ካላወቁ አሁን ያውቃሉ - 1 ይሁዳ መቼ ሞተ ነፍሱስ ገነት ወይስ ሲኦል? - በመምህር ዶ/ር ዘነበ ለማ

ካላወቁ አሁን ያውቃሉ - 1 ይሁዳ መቼ ሞተ ነፍሱስ ገነት ወይስ ሲኦል? - በመምህር ዶ/ር ዘነበ ለማ

Пікірлер: 887

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኔስ ዛሬ ነው ያወኩት አቤት አምላኬ ተመስገን የርሶ ትምህርት ለእንደኔ አይነቱ ትልቅ መዳን ነው እግዝያብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልን

  • @mimidxb
    @mimidxb Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን የድንግል ማርያም በረከት ረድኤት አይለየን አሜን

  • @Nabute_Tube
    @Nabute_Tube4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @mussietsegaye2922
    @mussietsegaye29224 жыл бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማለን መምህራቺን ፡ዶር፡ ቀሲስ ዘበነ ለማ ኣሜን ኣሜን ኣሜን፡እድሜ ይስጡት፡

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m4 жыл бұрын

    መምህር ዶ/ር ዘበነ በምትለቃቸው ትምህርት እየተፅናናን ይህንን ክፉ ዘመን እየገፋነው ነው አንተንም አምላክ ይጠብቅህ ወለተ ወልድ ነኝ በፀሎትዋ አስብኝ ስለ ድንግል ብለህ

  • @ambaryeju3891
    @ambaryeju38914 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህር:: እድሜና ጤና ይስጥልን:: የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ:: አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ee9fc8br9f
    @user-ee9fc8br9f4 жыл бұрын

    *መጣህልን ትምርቱን በጉጉት ነው እምጠብቅ አዳምጨ ሸር አረጋለሁ ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ መምህራችን*

  • @meriteeyayulegse9952

    @meriteeyayulegse9952

    4 жыл бұрын

    Amen (3) abetichen kale hewot yesmalen

  • @tsolomon1104

    @tsolomon1104

    4 жыл бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Rejime Adema yesetelen.

  • @Barcho_1

    @Barcho_1

    4 жыл бұрын

    ገኒ እህቴ ካንቺ ባላውቅም መምህራችን እኮ አባት ቄስ ናቸዉ ስለዚህ አንቱ ብትይ

  • @mekdestessema4611

    @mekdestessema4611

    4 жыл бұрын

    Amen amen ❤🤲🙏🤲🙏

  • @SmMs-er4ew

    @SmMs-er4ew

    4 жыл бұрын

    እኔም በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye63434 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛሎት ፣

  • @burutekebedi7499
    @burutekebedi74994 жыл бұрын

    ሰላማችሁ የበዛ ሲላ ሁሉም ናገር ፈጣር የማስገን ማምህራቺን ቃል hiyotin ያሰማልን

  • @user-ht3uw2oz7k
    @user-ht3uw2oz7k4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎኦት በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት አባታችን ፍትፍት አድርጎው ነው የመገብን እኛም የሰማነው በልባ ይፃፍልን ሰሚ ብቻ ሳንሆን በተግባር እድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene80264 жыл бұрын

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናትን ያርዝመው አሜን አሜን አሜን ለንስሃ ያብቃን

  • @sarasera5195
    @sarasera51954 жыл бұрын

    አቤቱ ፈጣሪ መሀረኝ እኔ አጣተኛዋ ልጅህ ለንስሐ ሞት አብቃኝ እንደው በሰው አገር በስደት ንብሴ ባክና አትቅር

  • @birukderese6271

    @birukderese6271

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው

  • @abrahamalemayehu9701

    @abrahamalemayehu9701

    4 жыл бұрын

    Hi Sara Egzabher Sedetgochn metbek yegmarew zare Aydalem Ye Abatachen ye sdatnaw ye Abraham amlak yetbekesh You have just an amazing heart Everything will be OK God bless you God love you Dengel mariam tamaldesh

  • @sarasera5195

    @sarasera5195

    4 жыл бұрын

    Biruk Derese አሜን ውድ

  • @sarasera5195

    @sarasera5195

    4 жыл бұрын

    Abraham Alemayehu አሜን ሁሉችንም ዬብቃን

  • @tgistlove5653

    @tgistlove5653

    4 жыл бұрын

    አይዛሽ እህቴ እግዛቢሄር ከኛጋ ነው ሁላቺንንም ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-ik3wc7hx3v
    @user-ik3wc7hx3v4 жыл бұрын

    መምህራችን ካለወት ጊዜ ቆጥበው እያስተማሩን ከስተት መገድ እየጠበቁን ስለሆነ የእውነት ማመስገኛ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ያብዛለዎት ሙስሊም ስለነበርኩ ምንም አላቅም ነበር እውነት መገድን እያሳዮኝ ስለሆነ ማመስገኛ የለኝም ስለሁሉም የድግል ልጅ መድኃአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @mkedse1435

    @mkedse1435

    4 жыл бұрын

    እንኳን መጣሺልን እህታችን አይዞሺ ጠንክሪ

  • @netsanetangoto2906

    @netsanetangoto2906

    4 жыл бұрын

    እየኄድሽ ያለሽው መንገድ ቀጥተኛ ስለሆነ አይዞሽ በርቺ እህታችን

  • @user-ik3wc7hx3v

    @user-ik3wc7hx3v

    4 жыл бұрын

    @@mkedse1435 አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስብኝ

  • @user-ik3wc7hx3v

    @user-ik3wc7hx3v

    4 жыл бұрын

    @@netsanetangoto2906 እሽ በፀሎታችሁ አስብኝ

  • @rasitilebego8826

    @rasitilebego8826

    4 жыл бұрын

    እንኮን በስላም ወደ ትክክኛው መንገድ መጣሺ እግዚአብሄር ይጠብቅሺ

  • @comceil5329
    @comceil53294 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስደት ለኛ መንፈሳዊ ኮሌጅ ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag55644 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እቁ መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን !!!!!!!!

  • @kidesthayes122
    @kidesthayes1224 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ዘበነ ቃለ ሕይወት ያሠማልን እኔን አጢያተኛዋን የመንግስቱ ወራሽ ያርገኝ

  • @azebyeheis6762

    @azebyeheis6762

    4 жыл бұрын

    Yehe hule tiyakeye nebre kale heyewoten yasemalin memeherachin you’re amazing ye Tewahedo enquachin edimena tenawen abezeto yesetehe!!!!!

  • @user-pm9ss9gb1w
    @user-pm9ss9gb1w4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ይጠብቅልን ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርሎት እማምላክ ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግልት ማርያም አትለዮት ትምህርቶት እውነት ናት ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @senentsara4008
    @senentsara40084 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ⛪🙏💚💛❤️

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon99114 жыл бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖዎትን ይባርክልን አሜን አሜን ትምህርቶን ገበያ የሄደች እናቱን እንደሚጠብቅ ህፃን በጉጉት ነው ምጠብቅ በቀጣዩ ትምልርት እስክንገናኝ ቼር ያቆዮት ቼር ያቆየን አሜን 💚💛❤ 💚💛❤

  • @user-zl4mr2uf1v
    @user-zl4mr2uf1v2 жыл бұрын

    አሜን 3// ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አባዬ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle29854 жыл бұрын

    ኑሩልን መምህራችን እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት በጣም ብዙ የ ሃይማኖታችን ትምህርት እየሰጡን ነው!

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas94684 жыл бұрын

    አሜን በ እውነት የኛ እንቁ መምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሁላቺንም ለ ንሳ ሞት ያብቃን

  • @Fano44
    @Fano444 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መምህራችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yemufikadu3510
    @yemufikadu35104 жыл бұрын

    አባታችን ከሰማዕታት ተርታ ያኑርልን በህይወቴ እንደዚህ ያለውን ትምህርት የጣፈጠ እና የሚያገርምሓ አላየሁም ብዙ ተምርያለሁ የርሶን ትምህርት እግዚአብሔር የሰማዩን ፀጋ ያላብሶት የተዋህዶ እንቁ ማዕድን ብዬታለሁ

  • @user-ll2gr4hh3l
    @user-ll2gr4hh3l3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ቃለበረከቱን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ለንስሃ ያብቃን

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold14774 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ✝️🤲🤲🤲memhurachin kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark betam Enamesegnalen

  • @tenodemise2107
    @tenodemise21074 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-in9vm9xt6m
    @user-in9vm9xt6m4 жыл бұрын

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሁ አባታችን 💒እናመሰግናለን🙏

  • @fahadj9295
    @fahadj92954 жыл бұрын

    ቃለህወትን ያሰማልን የአገልግላት ዘመኖት ያርዚምልን ከእኔ እድሜ አሴቶ ለሮሶ ያድልልን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime15194 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kale Hiywot Yasemalnehe Memeher!!@

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz4 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን ገና አሁን አወኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ከርስወ ብዙ እንደምማር ተስፋ አለኝ በርቱልን በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳወት ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @georgesalkhoury8052
    @georgesalkhoury80524 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ነው ተዋህዶ ብዚ ሚስጥራት አላት ለኛም አምላክ ልባችንን ይክፈትልን ለንሠሀ ያብቃት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሬ ኑሩልኝ 💚💛❤⛪🙏

  • @user-ey2tw4vo5k

    @user-ey2tw4vo5k

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለህልናየ ጥያቄ ነበር

  • @user-qf5ei4rz2g

    @user-qf5ei4rz2g

    4 жыл бұрын

    @@user-ey2tw4vo5k ትክክል አህዛቦች እራሱ ሰውን ለመውሰድ አንዱ መንገዳቸው ነው እና ከአሳቾች እግዚአብሄር ይጠብቀን የጠፉትንም ይመልስልን

  • @tesfalemnigatu5598
    @tesfalemnigatu55982 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህራችን ይህ ለኔ ለብዙ ግዜ ትልቅ ጥያቀ ነበር ዛሬ ቀኑ ደርሶ ከእርሶ ሰማሁኝ ቃሌ ህይዎት ያሰማልን

  • @hayatfuad556
    @hayatfuad5564 жыл бұрын

    በእውነት የርሴን ትምህርት በመከታተል ብዙ የማላውቅውን አውቃያለው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን እንወዶታለን እኔ በሀጥያት ያደፍኩ ባርያው ኔኝ የኔ እድሜ ለእንደርሶ አይነት መምህራን ይጨመር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @jelaniandom2824
    @jelaniandom28244 жыл бұрын

    ኣባታችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ የመናፍቃን ሞደሻ ቃለ ሂወት ያሰማለን በዕድሜ እና በጤና ያቆይልኝ ወንድማቹ ኤርትራዊ ነኝ ኣማርኛ መናገርን ኣልችልን ነበርኩ ኣሁን ግን ኣባታችን በመስማት ኮመንቱ ለመጻፍ በቅቸ ኣለሁ ወንድሞቸ ኦርቶዶክሳውያን ኣዞህ በሉኝ

  • @user-jr9yl9rd8l
    @user-jr9yl9rd8l4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ ሺ አመት ኑርልን ክፉ አይንካብን እኔም አላውቅም ነበር ብዙ ትምህርቶችን እሰማለሁ ግን ከጭቅላቴ አይቆይም እንደ ጤዛ እርግፍ ይላል አምላኬ እባክህ የምሰመውን በልቤ ፅላት ፃፍልኝ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua493 жыл бұрын

    አሜን አሜን አማን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን በድሜና በፀጋ ያቆይልኝ።

  • @sdgd5754
    @sdgd57544 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk65544 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን መምህር ጥሩ ትምህርት ነው ድንግል ማርያም ከክፉ ትጠብቅልን !

  • @meseretshumi7328
    @meseretshumi73284 жыл бұрын

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን

  • @heluorthodox9852
    @heluorthodox98524 жыл бұрын

    ይሁዳ እንዴት እንደሞተ እኔ አላውቅም ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @bortocansalamon7976
    @bortocansalamon79762 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ትምርት ነው ዛሬ ያተማርኩት አባታችን እንድናውቅ ስላደረጋቹ እናመሰግናለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @marietub1298
    @marietub12984 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የተዋህዶ እንቁ እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በፃለትአስቡኝ በስደት ነብሴ ባክና እንዳትቀር ለንስሀ ሞት ያብቃኝ

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu13922 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ የሰማነውንም በልባችን ይደርብን

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu994 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen memereachen yagelglote zemenchun yarzmlachu barakatachu ayleyen 🙏

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw31194 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lr5yw9by2s
    @user-lr5yw9by2s4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን ጸጋ ሠለሙን በረከቱን ያብዛሎዎት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ያቆይልን አሜን የሠማንውን የተማረንውን ለፍሬ ለበረከት ያርግልን አሜንንንን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90364 жыл бұрын

    መምህራችን ስላስተማሩን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️

  • @zinashbersisa151gmail.
    @zinashbersisa151gmail.4 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @tsadeydelaytifkernselamn5484
    @tsadeydelaytifkernselamn54844 жыл бұрын

    Amen amen amen kal hiwot yesmaln abatachn edmena tena yestelen fetari

  • @wosmenwosmen2772
    @wosmenwosmen27724 жыл бұрын

    ምርጥ የተዋህዶ ጀግና እኔ ይህን ትምህርት በሠማሁ ጊዜ የመረጋጋኛል እግዚአብሔር ዕድሜዎትን ይባርክ እማዬ ከርሶ ጋር ትሁን አሜን

  • @boozoodubai862
    @boozoodubai8624 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን 💒💒💒💒💒😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️

  • @natsa7646
    @natsa76464 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ጸጋዉ ያብዛሃሎት ለኔ ሃቲኣተኛ በጸሎቶው ያስቡን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu30652 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን ፍጻሜችን ያሳምርልን መስተዋል ይስጠን ኣሜን

  • @jemane5706
    @jemane57064 жыл бұрын

    እድሜ ይስጥልን አምላካችን መድህን አለም የተስፍ መንግስቱን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15254 жыл бұрын

    ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን እኛም 💒30 60 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯የሰማነዉን በልቦናችን ያሳደልን አሜን፫💒💒👈🇧🇯🇧🇯👈💒💒💒👑👑👑🕊🕊🕊👈😢😢😢😢😢😢

  • @user-kl5gr9bd2y
    @user-kl5gr9bd2y4 жыл бұрын

    ምህራችን እድሜ ከጤና ከፀጋ ጋር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለሂወትን ያስማልን መምህራችን በድሜበፅጋ ያኑርልን

  • @wendimeanidinewlenekiloveu9732
    @wendimeanidinewlenekiloveu97324 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንሰየኛ እንቁ የተዋህዶ አርበኛ

  • @sebhoney4830
    @sebhoney48304 жыл бұрын

    እግዝሀብሄር የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛሎት

  • @etsegenetsisay218
    @etsegenetsisay2184 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤💞💞💞💞💞💞💞

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni80074 жыл бұрын

    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማንል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ዛሬ ነው የሰማውት በእድሜ በጤና ያቆይልን 💚💛❤

  • @temesgenamlakey4936
    @temesgenamlakey49364 жыл бұрын

    ድንቁ ኣባታችን ሆይ ይቅር በለን በቸርነትህ ማረን ልዩ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የማያናውቀው ነገር በእውነት ፀጋው ያብዛልኝ ኣባየ የአገልጋሎት ዘመኑን ይባርከው እግዚአብሔር አምላኽ ምስግና ክብርን ይግባው የኛ ኩራት

  • @user-nh6bc4li8q
    @user-nh6bc4li8q4 жыл бұрын

    ትምህርትህ ስጀምር ከኣለማዊ ወጣሁ ከወሬ ከሀሜት ወጣሁ ሁሌም እሰማለሁ እምባየ ማቅረጥ ኣለቻልኩም የኔ የነበሩ ሁሉም ተመለሰልኝ ማነው እንደኔ ደስ የሚለው የተዋህዶ ልጆች መምህራችን ይባረኩ

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer85704 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemalin memherachin bewnet Egzabher amlak mastewal yesten semten selasa ena silsa meto fere endnafera Egzabher yerdan lersowem yehinene yemsele yehiwet weha yemiyasarfe ye Egzabher kale selmiyastmrun yeagelgelot zemenwon yebarkilen bedmena betena yetbikilin Embrhan lige wedage tibelien amen Tewahedo lezelalem tinur amen amen amen 💚💛❤

  • @tomassefedin72
    @tomassefedin724 жыл бұрын

    እውነተኛ የድንግል ማርያም ያስራት ልጅ የጌታ ባርያ አምላክ ዘመንህን ይባርክ

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu98714 жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያስማልን መምሕራችን ፀጋዉና እና እድሜዉን ያብዛልሕ ጨምሮ ጥበብ ይግለፅልዉት መምሕራችን እኛም የሰማ ነዉ በልቦናችን ይደር ረ አላወቀም ነበር አቤቱ አምላኬ ከተኝሁበት አን ቀኝ አማኑኤል አቤቱ እንደ ሃፂታችን ሳይሁን እንደ ቸረነትሕ ማርን ክርስቶስ አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃን አብቀኝ ፈጣሪ

  • @Sarafisshaye
    @Sarafisshaye4 жыл бұрын

    Amen amen amen qalehiwet yesmaielna

  • @Henoka369
    @Henoka3694 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam124 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ነገር ነው መምህራችን አላውቅም ነበር ቃለ ሂወት ያሰማልን ብዙ ነገር እንማራለን እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @sanataahmed5723
    @sanataahmed57234 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እኔበግሌ አላቀዉምነበር እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብን እንደነብዩ ዳንኤል ይስጥልን እግዚአብሔር ሁሉንም ማድርግ የሚቻለዉ ጌታ

  • @nebihabsha9243
    @nebihabsha92434 жыл бұрын

    አናውቅም ነበር መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን የሰማነው በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-eg7io6ps9q
    @user-eg7io6ps9q4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት 🙏🙏🙏 ይደንቃል

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y4 жыл бұрын

    አባታችን እኔም አሁን የሰማሁት እግዚአብሔር ይስጥልን ይኑሩልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @tgistlove5653
    @tgistlove56534 жыл бұрын

    መምህራቺን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @suszigh8521
    @suszigh85214 жыл бұрын

    የከተማ ሰው አስተምሮና፣ስብከት አይስብም፣አይጣፍጥም።የቄስ መምህር ዘበነ ለማ ግን ሁሌም አይጠገም፣ሁሌም አዲስ ነው።

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት ያብቃን ከአስጨናቂው ሞት እመብርሃን ትጠብቀን

  • @mesrakalemuteshome8896
    @mesrakalemuteshome88964 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Tube-zu2lb
    @Tube-zu2lb4 жыл бұрын

    መምህራችን ትምህርትህ ነብስን ታለመልማለች ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @beletugebreslasie613
    @beletugebreslasie6134 жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @masreshabayeh7616
    @masreshabayeh76164 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስለ መጻጉእ አሟሟት እና ፍጻሜውን እንደዚሁ አቅርብልን

  • @mahaletasfaw2164
    @mahaletasfaw21642 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂኸት ያሠማልን አቤቱ አምላካችን ለንሥሀ አብቃን ከሥደት መልሠህ👏👏👏😭😭😭😭😭

  • @yewubtsegaye891
    @yewubtsegaye8914 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን

  • @arsemaberhane8549
    @arsemaberhane85494 жыл бұрын

    እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ የአገልግሎተ ዘመንህ ያርዝምልን ገና አሁን ነወ ያወቁት

  • @user-nb8ch8be8l
    @user-nb8ch8be8l4 жыл бұрын

    አላቅም ነበር መምህር በጉጉት ነው ሁልሜ ምጠብቆት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይስማነውን በልበቸን ሳልዳ ይፀፊልን አሜን ለጎዴዮቻቺን ሼር እናድርግ! ራጅም እድሜ ከጤነ ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር።

  • @bezawelada4608
    @bezawelada46084 жыл бұрын

    አሜን አባታቺን ማናውቅውን አዳናቅ ሰላደርጉ አናምሰግንላን አሜን አሜን

  • @haymanotabuhoy4227
    @haymanotabuhoy42274 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያስማልን የኣገልግሎት ዘመኑት ያርዝምልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-yo1sb6tt6k
    @user-yo1sb6tt6k4 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij44624 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg70804 жыл бұрын

    Amen kale hiwot yasemalen memirachin Egzahbehr be tsega be Edime yitabkilen 🤲🙏⛪🙏❤️💚💛✝️

  • @betymre8684
    @betymre86844 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s4 жыл бұрын

    ዐየወንጌል አርበኛ መምራችንን ቀለም እይወት ያስማልን የተአድሶ የእግር እሳት አያሉ ሚካኤል ያበርታልን ዲስክ አይን።ላይክ የምታደርጉ ያለባችው መንፈፈስነውና አስተውሉ የፉኝት ልጆች ቃሉን ሲስመሙ ይጨነቃሉ ማስተተዋል ይስጣቹ

  • @user-li9qn1wm2r
    @user-li9qn1wm2r4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @user-yi9op2dg5v
    @user-yi9op2dg5v4 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋው ያብዛልን ለኛ ደካሜች በፀሎታቸው አስቡኝ

  • @user-jk3uc1gn5t
    @user-jk3uc1gn5t4 жыл бұрын

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ⛪️

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano13544 жыл бұрын

    መምህራችን ምን ልበል ቃላት ያጥረኛል ከልብ ከልብ እናመስግናለን ከነሙሉ ቤተስቤ ደጋግመን ብናዳምጠው የማይስለች ትምህርት ነው

  • @user-yp9jo9ms5w
    @user-yp9jo9ms5w4 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ፫

Келесі