ክርስቲያኖች እንዴት በዚህ ትሰለባላችሁ ንጉሥ መጣ ነቢይ ተገለጠ ለምትሉ! በመምህር ዶ/ር ዘነበ ለማ

ክርስቲያኖች እንዴት በዚህ ትሰለባላችሁ ንጉሥ መጣ ነቢይ ተገለጠ ለምትሉ! በመምህር ዶ/ር ዘነበ ለማ

Пікірлер: 1 100

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w4 жыл бұрын

    መምህሬ የነፍሴ መጋቢ እንኳን ደና መጥሉኝ ኑ የተዋህዶ ልጆች የነፍስ ምግብ አብረን እንመገብ።

  • @workieworkie5332
    @workieworkie53324 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ መምህሬ አባቴ ባንተ ሄወቴ ተቀየረ ምንም የማላቀው እዳውቅ አደረከኝ ያንተን ስብከት ስሰማ ውስጤ በጣም ደስ ይለዋል 😢😢😢

  • @busalemdemek7502

    @busalemdemek7502

    4 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @makilyatmakilyat7533

    @makilyatmakilyat7533

    4 жыл бұрын

    Enem endanchiw egzyabher yemesgen 🙏🙏

  • @salemeyu9858

    @salemeyu9858

    4 жыл бұрын

    @@busalemdemek7502 አረ ምንም ቢሆን እኮ መምህራችን ናቸው አንቱ እንበላቸው

  • @askalkahsay2874

    @askalkahsay2874

    4 жыл бұрын

    በእውነት

  • @emitemit3605

    @emitemit3605

    4 жыл бұрын

    @@salemeyu9858 እውነት ነው አንቱ ማለት አለብን

  • @zfanayanawzufanayanaw3038
    @zfanayanawzufanayanaw30384 жыл бұрын

    መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በስደት ሁነን ነው የምናዳምጠው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያን ያለሁ ነው የሚመስለኝ እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @user-xz2uy3zp2g

    @user-xz2uy3zp2g

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው እህት እግዚአብሄር ይመስገን

  • @tiruyeyilma8482

    @tiruyeyilma8482

    4 жыл бұрын

    Zfanayanaw Zufanayanaw አሜን አሜን

  • @abaykongo8995
    @abaykongo89954 жыл бұрын

    Amen amen amen kali hwoti yasemalin memrachn 🙏🙏🙏

  • @kassubirhanu7137
    @kassubirhanu71374 жыл бұрын

    አዎን በግራ አጋቢዎች ተከበናል አስተምሩን ! አስተምሩን !አሁንም አስተምሩን ! እኛንም እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን ! ቃለ- ህይወት ያሰማልን መምህር ፡፡

  • @raheleshtie1375

    @raheleshtie1375

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    4 жыл бұрын

    አሁን እኮ በጣም ንፁህ የሆነው የተዋህዶ አሰተማሪዋች ዬትይብ ላይ አሉ ለምሳሊ ቀሲስ ተሰፍይመቆያ፣ ዲ ያቆን ሄኞክ ሀይሌ ፣ ዲ ዘላለም ወንድሙ በሰነ መለኮት ትምህርት በጣም ፀጋ ያላቸው ናቸው አየፈለገቹ አዳምጦቸው

  • @user-fv7js6mz4t

    @user-fv7js6mz4t

    4 жыл бұрын

    ብዙ የተዋህዶ መምህሮች እያስተማሩ ነው ያሉት እኛ መስማት አልቻልንም እንጂ ተመስገን ነበር ማለት ያለብን እናትና አባቶቻችን እኮ እንደኛ በዩቲዩብ በፌስቡክ አልነበረም ትምርት የሚያገኙት እና ሀይማኖታቸውን ጠብቀው ያቆዩልን

  • @user-fv7js6mz4t

    @user-fv7js6mz4t

    4 жыл бұрын

    @@solianasoliana4052 መማር የፈለገ ትክክለኛ መምህሮች በዙሪያችን አሉ

  • @aynalemageze9542

    @aynalemageze9542

    4 жыл бұрын

    እዉነትህ ነዉ ተከበናል በሀሰቶኞች

  • @kebedemikael6858
    @kebedemikael68584 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት አንተ የምታስተምርበትን አንደበት እንደ ገለፀልህ እኛንም የምናዳምጥበትን መንፈሰ ህሊና ያሳድርብን አሜን

  • @makilyatmakilyat7533

    @makilyatmakilyat7533

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @bbbjjj6791

    @bbbjjj6791

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet yasemelin

  • @emitemit3605

    @emitemit3605

    4 жыл бұрын

    እረ እባካችሁ አንቱ እንበል አንተ ማለቱ ትንሽ አይገብድም ?

  • @makilyatmakilyat7533

    @makilyatmakilyat7533

    4 жыл бұрын

    @@emitemit3605 yesew sehtet kemfelg telkun mesgana ena megnot makber yekedmal tenensh sehitetochen melekakem awaki ayasegnem

  • @user-ck3vt6ir4k

    @user-ck3vt6ir4k

    4 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u4 жыл бұрын

    ኦርቶዶክሶች ኑ ኑ ኑ እንማር አሁን ግዜ አለን በቴክኖሎጂ የማናገኘውም ግዜ የማንሰማው ግዜ ይመጣ ይችላል በቤተክርስቲያን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ጨዋታ የለም

  • @misrakabay7674
    @misrakabay76744 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! የእድሜ ዘመኖትን ያርዝምልን!!! መምህሬ።

  • @selam0selam441
    @selam0selam4414 жыл бұрын

    መምህር ዶክተር ዘበነ እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥ ፀጋውን ያብዛልክ የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምርጦች ምርጥ ድንቅ መምህር ነክ የቤተክርስትያን ኩራት አብዝቶ እውቀትን ጥበብን ያድልልኝ ኑሩልን ሺ አመት ቃለ ሕይወትን ያስማልን መምህር በርታልን

  • @mekaleyanegash716
    @mekaleyanegash7164 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ናጤና ይስጥልን። አሜን አሜን አሜን!!!

  • @-betegebriel7931

    @-betegebriel7931

    4 жыл бұрын

    Mekaleya negash የዚህን ትምህርት ሊንክ ኮፒ እያረግን የነዚ ሰዎች መልህክት በተለቀቀበት ሁሉ ፖስት ብናረግ ላላወቁት እንደርስላቸዋለን። እኔ እያረኩ ነው እናንተም አርጉ።

  • @warrior5847
    @warrior58474 жыл бұрын

    We are proud to have a teacher of the holy spirit like you may God bless you more , the generation needs a shepherd because most are losing the direction!!

  • @missymekonnen8719

    @missymekonnen8719

    4 жыл бұрын

    Exactly I don't know devil never come with bad he cover up good and take us away from the right way of our lovely Ortodox. My God protect us all the time by his blood from those people who fallow devil way. Memher God bless you more and more keep you for us really

  • @ethiopiaethiopia4514

    @ethiopiaethiopia4514

    4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ልቦና ማስተዋል ይስጠን እንጂ እውነት ነው እኛ የተዋህዳ ልጆች የሄ ምን ችግር አለው እያልን ጥፍተናል መታዘዝ ከእኛ እርቅ ዋል ዝም ብልን ብቻ ከመጣው ጋር መጋዝነው እኔ ሳበው ይሄንን ነገር ይገርመኛል መናፍቃን እንዲህ ትላሉ መንፍስ ቅድሱ ከናተጋር ቢኖር ወንጌልን በደንብ ታውቁ ነበር ሀጥያትም አትሰሩም ይላሉናል ለምን አሁን መምህራን 24ሰዓት ያስተማሩ የንዝ ግን መናፍቃን አንድ ነገር ሲሉ እውነት ይመስለናል ለምን እንደሆነ አይገባኝም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @almightlord1579

    @almightlord1579

    4 жыл бұрын

    It is true

  • @bezawitbelete1404

    @bezawitbelete1404

    4 жыл бұрын

    True! She just came from no where and call her self Ehete mariam and people started following her!! With out even checking her background.

  • @betelmulu4897
    @betelmulu48974 жыл бұрын

    እንደገና ወደኋላ አባታችን 😢😭 ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ እግዚያብሔር ያቆይልን እመ አምላክ ከጎንህ ትሁንልን መምህራችን ሰርፀ መድህን ፀሎታችሁ በኛ በኦርቶዶክስ ይሁንልን አሜን

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado21494 жыл бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን ሳናውቅ በስተት አውቀን በድፍረት የምናደርገውን አናውቀውም እና

  • @-betegebriel7931

    @-betegebriel7931

    4 жыл бұрын

    Yana K Kabado የዚህን ትምህርት ሊንክ ኮፒ እያረግን የነዚ ሰዎች መልህክት በተለቀቀበት ሁሉ ፖስት ብናረግ ላላወቁት እንደርስላቸዋለን። እኔ እያረኩ ነው እናንተም አርጉ።

  • @user-sr7de7qo4h

    @user-sr7de7qo4h

    4 жыл бұрын

    @@-betegebriel7931 እሽ

  • @natsa7646
    @natsa76464 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛ ደሞ ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን በተግባር የምንለወጥበት ያርግልን

  • @user-iu3gf4eq2j

    @user-iu3gf4eq2j

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @genetmsganew403

    @genetmsganew403

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @almightlord1579

    @almightlord1579

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @Barcho_1
    @Barcho_14 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @rozinarozina6312
    @rozinarozina63124 жыл бұрын

    Amen Amen Amen egeziabehar yemesegen Kal hiwete yasemahe memeher

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66704 жыл бұрын

    አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን መምህር ሆይ ሁሌም እግዚአብሄር እድሜ ፣ ጤና ይስጥልን። እኛንም የሚሰማ ህሊና ይስጥን ያፅናን ። ቃለሂወት ያሰማልን ። አምላክ ሆይ በቃልህ አኑረኝ ቃልህም ይግባን ማስታዋሉን ስጠን። እናስተውል እናስተውልል የተዋህዶ ልጆች።

  • @emuemuye2922

    @emuemuye2922

    4 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye63434 жыл бұрын

    እውነት ነው መምህር ፀጋውን ያብዛሎት ይህን ጥኡም ቃል ሁሉም ሰው እንዲሰሙት ሼር ያድርጉ፣

  • @hananhassanein6721
    @hananhassanein67214 жыл бұрын

    በእውነት ምን እደምል አላውቅም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሥጥልን ትምህርቱም አይጠገብም ፍትፍት ነው ለኛም ማሥተዋልን ይሥጠን

  • @yeshiebre7300
    @yeshiebre73004 жыл бұрын

    ይቅር በለን አምላካችን መምህር ራችን ቃለሒወትን ያሰማልን

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano13544 жыл бұрын

    መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ልብ ያለው ልብ ይበል ከዚ የበለጠ ማን ይንገረን በልተው ነው ያስተማሩን

  • @user-pj7mh1uo8r
    @user-pj7mh1uo8r4 жыл бұрын

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን :ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ : እኔ እራሱ እሚገርመኝ :መፅፍ ቅዱስ ሁሉን ነገር በሚገባ እየነገረን : እምትሰለቡ ሰዎች ይገርሙኛል: ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @behailuteffera4268
    @behailuteffera42684 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን ቸሩ መድሀኔዓለም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰብኦ አሜን

  • @solomonashaw268
    @solomonashaw2684 жыл бұрын

    ፈጣሪያችን እንደእንተ እይነት መምህር ስጥቶታል እግዚእብሄር ይመስገን

  • @user-iw9hb8yf6i
    @user-iw9hb8yf6i4 жыл бұрын

    መምህር በእውነት ምንም አልልም እድሜየን ጨምሮ ይስጥዎት ቃለህይወት ያሠማልን

  • @helen3129
    @helen31294 жыл бұрын

    በሃይማኖት ያኑረን ! ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሚገርም ግሳጼ ነው በፍቅር ነው ያዳመጥኩት

  • @ayaleasmamaw6445
    @ayaleasmamaw64454 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንደአንተ ያሉትን ደቀመዝሙሮች የምእመናን እረኛ ያብዛልን፣ ለአንተም የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ።

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90364 жыл бұрын

    መምህራችንን በጣዕሙ አንደበቶ የእግዚአብሔ ቃለ ህይወትን አጥንትን የሚያለመልመውን ይዘው እስኪመጡልን በናፍቆት እንጠብቃለን መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛሎት አባታችን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️✝️❤️🙏✝️🙏❤️✝️❤️

  • @zeetube4857
    @zeetube48574 жыл бұрын

    መሞህ:ዘበነ:ጌታ:መደኅንያለም::ከነቤተሰብህ:ይጠብቅልን:እድሜና:ጤና:ይስጥልን::አሜን!!!

  • @fgjdfhhs1472

    @fgjdfhhs1472

    4 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አሁንም ፀጋው ይብዛሎት እድሜ ይሥጥልን

  • @getemar7075

    @getemar7075

    4 жыл бұрын

    Ameeeeeeennnn

  • @tenatv3795
    @tenatv37954 жыл бұрын

    መምህር እባክዎ ተከታታይ ፕሮግራም የሀይማኖት ትምህርት ይጀምሩልን? ብዙወቻችን እየጠፋን ያለነው ካለማወቅ ነውና እባክወ በተከታታይ የመፃፋ ቅዱሱን እውነተኛውን ትምርት ከአንድምታ ትርጓሜውጋር ይጀምሩልን ?

  • @tenatv3795

    @tenatv3795

    4 жыл бұрын

    መምህር እባክዎ ተከታታይ ፕሮግራም የሀይማኖት ትምህርት ይጀምሩልን? ብዙወቻችን እየጠፋን ያለነው ካለማወቅ ነውና እባክወ በተከታታይ የመፃፋ ቅዱሱን እውነተኛውን ትምርት ከአንድምታ ትርጓሜውጋር ይጀምሩልን ?

  • @genetgenet1516

    @genetgenet1516

    4 жыл бұрын

    እሳቸው ሁሌም እንዳስተማሩን ነው እኛ ነን ማስተዋል ያቃተን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @Menelik27

    @Menelik27

    4 жыл бұрын

    ይህንን ሃሳብ በገፃቸው እንፃፍላቸው ይሄ የኔም ሀሳብ ነው እውነት ነው ካለማወቅ ሁላችንም የምንጠፋው።ማንበብ ቢቻልም በነሱ መማር በጣም በጣም ልዩነት አለው በተለይ እንደ ኦርቶዶክስ ብዙ መታወቅ ያለባቸው ነገሮች አሉ በየግዜው ከሚነሱትም አጥፊዎች ምህመናኑ ለማዳን ትምህርት ትምህርት ነው የሚያስፈልገው!

  • @user-ru8mm5ff7d

    @user-ru8mm5ff7d

    4 жыл бұрын

    በትክክል እኔ ብዙ ሰወች መመለስ የማልችለውን ጥያቄ እየጠየቁኝ እንዴት እደምመልስ ያቅተኛል ጭቅላታችንን ይበርዙታል

  • @tenatv3795

    @tenatv3795

    4 жыл бұрын

    @@genetgenet1516 አሜን

  • @toryatorya8322
    @toryatorya83224 жыл бұрын

    የተዋህዶ መምህራችን አባቴ በእዉነቱ ቃለሔወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን እማምላክ እርጅም እድሜና ጤና ትስጥልን የሠማነዉን በልባችን እንድናስተዉል እማምላክ ልቦናችን ትክፈትልን የተዋዶ ለዘላለም ትኑር

  • @erservices4705
    @erservices47054 жыл бұрын

    ቃለሂውትን ያስማልን መምህራችን ጌታሆይ ልባችን ላይ ያለውን የክህደት የዳቢሎስን ሀሳብ አጥፊልን ድንግል ሆይ በተዋህዶ እምነቴ እንድፀና በፀሎትሽ አስቤኝ

  • @user-hr2ts9rl7v
    @user-hr2ts9rl7v4 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የእርሰወን ድምጽ ከሰማው ደስታ አግኝቼ ቀኑን በሰላም እውላለሁ ። ጸጋውን ያብዛለወት እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ቀኑም የተባረከ ይሁን አሜን።💒🙏🕊💞💞💞

  • @user-ee9fc8br9f
    @user-ee9fc8br9f4 жыл бұрын

    *እፍፍፍፍፍ አጀት አርስ እኮ ነህ መምህሬ። ፀጋውን ያብዛህ*

  • @mnhashtagchannel4394

    @mnhashtagchannel4394

    4 жыл бұрын

    በጣም ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን።

  • @user-ql5qj5tr7g
    @user-ql5qj5tr7g4 жыл бұрын

    አሜን በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አይቶ ከማለፍ ሰምቶ ከመካድ ይጠብቀን ሰሚጆሮ ብቻ ሳይሆን አስተዋይ ልቦናን ያድለን በውነቱ!

  • @tebebuhaile1688
    @tebebuhaile16884 жыл бұрын

    መምህር ዶር /ዘበነ ለማ ቃላት የለኛም ነገር ግን አምላክ እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ ነው የምለው እኛንም ጥበብና ማስተዋሉን ይስጠን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90364 жыл бұрын

    አባታችን ስንቱን አስተምረዋል መልሰዋል ስለ መልካም ተግሳፅዎ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ በጣም ነው የምንወዶት ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ✝️🙏✝️🙏✝️🙏⛪️⛪️⛪️👏👏👏

  • @fgjdfhhs1472

    @fgjdfhhs1472

    4 жыл бұрын

    አባታችን ወንዶማችን እድሜና ፀጋ በረከ ት ይብዛልህ አምላካችንየሰጠንን ልቦናችንን ያድሥልን ይቅር ይበለን ይማረን

  • @akiros44
    @akiros444 жыл бұрын

    ኣሜን ቃልሂወት ያሰማልን ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን መድሃኒኣለም

  • @dawita386
    @dawita3864 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ልቤን አሳረፍክልኝ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልኝ

  • @tfff7746
    @tfff77464 жыл бұрын

    ተመስገን እምጠብቀው ትምህርት ነው አባ ቃልህይወትን ያስማልን እድሜ ጽጋ አብቶ ይስጥልን አባቴ።

  • @genetshale731
    @genetshale7314 жыл бұрын

    እኝ ኦርቶዶክሶች ተዋህዶ ችግር አለብን አንማርም አናነብም ስብከት አናዳምጥም እዴት አይቀይሩን በቤቱ ያፅናን

  • @-betegebriel7931

    @-betegebriel7931

    4 жыл бұрын

    የዚህን ትምህርት ሊንክ ኮፒ እያረግን የነዚ ሰዎች መልህክት በተለቀቀበት ሁሉ ፖስት ብናረግ ላላወቁት እንደርስላቸዋለን። እኔ እያረኩ ነው እናንተም አርጉ።

  • @yareddebele7443

    @yareddebele7443

    4 жыл бұрын

    አንቺ ካልተማርሽ ሁሉም አይማርም ማለት አይደለም ።

  • @eflosbni8862

    @eflosbni8862

    4 жыл бұрын

    መምህሬ አባቴ ባንተ ሄወቴ ምንም የማላቀዉ እዳውቅ አደረከኝ ቃለ ሂወት ያሰማልንተ

  • @samiford170

    @samiford170

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ያፅናን

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s4 жыл бұрын

    ✞ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ እረጅም እድሜና ጤናውን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን አብዝቶ ያድልልን አሜን 👐አሜን 👐አሜን 👐ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እመብርሃን ትጠብቅልልን ⛪⛪ 💛 ❤ 💙⛪⛪💙❤❤🙏❤❤

  • @hareghareg9994
    @hareghareg99944 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @genkeb6480
    @genkeb64804 жыл бұрын

    ትምህርቱን ለማጣጣም ብዙ ጊዜ አዳመጥኩ በጣም ተምሬበታለሁ ለመምህራናችን ዶላር/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ከነ መላውቤተሰባቸው ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ትጠብቅልን አሜን። የመምህራችንን የወንጌል ትምህርት እኛን እንዳፀናን ሁሉ ለሌሎችም ማካፈል የኛ የምዕመናን ግዴታችን ነው።

  • @user-sq2ne1yw8y
    @user-sq2ne1yw8y4 жыл бұрын

    Amen memharachin bewanet qal yiwotin yasemalin

  • @samihabte6132
    @samihabte61324 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በእድሜ በጠጋ በጤና ይጠብቅልን የመንግስቱን ወራሽ የስሙ ቀዳሽ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @alembekagn4278
    @alembekagn42784 жыл бұрын

    አንጀት አርሴ መጡልኝ የኛ ኩሩ እድሜዎትን ያርዝምልኝ የኔ አባት እስኪ ልስማዎት

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p2 жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን ክብረት ይስጥልን ። ዘመንህ ሁሉ ይባረከልን። ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ። አሜን አሜን አሜን

  • @user-zk6zw5nb8s
    @user-zk6zw5nb8s4 жыл бұрын

    መምራችን ፡፡እና በጣም በርሶ ትምርት ተቀይራለው፡፡ስለሁነትነው ፡ምሎት ፡በርሰው ውስጥ፡፡ያምላክን ፡ፍቅር፡አገኛለው፡፡እማምላክ ፡ከርሱ አትለዮት፡፡እድሚናአ ጣና ያድልልን፡፡አሜን

  • @robertsemaan3495
    @robertsemaan34954 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ መግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @hayatfuad556
    @hayatfuad5564 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እኛም ሰምብቻ ሳንሆን ሰምተን የምንተገብረ ያድርገን ድንግል ማርያም በጉያዎ ትሸሽገን ከመናፍቃኖች ከካድያን ትሰወሬን

  • @fikrtefanta2606
    @fikrtefanta26064 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለህይወሀት ያሰማልን በዕድሜ በጤና የማያልቀውን ፀጋ እግዚአብሔር አሀምላክ አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu41064 жыл бұрын

    ስለገሰጹን ስለመከሩን ስላስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልዎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በፀጋው ይጠብቅልን

  • @Setna1312
    @Setna13124 жыл бұрын

    መምህር ሰማያዊውን የህይወት ቃል ለእኛ እንደምትመግቡን እግዚአብሔር አምላካችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋ መንግሥተ ሰማያትን የውርስልን በዕድሜ በጸጋ ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን። እንደ እናንተ አይነት መምህራንን ያብዛል።

  • @fjhfjgfhgygjgfjgfjggjh5436
    @fjhfjgfhgygjgfjgfjggjh54364 жыл бұрын

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቀል፡ህይወት፡፡የሠመን፡የመህምረችን፡፡ትምህሪት፡፡ጌተ፡ሆይ፡፡ልቦነችን፡ክፈትልን፡ጌተ፡ሆይመሪን፡ጌተ፡ሆይ፡ይቅበለን፡አሜን፡ሐምለኬ፡ሆይ፡መሪን፡አሜን

  • @mulutegenge3636
    @mulutegenge36364 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይት ያውርስልን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ መምህር ሽ አመት ኑር አሜን

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot44334 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህር ዶክተር ዘበነ እናንተን አያሳጣን ኑሩልን ቤታችን ቢዘጋም በናንተ እንፅናናለንና ።

  • @user-gc4lv1bv3j
    @user-gc4lv1bv3j4 жыл бұрын

    እሰይይይ ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ። ቃላቱ ጣፋጭ ነው

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90364 жыл бұрын

    በፍቅር የምንናፍቆት መምህራችንን ወደ እግዚአብሔር መንገድ የሚመሩን አባታችን ወንድማችን መምህራችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ✝️🙏✝️🙏✝️🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👏👏👏

  • @-betegebriel7931

    @-betegebriel7931

    4 жыл бұрын

    Fikerte Gebremichael የዚህን ትምህርት ሊንክ ኮፒ እያረግን የነዚ ሰዎች መልህክት በተለቀቀበት ሁሉ ፖስት ብናረግ ላላወቁት እንደርስላቸዋለን። እኔ እያረኩ ነው እናንተም አርጉ።

  • @askalemariam3022

    @askalemariam3022

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal81934 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊ ሐዋርያ ቅዱስ ጳውሎስ መምህራችን እድሜ ዘመንዎን ባርኮ በጸጋው ይጠብቀቅልን ኑሩልን ከባታችን ያለእረኛ የተበተኑ በጎች ሆነናል አምላክ ይድረስልን አሜን።

  • @helenabraham6015
    @helenabraham60154 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት መምህር 🙏🙏🙏❤

  • @kidesthayes122
    @kidesthayes1224 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዶክተር ዘበነ የተዋህዶ እንቁ፡ብቻ ምንም አልልም በቤቱ ያፅናዎት እንወዶታለን

  • @haimanotmnbiyiew8090
    @haimanotmnbiyiew80904 жыл бұрын

    ቃላ ሕይወት ያስማልን ውዴ መምራችን የተዋዶ ልጆች እንኳን ለ መቤታችንለ ወራዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አገራችን ኢትዮጲያ እመቤታችን ትጠብቅልን በአለም ዙርያ በስደት የምትገኙ ሁሉ ድንግልና እናታችን ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁአሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @zenash7521
    @zenash75214 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማ ልንል አባቶቻችን ልመና ጸሎትይጠብቅንአሳሳቹንይያዝልንልብይስጣቸው

  • @melesemelaku715
    @melesemelaku7154 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በ ፀጋ ይጠብቅልን በፀሎትህ አስበን

  • @Hana-3838
    @Hana-38384 жыл бұрын

    አሜን። አሜን። አሜን። እንኳን በደሕና መጡ ምሕር ይሕችን ቀን ሰአት በርከው ለስጡን እናቱ ቅድስ ድንግል ማርያም ልጇ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta72224 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን!! ከብዙዎቻችን ቤተስብ ወደ መናፍቃን የኢዱ ወንድም እህቶቻችን አሉ አባታችን ለሁሉም ተግተን መጸለይ አለብን እርግጠኛ ነኝ ብዙዎችን እንደምንስበስብ እውነታውን በደንብ ያቁታል የያዘው ይዟቸው ነው

  • @user-pm6hl2hq6b

    @user-pm6hl2hq6b

    4 жыл бұрын

    Eldana Mulugeta አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማል

  • @addistamiru7825
    @addistamiru78254 жыл бұрын

    ምን ቃል አለኝ አባቴ ተባረኩልን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ከማለት ውጪ፡፡ ሁሌም ቃሎትን እናፍቃለሁ

  • @user-ql2wp7on4u
    @user-ql2wp7on4u4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያስማልን በእውነት እመ አምላክ ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫

  • @mekidesalemu3749
    @mekidesalemu37494 жыл бұрын

    Amen amen amen memihrachin kalehiwote yasemalin Kidus egizabiher hoy mechereshachn asamirlin

  • @kahsayluel4146

    @kahsayluel4146

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @seblewonglegobena7619
    @seblewonglegobena76194 жыл бұрын

    መምህራችንም እንቁ የተዋህዶ ልጅ ሠላማችንን እንደምታበዛው መድሃኒዓለም ሠላምህን ያብዛው ።

  • @mihrettesfa3434
    @mihrettesfa34344 жыл бұрын

    አምላኬን. ዘወትር አመሰግነው. አለው. እደናተ አይነት. መምእር. የሰጠን ቃለ ይወት ያሰማልን. ፀጋው. ያብዛሉት አባቴ. በጣም አመሰግን አለው. ዬን የመሰለ. ትምርት. ያስተማሩን. ማስተዋሉን. ያድለን. አሜን አሜን አሜን

  • @hiwettesfamikael1193
    @hiwettesfamikael11934 жыл бұрын

    ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis58124 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት እስከቤተሰቦ አሜን 🙏

  • @diboradibora7260
    @diboradibora72604 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ የስጦታ መምህሪችን

  • @bettyt9714
    @bettyt97144 жыл бұрын

    ይሄንን እህተ ማርያምና ተከታዬቾ መስማት አለባቸው ልቦና ይስጣቸው ,አቤቱ አባት ሆይ ማረን 🙏🙏🙏

  • @user-yp9jo9ms5w
    @user-yp9jo9ms5w4 жыл бұрын

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ፫

  • @egezaberfikernewsweet7726
    @egezaberfikernewsweet77264 жыл бұрын

    Egezaber edemena xena yestwet keifew nger huelw yeswrwet amen amen 🙏🙏

  • @Henoka369
    @Henoka3694 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እመቢቴ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tarikuat4053
    @tarikuat40534 жыл бұрын

    መምራችን ክሲስ መምህር ዘበና እግዛቤር እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ እመቤቴ አትለይህ

  • @tagetilahun898
    @tagetilahun8984 жыл бұрын

    መምራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @user-sv2cm7ms8s
    @user-sv2cm7ms8s4 жыл бұрын

    መምህር ዘበነ በእውነት ፀጋው ያብዛሎት የጠፉትን ይመልስልን ከሐሰተኞች እራሳችን መጠበቅ የራሳችን ፈንታ ነው ድንግል ከእቅፏ አታውጣን

  • @mebrtelemma8716

    @mebrtelemma8716

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hagoswoldu4847
    @hagoswoldu48474 жыл бұрын

    ይፍቱኝ አባታችን:: የቅዱሳን አባቶቻችንን አስተምህሮት እንድንከተል እግዚአብሔር አምላካችን ይርዳን:: የሰማንውን በልባችን ፅላት ላይ ይሳልብን:: በረከተ ሊቃውንትን ያድልልን አባታችን::

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile28034 жыл бұрын

    Egzabher ystelgn . kale hiwot yasemalgn Amen Amen Amen

  • @Tkuaded2
    @Tkuaded24 жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር እና ለእናቱ ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @betelihemgelaye1080
    @betelihemgelaye10804 жыл бұрын

    I must say your teaching is like a food out standing, what a bless to have you as orthodox, that is what we need

  • @user-ry8vy1ks1t
    @user-ry8vy1ks1t4 жыл бұрын

    መምህሬ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልን እውነት ወንጌልን ስታስተምረን ውስጤ እደኤት እደሚያርፍ

  • @-betegebriel7931

    @-betegebriel7931

    4 жыл бұрын

    ባዩሽ የተክልዬ ልጅ የዚህን ትምህርት ሊንክ ኮፒ እያረግን የነዚ ሰዎች መልህክት በተለቀቀበት ሁሉ ፖስት ብናረግ ላላወቁት እንደርስላቸዋለን። እኔ እያረኩ ነው እናንተም አርጉ።

  • @user-ry8vy1ks1t

    @user-ry8vy1ks1t

    4 жыл бұрын

    @@-betegebriel7931 እኔም እግዚአብሔር በረዳኝ መልኩ ቪዲዮውን ሼር እያደረኩ ነው እኔ በቃሉ ያሳረፈኝ አምላክ የሌላውንም ልብ ከመባዘት ያስልርፍላቸው

  • @medhintmesfin8560
    @medhintmesfin85604 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም የሰማነውን እግያብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርልን

  • @hanamaryam3418
    @hanamaryam34184 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-dq9zt5ex8b
    @user-dq9zt5ex8b4 жыл бұрын

    ቴድሮስ ምናምን የሚባል ንጉስ ተረትተረት መስማት የሚፈልግ እና መጽሓፍ ቅዱስ ለማያነቡ ነው ፡እኛ ክርስትያኖች የእግዚኣብሄር ቃል የሆነውን መጽሃፍ ቅዱስ ለምናነብ የምንጠብቀው የይሁዳ ኣንበሳ ኣልፋ እና ኦሜጋ ኣምላካችን የሆነው ፈጣርያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda62434 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ በፀናችው እምነት ፀንቼ እንድቆም ልቧናዬን አበርታልኝ ለሰማያዊው አለም ስንቅን እንድሰንቅ እርዳኝ አሜን አሜን አሜን

  • @boozoodubai862
    @boozoodubai8624 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን 💒💒💒💒💒😍😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️

  • @siyumhagazi1842
    @siyumhagazi18424 жыл бұрын

    Egizabhr ymesigen Amen amen amen lememihirachin kale hiwet yasemalin

  • @helengbresus3512
    @helengbresus35124 жыл бұрын

    ናይብሓቂ ደስ ዝብል ስብከት ሎሚ መምዝመጸ ልብና ዝሽፍት ክንደይ ኢና ንባዕልና ተዋሪድና ነዛ ቅንዕቲ ሃይማኖትና ነጽርፍ ሰባት በጃኹም ኣፍናን ኣካይዳናን ልጓም ንግበረሉ የሕዋተይ

  • @asterwarga14
    @asterwarga144 жыл бұрын

    እንደምን ውለዋል መምህር ልክ ኖት አንዳንዴ መገፀስ ያስፈልጋል እግዚአብሔር ስለተሰጦት ስጦታ ይመስገን ብዙ ነገር ነው የምንማረው አይጠገብም ሁሌም ተደጋግሞ ቢሰማ ይጠብቅልን ያቆየዎት አሜት 🙏🙏🙏❤️

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru36634 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጠልኝ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እመቤቴ ትጠብቅህ ! እኛም የተማርነውን ትምህርት ለ ህይወት ያ አድርግልን ከሀሰተኛ ትምህርት ይጠብቀን ::

  • @user-ik3wc7hx3v
    @user-ik3wc7hx3v4 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በሰላም በጤና እስቤተሰበዎ ያቆይልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን በእውነት ቃል የለኝም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ቸሩ መድሀአኒ አለም

  • @talatalaco9976
    @talatalaco99764 жыл бұрын

    በእውነት መምህር ዘበነ ለማ የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ እውነት ነው ሰው ሰው ማምለክ ጀመረ 😭😭 አቤቱ አስበን

Келесі