ከርቸሌ በውስጥ ዓይን እውነተኛ የታሪክ ማስታወሻ ሙሉ ትረካ

ሙሉ ትረካ

Пікірлер: 62

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 Жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ስንዱዬ

  • @mintwabdinbere1183
    @mintwabdinbere11833 жыл бұрын

    Sendu Abebe 👌🏽👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼♥️

  • @ayelemimi
    @ayelemimi3 жыл бұрын

    እናመሠግናለን እናት

  • @RRuth8852
    @RRuth88523 жыл бұрын

    Betam konjo newe enamesegenalen

  • @sarengebremedihen4242
    @sarengebremedihen42423 жыл бұрын

    Thank you Senedu...

  • @nazrethdesalegn6606
    @nazrethdesalegn6606 Жыл бұрын

    ስንድዬ ታሪኩም አተራረክሽም ገራሚ ነው በርቺልን

  • @singiorgisalemayehu9985
    @singiorgisalemayehu99852 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ"ከርቸሌንም"ጀምሬዋለው

  • @yirgalemtegafaw2076
    @yirgalemtegafaw20762 жыл бұрын

    ሰንዱ በጣም ነው አተሪረክሸን የምወደው

  • @mintwabdinbere1183
    @mintwabdinbere11833 жыл бұрын

    እውነትም ማክሲም ጎርኪ በተለይ እማሪካ ሀያ እምስት እመት ያየሁትን የእሜሪካ ስደተኞች እኞ እንዳንዱ በሬፊዩጂ እንዳንዱ እንደኔ በቪዚተር ቪዛ መቶ የቀረ እንዳንዱ ዲቪ በሚባልው የግሎሪፋይድ ባሪያ እገዛዝ ቪዛ ተገዝቶ እራሱ ትኬቱን ገዝቶ ወይም ቪዛውንም ካገኘው ገዝቶ አማሪካ ቁጭ ተብሎ ብር የሚታፈስበት መስሎት መቶ ያየሁትን ሁሉና እኔና ቤተስቤ ገንዘባችን ሲያልቅ ሆይ ሆይ ብለው የትቀበሉን ያረጉንን ፊቴ ላይ እመጣቾው ስንዱዬ ♥️👌🏽 ታላቅ የጥበብ ስው ድንቅ ጋዜጠኞ እስራ ስድስት ስአት ሰስራ እስከ ዛሬ ሳላዳምጣት ኖሬ እሁን በሎክ ዳውን ዝግ ስል ስምቼ ልጠግባት እልቻልኩም እባክሽን ስንዱየ እስቲ ባንዲራ ይዘው ስልፍ ስለሚወጡት በትለይ በኔ ከተማ ሲያትልና በዲሲ ላሉት ስዎች ምክር ያዘለ መልእክት በምትጣፍጥ እንደበትሽ በሪፓርት ስም እቅሪብልን እኔ የምለው ስራ የላቸውም ቢላቸውን እንዴት ይሆን የሚከፍሉት ክልስሩ ደሞ ዌልፌር እየወስዱ ነው ማለት ነው ???? ደሞ እሜሪካንየን ይሳደባሉ ደፍረው እኔ ተሳ ቀቅኩ በስንት መከራ ያገኘሁእትን ግሪን ካርድ እና ዜግነት ያስገፋፍኝ ይሆን ብዬ እስቲ ተርኪልን ባንዲራ ይዞ መጮህ በስው አገር ምን ፋይዳ እለውና ነው 🇪🇹😭 ተባረኪልኝ የኔ ውድ እህትሽ ምንትዋብ ድንበሬ

  • @hiwotyiketilal2468
    @hiwotyiketilal24683 жыл бұрын

    You are so brilliant. Thank you.

  • @user-du6py2ru3i
    @user-du6py2ru3i3 жыл бұрын

    ወይ ስንዱያ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የእስርቤት ታሪርክ እኔም አለኝ

  • @ethio-europetube6012
    @ethio-europetube60123 жыл бұрын

    በጣም መሳጭ አፃፃፍና አተራረክ እናመሰግናለን

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo3 жыл бұрын

    ጉኖዋ 💚💛❤️ ገናሳምንት ዩቲዩብ እንዳለሽ አወኩ እሰይ እንኳንና በዚህ በሰፊው አለም አገኘሁሽ ፅሑፍ ብትይ ትረካው ልዩነው ትቺያለሽ እማ 👌

  • @ashuh4860
    @ashuh48603 жыл бұрын

    Sewedesh eko denk new

  • @eritreasmith2957
    @eritreasmith29573 жыл бұрын

    Wow!! Yigeremale bereketi yemechereshawe tarike.

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele3 жыл бұрын

    ግሩም ነው

  • @user-wh3ld9ru8b
    @user-wh3ld9ru8b3 жыл бұрын

    ድንቅ ነው🙏

  • @fayocepheus3097
    @fayocepheus30973 жыл бұрын

    ስንዱ ከታሪኩ አሣዛኝ አፈፃፀም ውጭ የስነጽሑፍ ስራሽ እንደ ሩሲያው ደራሲ ማክሲም ጎርኪ ፍፁም ስእላዊ ወደአንጎል ገብቶ በገሃድ የሚታይ ድንቅ የስነፅሁፍ ደራሲ ነሽ

  • @meazagebre1567

    @meazagebre1567

    3 жыл бұрын

    ቁሸሸቀቀቐቐዐዐቀቀሸ

  • @etaferahugebremedhin7599

    @etaferahugebremedhin7599

    3 жыл бұрын

    Tg

  • @eritreanhiwot4667
    @eritreanhiwot46673 жыл бұрын

    ብዙ ታሪኮች፡ ውብ በሆነ ኣገላለጽ የተሸመኑበት ሞዛይክ።

  • @mwolde6274
    @mwolde62743 жыл бұрын

    ሀይ ስኔው የድሮ ጉዋደኛዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @mamamamo100
    @mamamamo1003 жыл бұрын

    መፅሐፉን ድሮ አንብቤዋለሁ። ድጋሚ በአንቺ ድምፅ እንደአዲስ ሰማሁት። የከርቸሌ ታሪክ አይረሳም❤ ስንድዬ በርቺልን❤

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube3 жыл бұрын

    ትቺያለሽ ።

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd3 жыл бұрын

    It’s really interesting story. This is what happened many play big roll in our life. Even in jail. Thank you for sharing.

  • @eritreasmith2957
    @eritreasmith29573 жыл бұрын

    Awesome job keep it up!!!

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele3 жыл бұрын

    ይህንን በኋላ እኮመኩማለሁ😎

  • @getugezahgn28
    @getugezahgn283 жыл бұрын

    RESPECT!!

  • @helenwoubshet6149
    @helenwoubshet61493 жыл бұрын

    ስንድ ውዴዋ❤️

  • @sunnyhirpo852
    @sunnyhirpo8523 жыл бұрын

    I like you ... you r like sebhat gebreegzaber...

  • @andualemmengistu133
    @andualemmengistu1333 жыл бұрын

    ከርቸሌን ሁሌ ወደ ትምህርት ቤት ስሄድ አየው ነበር እግር ኳስ ሲጫወቱ ሙዚቃ ሲመለከቱ ግን ውስጡ ምን አይነት ህይወት እንዳለው ስንዱ አበበ ክሽን አድርጋ በጆሮዬ አንቆረቆርሽልኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ቸር እንሰንብት።

  • @yy-ut3dh
    @yy-ut3dh3 жыл бұрын

    ከርቸሌ ገብቼ ከርሜ ተመልሼ ወጣሁ ፅሁፍሽ አተራረክሽ ነው እንደዛ ያረገኝ:: የሚገርመው ነገር እኔ ግዜ ሰጥቼ እንደዚህ ለረጅም ትረካ ጆሮዬን ሰጥቼ አላቅም ግን በጥሞና አዳመጥኩሽ እድሜ ለ ሚኒሊክ ሪድዮና KZread ምክንያቱም ባለፈው ሳምንት አቅርበውሽ እኔም አንቺን ያወኩትና ያንቺ ዩትዩብ ላይ ገብቼ ይህንን ትረካሽን ያዳመጥኩት ለማንኛውም subscribe ስላረኩሽ ትኩስ ትኩሱን ወዲህ በይ ድምፅሽ ብእርሽ ይባረክ ድንቅ ታሪክ

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma25573 жыл бұрын

    ስንዱዬ በጣም መሳጭ ነው ታሪኩ በርችልን አቦ ደሞ ሰብስክራይብ አድርገናል

  • @degifewminda
    @degifewminda3 жыл бұрын

    ጉኖዬ!

  • @nazrethdesalegn6606
    @nazrethdesalegn6606 Жыл бұрын

    በእውነት ባሏን ገድላ የታሰረችው በጣም ታሳዝናለች ሰውየውን መግደል የነበረባት ራሷ ነበረች ግፈኛ ስለሆነ ግን ጌታ ፍርዱን ሰጥቶታል ወንድምየው ግን ያናድዳል ምስኪኗን ሌላ ግፍ ጨመረላት ምን ዓይነት ፈተና ነው? እግዚአብሔር ይድረስላት

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i3 жыл бұрын

    ይኽንን የመሠለ ድምጽ እየሰማሁ በፍቅር ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ 😘

  • @misganazeleke884
    @misganazeleke8843 жыл бұрын

    ርዕዮት ዓለሙ ፕሮግራም ላይ እንደአየዉሸ ሰብስክራይብ አደረኩ በረች ሐገርሸም በሰላም ትገቢያለሸ!

  • @allover9671
    @allover96713 жыл бұрын

    🙏♥️

  • @sunnyhirpo852
    @sunnyhirpo8523 жыл бұрын

    ጋሽ ስብሀትን አንቺ ላይ አያለው ... ጎበዝ ነሽ

  • @birhanasfaw7015
    @birhanasfaw70153 жыл бұрын

    👍

  • @wondyiradalemayehu5688
    @wondyiradalemayehu56883 жыл бұрын

    I have no word to say

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele3 жыл бұрын

    ስንዱዬ ቀን ከሌት ብሰማሽ የማትሰለችኝ ምርጥ ሰው😘

  • @adanemaru9688
    @adanemaru96883 жыл бұрын

    ጉኖዬ! ዝቅ ብያለሁ::

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e2 жыл бұрын

    በጣም እሚገርም ታሪክነው ግን ንግስቲቱ ምንወንጀልሰርታ እንደታሰረች ማወቅ ፈለኩ

  • @allover9671
    @allover96713 жыл бұрын

    ♥️🙏♥️🙏♥️♥️

  • @sirgutshibru9229
    @sirgutshibru92293 жыл бұрын

    Thanks to ethio360 i get the chance to know u

  • @hayatamara5944
    @hayatamara59443 жыл бұрын

    ስንድዬ ሌሎች ስራዎችንም በጉጉት እንጠብቃለን

  • @yareddesalegn6543
    @yareddesalegn65433 жыл бұрын

    ስንድ፣ ጉንዬ ክበሪልኝ!

  • @yareddesalegn6543

    @yareddesalegn6543

    3 жыл бұрын

    እህት እና የአገር ኩራት ሪዮት ዓለሙ ሁሌም ትዘከሪያለሽ ኑሪልን

  • @masreshagetachew9518
    @masreshagetachew95183 жыл бұрын

    atafrem ende kesew bewere semtesh bewisit ayin bilesh titsefeyalesh ende defar

  • @SeneduAbebe

    @SeneduAbebe

    3 жыл бұрын

    ከማ የሰማሁትን ልፃፍ ?

  • @behailubehailu
    @behailubehailu Жыл бұрын

    አንቺ ብቻ ፃፊ አንቺ ብቻ ተርኪ ስንድዬ

  • @merrybaheru8376
    @merrybaheru83763 жыл бұрын

    Film eyayaw naw yamsalagi ewnate jagen nash abo

  • @amarudesalegn6575
    @amarudesalegn65753 жыл бұрын

    በርዕዮት የመፀሀፍ ገበታ ክፍል ሁለት ፕሮግራም እንዳየውሽ ሰብስክራይብ አድርጌያለው አስደሳች ነሽ

  • @bitewchanie9893
    @bitewchanie98932 жыл бұрын

    ማና ናት ?

  • @ADWA1888Amhara
    @ADWA1888Amhara3 жыл бұрын

    ስንዱየ ላንቺ ሰብስክራይብ ሁለቴ ማድረግ አይቻልም አንዴ አድርጌሽ አልበቃኝም

  • @Merja1973
    @Merja19733 жыл бұрын

    ደስ የሚልታሪክ ነው ለሆሳህናው እንኳን አደረሳችሁ አደረስን ውድ ኦርቶዶክሳውያን ያገሬ ልጆች በግፍ የተገደሉትን ነብስ ይማርልን:: ይህንን የምታነቡ ቅን ልብ ያላችሁ ብቻ ዩትዩብ ቻናሌ ሰብስክራይብ እድርጉልኝ ስል በትህትና ጠይቃለው:: ለትንሳኤው በሰላም በጤና ሃገራችንን ከክፋ መከራ አውጥቷት በደስታ በመልካም ዜና ብቻ የምንሰማበት ያድርግልን አሜን(3)

  • @yonasalene2077

    @yonasalene2077

    5 ай бұрын

    Kirstyan malet kirstyan orthodox tewahido bicha new lelawe pante protestant joba new yenebalut ....... be kirstos amenen yetetemekinew yamenew kirstyan orthodox tewahido bicha new

  • @yonasalene2077

    @yonasalene2077

    5 ай бұрын

    Simachinin likemun new kirstyan orthodox tewahido amani bicha new .... bro ❤❤❤

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r2 жыл бұрын

    የሴት ሲጋራ አጫሽ ስታስጠላኝ ብትሞት ይሻላታል ።

  • @behailubehailu

    @behailubehailu

    Жыл бұрын

    😂😂

Келесі