"በመምህር ግርማ ትምህርት ተለውጫለሁ"...በ 13 ዓመት የጀመረው የጨለማ ሕይወት ..መምህር ዘበነ ለማ የረዳት ወጣት ...ተስፋ ከመቁረጥ ያወጣኝ ነገር

Ойын-сауық

ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 178

  • @tewodrosgebremariam1081
    @tewodrosgebremariam10814 ай бұрын

    መምህር ግርማ ስንቱ ወደ ህይወት መለሱ ፀጋቸው ይብዛ

  • @kidistkassa7093

    @kidistkassa7093

    4 ай бұрын

    አሜን: አሜን: አሜን::

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z4 ай бұрын

    አባታችን መምህር ግርማ የሁላችን ህይወት የቀየሩልን አባት ናቸው❤❤❤

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g4 ай бұрын

    እኔም ከጨለማ ህይወት የተመለስኩት በእራሳቸው ትምርት ነው የኔ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቁት መምህር ግርማ የሁሉም አባቴ ናቸወ

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m4 ай бұрын

    አባታችን መምህር ግርማ እንግዳ ይቅረቡልን የምትሉ በላይክ አሳዩን ለሳርዬ

  • @mulubelay3831

    @mulubelay3831

    4 ай бұрын

    ምን ልሰሩ ነው እዚህ ምመጡት አባታችን በፀሎትና በስግደት የምያሳልፉ ናቸው ግዜም የላቸውም

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    3 ай бұрын

    እኔ ይቅረቡ አልልም ሊቃዉነት ነን እያሉ መጋቢ ነን እያሉ ከአዉደ ምህረት እስከ አዳራሹ እየተጋበዙ ኮሜዲ አይሏቸዉ ሰባኪ ሰዉን አስቀዉ ብቻ የሚበትኑና አባታችን ለኔ ቅዱሱ እላቸዋለሁ በድፍረት ለምን የቅዱሳንን ቱሩፋት በፍሪያቸዉ ተመልክቻለሁና መምህር ግርማ ወንድሙ ፍሬ ይለይልን ይመዝገብልን ይታይልንና ማን ጠንቋይ ሀሰተኛ አገልጋይ ማን ሀዋርያ እንደሆነ ይታይልን? ከፍሬያቸዉ ይታወቅልን ሀሰተኛ ብለዋል ስራቸዉ ይታይ ይቆጠርልን? ማን ለንስሀ አበቃ መምህር ግርማ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ወይ ሌላ አገልጋይ ማን ለቅዱስ ቁርባን አበቃን ? መምህራችን ወይስ የመድረክ ብቻ መምህራን ህይታቸዉ የማይሰብከዉ ? ያ ቢሆን ስም ማጥፋት ይቆማል። ተነሱ የመምህር ግርማ ተማሪዎች እንደኔ እግዚአብሔር ሰዉ ያደረጋችሁ በሳቸዉ በኩል ተናገሩ ፃፉ።

  • @Hana-mariam21

    @Hana-mariam21

    3 ай бұрын

    እሳቸውንማ ቢሞቱም አያቀርቧቸውውም ። አንደኛ የሚሳድዷቸው ማን ሆኑና ።አሁን እንኳን ጋዜጠኛዋን አልሰማሻትም ያመሠገነችው መምህር ዘበነን ብቻ ነው ። ለማንኛውም የኔ አባት ምንም አይጎልባቸውም በተጠሉ ቁጥር ጸጋቸው እየጨመረ ነው የሚሄደው ።እሚገርመው ኮሜንት ሁሉ ስለ መምህር ግርማ ነው ይሄንን እንኳን አይተው ማስዋል አቅቷቸዋል ።ብቻ ልቦና ይስጣችሁ መዳኒትአለም ።

  • @tewodrostilahun3801

    @tewodrostilahun3801

    3 ай бұрын

    Awo Abatchin yigabezulign bizu kumnger ememar efelgaeln

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo4 ай бұрын

    መምህር ግርማ የሁላችንም ህይወት ታድገዋል ❤❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64614 ай бұрын

    መላክመንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ በረከታችዉ የደረበን እዱሜ ከጤነ የስጥልን ብዙዉነችን በትልዬ ዉጭ ያለንዉ ለቅዱሰ ስጋዉ ለከበረ ደሙ አበቆን ❤

  • @meskeremdeme7613

    @meskeremdeme7613

    4 ай бұрын

    ትክክል ትልቅ አስተማሪ ያችን ናቸው።አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው እድሜያቸውን ያርዝምልን።

  • @mihretmengestu2798

    @mihretmengestu2798

    4 ай бұрын

    አንቺ አታፍሩም ፈጣሪ ልብይስጥሽ የሱበረከት ይደርብኝ ትያለሽ የነጋዴው የውሸትአጥማቂው የዘመኑእዩጩፋ ማለትነው ሀሰተኛ ይመጣሉ ተጠንቁ እውነትየሚመስል ነገር ቢያረጉም አትቀበሉ ይላል

  • @BetelhemGirma-dd2sr

    @BetelhemGirma-dd2sr

    4 ай бұрын

    ​@@mihretmengestu2798ewnet new betam eko new yemigermut yimn beriket new yetignaw berikitu

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    4 ай бұрын

    መማህር መንግስቱ በጣም ከይቅርታ ግር እኞ የመማህር ግርማ ተማርዩች ለቅዱሰ ስጋዉ ለከቡር ደሙ የበቃንዉ በመላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንዱሙ ነዉ መማህር ተስፈዬ አብራ አደመጡ መክንያቱም የደብተራ ስራ ና አብቮ የመጣጠ እንደል በእነሱ ነዉ የተማረንዉ እዉናት ከሁናች ጠገ በላች ለምን አተጠየቃችዉም አባቴ ለከ አደልም አቱሉም ሀላችም በረቃት ነዉ ግን ችገር የልም አንተ ስተስደቡ አባቱችንን ላይን እዱሜ ለንስሀ ይበቃን​@@mihretmengestu2798

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    4 ай бұрын

    መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንዱሙ ከንልጃችዉ በረከታችዉ የደረበን አባትና ልጀ አይ ግርማ ሙገስ

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui22044 ай бұрын

    መምህር ግርማ ወንድሙ ትልቅ አባት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ እድሜና ጤና ያድልልን ❤እወዶታለሁ አባቴ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc4 ай бұрын

    እኔም ዘፋኝ ነበርኩ አምላኬን የምሳደብ ነበርኩ በትዳሬ ከባድ ፈተና ነበርኩ እንደባደብ እራሴንም ለማጥፋት ነበርኩ። ከልጅነቴ ጀምሮ በቤተክርስቲያን አድጌያለሁ የአያቴን የዛር መንፈስ እቃወመዉ ነበር የሰንበት ት/ቤት ተማሪም ስለነበርኩ እድሜ ለመምህር ግርማ ጠላቴን ዲያቢሎስ ሴራ ሲያሳዉቁኝ ወደቀደመች ቤተክትስቲያኔ ወደ አሳደገችኝ መለሱኝ በአለም ጠፍቼ ነበርና እንድጠፋም ያደረገኝ ጠላቴ ለካ ከአያቴ የመጣ የዘር መንፈስ ኖሯል እኔ አላመለኩትም አላዉቀዉም እንዳለብኝም አላቅም ነበር እግዚአብሔር አምላክ በሳቸዉ በኩል ሚስጥሩን ገለጠልኝ። ስቀጠቅጥ ስሰግድበት ስፀልይበት አለሁ አለኝ። ለካ ወደ ዘፈኑ ወደ ዝሙት ፊልሙ የወሰደኝ እሱ ነበረ። እባካችሁ እኒህን አባት ተጠቀሙባቸዉ የ እግዚአብሔርን የትዉልድ ማዳኛ መንገድ አታዉቁምና መንፈስ ቅዱስን አትቃወሙ እኔ እሳቸዉ ካስተማሩኝ ጀምሮ በየቀኑ በፀሎት ስግደት ፆም ለመበርታት እሞክራለሁ አስራት በሰአቱ ማዉጣት ጀመርኩ ፈተና ቢኖርም በረከቱ ሰላሜ ተመለሰ ተመስገን።

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m4 ай бұрын

    የመላእከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት እኔም ከስንት ጉድ አወጣኝ የኔ አባት የእርሳቸው ውለታ በምን ይከፈላል እረጅም እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ ክብሩ ልኡል እግዚአብሔር ይውሰድ ኢቲ አርቶች ድንቅ ተሞክሮነው ምታቀርቡልን እናመሰግናለን

  • @SimonAraya-eo3bm
    @SimonAraya-eo3bm4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን የመምህር ግርማ ትምህርት ከህይወት ለውጥ ሁሉ ወደ ስጋና ወደሙ የማያቀርብ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት

  • @mesisweet9447

    @mesisweet9447

    4 ай бұрын

    Amen ewunet new ❤

  • @yosephmersha7885

    @yosephmersha7885

    3 ай бұрын

    "የሚያቀርብ" በሚለው አንብቤዋለው

  • @m.g5295
    @m.g52954 ай бұрын

    እውነት ብለሻል ልጀ መምህራችን ዶክተር ዘበነ እና መምህር ግርማ ወንድሙ ለቁርባን ያበቁኝ በተለይ መምህር ግርማ ወንድሙ እናስተውል እግዚአብሔር ያግዘናል

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    4 ай бұрын

    እዉናት ነዉ እቪ ያርገችዉ አባታችን መማህር ግርማ ከፈጣሪ አስተረቆን ሀለም አባቱች የራሳችዉ ፀጋ አልችዉ ❤

  • @user-re6fb4kz6g
    @user-re6fb4kz6g4 ай бұрын

    መላከ መንክራት መምህር ግራማ ወንድሙ የሁላችንንም ህይወት የለወጡ ድንቅ አባታች ናቸው እሳቸውን የሚጠሉ ወንጌል ያልገባቸው የእግዚአብሔር የማዳን ሀይል ያልገባቸው የደብተራዎች ገበና ሸፋኝ ናቸው!!

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ግርማ ስላመስግናችሁ ወደድኩችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @dagimbayisa108
    @dagimbayisa1084 ай бұрын

    አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላቸው

  • @mulubelay3831
    @mulubelay38314 ай бұрын

    አባታችን መምህር ግርማ የዘመናችን ሃዋርያ ናቸው❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma70194 ай бұрын

    አባቴ መሞህሬ መሞህር ግርማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ሀይማኖቴን እምነቴን እንዳቅ የረዱኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese19214 ай бұрын

    መላከ መንክራት ግርማ ብዙዎች የተለወጡባቸው አባት ናቸው እኔም አንዷ ነኝ ፀጋቸውን አምላከ ቅድሳን ያብዛልን መልካም የአብይ ፆም

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k4 ай бұрын

    ገና ሰለ አባታችን መምህር ግርማ አለም ሁሉ ይመሰክራል በረኸታቸው ይደርብን ❤❤❤

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ንዓኪ ዝቀይረ ጌታ ንዓይ እውን ይቀይረኒ😢❤❤❤❤❤❤

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra43384 ай бұрын

    እግዚአብሔር፦ይመስገን፦እንቁ፦መምህራችን፦በስደት፦ብዙ፦ተምህርት፦ያገኘነበት፦አባታችንነዉ፦እድሜናጤናይስጥልን፨

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc4 ай бұрын

    መላከ መንክራት አባታችን ከፍሪያቸዉ ታዉቋቸዋላችሁ የተባለዉን ወንጌል ያረጋገጡ አባት ናቸዉ። ጠንቋዮን ሀሰተኛዉም ከፍሬዉ ይታወቃል።

  • @berhaneget8381
    @berhaneget83814 ай бұрын

    የአባታችን የመላከ መንክራት እድሜ ይሰጥልን ።

  • @negashdesta7200
    @negashdesta72003 ай бұрын

    የምህር ግርማ ትምህርት ካዳመጡት ከውስጥ ያለውን ስሜታችንን ሰርስሮ የመግባት ሀይል አለው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቸው እድሜ ይስጣቸው

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta44214 ай бұрын

    ተባረኪ የኔ እህት አንችን የጎበኘ አምላክ የተመሰገነ ይሁን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ። የተጨነቁትን ግራ የገባቸውን ይጎብኛቸው ሁላችንንም የተደፈነብንን የዘጋብንን ይግለፅልን። በመጨረሻው ላይ የተናገርሽ ልክ ነው ብዙ ኦርቶዶክስ ነን የሚሉ የቤተክርስቲያን አባቶችን ጨምሮ ስለ መናፍስት ውጊያ አልገባቸውም ሁለእንተናችንን ተቆጣጥሮ የሚጫወትብን አጋንት እንደሆነ አልገባቸውም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማን እነ መምህር ተስፋዬ አበራን የሰጠን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ጠላታችን ላይ ነቅተንበታል ላልነቁት እንዲነቁ መድኃኒአለም ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን። ይኸው አንቺ የሰይጣን ስራ እንደሆነ ስለገባሽ ስለተፈወስሽ በዚህ ዙሪያ ለመስራት ፈልገሻል ተባረኪ ስራሽን እግዚአብሔር ያከናውንልሽ ።

  • @almazaddisu5829
    @almazaddisu58294 ай бұрын

    እናመሰግናለን በጣም መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ለመናገር ቃላት የለኝም እኔ ብዙ ነገር ተለውጨበታለሁ እረጅም እድሜ እመኛለሁ

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w4 ай бұрын

    ስለሁተኛዉ ፕሮጀክትሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እመብርሃን ታሳካልሽ በጣም በጣም ወሳኝ ነገር ነው በእዉነት በርቺልን በቻልነዉ ነገር ከጎንሽ ነን ኢት አርት ሚዲያ ግን ባነሩ ላይ መምህር ግርማ ወንድሙን ባለማድረጋችሁ ቅር ብሎኛል ለምን የሁለቱም አላደረጋችሁም እዉነትን መጋፈጥ ነው ሚያዋጣዉ

  • @Merbrute-wx6bi
    @Merbrute-wx6bi4 ай бұрын

    Lamamhergirma edmana Tena yestachew🎉🎉🎉❤ respects 🙏

  • @hadamudeki4966
    @hadamudeki49663 ай бұрын

    አባታችንን መላከመንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው አባታችን። ለምንደነው እናንተ አዘጋጆች አባታችንን የምትጠሉት ። ልቡና ይሰጣችሁ

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh4 ай бұрын

    እህቶቻችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን😢ድንቅ ምስክርነት

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe10144 ай бұрын

    ውድ እህታችን ቤተ፣ ያሰብሽውን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ። በጣም በጣም የተቀደሰ ፕሮጄክት ነው። የድንግል ማርያም ልጅ ከአንቺ ጋር ይሁን። ET ART MEDIA እህታችንን ስላቀረባችኋትና ስለምትረዷት እናመሰግናለን። ሁላችሁም ለምልሙልን።☦️❤️🥰

  • @onlymine4294
    @onlymine42944 ай бұрын

    የመምህር ግርማ አባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን አስተምረውናል

  • @user-qd5zm2xe4z
    @user-qd5zm2xe4z4 ай бұрын

    ገና ገና ስለመምህር ግርማ አለም ይመሰክራል ፀጋዉን ያብዛላቸዉ

  • @Misneb
    @Misneb4 ай бұрын

    ሳራ ጎበዝ ወጣት ጋዜጠኛ ነሽ፣ የጥያቄዎችሽንም ቅደም ተከልና በመካከልም የምታስገቢያቸውን በጣም እወዳቸዋለሁ፣ ነገር ግን እንግዳሽ በእነ ማን አገልግሎት ህይወትዋ እንደተለወጠ በተለይ የህይወት ጥያቄዎችዋ እንደተመለሱ ስትነግርሽ አንቺ ቀሲስ ዶር ዘበነን አነሳሽ። ትክክል ነው ምንም ጥያቄ የለውም አሉ ከሚባሉት መምህራን አንዱ ናቸው። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ለመላከ መንክራት ግርማና እንደ መምህር ተስፋዬ አበራ ላሉት ለምን ቤተክርስትያን እውቅና መስጠት እንደማትፈልግ ብቻ ነው ሁልግዜ የሚገርመኝ። እነዚህ የቤተክርስትያን ልጆች ማንም የማይደፍረውን አግልግሎት በየቀኑ በታማኝነት የሚያገለግሉት። በግልፅ እነሱ ላይ የሀሰት ውንጀላ ትላልቅ መምህራን ናቸው በሚባሉ ሁሉ ይደረግባቸዋል። ሆኖም አንዳቸውም ቀርባዋቸው አነጋግረዋቸው አያውቁም። ያሳዝናል! በርግጥ እነሱ መነቀፋቸው ለእነሱ ለጥቅማቸው ነው። የተቀረነው ቢገባን እንደፈለገው ህብረተሰቡ እየቀለደ ያለውን የአጋንንት ጥቃት፣ ደዌና ችግር ሁሉ ማስወገድ በተቻለ ነበር....

  • @gechtube2034

    @gechtube2034

    4 ай бұрын

    የተዋህዶን ሐይማኖት አመጣጥ እና የቀደሙት አባቶቻችን ህይወት ሳታጠና እና ሳታጣራ ግለሰብ ተከትለህ ገደል እንዳትገባ።ለመሆኑ የቀደሙት አባቶቻችን የትኛዉ ነዉ በከተማ እየኖረና ቦርጩን እየገፋ አጋንንትን የማስወጣት ስልጣን የተሰጠዉ? አጋንንት በኢንተርቪዉ ይወጣል እያሉ ተዋህዶ ነኝ ማለት ምን አይነት ድንቁርና ነዉ? ሲጀመር አጋንንት ከጮኹ በራሱ በሚጠመቁበት የፀበል ሐይልና ቃልኪዳን እንጂ በግድ ተናገር ተብሎ ነዉን? ዉጣ ሲባል ከወጣ ግባ ማለትም ይችላሉ ማለት ነዉን??

  • @Misneb

    @Misneb

    4 ай бұрын

    @@gechtube2034 @gechtube2034 በሀዋርያት መሰረት ስለመሰረተችው ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን፣ ስለአባቶችና ቅዱስ ትውፊት የማውቅ ይመስለኛል። ለመሆኑ ልጠይቅህና ደቀመዛሙርት በገዳም ተቀምጠውና ፀበል በማጥመቅ ብቻ ነበር ደዌና ህማም ሲፈውሱ፣ አጋንንትን ሲያስወጡ የነበሩት? በሀሰት ሰው ሲወነጀልና ትክክል ያልሆነውን ባዶ ክስ ለመቃወም ወደሁዋላ የማልል ሰው መሆኔን እንድታውቅ እፈልጋለሁ። ይህን ለማድረግ ተከታይ መሆን አይጠበቅብኝም። እነዚህ ሰዎች የሚያገለግሉት በቤተክርስትያን ቅፅር ግቢ በአውደ ምህረት ላይ ነው። እግዚአብሔር ለሕዝቡ ራርቶ በሚሰራው ልናመሰግን ሲገባን የማይገናኘውን ማገናኘትና ንፁሀኑን ባልዋሉበት መወንጀል አሳፋሪ ድርጊት ነው።

  • @Misneb

    @Misneb

    4 ай бұрын

    @@gechtube2034እኔ የማንም ተከታይ አይደለሁም። የእኔን አላዋቂነት ልትነግረኝ ሞክረሃል። ማወቅ ምን ጥቅም አለው በንፁሀን አባቶች ላይ የሚቀርበውን የሀሰት ውንጀላ አይቶ እውነተኛ ምስክር መሆን ካልተቻለ? ይገርማል ስለ ተዋህዶ እምነትና አባቶች ሳታውቅ የሚለው አባባልህ የሚደንቅ ነው። እኔስ የሚበቃኝ እውቀት አለኝ በአለማዊውም ሆነ በመንፈሳዊውም። ቤተክርስትያን አጋንንት የሚያስወጡ አባቶች በገዳም መቀመጥ አለባቸው ብላ እንደማትል አምናለሁ።

  • @onlymine4294

    @onlymine4294

    4 ай бұрын

    ​@@gechtube2034ሰውን መከተል ሳይሆን የሚጠቅም ትምህርት ከአባቶች ተምሮ በተግባር መረዳት ነው መምህር ግርማ የሚለዩት ሰገዱ ፁሙ ፀልዩ ቁረቡ ለመጀመሪያ ጊዜ ስላስተማሩ ደብተራ ጠንቋይ በልምድ የሚመለክ መንፈስ እንዳለ በመስገድ አውቀነው ካለብን ችግር ተላቀን ከአምላክ ተገናኝተን እየኖረ ነው እስቲ ከመቃወም በፊት ይህን ሞክረው ወንድም

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu3 ай бұрын

    አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቻው በውነት ታላቅ አባት ናቸው❤መምህር ዘበነም ፀጋውን ያብዛለት

  • @astekastek1000
    @astekastek10004 ай бұрын

    እህታችን እንኳንም እግዝያብሄር ፈዉሶ ወደ ቤቱ አመጣሽ አዎ አባታችን ግርማ የዘመናችን እዉነተኛ ሀዋርያ ናቸዉ ይሄ ትዉልድ ግን ያልተጠቀመባቸዉ አባት ናቸዉ በርግጥ ሴጣኑ ነዉ በሰዉ እያደረ ስማቸዉ ሚያጠፋዉ ላባታችን ሺ አመት ኑሩልን እወዶታለሁ በርሶ ትት ነዉ ሂወቴ የተቀየረዉ እኔም ምስክር ነኝ ደሞ ደስተኛ ነኝ የርሶ የወጌል ልጆት በመሆኔ በጉጉት ነዉ ትምርታቸዉ ፈዉሳቸዉ ምጠብቀዉ አስሬ ነዉ ገብቼ ማየዉ ምን ለቀቁ ብዬ ስለሚናፍቁኝ

  • @astekastek1000
    @astekastek10004 ай бұрын

    መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ ይበልጥ መፈሳዊ ትሆኛለሽ

  • @fhhgggv6367
    @fhhgggv63674 ай бұрын

    አንቺን የቀየረ አምላክ ለኔ ደካማ ሃጥዬተኛም ይቀይረኝ አሜን

  • @hebihenok8407
    @hebihenok84074 ай бұрын

    ጌታ ረዳሽ ♥♥♥

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s4 ай бұрын

    እህታችን ካንቺ ብዙ ነገርን ተምሬአሌሁ እግዚአብሄር ባንቺ ላይ ገና ብዙ ነገር ይሰራል

  • @michaelandhun3514
    @michaelandhun35144 ай бұрын

    እናመሰግናለን ቃለሕይወት ያሠማልን በርቱልን፤ ብልህ ወጣት ዘመኑን በቤተክርስቲያን ያሳልፋል።

  • @thhghh745
    @thhghh7454 ай бұрын

    እህታችን አንችን ያረደ ቅዱስ አማኑኤል እኔንም እርዳኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebewendater
    @abebewendater4 ай бұрын

    እናተ ይዚህ ሜዲያ ዋና ስሪ አስኳጂ ወይም በልድርቦች እስቲ መህምር ግርማ ወንድሙን ጋቡዠልን መጠይቅ ያለባችሁን ጥያቄወች ትርት ያለ የቡዙወችን ጥያቂነዉ ጠይቂልን ቃል አክባሁኑ ደሞ አወ ይጠቅ የምትል ላክ አርጉ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64614 ай бұрын

    መማህር ተስፈዬ አብራ ገር ተንጋገሪ እህቴ ቬር❤ቬር❤ቬር❤ ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤❤❤አረጊ እግዚአብሔር የረደቨ❤

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዘበነ ለማ. እኔን በስደት መፅናኛየ በህይወቴ በሀይማኖቴ በደንብ እንዳውቅ ነው ያደረጉኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤

  • @user-rb5qe6gq2j

    @user-rb5qe6gq2j

    4 ай бұрын

    በጣም የስደት አባታችን ናችው ቃል የለኝም❤❤❤

  • @kassahunmangeshabelachew4767
    @kassahunmangeshabelachew47673 ай бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው መምህር መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላቸው አቤት ሂወቴን አበላሹት ብትል ርእስ ለመስጠት እሩጫቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀሎት በርቱ በቤታቹ የፀሎት ቦት ይኑራቹ በየእለቱ ፀልዩ ስገዱ ቤተክርስቲያን ሄዳቹ አስቀድሱ ሰባት ሰግዳቹ ከቤት ብትወጡ የአጋእስት ቅድስት ስላሴ ጥበቃ አይለያችሁም ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse47763 ай бұрын

    እኔም መምህር ወ ደ ሕይወት መንገድ መልሰውኛል እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @elroitube27
    @elroitube274 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃሽ የልብሽን መሻት ተፈፅሞልሽ ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር ያግዝሽ

  • @Dink159
    @Dink1594 ай бұрын

    እግዚአብሔር በአባታችን በመላከ መንክራት መᎃህር ግርማ ላይ አድሮ በቁም ሞተን የነበርነውን ነው ሕይወታችን ከጨለማ ወደ ብርሀን የተለወጠው🙏🙏🙏 በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs43404 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ❤❤❤❤

  • @user-cu8jj5ez6f
    @user-cu8jj5ez6f4 ай бұрын

    ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ እህት በርች

  • @tigteshome2052
    @tigteshome20524 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ghada1723
    @ghada17234 ай бұрын

    እግዚአብሔር.የምሰግን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zj8eh1be1q
    @user-zj8eh1be1q4 ай бұрын

    1ቀን አባታችንን መምህር ግርማን 1ቀን አቅርቡልን

  • @user-qh5sk2gq8b
    @user-qh5sk2gq8b4 ай бұрын

    Betiye yene konjo berchilegn tebareki❤❤❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh33034 ай бұрын

    ጎበዝ እህት በርቺህ በመምህር ግርማ የብዙዎች ሕይወት ተቀይሯል ለቅዱስ ቁርባን ይቀረቡና በንስሐ ሕይወት ጎዳና ይሚጋዙ ብዙዎች ናቸው በእውነቱ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉትን መተተኞችና ድግምተኞችን ያጋለጡ ደብተራ እና የአዳልሞቲና የወሰን ጋላ የቦረንትቻና የጨሌ አምላኪ ይሆኑትን ይመለሱ ያስቆረቡ የተቸገሩትን ሰዎች የሚረዱ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቦታ ያላገኙ አባት ቢኖሩ መምህር ግርማ ናቸው ሌባና ውሸታም ብሆኑ ኖሮ ሁሉም አይገፋቸሁም ነበረ ሁሌም ይሚገረመኝ ነገር ቢኖር ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ አባቶችን ወንድሞችም እህቶችም ሰውን ከመግፋት ቢቆጠቡ ደስ ይለኛል ለሁላችንም ትበቃለች የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አንገፋፋ እንተቃቀፍ ❤❤❤❤❤

  • @EyerusalemAmdework
    @EyerusalemAmdework4 ай бұрын

    Betiye ❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p3 ай бұрын

    መምህራችን መምህር ዘበነ ለማ እኔም ስለሳቸው ምስክርነት አለኝ አባታችን መለአከ መንክራት መምህር ግርማ ስላቸው ደሞ አውርቸ አልጨርስም መምህር ተስፋዬ የታሪኬ መቀየር እነሱ ናቸው❤❤

  • @teddy2956
    @teddy29564 ай бұрын

    እግዚአብሄር አምላክ ሲረዳ እንዲህ ነው፤ እህታችን ክብረት ይስጥልን፤ በቤቱ በቀናችው ሃይማኖትሽ ያጽናሽ፡፡ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ፤ ቃለ ሂይወት ያሰማልን፡፡

  • @user-gf5bm1om2u

    @user-gf5bm1om2u

    4 ай бұрын

    Berch

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo83654 ай бұрын

    የኔ እህት የኔ ጀግና አንደበትሽ ሁሉ ሲጣፍጥ ደሞ የነመምህር ግርማ እና መምህር ዘበነ ልጅ እንደ ወርቅ ተፍትነሽ ያበራሽ ወርቅ በሁሉም ነገሮችሽ የኛ እገዛ ካስፍለገሽ አለን ❤❤❤ኑሪልኝ ግን📍📍ጋዜጠኛዋ የመምህር ግርማ ስም ሲነሳ ምትተጣጠፍበት መንገድ ይገርማል በማን ይመስልሻል ስለመንፍስ ያወቀችው ?ካፍርኩ አይመልሰኝ ሆናችሁብን እኮ መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጦት ❤

  • @paolodariogadaleta4421

    @paolodariogadaleta4421

    4 ай бұрын

    እኔም ታዝቤአታለሁ ስለ መምህር ግርማ ሲነሳ ዝም ጭጭ የተደበቀ መንፈስ ይኖራላ

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    4 ай бұрын

    ለሰዉ ፊት አድልታ ነዋ ማህበረ ቅዱሳንን ፈርታ እዉነታዉን መካድ

  • @NunshaMitku-dt5nu

    @NunshaMitku-dt5nu

    4 ай бұрын

    እኔም የታዘብኩትን ነው የታዘብከው አመሰግናለሁ ❤

  • @lemlemsolomon8580

    @lemlemsolomon8580

    4 ай бұрын

    ትክክል ብለሻል ጠቋር ስማቸውን አላስጠራትም

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    3 ай бұрын

    @@lemlemsolomon8580 አይ ጠቋር አየነዉ በትንሽ እስከ ትልቅ አገልጋይ አስመሳዮ ደፋሩ እርኩሱ መንፈስ አየን ስንቱን ተደብቆ ተመሳስሎ እናት ቤ/ን ሲያሰድብ

  • @ghada1723
    @ghada17234 ай бұрын

    አሜን.አሜን❤❤🙏🙏

  • @Haimsami21
    @Haimsami213 ай бұрын

    Betam teru program.neber enamesegen alen

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64614 ай бұрын

    እልልልልልልልልል በቤቱ ያፀንንን ደስ የላል❤❤❤

  • @enatshanko106
    @enatshanko1064 ай бұрын

    እግዚሐብሔር ይመሠገን

  • @elsabetabebe
    @elsabetabebe11 күн бұрын

    ቤቲዬ በቤቱ ያፅናሽ ካንቺ ብዙ እጠብቃለው በርችልን የኔ እህት❤ ሳሪ👌🥰

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE10 күн бұрын

    መላዕክ፡መንክራት ግርማ፡ ወንድሙ እግዜአብሔር፡አምላክ፡ የአገልግሎት፡ዘመናቸውን፡ይባርክላቸው፡በእሳቸው፡ትምህር፡ብዙ፡ተለውጠናል፡የአምልኮ፡ስግደት፡ቅዱስ፡ቁርባን፡ፀሎት፡ፆም፡አጋንትን፡መቃወም፡የቻልነው፡በእሳቸው፡ነው።

  • @bezabeza183
    @bezabeza1834 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90364 ай бұрын

    Egzeyabehair yemesgen

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes4 ай бұрын

    መምሕር ግርማ ወንድሙ ለብዙ ሰዉ ነፍስ መዳን ምክንያት ናቸዉ እናንተ ግን የመምሕር ዶክተር ዘበነን ፎቶ ብቻ ታምኔል አደረጋችሁ ምክንያቱም ዉረደት ስለሚመስላችሁ መምሕር ግርማ ወንድሙን ማድረግ ስታመሰግኚ እራሡ ያመሰገንሽዉ ዶክተር ዘበነን ብቻ ነዉ ጠያቂዋ ማለት ነዉ እኛ ግን ሁለቱንም እንወዳቸዋለን እግዚአብሔር ይጠብ ቅል❤❤❤

  • @negashdesta7200

    @negashdesta7200

    3 ай бұрын

    በትክክል የመምህር ግርማን ለማድበስበስ ሞክራለች

  • @TuuhGuio
    @TuuhGuio3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር የአባ ግርማ ትምህርት ሀይማኖቴን እንዳቅ አድርገውኛል መምህር ተስፋዬም ለኔ መለወጥ የነሱ ትምህርት በተለየ ጠላት ዲያቢሎስን እንዴት ማጥቃት እዳለብኝ አስተምረውኛል ሀገሬ ስገባ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ስንሀ ገብቼ ስጋወ ደሙን እቀበላለሁ

  • @stc6291
    @stc62914 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገንእታችን አችንየቀየረአምላክ የእኔንምሄወትይቀይርልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mi8rt1qe8z
    @user-mi8rt1qe8z4 ай бұрын

    et art bertuln the best

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሁለታችሁንም ይባርካችሁ

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha78853 ай бұрын

    መልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፀጋውን ያብዛሎት የህይወት መንገዴን አቅንተውልኛል፤ ዶር ዘበነ ለማ ኦርቶዶክስን እንዳውቃት ረድተውኛል ፈጣሪ ዕውቀቱን ያብዛሎት፤ አቅራቢዋ ግን ልጅቷ የሁለቱንም ስም ጠርታ አመስግና ሳለ "ዶር ዘበነ ለማ የረዳት . . ." ብቻ ብላ ፖስተሩ ላይ መፃፏ እና በቃልም ጭምር ስማቸውን ማንሳት ያልፈለገችው ለመምህር ግርማ ያላትን አመለካከት አሳብቆባታል፤ ለማንኛውም ፈጣሪ እውነቱን ይግለጥላት፤ አሜን አሜን አሜን

  • @m.g5295
    @m.g52954 ай бұрын

    ጸጋው ብዝት ይበልልሽ በጾሎትሽ አስብኝ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64614 ай бұрын

    በዙ ንገረ ተመረን❤

  • @amenethorthodoxtewahdo6133
    @amenethorthodoxtewahdo61334 ай бұрын

    Mihmer Girma abatachin bezu sew hiwotu tekeyerual fetari yemesegen❤ edema tena yesetelen

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c4 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nu4fm2hp7l
    @user-nu4fm2hp7l4 ай бұрын

    እዉነት ለመናገር የመምህር ግርማ ትምህርት ለትዉልዳችን በጣም ያስፈልጋል እባካችሁ እንጠቀምባቸዉ ለኛ ትዉልድ በጣም ያስፈልጋል ትዉልዱ መናፍቅ እየሆነ ያለዉ ወዶ አደለም እባካችሁ እንጠቀምባቸዉ::

  • @astekastek1000

    @astekastek1000

    4 ай бұрын

    በጣም ይገፎቸዋል እኮ ሴጣኑ በሰዉ እያደረ

  • @user-nu4fm2hp7l

    @user-nu4fm2hp7l

    3 ай бұрын

    @@astekastek1000 በጣም እዚህ ላይ እራሱ የተቀየረችባቸዉ መምህራን ትምህህርት መምህር ዘበነንም መምህር ግርማንም ነበር ማቀናበር የነበረባቸዉ ግን ስማቸዉን እንኩዋን ደግማለመጥራት ጋዜጠኛዋ አልሞከረችም መምህር ዘበነን ብቻ ጠርታ ነዉ ያለፈችዉ ትምህርታቸዉን ወጣቱ እዲጠቀምበት ቢያረጉ ጥሩ ነበር ከምር::

  • @binyamzewde9591
    @binyamzewde95914 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ ምነው ስመምህር ግርማ መናገር ከበደሽ ከሶ ምስክርነት አትማሪም ብያንስ ብቻ ልቦና ይስጠን

  • @user-ce2je5ip3v

    @user-ce2je5ip3v

    4 ай бұрын

    በጣም ሆሆሆሆሆ😂😂

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64614 ай бұрын

    እህት ቤቲ ጉበዝ መማህር ተሰፈዬ አብራ ገጠመኝ አደመጪ በዙ ስዉ በተለዬ መማር ግርማ ና መማህር ተስፈ ስላሴ አየደመጥም ኤትዩጰያ የለዉ ስዉ ያስዙኖኝል እግዚአብሔር ይመስግን❤❤ በረች

  • @tigest3176
    @tigest31764 ай бұрын

    Egezbehre yimesegne sel hulume ngre

  • @LovelyBackgammon-dy6ou
    @LovelyBackgammon-dy6ou3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker50894 ай бұрын

    ጥሩ አቀራረብ አላችሁ ግን መምህር ግርማ ሲነሱ ትንሽ ያማቹሃል ማስተዋል ይስጠን

  • @paolodariogadaleta4421

    @paolodariogadaleta4421

    4 ай бұрын

    አይገርምሽም ቡዚ ሰው ታዝቦቸዋል።

  • @Burte831

    @Burte831

    4 ай бұрын

    በጣም 😢

  • @user-ce2je5ip3v

    @user-ce2je5ip3v

    4 ай бұрын

    በጣም አጋንቱ መሰለኝ ያቀዋል

  • @beteamd7370
    @beteamd73704 ай бұрын

    Egziabher ymesgen 🙏

  • @mek151
    @mek1514 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ እውነተኛ ክርስትና ከገባሽ ለመምህር ግርማ ያለሽ አመለካከት ይቀየር ነበር። እኔ ራሴን እስክጠላ የደረሰ ጭንቀት ውስጥ ሆኜ በመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ነው የተቀየርኩት ... መምህር ግርማ ወንድሙን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @mihretmengestu2798

    @mihretmengestu2798

    4 ай бұрын

    ግርማ አይቀይርም እራሱን በሀሰት መንፈስ ስላስጮኸ

  • @solomongetahun1521
    @solomongetahun15214 ай бұрын

    Egezabeher yemesegen

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g4 ай бұрын

    አሜን

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd41124 ай бұрын

    🙏♥️

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v4 ай бұрын

    በጥምነውየተመሪኩበትቤርችልን

  • @user-ye3sg9ft3z
    @user-ye3sg9ft3z4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q3 ай бұрын

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-xj8zm1if6n
    @user-xj8zm1if6n4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ ሰለመናፍስት እቁ በባታችን በምህር ግራማ እና መምህር ተስፋይ አበራ ትምህርት ተከታተሉ 🙏

  • @TaduSocha-dp9ib
    @TaduSocha-dp9ib3 ай бұрын

    Gobeza berchi fetar bhlum nger yerdashal enam betam bmahmer zeban lema temerate telwchalew

  • @dagimbayisa108
    @dagimbayisa1084 ай бұрын

    ግን ለአባቶቻችን እኩል ክብር ይኑራቸው።አባታችን መምህር ግርማ የሚሊዮኖች አባት ናቸው ወደዳቸው ጠላቸው

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta44214 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ ግን ምነው ስለ መምህር ግርማ ፀጋ አልተዋጠልሽም።

  • @yosephmersha7885

    @yosephmersha7885

    3 ай бұрын

    ትክክል! "የማህበረ ቅዱሳን" አባሎች እንዲህ ናቸው፤ ኮሜንቶቹ ሁሉ ግን መልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ያመሰገኑ ስለሆኑ ራስዋን እንድታይ ይረዳታል ብዬ አምናለሁ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay38314 ай бұрын

    ጋዘጠኛዋ ላይ ግን የተደበቀ መንፈስ እንዳለ እረዳሎሁ በቲ እህታችን በሁለቱ መምህራን ተለውጫሎሁ ስትል ያንደኛው መምህር ስም ጠርታ ያንደኛውን ስም መተው. ፎቶው እንኳ የተጠቀመችው ባንደኛው ነው ለምን የሁለታቸው መምህራን ፎቶ አላደረግሽም😂😂😂😂 ጋዘጠኛዋ ገጠመኝ የመምህር ተስፋየ ትምህርትም አዳምጭ የተደበቀ መንፈስ አለብሽ ❤

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa70934 ай бұрын

    ስለመምህር: ግርማስ: ምነው: አለፍሻቸው???????

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Armageddon1221
    @Armageddon12213 ай бұрын

    ይህን ሚድያ ሰብስክራይብ ያድርጉና ስለእስልምና ያልተሰሙ ጉዶችን ይማሩ

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga88344 ай бұрын

    🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏

Келесі