ከአማኑኤል ሆስፒታል አምልጣ ህዝቡን አስጨነቀች ፕራንክ / አባትየው / Ethiopian Prank

Комедия

Subscribe Dagi Show

Пікірлер: 367

  • @amelework8204
    @amelework8204 Жыл бұрын

    እውነት ኢትዮጵያን እንዲህ ፍቅር ነንኮ የኔ ምስኪኖች አስለቀሱኝ በእውነት😥🥰

  • @aniyimam5472
    @aniyimam5472 Жыл бұрын

    ሽልማት ይገባቸዋል እውነት መልካሞች 🥰🥰👌👌😂

  • @chereabebe4967

    @chereabebe4967

    Жыл бұрын

    አማኑኤል ሆስፒታል ያለ ታካሚ እንዴት ስልክ ይኖረዋል? ሎጂካል ከእውነታው ጋር የማይገናኝ ነው። እውነት ሊመስል የሚችል ድራማ ብትሰሩ ጥሩ ነው።

  • @tanbzethio107

    @tanbzethio107

    Жыл бұрын

    @@chereabebe4967 ደምሩኝ

  • @ewnetyasarfal

    @ewnetyasarfal

    Жыл бұрын

    ግማሾቹ ለስልካቸው ብለው ነው😁

  • @user-hf8uz1il3d
    @user-hf8uz1il3d Жыл бұрын

    እደት እደሳኩ የኛ ህዝብ ምስኪን ነው እምትሉ ላይክ አድርጉኝ

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Жыл бұрын

    ውይ የዋው ህዝቤ አሳነኝ 😍የአባትዮ ፐራክ ግን አሰቆኛል😂ጌታን

  • @alem5097
    @alem5097 Жыл бұрын

    እኛ. እንዲህ. ነን. እንቁ. ህዝብ. ቅን. ህዝብ. የትም. አለም. የሌለ. እግዚአብሄር. ኢትዮጵያን. ይባርክ

  • @mihretwoldeyohannes-mercy4965

    @mihretwoldeyohannes-mercy4965

    Жыл бұрын

    ኧረ አሜሪካኖችም ጥሩ ናቸው

  • @mihretwoldeyohannes-mercy4965

    @mihretwoldeyohannes-mercy4965

    Жыл бұрын

    አሜን ይባርክ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 Жыл бұрын

    አይ የኛ ስዉ እኮ የዋህ እና አዛኝ ታዛዥ ነዉ እኮ

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 Жыл бұрын

    በጣም ነው የሳኩት እንዲህ አይነት ፕራክ ደስ ይላል ዋናው ፈጠራ ነው።

  • @alemalem9999
    @alemalem9999 Жыл бұрын

    እውነት ለመናገር ሰዎቹ በጣም መልካሞች ናቼው🥰🥰🥰🤣🤣

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Жыл бұрын

    ወላሂ የተመታቹ ናቹ 😍😍😂😂😂😂ይቀጥል የምትሉ part2

  • @truthteller9493

    @truthteller9493

    Жыл бұрын

    Besew himem mesak qelelash? Beyebetu baze himem yemiseqaye yemiyaliqsu endalu atershe ene yihen prank alilawum!

  • @tanbzethio107

    @tanbzethio107

    Жыл бұрын

    @@truthteller9493 ደምሩኝ

  • @YONATANKLILUOFFICIAL
    @YONATANKLILUOFFICIAL Жыл бұрын

    የማዝናናት ጥግ እኮ ነሽ አቦ ይመችሽ ክበሪልኝ አባ

  • @mariyanamulualem9935

    @mariyanamulualem9935

    Жыл бұрын

    አማኑኤል ሆስፒታል ያለ ታካሚ እንዴት ስልክ ይኖረዋል? ሎጂካል ከእውነታው ጋር የማይገናኝ ነው። እውነት ሊመስል የሚችል ድራማ ብትሰሩ ጥሩ ነው።

  • @stotaad228
    @stotaad228 Жыл бұрын

    That's really great work bruv we need part 2 The actress 🔥

  • @derejegetu6077
    @derejegetu6077 Жыл бұрын

    Prank ማለት እንደዚክ ነው 😂😂😂

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Жыл бұрын

    ማርያምን ምርጥ ሰዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቅን ሰዎች

  • @mariyanamulualem9935

    @mariyanamulualem9935

    Жыл бұрын

    አማኑኤል ሆስፒታል ያለ ታካሚ እንዴት ስልክ ይኖረዋል? ሎጂካል ከእውነታው ጋር የማይገናኝ ነው። እውነት ሊመስል የሚችል ድራማ ብትሰሩ ጥሩ ነው።

  • @mitu-lj9yv
    @mitu-lj9yv Жыл бұрын

    እውነት ነፍስህ አይማርም አባትየው በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ክክክክ

  • @ter2065
    @ter2065 Жыл бұрын

    ወላሂ እኛ ኢትዮጵያዊ እኮ በጣም የዋህ ነን አብሶ ገጠሬ ብንሆን እናስላት ነበር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኑር

  • @redietaserat2336

    @redietaserat2336

    Жыл бұрын

    አማኑኤል ሆስፒታል ያለ ታካሚ እንዴት ስልክ ይኖረዋል? ሎጂካል ከእውነታው ጋር የማይገናኝ ነው። እውነት ሊመስል የሚችል ድራማ ብትሰሩ ጥሩ ነው።

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Жыл бұрын

    ዳጊዬ የኔመልካም🥰🥰🥰❤ከይቱበሮች#ሁሉምርጥ እና እውነተኛ ፕራክ የምትሠሩ ሚኮ እናአባትየው

  • @mariyanamulualem9935

    @mariyanamulualem9935

    Жыл бұрын

    አማኑኤል ሆስፒታል ያለ ታካሚ እንዴት ስልክ ይኖረዋል? ሎጂካል ከእውነታው ጋር የማይገናኝ ነው። እውነት ሊመስል የሚችል ድራማ ብትሰሩ ጥሩ ነው።

  • @derejegetu6077
    @derejegetu6077 Жыл бұрын

    እኛ ኢትዮጵያዊያን እኮ በምንም ቃላት አንገለፅም ማርያምን ሌላ ሀገር ቢሆን ኑሮ ጥሏት ነበር ሚሄድቅን የዋህ ቅን እሩሩህ ነን🙏

  • @misbak1166

    @misbak1166

    Жыл бұрын

    አማኑኤል ሆስፒታል ያለ ታካሚ እንዴት ስልክ ይኖረዋል? ሎጂካል ከእውነታው ጋር የማይገናኝ ነው። እውነት ሊመስል የሚችል ድራማ ብትሰሩ ጥሩ ነው።

  • @tezetaaschalew6468

    @tezetaaschalew6468

    8 ай бұрын

    Aydel❤

  • @user-pt3qh4rx3g
    @user-pt3qh4rx3g Жыл бұрын

    ምስኪን ህዝብ ❤❤

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 Жыл бұрын

    እንኮን በሰላም መጣህ ወንድማችን

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r Жыл бұрын

    በሳቅ ሞትኩ😂😂😂 ይመቻችሁ

  • @mariyanamulualem9935

    @mariyanamulualem9935

    Жыл бұрын

    አማኑኤል ሆስፒታል ያለ ታካሚ እንዴት ስልክ ይኖረዋል? ሎጂካል ከእውነታው ጋር የማይገናኝ ነው። እውነት ሊመስል የሚችል ድራማ ብትሰሩ ጥሩ ነው።

  • @hiwotmalaku2643
    @hiwotmalaku2643 Жыл бұрын

    አረ ትለያለህ አባትየዉ አትጥፋብን በሳቅ ገደልከኝ እኮ😂😂😂

  • @user-gn8sp5gr3s
    @user-gn8sp5gr3s Жыл бұрын

    ዳጊ እስኪ ወደ ቡታጀራ ሄደህ ስራልን

  • @markostegeneye5241
    @markostegeneye5241 Жыл бұрын

    አረ bro ትለያለህ እኮ ስላሴን 😁

  • @mediethio4841
    @mediethio4841 Жыл бұрын

    አሪፍ ነው ዳጊዬ በርቱልን

  • @toybamuhammed6861
    @toybamuhammed6861 Жыл бұрын

    ህዝቤ እኮ የዋህ ነዉ የሚሆኑት ጠፋቸዉ የኒ ምስኪኖች😂😂😂

  • @dejutub813
    @dejutub813 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ የህዋነታችን እስከ ጥግ ነው

  • @hermi7771
    @hermi7771 Жыл бұрын

    ወይኔ በድንግል በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂🤣🤣🤣 🤣🤣🤣ነፍሳቹ አይማርም 🥰 ይመቻቹ

  • @GggGgg-dh2ls

    @GggGgg-dh2ls

    Жыл бұрын

    እውነት ክክክክ

  • @redietaserat2336

    @redietaserat2336

    Жыл бұрын

    አማኑኤል ሆስፒታል ያለ ታካሚ እንዴት ስልክ ይኖረዋል? ሎጂካል ከእውነታው ጋር የማይገናኝ ነው። እውነት ሊመስል የሚችል ድራማ ብትሰሩ ጥሩ ነው።

  • @mes4417
    @mes4417 Жыл бұрын

    ይመችህ ዳጊ

  • @toutoube3156
    @toutoube3156 Жыл бұрын

    የመጀመርያው ልጅ ግን የኔ ጀግና መልካም ስው

  • @chereabebe4967

    @chereabebe4967

    Жыл бұрын

    አማኑኤል ሆስፒታል ያለ ታካሚ እንዴት ስልክ ይኖረዋል? ሎጂካል ከእውነታው ጋር የማይገናኝ ነው። እውነት ሊመስል የሚችል ድራማ ብትሰሩ ጥሩ ነው።

  • @mekidemekid4113
    @mekidemekid4113 Жыл бұрын

    betam new yemewedihi abateyew yehagere liji😍😍😍😍😍

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Жыл бұрын

    የኔ ቅን ደግ ሕዝብ ክፉህን ያርቅልኝ 😢💚💛❤️

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde531811 ай бұрын

    ሲሸለሙ አሳዩን ለምትሉ ለመልካሞች ወይኔ በሳቅ😮😂❤

  • @geletagemechu6502
    @geletagemechu6502 Жыл бұрын

    dagishaaa abateyew

  • @niftalemtube
    @niftalemtube Жыл бұрын

    Dagiyee

  • @fetsegufestegu1860
    @fetsegufestegu1860 Жыл бұрын

    😅😅😅ወይኔ በሳቅ ጆሮየ ኣመመኝ የእዉነት☺😘

  • @user-rr8yq7mx9m
    @user-rr8yq7mx9m Жыл бұрын

    አላህይይላቹህ ወላሂሰውንእንደትነው የምንረዳውእረሰውቸምንይብቃን

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 Жыл бұрын

    _ወይኔ ፍቅር😭😭😭😭😭😭😭😭የእውነት እግዚአብሔር ፍቅራችንን ይመስልን እንዲህ ነን እኛ እሚያምርብን እኮ_

  • @tokawtekle4621
    @tokawtekle4621 Жыл бұрын

    በለው በለው ቆይ ግን ለምን ትጠፋብናለህ ለምን ሁሌ ፈታ አታረገንም የአንተን ፕራንክ ሳይ የሌለ እዝናናለሁ ጀግናው ይመችሽ

  • @messeletamirat5274
    @messeletamirat5274 Жыл бұрын

    Dagiye

  • @Sarasara-tf7rs
    @Sarasara-tf7rs Жыл бұрын

    እረ በጣም ያስቃል ይመቻቹ በርቱልን

  • @tarekegnmulugeta5047
    @tarekegnmulugeta5047 Жыл бұрын

    ምስኪኑ የሃገረችን ህዝቦች

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa187011 ай бұрын

    አይ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ እኛኮ ፍቅር የሆንን ህዝቦች ነበርን😢😢😢😊❤❤

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 Жыл бұрын

    Ebakachu Besew Himem Atiqelidu!! Ene 2 Wendimochen be Ayimiro himem atechalew! 1 Dun Bemot 1du Tefto ke 20 amet belay honew 😢 😢

  • @tewodroskibrom8747
    @tewodroskibrom8747 Жыл бұрын

    Betam asdesach i can't explane very amazing prank👑🌹🌹

  • @user-gx1tv1bf6g
    @user-gx1tv1bf6g Жыл бұрын

    ማርያምን የዋ እዝብ ነው እኮ የአገራችን ሰው 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ethiopianbestvideo8087
    @ethiopianbestvideo8087 Жыл бұрын

    Wow part 2 please

  • @etpia3736
    @etpia3736 Жыл бұрын

    😂😂😂😂ዛሬየሐዳምስራአልተሰራምበሳቅሞኩ😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-eo1uk1xp8s
    @user-eo1uk1xp8s Жыл бұрын

    የመጀመሪያው ልጅ በሳቅ ወላሂ🤣🤣🤣ለሡ ይገበዋል ሱጦታ

  • @user-gn8sp5gr3s
    @user-gn8sp5gr3s Жыл бұрын

    አረ ብዙ ደግ ሰዎች አሉ

  • @lztoutube8165

    @lztoutube8165

    Жыл бұрын

    እንዛመዱ

  • @YebralemAnania-mu8lm
    @YebralemAnania-mu8lm4 ай бұрын

    Ene bhon asebkut miskinn❤❤❤

  • @fireteferi9665
    @fireteferi9665 Жыл бұрын

    Kkkkk ye hagere sawu iko yehewach nachu iko fetar hager yibarek

  • @hiwishewangizaw2394
    @hiwishewangizaw2394 Жыл бұрын

    Merte hezebe new eko yalen egzyaber Ethiopian yebarke.

  • @yohannesgachena7495
    @yohannesgachena7495 Жыл бұрын

    Dagi tileyaleeee....haaa

  • @smagndemisse3772
    @smagndemisse3772 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂ufff getan be prank endezare sike alawkim dagi gin tileyalek😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @awlachewdebebe
    @awlachewdebebe Жыл бұрын

    eralchalkum befetari emigermnew yesewechu tamagnenet edetebalu neww yemiyadergut

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos13498 ай бұрын

    The best prank . 👌

  • @lomilomi9211
    @lomilomi9211 Жыл бұрын

    Wowow Ethiopia kurate Tihitinachin Melkaminetchin Tuhutinatachin Degintachin Abo yetiwawun zega ayiwedadernim iko Slmish yibiza inat hagare Ethiopiaye

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 Жыл бұрын

    My Ppl ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @awlachewdebebe
    @awlachewdebebe Жыл бұрын

    er yemejemeriyaw lji betam asaqene wuyemigermprank new edezare skie alawuqem wuuuuuuy

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Жыл бұрын

    በህይወቴ እንደ ዛሬ ሰቄ አላውቅም በእውነት የሰራቹሁን ይሰጣቹሁ በትንታ ልትገሉኝ ነበር ወይኔ እናቴ በእውነት ግን መሸለም ነበረባቸው

  • @malikemumalikemu3343
    @malikemumalikemu3343 Жыл бұрын

    Abatiyo yesirahini yisixi 😍🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-nw2um2ys6g
    @user-nw2um2ys6g Жыл бұрын

    ወየሁ በሳቅ ክክክክክ የኔ ቅመም

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Жыл бұрын

    የኔ ሚስኪኖች ኢትዮጵያወችኮ ፍቅር ናቸው

  • @emanareb2967
    @emanareb2967 Жыл бұрын

    ወዬ የሀገሬ ሰው የዋህ ነን

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 Жыл бұрын

    ኢትዮ ለዘለለም ኑሪ ሰዎቸችን ኢኮ ቅነቸው

  • @rasmule3573
    @rasmule3573 Жыл бұрын

    ዳጊ አንተ ትለያለህ ብቻህን ህዝብ ነህ

  • @sarasari3082
    @sarasari3082 Жыл бұрын

    betam arif new 😂😂😂😂❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @dastaamdata230
    @dastaamdata230 Жыл бұрын

    🤣😂🤣🤣🤣🤣wow Please part 2 the actress is 😍😘😘

  • @user-rj1yi6gz1d

    @user-rj1yi6gz1d

    Жыл бұрын

    አማኑኤል ሆስፒታል ያለ ታካሚ እንዴት ስልክ ይኖረዋል? ሎጂካል ከእውነታው ጋር የማይገናኝ ነው። እውነት ሊመስል የሚችል ድራማ ብትሰሩ ጥሩ ነው።

  • @meronadera213
    @meronadera213 Жыл бұрын

    Endejel bechayin nw yesakut🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tesfahunfeleke7879
    @tesfahunfeleke7879 Жыл бұрын

    ክብር ይገባቸዋል ኢ/ ያ ለዘለኣለም ኑሪ

  • @user-kb4gq3qs5m
    @user-kb4gq3qs5m Жыл бұрын

    አረ ይመቻቹ በሳቅ ሞትኪ😂😂😂

  • @user-pi3zl7ck6v
    @user-pi3zl7ck6v14 күн бұрын

    ደስሲልይመቺህ

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 Жыл бұрын

    ወለሂ ልጂ አሰዘነኝ ቁጭ ስቲል ቁጭ አላ🤣🤣🤣🤣🤣🤣😭

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂 አይ እኛ የዋሆች እኮ ነን ግን ለምን መከራ እደበዛብን አላውቅም

  • @mesimesi1644
    @mesimesi1644 Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣አረ ገደሉኝ በሳቅ 🤣🤣🤣

  • @foursisters3582
    @foursisters3582 Жыл бұрын

    እኔ ቱርክ አካራ ላይ የተሰራሁትን ፓራክ በሂውቴ አርሳም ከዛ ውድዚህ ሰውችን አላምንም።

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын

    ወይኔ የዛሬው በሣቅ😂😂😂😂

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk4864 Жыл бұрын

    ገራሚ ፕራንክ - ደግ ህዝብ እኮ ነዉ ያለን 👏👏👏

  • @simegnsimegn6466
    @simegnsimegn6466 Жыл бұрын

    ግፍክ ግን ዳጊዬ 😂😂😂😂😂

  • @longliveethiopia
    @longliveethiopia Жыл бұрын

    subscribed

  • @mekdiyawollolige
    @mekdiyawollolige Жыл бұрын

    የዋህ እኮን ነን አይ ❤👏👍

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @danitsgeroyal8725
    @danitsgeroyal8725 Жыл бұрын

    አባትዮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ይመቻቹ

  • @user-md8mk1sm3o
    @user-md8mk1sm3o Жыл бұрын

    🙄🙄😂😂😂😂😂😂😂 🙆‍♀️ የኔ ውዴ

  • @user-xp3zz4ce5h
    @user-xp3zz4ce5h Жыл бұрын

    ወይኔ🤣ሁዲንአማማኝ🤣🤣እየረኩነወአለለም

  • @tibebugerma1785
    @tibebugerma1785 Жыл бұрын

    Migerm nw , chikua 1gna nat tidgemew

  • @user-bc7zj1ft3h
    @user-bc7zj1ft3h11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂ሰው ተኝቶ በሳቅ😂😂😂

  • @user-cj4kb2ss7i
    @user-cj4kb2ss7i Жыл бұрын

    ማርያምን ትችላለክ ዳጊዬ

  • @chareman8631
    @chareman8631 Жыл бұрын

    የ አመቱ ምርጥ ፕራንክ

  • @rozaloverozalove2969
    @rozaloverozalove2969 Жыл бұрын

    enqan dena metah dagi

  • @tsigerda9426
    @tsigerda9426 Жыл бұрын

    Wow♥️♥️♥️

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen579410 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂 ያለፕሮግራም ሰውን ታሰቃዩት እንዲህ kakakakakakakaka

  • @belayzizay315
    @belayzizay315 Жыл бұрын

    Ante gen betam yematerba sew nhi kared enkon atesetachewm ymaterba

  • @tigistdinbru2249
    @tigistdinbru2249 Жыл бұрын

    ahhhhhhh🤣🤣ay.ywohe,hezeb

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e Жыл бұрын

    እይ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ምስኪን ነው

  • @hrhrrhhr784
    @hrhrrhhr784 Жыл бұрын

    አበሳቅ፣በርታ😂😂😂😂😀😀😀😀👍😏👏👏❤❤❤😍😍😍

  • @tejnesh5645
    @tejnesh56459 ай бұрын

    ወይ ነብሳች አይማርም የዚህ ይብዋህ ህዚብ ተጫወቱበት

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክክ።ወየው ።ውይይይ ግንየኛህዝብ እኮሚስኪንነው

  • @lolman7109
    @lolman7109 Жыл бұрын

    የእውነት እንዲህ ያለ ሰዎች እኮ ነን እኛ ኢትዮጵያን አዲስ ነገር ነው ያይሁት

  • @user-jt7hz9ul3y
    @user-jt7hz9ul3y Жыл бұрын

    ክክክክ በሳቅ

  • @housemaid3260
    @housemaid3260 Жыл бұрын

    ዎላሂ ትላያላቹ 1👍👍👍

Келесі