekesh ❤❤🙏

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY3 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያኑርሽ እህቴ ።

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያበረታሽ

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin17323 ай бұрын

    ግን ቶሎ እውቅናን አትስጧቸው ብዙ ሰዎች ተመልሰው ሄደዋል

  • @tiruworkteshale7113
    @tiruworkteshale71133 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19.3 ай бұрын

    እግዚአብሄር ታሪክ ይቀይራል❤

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እግዛቤሄር ይመስገን እኳን ተላቀቅሽ

  • @user-oq9zc5go3q
    @user-oq9zc5go3q3 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ እንወድሻለን ድንግል ትጠብቅሽ

  • @maikekassa8277
    @maikekassa8277Ай бұрын

    ክርስትና መጀመራችንን ብቻ አደለም

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw55013 ай бұрын

    እልልልልል እናት እንኳን መጣሽልን በቤቱ ይፅናሽ ያደረጋችሁት ቃል ምልልስ ግን በጣም ኣጥሯል ለምን ???

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw55013 ай бұрын

    3ስተኛ ወላጆች ለምድንው ለስንበት ት/ቤት ሁሉም ባይባልም ጥሩ ኣመለካከት የሌላቸው ሀ ከወላጆች ድክመት ለ ከኣጥቢው ቤ/ክስቲን ስብከተ ወንጌል ድክመት ??? ሐ ከራሱ ከስንበት ትም/ቤቱ ድክመት ? መ ሀገራዊ ድክመት ?? የሰንበት /ቤት ማዳራጃ መምሪያ ይህን ዝግጅት ክፉሉ የዘርፋን ባለሙያ ጋብዞ ሊመልስና ካሁን በሃላ በምን መልኩ ይታረም ይስተካከል ?

  • @helenmoges4563

    @helenmoges4563

    3 ай бұрын

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2kingАй бұрын

    ማለት ነው የሚሉት ነገር በየሚዲያው ይኮራረጅታል ጅማሪ ሚዲያዎች

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw55013 ай бұрын

    መጠየቅ የነበረበት ብዬ የማምነውና ያልተተጠየቀችው 1ኛ በኣምስት ኣመት ለየሄደችበት የእምነት ቤት ከተዋህዶ ስንት ስው ወስዳ ስንቱ ተመለሱ ወይስ በዚው ቀሩ ? መቼም 5 ኣመት ብዙ ጊዜ ነው ? 2ተኛ እዛ ያየሽው መውደድ መተሳሰብ ፍቅር በርግጥ ለስው ሁሉ የሚያደርጉት ሳይሆን የነሱ እስከሆንሽ ብቻ ነው ታድያ እውየተኛውን የመተሳስብ ፍቅር በስንበት ት/ት ቤት እንዲኖር ኣንቺ ምን ኣስተዋኦ ኣድረግሽ ?? ኣይ ኣይስሙም ብለሽ ዝም ኣልሽ ? በሙከራ ደረጃ እንኳን ???

  • @rosegashaw5304
    @rosegashaw53043 ай бұрын

    Kbrna msgana le Dngl Mariam lij ehtachin bebetu yasnash 👏🔥❤️

  • @user-xq5mf8gt1u
    @user-xq5mf8gt1u3 ай бұрын

    Egzabeher. bebetu. Yasnashi

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE3 ай бұрын

    እኳደናመጣሺ

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z3 ай бұрын

    ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርልን ❤🎉ለኔም በደንብ ለአምላኬ እንዳምልከው ፍቃዱ ይሁንልኝ 😢አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ ለኔም ወደ ልቦናዬ መልሰኝ😢

  • @evanayemariyam4731
    @evanayemariyam47313 ай бұрын

    Yena tewedaj eht ❤❤❤❤❤

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl3 ай бұрын

    ቲክቶክ እኔም ተጠቅሜበታለው እምነቴ ምን እና ስለምን እንደሆነ አውቂያለው እግዚሀብሄር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾 በቤቱ ያቆየንመድሀኒያለም 🙏🏾🙏🏾

  • @WubetMelese
    @WubetMelese3 ай бұрын

    አስተዋላችሁወደእውነትቦታስትመለሱቀድሞየነበራችሁበትንእምነትአትነቅፉምምክኒያቱምወደእውነቱመንደርሪያስለሆነእነትዝታውግንወዴትነውመበቀያወይስመዳኛከሆነስበዚመልኩጌታይቀበላችኌልመልሱንለእናንተው

  • @AsAs-bk3db
    @AsAs-bk3db3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @brhanafutwi911
    @brhanafutwi9113 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @jdis1899
    @jdis18993 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w3 ай бұрын

    Sew endet ye Ehte Seytan teketay yihonal? Ayders new. Ehtachin bebetu yasnash!

  • @HenokHenok-cj5bp
    @HenokHenok-cj5bp3 ай бұрын

    ዩቱብ ላይ መምህር ተስፋዬ ብለሽ ጊቢ እና በደንብ ተማሪ እህቴ

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us3 ай бұрын

    🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @azmeragemechu
    @azmeragemechu3 ай бұрын

    አይገርምም የጓደኛዬን ታሪክ የምሰማ ነው የመሰለኝ ጓደኛዬም እንቺ እንደሄድሽው ነው የሄደችው ጤነኛ ነች እኔ እስከማቃት ግን እዛ የፕሮቴስታንት አዳራሽ ስትሄድ መንፈስ አወጡሉኝ ስትለን መንፈስ ጫኑብሽ ወይስ አወጡልሽ ነው ያልኳት ቤተሰቧም አያውቁም ሰንበት ከእነሱ ጋር ትሄዳለች ማእተቧን አልበጠሰችም የገረመኝ ገና ጠልቃ ሳትገባ ኦርቶዶክስ መተቸት ጀመረች ጥምቀት ገና የምታከብሩት እኮ ምንም ትርጉም የለውም አለች አጋጣሚ 3ነበርን ጓደኛሞች እኛም ስለ ሃይማኖታችን ጠለቅ ያለ እውቀት አልነበረንም ከእኔ ጋር ስትሆን መጥተው አያናግሯትም ልክ ብቻዋን ሲያገኟት ነበር የሚሰብኳት 9 ክፍል የጀመረ ስብከት 12 ክፍል ላይ ቀየረች ሁሌ ግን እውነት ሃይማኖትሽ የቀየርሽው ኦርቶዶክስን አውቀሻት ነው የምላት መልስ አልነበራትም ከዛ አንደኛዋ ጓደኛየም ልትቀይራት መስበክ ጀመረች እሷ ደግሞ እንደዚ እኮ አለቺኝ ምን ላድርግ ትለኛለች ብዙ ታሪክ አለው ግን በቃ ተሎም የመለያየት እድል አገኘን ጓደኝነት ሌላ ሃይማኖት ሌላ በጓደኝነታችን እንቀጥል ካልሽ እሰዮ ካልሆነ ሁሉም ነገር ይቅር በያት ነበር ያልኳት ለገና 66ቱ የነሱ መፅሐፍ ስጦታ ሰጠችን totally ነው የተቀየረችብን ብቻ ብዙ ነገር አለፈ የምያሳዝነው ግን ወደ ኦርቶዶክስ አልተመለሰችም

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu35433 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu49573 ай бұрын

    የጠያቂዋ ድምፅ በደንብ አይሠማም ማይክ ሳታደርጊ ነው እንዴ የምትጠይቂው ቢስተካከል

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq3 ай бұрын

    እውነት ነው እህቴ እኔም ምኞቴ መሸፈን ነበር ማዳም ሱሪ ለባሽ አርጋእና ክሪም አስጥላኛለች 😢😢😢

  • @serkiyimer6536

    @serkiyimer6536

    3 ай бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋ ይሁን ሀይማኖትሽን ጠብቂ❤

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw55013 ай бұрын

    በራሷ ጥረት እራሷን ያበረታች የሴት ኣንበሳ የቅድስት ኣርሴማ ጥበቃዋ ኣይለይሽ ምነው እዛ በሆንኩ መሸለም ነበረብሽ ግን እይቀርም

  • @bezawittigabu4122

    @bezawittigabu4122

    3 ай бұрын

    Egziabher yakbrlgn🙏🙏

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w3 ай бұрын

    ገጠመኝ አድምጬ መምህር ተሰፋዬአበራ በልሸ ግቢ

  • @Kolu952

    @Kolu952

    3 ай бұрын

    ስልኩን ፈልጌ ነበር ያላችሁ ስጡኝ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed81483 ай бұрын

    ብልጭልጭ ገንዝብ ቁስ እንዳያስታችሁ ምንም ነገር ይዘ ን መሄድ አንቺልምና!!!

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy3 ай бұрын

    የሚርብሽ ድምጽ አለ አስተካክሉ ሳራ ስፒክርሽ ይርብሻል ስትቀሳቀሽ

  • @Adventures.2024
    @Adventures.20243 ай бұрын

    Jesus loves you sister religion can't save you!

  • @ashe8263

    @ashe8263

    3 ай бұрын

    Do you know what does it mean religion?

  • @imdove7849YouTube

    @imdove7849YouTube

    3 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማለት እኮ መዳኔአለም ከእነናቱ ማለት ነዉ❤

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    3 ай бұрын

    እልልልልልልልልል መታደል ነው መጠራት እንኮንደህና መጣሽ

  • @user-iv2ys2kn8g
    @user-iv2ys2kn8gАй бұрын

    የዉሸትመገድ😂😂😂😂😂

  • @21MarYam
    @21MarYam3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

Келесі