4 ኪሎ ሙሉ ትረካ

Пікірлер: 33

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_843 жыл бұрын

    የተረሱ እውነቶች ያለፉ ፣ ኖረናቸው እያየናቸው እየረሳናቸው የሚያልፉ የህይወታችን ሌሎች ገፆች! 👌👍 የኔ ጀግና እንደ ፅሁፎችሽ ፣ ያለሽን እንደመስጠትሽ የሚገባሽ ቦታ ደርሰሽ ላይ እመኛለሁ። 🙏🙏🙏

  • @edennegash5571
    @edennegash55712 жыл бұрын

    ሰንድዬ ፡ አንቺ ፡ ጀግና ፡ ነቨ ፡ ሰራሸን ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የምወደው ፡ ጎበዝ ፡ በርቺ ፡ በሙሉ ፡ አዳምጭው ፡ ወደደኩልሸ ፡ ሰራሽን ፡ ራምቦ ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የወድኩት ፡ በጉጉት ፡ ነው ፡ ተመስጭ ፡ ያደመጥኩት ፡ ቀጥዬ ፡ በዚህ ፡ ሰራሽ ፡ አመሰግናለሁ ፡

  • @dagibabi6315
    @dagibabi63153 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ሀሪፍ ድምጽ ምርጥ ድርሠት እስቲ አዲሡን ወይም ከይስማእከ ስራዎች በዚህ ድምፅ መስማት እፈልጋለው ❤thank you 🙏 God bless you

  • @singiorgisalemayehu9985
    @singiorgisalemayehu99852 жыл бұрын

    በናትሽ እዲ ያሉ ጉዶቻችንን ሁሌ ጻፊ።ይሄንንም ሰማውት ይገርማል"አወይ አማሪካንም"ሰማውት አገላለጽሽ ይገርማል በርቺ።ሌላ ትልቅ መጽሀፍ እደምታስነብቢን አምናለው

  • @azebsil7284
    @azebsil72843 жыл бұрын

    Yigermal iko ...Ethiopia wust ligoch yalefilagotachew teweldew....mekra yayalu 😥

  • @yirgalemtegafaw2076
    @yirgalemtegafaw20762 жыл бұрын

    በጣም ነው የምወድሸ

  • @nourahuizenga9833
    @nourahuizenga9833 Жыл бұрын

    Go girl !! amazing story

  • @lalinera8279
    @lalinera82793 жыл бұрын

    You are amazing. Thank you for this deresete and tireka. It is an unbelievable story but probably not far from reality. You have an amazing gift. I look forward to more of your work.

  • @galibhassen2207
    @galibhassen22073 жыл бұрын

    የእናኒ ታሪክ ከየትምወርቅ ሽፋው ታሪክ ጋር ይመሳሰላል። የትምወረቅ በተሰማራችበት (እንሆ በረከት) ሥራ ላይ እያለች ልጅ አልወለደችም ነበር። የሃና ይልማ ባል እና የጃንሆይ በጅሮንድ የአቶ ይልማ ዴረሳ አማች የነበሩት በጎው ሰው ወደ መኖሪያ ቤታቸው ተረት ሰፈር ወስደው ሚስታቸው ከአደረጓት በኋላ ነው ልጆች የወለደችው።

  • @jamila8885
    @jamila88853 жыл бұрын

    ይገርምሻል አራት ኪሎ በሚኒሊክ ጊዜበተመግስት ይስሩ የነበሩ ስዎች የተስጡቦታዎች ናቸው ስንት ጀግኖች የነበሩበት ስፍር ነበር በሴት አዳሬ ታሬክ የሚወስን ስፍር አይደለም

  • @brukhaile4134
    @brukhaile41343 жыл бұрын

    Gerami terka Yemchesh senbu .......👍👍

  • @emysteve2129
    @emysteve21293 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥሽ

  • @zerihunachamyeleh6472

    @zerihunachamyeleh6472

    3 жыл бұрын

    Ewnte new om

  • @mintwabdinbere1183
    @mintwabdinbere11832 жыл бұрын

    እይ እራት ኪሎ የእክስቴ ቤት እዛ ስፈር ነበር ባላቸው ቀኞዝማች እስፉ ፓርላማ አባል ነበሩ እነሱ ቤት ስንመጣ የምናያቸውን ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ የነበሩ ቤቶችን እስታወስኩእቸው 😭🇪🇹. ስንዱየ እነባበብሽ እዛ ስፈር ወስዶ መለስን እህቴም እነባበቡዋ ልብ ይስባል አለች እድናቂዎችሽ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼♥️

  • @user-fy4dh3de7b
    @user-fy4dh3de7b3 жыл бұрын

    ስኔ በርቺ አሪፍ ድርሳን ነው የምታሳይን

  • @fitsumkebede1072
    @fitsumkebede10723 жыл бұрын

    You are very amazing...... please don't stop your story teller ...I really love the way you tell and go one another....😍

  • @SeneduAbebe

    @SeneduAbebe

    3 жыл бұрын

    Thank you so much 😀

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit57383 жыл бұрын

    ስንዱዬ ቆንጆዬ! ዛሬ ሌሊቴን ባንቺ ትረካዎች ተመስጩ አደርኩ ሲገርም!ወሰድሽኝ እኮ ወደ አዲስ አበባ😂

  • @eyueltesfaye4019
    @eyueltesfaye40193 жыл бұрын

    Aterarekeshen asetekakeye

  • @workutedy7246
    @workutedy72463 жыл бұрын

    Sendeye You give me hard time ,it's touching my village history to hearing By the way, I know you very well personally ( I mean with seeing) In 4killo Much love and Bless

  • @senaitmewael6154
    @senaitmewael61543 жыл бұрын

    😭

  • @meleywoldemichael5626
    @meleywoldemichael56263 жыл бұрын

    Abet gud gud Ethiopia lejoch egezio meharen

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40523 жыл бұрын

    ዋው ስንዱ ይህ ግን ልብ ወለድ ነው ወይንስ እዛው አራት ኪሎ ኞረሽ ያየሽው እውነት?? ያልተኞረ ልጅነት😥

  • @huruymangsteab8837
    @huruymangsteab88373 жыл бұрын

    የሄ ቪድዮ አንሽው ካላነሳሽው ችግር ይመጣብሻል

  • @SeneduAbebe

    @SeneduAbebe

    3 жыл бұрын

    የምን ችግር ?

  • @weyzoroweyzoro6285

    @weyzoroweyzoro6285

    3 жыл бұрын

    Huruy ye Tariku belebet nesh endye kkk

  • @shifahamid3822
    @shifahamid3822 Жыл бұрын

    ''ስንዱ ነብሴ" እባክሽን ትረካዎችሽን በመፅሐፍ መልክ አሳትሚው።Hard copy ለማይመቸን ጥበብ ወዳድ አድናቂዎችሽ ስትይ!

  • @yordanostafla4557
    @yordanostafla45573 жыл бұрын

    What a wierd story.

  • @amyseifu8029
    @amyseifu80293 жыл бұрын

    Tsilemet bicha, tesfa biss,bado hiwot,

  • @aratkilo1808
    @aratkilo18083 жыл бұрын

    የ4ኪሎዋ፡እናኒ፡ማለት፡አለብሽ፡እንጅ፡ዝም፡ብለሽ፡4ኪሎ፡ብለሽ፡የአንድ፡ሰው፡ታሪክ፡መጻፍ፡ተገቢ፡አይመስለኝም፡ይሕ፡በብዙ፡ሰፈሮች፡ያለ፡ታሪክ፡ነው፡

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop33203 жыл бұрын

    ዩኒቨርሲቲ እያለን አንዳንድ ወንድሞች የ 4 ኪሎ ሸሌወች ይገለገሉ ነበር:: በተለይ አንድ ጏደኛችን ሳይደክል አያድርም:: አንጏሉ ቂንጥር ታትሞበታል:: ሲቀናው ተማሪ ካልቻለ ሸሌ ይነጫል:: አንዴ ሰብሰብ ብለን እየቃምን ወሬ ጀመረ "ባለፈው በጣም ጠሮብኝ የ 5 ብር ሸሌ መንጨት ጀመርኩ: ሴትዮዋ አሮጊት ስለሆኑ እንትኔ ጭራሽ አቆም ሲል ሴትዮዋ..." " በቃ ተወው ልጄ እምቢ ካለ" አሉኝ ሲል ከመካከላችን ግድንግድ ተርዚና ያለው ልጅ "እናስ ተውካቸው?" እንዴት ብየ ልተወው እንትኔ ባይቆምም ኮ አንጎሌ ላይ ቆሞብኛል" "እንደዛ ከሆነማ እንትናቸውን ደጋግመህ በቴስታ!"

  • @fegegtatube1950

    @fegegtatube1950

    8 ай бұрын

    4 kilo faculty of science nw yetmarkew? Ena ahun lay yet dersek?

Келесі