#prank

Ойын-сауық

lekeld yahil በ DSTV abol channel ሲተላለፍ የነበረ እጅግ ወጣ ያለ የፕራንክ ሾው ሲሆን ለተለያዩ መንገደኞች የሊፍት ወይንም ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ሰዎቹን ፕራንክ የማድረግ ፕሮግራም ነው !!
አዳዲስ ቪዲዮ ሲለቀቅ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © siso tube
our fb page / zemenesisoproduction
our insta page @sisoproduction
email zemenesiso@gmail.com
#lekeldyahil
#ethiopianfunnyvideos
#ethiopianprank
#lekeldyakil

Пікірлер: 350

  • @ZemeneSiso
    @ZemeneSiso Жыл бұрын

    part 2 kzread.info/dash/bejne/goqBlKmehd2afJs.html

  • @mimitube430

    @mimitube430

    Жыл бұрын

    👹👹👹👹👹👹👺👺👺👺👺👺👺👺👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @Abc21dc
    @Abc21dc2 жыл бұрын

    በርታ አቦ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አይቼ አላቅም በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ምርጥ የፕራንከ ቻናሎች ውስጥ አንዱ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ።

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks 👍🙏 ክብረት ይስጥልን

  • @MsNexus

    @MsNexus

    2 жыл бұрын

    እ ምኑ የፕራንክ ጥሩ አለው እረ በስመአብ ያላመመኝን አሞኛል ብሎ መጃጃል ነው እረ ይቅር ይበላችሁ ምን ይሁታል ስንት ማስተምር ነገር እያለ ይህ ፕራንክ እኮ የኢትዮጵያዊን ባህላችንም ስራችንም አይደለም

  • @ashupoul2506
    @ashupoul25062 жыл бұрын

    ከሳቁ 1 አመት ሆነኝ አሁን ግን ለ2 አመት የሚሆን ሳቅ ነው የሳቁት 😆😅😅😅😅😅😅😅😅😅 keep up it bro unique yehone sra new stunning job 🔥🔥🔥🔥🔥😆😆😆😅😅😅😃😅😃😅😃😅😃😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😂😅😂😅😂😅😂😅

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks Ashu

  • @amenahussan6890

    @amenahussan6890

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @yehayestadesse7628
    @yehayestadesse7628 Жыл бұрын

    በጣም ትለያለህ ሁሉንም ፕራንክ ሠራተኞች ትቦንሳለህ😘😘😘

  • @wesenuyami8670
    @wesenuyami86702 жыл бұрын

    እኔ በህወቴ እንዲ ስቄ አላውቅም በመብርሃን ልሞት ነው ትዝ ሁላ ሲለኝ ወንደሜ ቀንህ ይባረክ አቦ 🙏🙏🙏

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yonitaa953
    @yonitaa9532 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ታይቶ አይታወቅም በርታ ትችላለህ 😂😂😂😂👏👏በደንብ ደግሞ ብታስጨንቋቸው

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks 🙏

  • @genettube277

    @genettube277

    Жыл бұрын

    እረ አያሣዝኑሽም

  • @sadahuesien1678

    @sadahuesien1678

    Жыл бұрын

    አረ ያሰዚናሉ 😂😂😂😂

  • @dagi3715
    @dagi37152 жыл бұрын

    😂😂😂😂This is what we call a prank...tilik channel endemihon ergitegna negn. Good luck and be consistent 👍👍👍👍

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks Dagi

  • @hiwotworku6407
    @hiwotworku64072 жыл бұрын

    በዲኤስ ቲቪ አቦል ላይ እከታተልህ ነበር በጣም አሪፍ ኘሮግራም ነው በርታ

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    👍

  • @bezawitabreham2724
    @bezawitabreham27242 жыл бұрын

    😂😂 ፔንጤም ኦርቶዶክስም በተመሣሣይ ስአት

  • @user-ul5cf8ru6j

    @user-ul5cf8ru6j

    2 жыл бұрын

    Des yelalu yehe nw etyopiawenet huletum bamenubet gesesut 😆🤣😂

  • @DailyWord3832

    @DailyWord3832

    Жыл бұрын

    ጴንጤውም ኦርቶዶክስም በተመሳሳይ ኢየሱስ ክርስቶስ ያስፈልጋቸዋል፣ እኔ ደግሞ ላክልበት።

  • @betyhabsha4626
    @betyhabsha46262 жыл бұрын

    አንደኛ ነው ጌታን 👏👏👏👏

  • @onephela
    @onephela2 жыл бұрын

    አሁን ገና ምርጥ ቀልድ አየሁ #1 ለሌሎች ምሳሌ ናችሁ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    THANK YOU.

  • @meftahali8839
    @meftahali88392 жыл бұрын

    ትክክለኛ ፕራንክ ይህዬ ነው። ብራዘር ደረስክልን የሌሎች ዩቲበሮች ማላገጫ ሆነን ነበር

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thank you bro. leleloch endiders share argilen👏

  • @mesigola2242
    @mesigola22422 жыл бұрын

    በጣም ነው ምወዳችሁDSTV አቦል CHANAL ላይ. በጉጉት ነበር ማያችሁ ዩቱብ ላይ ይሄን real prank እንዲያይ ህዝቡ በማድረጋችሁ ሳላደንቃቹ አላልፍም ስንቴ አንደኛ! This is real prank. 👏👏👏ተባረኩልኝ

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @surafeltube3679
    @surafeltube36792 жыл бұрын

    Uffff 😂😂😂😂 አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    እሺ

  • @benyamkebde3145
    @benyamkebde3145 Жыл бұрын

    አቦ ይመችህ እውነተኛ ፕራንክ ፍርሀታቸውን ሲደነግጡ ያለው ነገር እውነት ስለሆነ እናመሰግናለን👍

  • @hananadnen3062
    @hananadnen30622 жыл бұрын

    በጣም ነው የማደንቅህ አቦ ፓራንክ ማለት እንዲ ነው😂😂😂😂😂

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thank you

  • @mariyamawit4279
    @mariyamawit42792 жыл бұрын

    እደዛሬው ስቄ አላቅም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @shimels8335
    @shimels83352 жыл бұрын

    I saw this show years ago on #Abol tv , please come with new video . Good work

  • @genetasres6607
    @genetasres6607 Жыл бұрын

    ወየሁ እንቧዬን አፈሰስከው ምርጥ ፍራንክ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera59602 жыл бұрын

    በመዳህኒያለም የዛሬዉ የተለዬ ፕራንክ ነዉ እራሱ እንኳን አብረዉት ላሉት እኔ ፈራሁት

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Hahaha

  • @waktolaamante8990
    @waktolaamante8990 Жыл бұрын

    Brother parnk belo zimi💪❤plus le sewum ride mesetet tilk bego fekad newu.....kiberulen❤

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 Жыл бұрын

    Wowwww Yameral የሴቶቹ ድንጋጤ ደግሞ ይገርማል 👍👍👍

  • @kirubelketema6162
    @kirubelketema61622 жыл бұрын

    This is extremely funny.. ufff I waited for this for a month 🤣🤣

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks 👍

  • @mikiyasmiku9450
    @mikiyasmiku94502 жыл бұрын

    አረ ትችያለሽ ብሮ😅😅😅😅

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks

  • @esraelesrael9511
    @esraelesrael9511 Жыл бұрын

    ምን አይነት ስራ ነው የምሰሩት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ

  • @user-yu9rg7ps1j
    @user-yu9rg7ps1j2 жыл бұрын

    የምር ካገሬ ከወጣሁ ጀምሮ ከልቤ ስቄ አላቅምነበር ሁሌ የውሽት ሳቅነበር ዛሬግን ላመት የሚሆነኘነው የሳኩት በርታ ባባየ🤣🤣🤣🤣

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @amanu78
    @amanu782 жыл бұрын

    Finally we got the real one abo ymech 👏👏👏🤣🤣

  • @user-mz5qc1fl8l
    @user-mz5qc1fl8l7 ай бұрын

    ወይኔ አንተልጅ በጣም ነው ደስ እምትለኝ ታዝናናኛለህ

  • @mestawotkebede127
    @mestawotkebede1272 жыл бұрын

    Sign of humanity 🙏🙏🙏 aschenaki huneta wst honew kerasachew hiwot belay sew lemerdat yasebu mrt enatoch, askignm astemarim they deserve prize

  • @tub8577
    @tub85772 жыл бұрын

    አቦ ይመችህ በሳቅ ፈርስ አልኩ አሪፍ ኘራንክ

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    THANK YOU

  • @meskerDegefu-lw1pq
    @meskerDegefu-lw1pq11 ай бұрын

    wyene endzi seke alawkm በእውነት amemny eko😂😂😂

  • @roselibanoserose6408
    @roselibanoserose64082 жыл бұрын

    የሚገርም ኘራንክ

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @biniamewnetu5248
    @biniamewnetu52482 жыл бұрын

    It is so an amazing prank. I never seen such type of funny prank ...Keep it up🤣🤣🤣🤣

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thank you

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j2 жыл бұрын

    Ere yabede nw yemech 😆🤣😂

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j Жыл бұрын

    ያበደ ብራንክ ነው እናመሰግናለን

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Жыл бұрын

    በጣም የሚያስቅ ፕራንክ ነው።

  • @doright6398
    @doright63982 жыл бұрын

    የምር አንደኞች ናችሁ 👌 Subscribed

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @ABK738
    @ABK738 Жыл бұрын

    አንተ ልጅ በቅርቡ ነው መከታተል የጀመርኩት በጣም ታዝናናለህ! ፕራንክ ማለት እንዲህ ነው ።

  • @Eyob797
    @Eyob797 Жыл бұрын

    በጣም ነው የምታስቀው

  • @Taborentertainment
    @Taborentertainment2 жыл бұрын

    Selam sosi arif sra nw one day collab ensra yet ager kek?

  • @yonishefa3082
    @yonishefa30822 жыл бұрын

    ከረጂም ግዜ ቦሀላ ከልቤ ሳኩ ክበርልኝ ብሮ

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks ብሮ

  • @selinaye3137
    @selinaye31372 жыл бұрын

    Wowww nee ere tleyaleh bro yemr 1 new bzu prank ale ageranchin lay yhe gn 1 new yaw behaymanot sew masdenget tru bayhon yaw kezi belay hatiat slale yante sewn lemazinanat silehone fetari kezim belay yrdah

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks 🙏🙏🙏🙏

  • @MmMm-uy5mf
    @MmMm-uy5mf Жыл бұрын

    እዴት እደሳኩ ጎበዝ በርቱ

  • @saraaliethiopiafood7728
    @saraaliethiopiafood77282 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ፕራንክ ነው ተባረክ🤣🤣🤣

  • @babanaod3924
    @babanaod3924 Жыл бұрын

    አንደኛ ናቹህ የምር ትለያላቹህ ጥሩ ነገር ዋጋ ያስከፍላል በቅርቡ ግን 👍👍👍

  • @girmamogespictures3125
    @girmamogespictures31252 жыл бұрын

    Betam betam des yemel sera new betam new yemyaskew bro 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    thanks girmesh

  • @gion1216
    @gion1216 Жыл бұрын

    በስማም ሞትኩኝ በሳቅ ይመቻቹ ጎበዝ🤣🤣🤣

  • @semiraismael5866
    @semiraismael58662 жыл бұрын

    አንደኛ!

  • @yourchoice3766
    @yourchoice37662 жыл бұрын

    Keep it up its so funny

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks 🙏

  • @hiwotfekadu8449
    @hiwotfekadu8449 Жыл бұрын

    በጣም ታስቃለህ በርታ 1ኛኛኛ

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael16862 жыл бұрын

    ኢትዬጵያ፣ውስጥ፣ያላየሁት፣ድንቅ፣ብቃት፣ዋው

  • @user-xy7ee2wp6r
    @user-xy7ee2wp6r2 жыл бұрын

    አረበሳቅሞኩኝ

  • @user-le9pw8xm8i
    @user-le9pw8xm8i2 жыл бұрын

    በጣም ነው ያሳቀኝ ደብሮኝ ነበር

  • @yabseratoli8365
    @yabseratoli83652 жыл бұрын

    አዛሀለች ክፈተው😂😂😂😂

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p2 жыл бұрын

    ነፍስህ አይማርም 😂😂😂😂😂

  • @tigste9263
    @tigste9263 Жыл бұрын

    2014 እንደዚ የሳኩት ዛሬ ነዉ ዋዉዉዉዉ👏👏👏👏👏👏

  • @-eyobherbal5517
    @-eyobherbal55172 жыл бұрын

    አንደኛ🤣🤣

  • @alemneshabdo2829
    @alemneshabdo28292 жыл бұрын

    የሚገርም ብራክ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ይልመድብህ ብሮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    😂

  • @belaymengesha1735
    @belaymengesha1735 Жыл бұрын

    ምርጦች ብርቱልን

  • @dandi704
    @dandi7042 жыл бұрын

    እንርዳህ ነበር የመጀመሪያው እርምጃቹ ትለያላቹ ጀግኖች ተሳፋሪዎች በጭንቅም ውስጥ ሆነው ሰውን መርዳት ነበር አያስደንቅም?

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka83072 жыл бұрын

    Yemir edih sike alakim motikugn eko keneguadegnoche txs bro berta

  • @helenhelu381
    @helenhelu3812 жыл бұрын

    Betam gobez bro

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks

  • @munanegash4836
    @munanegash48362 жыл бұрын

    Betam arif nebr gobz

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thank you

  • @jannata7621
    @jannata76212 жыл бұрын

    አሪፍነዉ ስቂአለዉ

  • @user-gk6eg9hg2v
    @user-gk6eg9hg2v2 жыл бұрын

    የኔ ማር😂😂

  • @Jome250
    @Jome2502 жыл бұрын

    Abol tv ley betam yemtebkew show neber be KZread ley memtat asdestognal berta

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks 👍👍🙏👍

  • @betimekura9689
    @betimekura96892 жыл бұрын

    እረ ይመችህ በጣም አሪፍ ነው

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thank you

  • @user-gi9xi9dx3e
    @user-gi9xi9dx3e2 жыл бұрын

    መሳቅ ስፈልግ ደጋግሜ የማየው ነገርስ 🤣🤣🤣🤣

  • @selam3762
    @selam3762 Жыл бұрын

    Wowwwww anedegaaaaa gobaz yaletakoracha das yelal

  • @mahletget6157
    @mahletget61572 жыл бұрын

    @AC i think u need this prank so much enjoy it

  • @nadientertainer6535
    @nadientertainer6535 Жыл бұрын

    Bro mestawet endyseberibish tetnkeki

  • @DanielShewangizaw
    @DanielShewangizaw Жыл бұрын

    u guys make my day

  • @solapptupe8290
    @solapptupe82902 жыл бұрын

    አንደኛ ናችሁ

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    thanks, stay tuned

  • @brahan387
    @brahan3872 жыл бұрын

    አንደኛ

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын

    አንደኛ ፕራንክ 🤣🤣🤣🤣

  • @selamfitsum1075
    @selamfitsum1075 Жыл бұрын

    Bezemena edeze ayinet p mayi ayimeselegem!!!!

  • @mikiyastsegaye1395
    @mikiyastsegaye13952 жыл бұрын

    bro migerm prank nw keep it up

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks 🙏👍🙏👍

  • @emebetdesalegn3829
    @emebetdesalegn3829 Жыл бұрын

    Ere ymechih besak gedeljegn 1ኛ

  • @meseretkareso6585
    @meseretkareso6585 Жыл бұрын

    Hahahahahahaha dinki newu tithlalehi

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh2 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክ ይመችህ በጣም እምታስቀው

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks 🙏🙏

  • @bereketyirga6011
    @bereketyirga6011 Жыл бұрын

    Uffffff besak moteku wey chenket asazenugn eshi

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂ከልብ ነው ያሳከኝ

  • @mebatsiyon9987
    @mebatsiyon99872 жыл бұрын

    እረ ሆዴን አመመኝ ኡፍፍፍፍፍፍ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @mintesenotkassa2851
    @mintesenotkassa28512 жыл бұрын

    Nice

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Жыл бұрын

    ክክክክክክ 👍👍👍👍እግዚኦ

  • @selinaweightloss
    @selinaweightloss Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂 አነፈርከኝ ይመችህ አቦ

  • @Highvibeshabesha
    @Highvibeshabesha Жыл бұрын

    No More words!!! Just ትችላለህ!!

  • @kirubel9691
    @kirubel9691 Жыл бұрын

    betam migerm hasab nw berta bro arif prank nw

  • @emebetyoutube884
    @emebetyoutube884 Жыл бұрын

    ክክክ ይቅር ይበልክ በጣም ከባድ ነገር ነው

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 Жыл бұрын

    @ እኔ አሁን እንደዛህ አይነት prank ብታደርግኝ ፀጥ ምል የመሰለኛል ኦ ከባድ ነው 🤔

  • @asterniguse4653
    @asterniguse46532 жыл бұрын

    Gin betam metfo new eko gift binorbachew noro bimotubkis

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    🤣

  • @ocpictures9683
    @ocpictures96832 жыл бұрын

    Sent tichlaleh abate ..🤣🤣👏👏👏

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks OC

  • @wskgamer9627
    @wskgamer9627 Жыл бұрын

    Ene becha negn eyesaku yalekeskut 😂🤣 nefsachewen aschenekachew begeta sem

  • @askalaskal8417
    @askalaskal8417 Жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀ አንደኘ በየሱስ ደም

  • @ethiospecialforces4258
    @ethiospecialforces42582 жыл бұрын

    Wow legend ✅👊😂😂

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    THANK YOU

  • @abebatadese3690
    @abebatadese36902 жыл бұрын

    በየሱስ ስም እኔ ብሆን እራሴን ስቼ ሆስፒታል ነበርኩ እደዛሬ በፕራንክ ደንግጬ አላውቅም ሴቶቹን ሳላደንቅ አላልፍም የሚጠሩት የአምላካቸው ስም የእውነትም ቢሆን ያድናቸዋል!!!

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thanks 👍🙏🙏👍👍👍

  • @nardosd1608
    @nardosd1608 Жыл бұрын

    Best prank ever

  • @mesfinwondwosen8239
    @mesfinwondwosen82392 жыл бұрын

    I can’t stop laughing 😂

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y Жыл бұрын

    በሰዉላይ እድህ ግፋ ወይኔ እደትተጨነቁ

  • @genetetube2756
    @genetetube27562 жыл бұрын

    almasak ayechalim yimer betam new funa yaregachugni

  • @ZemeneSiso

    @ZemeneSiso

    2 жыл бұрын

    Thank you

Келесі