በቀለበቷ ቀን አስደንጋጭ ፕራንክ ተደረገች / @ከቃልበላይ @kekalbelay - አባትየው Ethiopian Prank

Комедия

This is our program called ke qal belay, which is presented by Dagi on Zero Tube with different surprise contents two two-times in a week. Call us with the number to surprise your loved ones.

Пікірлер: 557

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n11 ай бұрын

    እንደው በፈጣሪያችሁ በምታምኑት አምላክ ይሁንባችሁ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻችን ህፃናቶች ሊያልቁ ነው ድምፅ ሁኗቸው💔😭😭😭

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    5 ай бұрын

    በጣምልክነሽውዷ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kidyedegel5784

    @kidyedegel5784

    15 күн бұрын

    Egzabehir yedereselachewu

  • @Gunatube
    @Gunatube Жыл бұрын

    እውነተኛ ፍቅር የእግዚያብሄር ስጦታ ነው አይለያችሁ❤🎉

  • @ayenewtameru3808

    @ayenewtameru3808

    11 ай бұрын

    💝💝💝🙏

  • @tigisthabtamu8665

    @tigisthabtamu8665

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-gj8bv6kf6w

    @user-gj8bv6kf6w

    11 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርክሽ ጠካራ ፍቅርኛ ፈጣሪ አብዝቶ ዕድመና ጠና ይስጣቹ ዉቦች ከፍቅር ፍቅር አልገልፆዉምምምምምዋዋዋዋዋዉዉዉ

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x11 ай бұрын

    ወንድ ልጂ እድህ ሲያፈቅር ደስ ይላል😢😢😢

  • @yoha7441

    @yoha7441

    11 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣she is very sweet

  • @user-jg6km3by9x

    @user-jg6km3by9x

    11 ай бұрын

    @@yoha7441 yes

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @seni194
    @seni194 Жыл бұрын

    አባትዬው ለምንድነው ግን የምትጠፋው ፕራንክህን በጣም ነው የምወደው😂😂😂😂😍 እረ ቶሎ ቶሎ ስራልን

  • @user-oh5uw7xi7m
    @user-oh5uw7xi7m Жыл бұрын

    ልጅቷ ግን የምርር ጀግና

  • @selamselam9188
    @selamselam9188 Жыл бұрын

    ውይ ሞት ይርሳኝ ቢረሳ ቢረሳ አባትየው ይረሳል😏😏 ረስቸው ነበር ከመጥፋቱ የተነሳ 😢

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo Жыл бұрын

    ልብ ላለዉ ትልቅ ትምህረት አለዉ።

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Жыл бұрын

    ዳጊ አባትዬው አለ እንዴ ❤ የኔማር ልበ ቀና ምርጥ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ ማማዬ የፍቅር ስው ፍቅራቹሁ ብዝትዝት ይበል

  • @user-zu8bi9wi5d
    @user-zu8bi9wi5d11 ай бұрын

    .አረ ይመችሽ ምናለ የአቺን ልብ ለሁሉም ቢሰጥ ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 Жыл бұрын

    ልጅቷ በጣምነው ያሳዘነችኝ ንዑ ፍቅር ያልተበረዘ ደሞም በጣም አተም እሧም አሳቃቹኝ ይመቻቹ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ቻው

  • @segaomeromer8014
    @segaomeromer8014 Жыл бұрын

    ፈታ አረክን ግን ልጂቱ ሳላደቃት አላአልፍም መሻአላህ ትግስቶ መጨረሻው ያሳምረላችሁ ማሮች🎉🎉🎉

  • @amarichyilma8510
    @amarichyilma8510 Жыл бұрын

    መልካም ትዳር ይሁንላችሁ አረ ወይኔ ፕራንኩ እንባዬን አስጨረሰኝ ብቃት አለህ አባትየዉ በርታ

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Жыл бұрын

    እኔን የገረመኝ የልጅቷ ትዕግስት ነው😂😂😂 በስመአብ

  • @user-tc5os8ji6f
    @user-tc5os8ji6f11 ай бұрын

    ልጅቱጋ ያለ ፍቅር ንፁህ ልብ ነው ያላት

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel Жыл бұрын

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ. ደስ ሲሉ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @yenantw21
    @yenantw21 Жыл бұрын

    ወይኔ በፈጣሪ ነፍስህ አይማርም አባት ተብዬው የት ከርመህ መጥተህ ነው ሰውን አንጀትን ያቆሰልከው።🤣🤣🤣🤣

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma349911 ай бұрын

    ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ፍቅፍቅ ነው ያልኩት ወይ አባትየው

  • @tigisthabtamu8665

    @tigisthabtamu8665

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂እኔም

  • @MelesStehaye-pq5tl
    @MelesStehaye-pq5tl11 ай бұрын

    እውነት ልጁ ዕድለኛ ነው ስታፈቅረው ❤ኣይለያቹ ኣንተ ደሞ ትለያለህ ብራዘር!!

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Жыл бұрын

    አባትይው የት ጠፍትህ ነው ኧር አትጥፋ ሰምትሃል

  • @hayatkonjo7937
    @hayatkonjo7937 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ፍቅር ነው መጨረሻቹን ሳምርላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын

    ታድላችሁ ያኑራችሁ በፍቅር😊❤🎉

  • @zuzuytub3195

    @zuzuytub3195

    Жыл бұрын

    ማስታዋቂያ ነው ተርጋጉ😂

  • @ethzoom
    @ethzoom Жыл бұрын

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ አባትየው ግን የት ጠፍተህብን ነው ከዚህ በኋላ እንዳትጠፍ😂😂😂😂

  • @elaybright8884

    @elaybright8884

    Жыл бұрын

    ይለያል

  • @tadeleGullat-oo6nj

    @tadeleGullat-oo6nj

    Жыл бұрын

    ዝምበል አንተ የነብይነት ኮርስ እየሰጠንንነዉ ከአሁን በሆላ አንተም ነብይ ነህ ታገለግልሀለህ ያለበለዚሀ የሚመጣብህን ነገር አልነግርህም አገኝሀለዉ ነብይ አሳድደዉ ነበርኩ

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    @@tadeleGullat-oo6nj 😁😁😁😁😂😂😂😂😂

  • @fatumahassen3064

    @fatumahassen3064

    Жыл бұрын

    ​@elaybright8884 ❤❤❤❤

  • @Nejat197

    @Nejat197

    11 ай бұрын

    ​@@tadeleGullat-oo6nj😅😅

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Жыл бұрын

    ውይይይ የኔ የዋህ ናት አሳዘነችኝ ወላሂ ነብሳችሁ አይማርም ወላሂ

  • @furdosmohammed3849
    @furdosmohammed384911 ай бұрын

    እዉነተኛፍቅር ሲኖር መኖርምእራሱ ያጓጓል😢😢❤❤

  • @user-vq1dr7ln6u

    @user-vq1dr7ln6u

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @kalkidan5311

    @kalkidan5311

    10 ай бұрын

    በጣም አይይ😢😢❤❤

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Жыл бұрын

    አባትዬዉ እንኳን ደህና መጣህ

  • @kemalebrahim5032
    @kemalebrahim503211 ай бұрын

    ትልቅ ትምህርት አግኝተንበታል በጠም አስታመር ነው እናመሰግናለን ይቀጥል እውነተኛ ከሆነ ምነም አለሀ ለትዳራቸው እራጂም እድሜ እና ጤና ይስጠቸው❤

  • @YosiefMengstab-ev7eh
    @YosiefMengstab-ev7eh10 ай бұрын

    amazing love it is true love I appreciat her, God bless u

  • @momtube7231
    @momtube7231 Жыл бұрын

    Congratulations 🎊 guys abatiyo taftehal

  • @user-fh9bw6cr5l
    @user-fh9bw6cr5l Жыл бұрын

    Wow mash allah dase setelu macarashacewun yasamerelacew❤❤

  • @helengebrehiwot4526
    @helengebrehiwot4526 Жыл бұрын

    Great job where have you been

  • @berketjoni8548
    @berketjoni8548 Жыл бұрын

    wow ፈታ የሚደረግ ደስ የሚል ይመቻቹህ

  • @canolchung3597
    @canolchung3597 Жыл бұрын

    Bravo Dagi😂😂😂

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Жыл бұрын

    😅😅😅😅 ወይኔ በሳቅ የለለነው ችሎታው እሶ አክቶ ሴስቅ እሱ ወሬው ግራተጋባይ

  • @tgstft
    @tgstft Жыл бұрын

    አረ ተዉ አሺቃባጪ ሁኘ ቀረሁ😂😂😂 ሰላምቹህይብዛ

  • @astewl3422
    @astewl3422 Жыл бұрын

    Welcome bro 👏🏾👏🏾👏🏾💙💙

  • @mahitube7604
    @mahitube7604 Жыл бұрын

    Wowwww betam desi yelale sebesicrayebe arkuhe befekeri❤

  • @AddisalemErdado
    @AddisalemErdado Жыл бұрын

    አባትዮ እንኳን በሰላም ታመለስክ❤❤❤❤❤❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Жыл бұрын

    ዋው ደሥላል ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 Жыл бұрын

    Wow best man dagiyeee techelaleka❤

  • @NhumeHiwet
    @NhumeHiwet Жыл бұрын

    እውነት በጣም ደስ ይላል መልክም ግብች ይሁንላችሁ

  • @user-et9vg4cs4n
    @user-et9vg4cs4n Жыл бұрын

    ወይ እኳን ደሰ ኣለህ♥️🥺🥀

  • @ter2065
    @ter2065 Жыл бұрын

    መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @ekramtsegaye9682
    @ekramtsegaye9682 Жыл бұрын

    Betidari yibarikachu ayileyachu❤❤❤❤❤❤

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል❤

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 Жыл бұрын

    የጠፉ ሠው የተገኝህ እደው ሠወድህ እኮ

  • @belayzelekyoutube2047
    @belayzelekyoutube2047 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በፍቅር ❤በጤና በሰላም ያዝልቃችሁ ዋው ደስ ይላል

  • @user-en2zm4pp8o
    @user-en2zm4pp8o11 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርክሽ ትዳራቹህን ይባርከው❤🧡💚❤️

  • @kristianelshaday551
    @kristianelshaday551 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ!!!!✨✨✨

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m11 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል እሷን የሚፈትን ፕራንክ ነው እድህም አለደ ጎበዝ

  • @kadotube9947

    @kadotube9947

    10 ай бұрын

    🎉🎉

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    አንተም ስትጠፋ እንደጓደኛሕ ፓሥተር ሑነሕ መሥሎኝ ነበር 😂እንኳን ሰላም መጣሕ አባትየው ፍቅራችሑን ያብዛላቹሕ 🙏

  • @user-ye9me3ds9z

    @user-ye9me3ds9z

    11 ай бұрын

    😂😂😂

  • @mareyammaryam2424
    @mareyammaryam242411 ай бұрын

    ደስ ሲሉ አይለያችሁ

  • @zinawmihrete3966
    @zinawmihrete396611 ай бұрын

    Waw just waw yehone prank new I love it

  • @zainabbh3881
    @zainabbh3881 Жыл бұрын

    የኔ አዳም የትነሕ🤔 መልክ ም የፍቅር ዘመን ይሁንላችው ውዶችዬ😘😘

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle23311 ай бұрын

    ታምራላቹ እውነት ደስ ይላል

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 Жыл бұрын

    ስዎዳችሁ የኔ ውዶቼ 🥰🥰🥰

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md11 ай бұрын

    Best Happy Weeding Best !!!!!

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Жыл бұрын

    እኔን ደከመኛ ጎበዝ ይሄን ሁሉ ሰአት ማዳመጥሺ

  • @Mimi-bs8nx
    @Mimi-bs8nx Жыл бұрын

    Dagi merta sew❤❤❤❤

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed794211 ай бұрын

    ማሸአላህ አይለያያችሁ

  • @dagimalemu5685
    @dagimalemu56853 ай бұрын

    Dagi bro ❤❤

  • @BAslealBas-xf8pn
    @BAslealBas-xf8pn Жыл бұрын

    Love you dagi

  • @davidabera194
    @davidabera19411 ай бұрын

    ደግ ትችላለህ ይመችክ❤

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu866511 ай бұрын

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረዉ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Жыл бұрын

    ዋው ይገርማል. ❤

  • @user-jn5dm6hu3i
    @user-jn5dm6hu3i11 ай бұрын

    Wowwwww das yelal ewunat

  • @NasreMan-rz3yi
    @NasreMan-rz3yi Жыл бұрын

    ዋው 😍

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l11 ай бұрын

    ምን አይነት አባት ነህ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂

  • @user-rw4of3ky2p

    @user-rw4of3ky2p

    11 ай бұрын

    እኔ እረሱ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂

  • @user-gj8jq4fy1j
    @user-gj8jq4fy1j Жыл бұрын

    አባትየዉ የት ጠፍክ ሀቢቢ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Жыл бұрын

    አንተ ልጅ አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @TigistLegesse-bo4hd
    @TigistLegesse-bo4hd10 ай бұрын

    ውይ የዝች ምስኪን ስሜት በውስጤ ተቀርፆ አሳዝናኝ ፈገግ እያልኩ 😊

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu310311 ай бұрын

    ምርጥ ልጅ ናት❤

  • @rakdubai-ym1uo
    @rakdubai-ym1uo11 ай бұрын

    ያነጋገርብቃትህን ሳላደንቅ አላልፍም ዋውውው❤❤❤

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 Жыл бұрын

    እረ አባትየው የት ጠፍህ ነው

  • @husabe5441
    @husabe5441 Жыл бұрын

    በጣም ❤❤ደስ❤❤❤ይላል❤❤

  • @AsSa-vd7wq
    @AsSa-vd7wq Жыл бұрын

    በጣምደሰ❤❤❤❤❤

  • @user-cp5th3zs4f
    @user-cp5th3zs4f10 ай бұрын

    በጣም ያስተምራል ያዝናናል።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Жыл бұрын

    የኔ እናት አሳዘነችይ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Жыл бұрын

    ወየውበሳቅ😂😂😂 አባትዮው ግን ነብስህአይማርም

  • @shadotube8450

    @shadotube8450

    Жыл бұрын

    አንደኛ ብሮ

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 Жыл бұрын

    የት ጠፍተህ ነዉ አባትየዉ

  • @user-td9dm6kg7x
    @user-td9dm6kg7x Жыл бұрын

    ዋዋዉ ደስ ይላል

  • @nomore3027
    @nomore3027 Жыл бұрын

    አባትየው ትችላለህ የምር😅😅😅

  • @neimak2207
    @neimak2207 Жыл бұрын

    ስታናድዱ እድህ አይነትፕራክ ቢቀር😢 እኔ ብሆን ወላሂ እድህ ፕራክ አድርጎኝ እሽ አልለውም።😢ጎበዝ ነች ልጂቷ❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын

    እረ አባትየው 🙆‍♀️🙆‍♀️🤣🤣🤣🤣ትለያለህ ለፍቅረኛ ማቾቹ መልካም የትዳር ሂት ተመኘው

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 Жыл бұрын

    ፍቅር ይህ ነው አቤት ይለያል

  • @wudewude6936
    @wudewude6936 Жыл бұрын

    ❤😂ዳጊ miss u

  • @user-yl1xq4rm9i
    @user-yl1xq4rm9i11 ай бұрын

    እውነትም ከቃል በላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EnatLakew
    @EnatLakew4 ай бұрын

    ዋው አባትዬው ደስ ስትል .❤❤❤

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Жыл бұрын

    Wawuu aggabbee Fiqiri✔️ ❤️❤️

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela7132 Жыл бұрын

    Gobazii❤❤❤❤ yeenee jaanaa❤❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Жыл бұрын

    ውይ አባትየዉ የጠፋ ሰዉ😊😊😊

  • @tizitafikadu
    @tizitafikadu11 ай бұрын

    ውይኔ ልትገሏት ነው እንዴ በድንጋጤ የኔ ማር❤❤❤😂😂

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso2797 Жыл бұрын

    Adegna new bexa yamiral frank tawqibetalik lefrank be boxs hulu tebilek mesiwat endekefelki ayichalew

  • @user-ot8is4ki8k
    @user-ot8is4ki8k Жыл бұрын

    ወይኔ የልጁ ድምጹ የቀየረው ነገር 😂😂😂

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Жыл бұрын

    አተ ይት ጠፍተህ ነው 😳❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lg1dr1ti5d
    @user-lg1dr1ti5d9 ай бұрын

    ተመቸህኝ አባቴ ዋው አደኛ

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m Жыл бұрын

    አባዬ።ናፍቀኝ ነበር

  • @f-io7sj
    @f-io7sjАй бұрын

    ዋው ማሻአላህ መከባበር ደስይላል

  • @fatimaksa
    @fatimaksa Жыл бұрын

    ወላሂ ሁለታችሁም ተመቻችሁኝ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤

  • @user-sb3hu9fo4w
    @user-sb3hu9fo4w11 ай бұрын

    ዋው ❤❤❤❤

  • @zebu4271
    @zebu4271 Жыл бұрын

    ወደነዋል ቀጥልበት 😅😅

Келесі