Senedu Abebe

Senedu Abebe

ፍቅር አይበቃም ብዬ እምሰብክ ግለሰብ ።

እንሆ

እንሆ

July 7, 2023

July 7, 2023

July 7, 2023

July 7, 2023

March 5, 2023

March 5, 2023

የአድዋ - ልጅነት

የአድዋ - ልጅነት

June 27, 2022

June 27, 2022

ትዝታዬ  26

ትዝታዬ 26

ትዝታዬ 23  _ 25

ትዝታዬ 23 _ 25

ምናለ

ምናለ

February 28, 2022

February 28, 2022

February 28, 2022

February 28, 2022

February 27, 2022

February 27, 2022

ትዝታዬ 21_ 22

ትዝታዬ 21_ 22

ትዝታዬ 19 ፟ 20

ትዝታዬ 19 ፟ 20

ትዝታዬ 13 _ 17

ትዝታዬ 13 _ 17

ትዝታዬ 9 _ 12

ትዝታዬ 9 _ 12

ትዝታዬ 5 _8

ትዝታዬ 5 _8

Пікірлер

  • @abe2868
    @abe286823 күн бұрын

    ጥሩ ትረካ ነው ነገር ግን በገና ያለቦታው ነው የገባው

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461Ай бұрын

    ውይ ስንድዬ እንክዋን እገኘንሽ በትዝታ ነው ጭልጥ ያደረግሽኝ አዲስ እንደመጣሁ የዛሬ ፪፯አመትን ወደኃላ ውስድ ወይ ጊዜ መሮጥ።

  • @abdumalikgoraw5482
    @abdumalikgoraw5482Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @abdumalikgoraw5482
    @abdumalikgoraw5482Ай бұрын

  • @nikodimosnegash7304
    @nikodimosnegash73042 ай бұрын

    The best book ever, a literary masterpiece, which is even used in university lectures for mental health studies thank you awegachew terefe!

  • @AbelHAGOS-re3pd
    @AbelHAGOS-re3pd2 ай бұрын

    ሁሌም ውብ ነሸ ስንድዬ❤❤❤

  • @AbelHAGOS-re3pd
    @AbelHAGOS-re3pd2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @tamenetsege5739
    @tamenetsege57392 ай бұрын

    ስንድዬ ❤ የኔ ቆንጆ

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele3 ай бұрын

    አሪፍ ማስታወሻ😍🤩

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse41043 ай бұрын

    ስለ ነገሮች በቅጡ ማሰላሰል ከሚችሉ ሰዎች ጋር የተኖረ ህይወት እንዴት አባቱ እንደሚያስቀና!!! ነፍ ዓመት ኑሪልን "ስንኪን"

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse41044 ай бұрын

    እነሆ ምርጥ መፅሃፍ በምርጧ ስንኪን አተራረክ!!!

  • @sebleworkgashaw2910
    @sebleworkgashaw29105 ай бұрын

    በጣም ደስ የምትይ ልበ ቀና ሰው ነሽ ትረካሽን ቃለመጠይቆችሽን አይቼው ሰምቼ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe23865 ай бұрын

    ዋው ዋው ተረረም ፐረረም..ፐረረም ተረረም..ድንቅ ጨዋታ

  • @yotor6221
    @yotor62215 ай бұрын

    ደስ የሚል አስገምጋሚ ድምፅ አለሽ ጉኖየ ሌሎችንም እባክሽ ተርኪልን 🙏

  • @user-jn3yc1fc2f
    @user-jn3yc1fc2f5 ай бұрын

    ስንድ ❤❤❤

  • @abbyf72
    @abbyf726 ай бұрын

    ስንድዬ ከውብ ድምፅ ጋ 🙏

  • @magdydinku2104
    @magdydinku21046 ай бұрын

    ምርጥ ስራ እኮ ነው አተራረክሽም ያስደስተኛል ❤❤❤ ገበያ ላይ እንደልብ የለም በዚህ መገኘቱ ምርጥ ነው በርቺ

  • @techtalkworldwide4470
    @techtalkworldwide44707 ай бұрын

    አያ ሙሌ😢😢😢

  • @degdisermagnifico8368
    @degdisermagnifico83687 ай бұрын

    This is so beautiful ❤

  • @solomonmiheretu5117
    @solomonmiheretu51179 ай бұрын

    በጣም ግሩምና አስተማሪ ትዝታዎች ናቸው ።ብዙ የታሪክ ክፍተቶችን ይሞላሉ። ሌሎችንም በሂደት አያቸዋለሁ ።

  • @tedyasfaw2209
    @tedyasfaw22099 ай бұрын

    ስንዱ ማር ምርጥ ትረካ !❤

  • @jemalendris5342
    @jemalendris534210 ай бұрын

    ጉኖየ ዘበናይ ይለሀል,

  • @user-te2hh8xg1h
    @user-te2hh8xg1h10 ай бұрын

    Pdf weyim hard copy yemigegnibetin menged mitequmegne binor misganaye yelaqe new. Felige felige yalagegnehut metsihaf!

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse410410 ай бұрын

    ስንኪን ይላል!!!

  • @hirutfikre2515
    @hirutfikre251510 ай бұрын

    Hello my dear Sindu, its good to promote his work,but what about his patent right? And benefits from this Audio work?

  • @yeneazeema8977
    @yeneazeema897711 ай бұрын

    የኔዋ ❤

  • @mengistuadisu6547
    @mengistuadisu654711 ай бұрын

    እነሆ በረከት !! Master piece ❤

  • @eyobyonas
    @eyobyonas11 ай бұрын

    በርቺ በርቺ❤❤❤

  • @Ermi_Ermi
    @Ermi_Ermi11 ай бұрын

    ሰንዱ❤✌

  • @lilyabebe513
    @lilyabebe513 Жыл бұрын

    We love you my queen

  • @zenebewola
    @zenebewola Жыл бұрын

    አሪፍ ነው ትረካው ፣ ደራሲው ባሴ መሠለኝ አላነሳሽውም ብታነሺው ማለፊያ ነበር ። ምክንያቱም የእርሱ ትርፍ መነሳቱ ነው እና ። የመተረክ አቅምሽ ድንቅ ነው ። ቀረጻው ' አማተር ' ነው ። በባለሙያ ቢቀረጽ ድንቅ በሆነ ነበር ። በተረፈ ለመድረኩ የሚመጥን ድንቅ ሥራ አቅርበሻል ።

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 Жыл бұрын

    "ስን" ይላል እዚህ ጋር!!!

  • @meazabeza2806
    @meazabeza2806 Жыл бұрын

    ስንዱዬ ለምንድነው እንዲ የምጠፊው🥰🥰🥰

  • @enatcherenet8117
    @enatcherenet8117 Жыл бұрын

    ጠፍተሻል! እንዲህ ብቅ እያልሽ አቅምሺን እንጂ❤❤❤❤

  • @AynyeNguse
    @AynyeNguse Жыл бұрын

    እውነተኛ ታሪክ ነው ወይ 😢

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 Жыл бұрын

    ስንድዬ በርቺ ደስ ይላል

  • @harmonytube68
    @harmonytube68 Жыл бұрын

    wow

  • @elkethiopiatube7080
    @elkethiopiatube7080 Жыл бұрын

    Sinduye I live in Switzerland ,love you

  • @solomonhalefom1092
    @solomonhalefom1092 Жыл бұрын

    ጋሽ ስብሃት እኮ ጁንታ ተባለ:: ስዊድን ሀገር የታተመውን "ወርቅ ላበደረ..."የሚለውን መፅሃፍ አስመጥተሽ አንብቢው:: ራምቦ ድንቅ ሰው!!❤

  • @jonatatube9721
    @jonatatube9721 Жыл бұрын

    ዋው ስንድ ስታምሪ እኮ

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 Жыл бұрын

    ቆንጂት

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 Жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ስንዱዬ

  • @destahbetmaryam8068
    @destahbetmaryam8068 Жыл бұрын

    "Temirual ayawikim"

  • @meazabeza2806
    @meazabeza2806 Жыл бұрын

    ስንዱዬ ለምንድነው እንዲ ምጠፊው💚💛❤️😘

  • @jonatatube9721
    @jonatatube9721 Жыл бұрын

    ጅግና እኮ ነሽ

  • @jonatatube9721
    @jonatatube9721 Жыл бұрын

    sindu

  • @habeshapolitics1313
    @habeshapolitics1313 Жыл бұрын

    የእኔ ምርጥ ስንዱዬ ለአብኖች ገንዘብ ማሰባሰቢያ ላይ አለሽበት ? እንደኔ አብኖች አይመጥኑሽም በተዘዋዋሪ ብልጽግናን እንደ ማስቀጠል ይቆጠራል

  • @getachewnigatu7273
    @getachewnigatu7273 Жыл бұрын

    ነብሴ ስንዱ አበበ አለ!!

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 Жыл бұрын

    ድንቅ ግጥም ነው ስንድዬ ክብር ለግርማዊ ንጉሰ ነገስት አፄ ሚኒሊክ የአለም ጥቁር ህዝቦች የነፃነት መሪ ክብር ለእቴጌ ጣይቱ ብርሀን ዘኢትዮጲያ ክብር ለጀግኖች አርበኞች ይሁን 💚💛❤️

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 Жыл бұрын

    ትዝታ 24 ከተፃፈ 20 አመት ሊሆነው ነው ፈረንሳዊው ከነቆረን ነገሮች ግን አንዱንም አላረምንም ያሳዝናል