No video

ከፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው ጋር የተደረገ ቆይታ |ቃል እና ቀለም| ክፍል 1

Пікірлер: 525

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle813 жыл бұрын

    በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ አቶ ልደቱ አያሌው❤❤❤ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @aman-wg1bz

    @aman-wg1bz

    3 жыл бұрын

    @@Gantana844 whats wrong with that ? she like him when he support her Idea and her people. there's nothing wrong with that

  • @hiyabamlak8261

    @hiyabamlak8261

    3 жыл бұрын

    የምገርመን ግን አቺ ethiopa ግን ሓቂ መናገር ስው ኣትወደም

  • @Ehitomezmur2023

    @Ehitomezmur2023

    3 жыл бұрын

    ሮዚ ይህን ጀግናን አግቢው

  • @danakwt8233

    @danakwt8233

    3 жыл бұрын

    @@hiyabamlak8261 right

  • @user-we9ps6fw4o
    @user-we9ps6fw4o3 жыл бұрын

    በቃሉ ኣላምረዉ እዉነት የሰዉም ሰዉ ነህ እኔ ትዉሉዱ ከጎንደር ነዉ ሲባል ብጣም የተደነቅኩት በኣሁኑ ግዜ ያለተለወጠ የለምና እስከ መጨረሻ በኣቋምህ እንድትኖር እላለዉ ኣቶ ልደቱ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና እንዲሰጥህ እፀልያሉ

  • @kindewedajenew4624

    @kindewedajenew4624

    3 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀ ጎንደርን የመጥራት ሞራል የላችህም ከሃዲዎች

  • @dfiss9025

    @dfiss9025

    3 жыл бұрын

    @@kindewedajenew4624 ካሃድ አለሽ በምን ሞራላቹ የዛች ድቃላ ካሃድ አገር ልጅ የአርብ ኢምሬት የኤርትራ ኩሊ ቅጥ ላሾች ዘር ባንዳ አገር ሻጮች ዩሁዳውች

  • @amelemoges58

    @amelemoges58

    3 жыл бұрын

    ጎጃሜ ነው

  • @user-pn8ej3zm4o
    @user-pn8ej3zm4o3 жыл бұрын

    ልደቱዬ ምርጥ እውነት ላይ ገትሮ የሚታገል። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ መዓረይ❤

  • @Gualraya2112
    @Gualraya21123 жыл бұрын

    እኔ ትግረወይቲ ነኝ በእኔ ዘመን በፖለቲካ ብቃታቸው የማደንቃቸው ሁለት ሰዎች ናቸው እነሱም መለስ ዜናዊ እና ልደቱ አያሌው ናቸው!

  • @user-js1gz1kw1z

    @user-js1gz1kw1z

    3 жыл бұрын

    ኣቲ ጓል ራያዋ እዙ ብሪፀይከ እዙ ጅግና በረኻታት ወፂኡ ዝካሻሕ ዘሎ ንጉስና እኮ እዩ

  • @Gualraya2112

    @Gualraya2112

    3 жыл бұрын

    @@user-js1gz1kw1z ብዘርባ ናይ ምእማን እኮ ይኡ ሓወዋ ደብሪፀይ ድኣ❤️

  • @history8835

    @history8835

    3 жыл бұрын

    Well said ke Eritrea

  • @zizoadem105

    @zizoadem105

    3 жыл бұрын

    what a great politician👌👌👌

  • @alellgnadane9992
    @alellgnadane99923 жыл бұрын

    የብልፅግና ብቸኛ እና ጠንካራ አቋም "አቋም የለሽ" መሆኑ ብቻ ነው። / አቶ ልደቱ አያሌው/

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE13 жыл бұрын

    Hats up Ldetu. I have always a great respect for your poletical integrity .

  • @hsjg3530
    @hsjg35303 жыл бұрын

    ኣቶ ልደቱ ኣያሌው በጣም ጅግና እና ለእነት የቆሙ ሰው ናቸው:: እግዚአብሔር ምሳኻ ይኹን ልደትየ ኣይዞኻ በርትዕ ዕድመና ጥዕና ይሃብካ ፈጣሪ

  • @embaygab9949
    @embaygab99493 жыл бұрын

    ጤኖት ይስጦት አቶ ልደቱ አያሌው

  • @haliz7466
    @haliz74663 жыл бұрын

    He's smart .

  • @mm6227
    @mm62273 жыл бұрын

    ከዚህ በፊት ከጀዋር ጋር በመቅረብህ ብዙ መሃይሞች ሲስድቡህ አይቻለሁ አንተ ግን በመነጋገርና በመወያየት ችግር እንደሚፈታ እያስተማርክ ነው እኔ ኦሮሞ ነኝ በእውነት የተደገፈ ኦሮሞን ብትተች ምንም ቅር አይለኝም ግን የምድረ መሃይም ጩሃት ያጠናክረናል

  • @TheEthiopianHeroes

    @TheEthiopianHeroes

    3 жыл бұрын

    des emtl sew neh bntewawek fekadegna kehonk

  • @michaelmulugeta553
    @michaelmulugeta5533 жыл бұрын

    የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።አቶ ልደቱ እውነተኝ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ።ውታፍ ነቃይ ብርሀኑ ነጋ ምን ይዋጥህ ።

  • @ikangakiisaduraa3117
    @ikangakiisaduraa31173 жыл бұрын

    ልደቱ በጣም ትክክል ነው.

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f3 жыл бұрын

    የሰው ውሃ ልክ ናቹሁ ሁለታችሁም በጣም ነው የምወዳቹሁ የማደንቃቹሁ እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ ድል ለትግራይ ህዝብ ሞት ለወራሪዎች

  • @bekind5754
    @bekind57543 жыл бұрын

    የዚች ሀገር መፍትሄ ያለው በኔ አመለካከት በልደቱ አያሌው እጅ ነው 27+ 2 ካነበብክ ሁሉነገር ይገባሀል

  • @elizadavid7336

    @elizadavid7336

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sarwansarwan3666
    @sarwansarwan36663 жыл бұрын

    "ኣቋም የለሽ መሆን" ዋው ምርጥ ቃል። ልደቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ። የኢትዮጵያ ዕንቁ። ልደቱ ላይ ብልጽግና ሴራ ካሴረበት፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ከእንቅልፉ ነቅቶ፡ ኣብይና ባለደረቦቹን የገቡበት ቦታ ገብቶ፡ መገነጣጠል ኣለበት።

  • @user-dk5wd7ri5n

    @user-dk5wd7ri5n

    3 жыл бұрын

    የጁንታ ጠበቃ ብራችሁ ሲያልቅ ያኔ ነው ልደቱን ማየት

  • @yimer2543
    @yimer25433 жыл бұрын

    ምክኒያታዊ ፖለቲከኛ በሳል እና ጠያቂ መሪየ አቶ ልደቱ አያሌው ክበርልኝ

  • @elizadavid7336

    @elizadavid7336

    3 жыл бұрын

    Lidetu hodam delala ye TPLF kitregna

  • @ktube2655
    @ktube26553 жыл бұрын

    ልደቱ በሳል ፓለቲከኛ አስተዋይ እና አርቆ አሳቢ ሙሁር እንወድሀለን እናከብርሀለን ረጅም እድሜና ጤና እንመኝልሀለን🙏

  • @NAZRAWI371
    @NAZRAWI3713 жыл бұрын

    እንደ ወይን እያደረ የሚበስል አንደበተ ርቱዕ: በአቋሙ የጸና ምርጥና ከልቡ ሠው። እግዚአብሔር ክፍዎች ምክር ይጠቅህ። ጤንነትህም የተጠበቀ እንዲሆን የዘወትር ጸሎቴ ነው። #shallom

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu3 жыл бұрын

    በቃሉ ጎበዝ ጋዜጠኛ ... some people are born to do this

  • @user-fd6zs4lu7q
    @user-fd6zs4lu7q3 жыл бұрын

    ልደቱ አያለው ኬትም ተወለድ ጀግና ነክ በራሰ መተማመንክ እና ፍትሃውነትን እወድዋሎ እኔ ደግሞ ጥሎብኝ ጀግናና ፍትሓዊ ሰው አከብርሃሎ

  • @sam846

    @sam846

    3 жыл бұрын

    በዚሁ አፍሽ ነገ መዘርጠጥ ትጀምሪያለሽ

  • @meleket
    @meleket3 жыл бұрын

    አቶ አያሌው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግርን ጠንቅቆ ከሚያውቁና የመፍትሄ ሃስብ ማቅረብ ከሚችሉ በጣት የሚቆጠሩ ፖለቲከኞች አንዱ ነው። መደመር፣ ቅብርጥሴ እያለ ግራ የሚያጋባና የሚያደናግር ሃሳቡና መንገዱ የማይታወቅ መሪ ነኝ ባይ አገሪቷን ወደ መቀመቅ እየወሰዳት ነው።

  • @azebwolde906
    @azebwolde9063 жыл бұрын

    Both brilliant 👏

  • @forwaliya1754
    @forwaliya17543 жыл бұрын

    awllo media the best ethio media!!!! tnx awllo for being there only with facts!!!

  • @ikangakiisaduraa3117
    @ikangakiisaduraa31173 жыл бұрын

    በቃሉም ሆነ ልደቱ ደስ የሚል ስርጭት አድርጋቸዋል. በጣም ተጨባጭ ሀቅ !

  • @th-ef6me
    @th-ef6me3 жыл бұрын

    በኢትዮጵያ በፓለቲካ ብቃታቸው ሁለት ሰው ቢጠቀሱ ቁጥር አንድ የሚጠቀስ ልደቱ አያለው ነው

  • @isaacghirmay8327

    @isaacghirmay8327

    3 жыл бұрын

    th u nailed it lidetu is competent and one in a million politician,,even i dare to say there aignt any politicial in ethiopia who nears him let alone compete against him...may god bless the mother who gave birth to lidetu.

  • @aman-wg1bz

    @aman-wg1bz

    3 жыл бұрын

    @@isaacghirmay8327 Next to him I guess is Getachew Reda ( In My Opinion )

  • @sam004sk

    @sam004sk

    3 жыл бұрын

    Getacwe reda?You are comparing apple and orange ledatu is way smarter than GUNTA GETACHEW

  • @aman-wg1bz

    @aman-wg1bz

    3 жыл бұрын

    @@sam004sk Junta will show you very soon. by the way. learn how to spell first before your Open your Mouth

  • @sam004sk

    @sam004sk

    3 жыл бұрын

    @@aman-wg1bz Come and see, my lifestyle ,maybe you are next to nothing ,You worry about my spell bullshit.

  • @elsatedros6967
    @elsatedros69673 жыл бұрын

    I am proud of you⚘⚘⚘

  • @yelaylay5409
    @yelaylay54093 жыл бұрын

    ልደቱ ምርጥ የአላማና የጽናት ተምሳሌት

  • @japhetmelketsadik7671
    @japhetmelketsadik76713 жыл бұрын

    ልደቱ ጦር ሰባቂ ነው፣ሁሌም የሚያውጀው ጦርነት ነው ።የታጠቀው ጦር ደግሞ ከአብይ ጦርም ሆነ ከህውሀት ይገዝፋል።የልደቱ ጦር ደግሞ ሀሳብ ነው ሁሌም በሰላማዊ መንገድ የሚያምን የዴሞክራሲ አርበኛ ነው ።

  • @kiberlondon877
    @kiberlondon8773 жыл бұрын

    ልደቱ አያሌው ከእውነት ጋር የሚኖር ሰው ነው።

  • @fitsumgtsadik264
    @fitsumgtsadik2643 жыл бұрын

    አቶ ልደቱ ፦ ምክኒያታዊ አኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ናቸው

  • @uniteforpeace252
    @uniteforpeace2523 жыл бұрын

    We have hope because of like ledetu ,thanks ledetu

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran4683 жыл бұрын

    ልደቱ አያሌዉ ለመላው የትግራይ ህዝብ ድምፅ ሰለሆንክልን እግዚአብሔር ክፎ አይንካህ በመላው የትግራይ ህዝብ ድምፅ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው👌❤🙏።

  • @gebrebariaw4212

    @gebrebariaw4212

    3 жыл бұрын

    እትስነብትም እንተ ውሻ

  • @wedtokerhimrarib3123
    @wedtokerhimrarib31233 жыл бұрын

    Brilliant politician who deserves to lead ETHIOPIA.

  • @destagedy4330
    @destagedy43303 жыл бұрын

    የኔ መልካም ልደቱ ሰላም❤❤❤❤💛💛💛💛🇻🇳🇻🇳

  • @Sam-rm8yx

    @Sam-rm8yx

    3 жыл бұрын

    Thanks Chinese for appriciating lidetu

  • @seadaahmed852

    @seadaahmed852

    3 жыл бұрын

    jonta جونتا

  • @srakgere1579

    @srakgere1579

    3 жыл бұрын

    @@Sam-rm8yx kkkkkkkkk chaina or Tigray

  • @tsehaytesfahun4564
    @tsehaytesfahun45643 жыл бұрын

    Thank you Yelekal for this interview. Ato Ledetu is a well seasoned politican who should be leading Ethiopia. I love his courage, he speaks freely despite Abiy can arrest him any time. TPLF is Tigray elected leader and they will be back to lead Tigray as Tigray will be a country.

  • @sunnyses4475

    @sunnyses4475

    3 жыл бұрын

    Of course TPLF will lead Hagere Tigray ትግራይ ትዕወት🇻🇳💪💪💪

  • @abiysolomon9671
    @abiysolomon96713 жыл бұрын

    Such a great politician next to meles in my humble opinion

  • @kindewedajenew4624

    @kindewedajenew4624

    3 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀ በአይናችን አይናችሁ እኮ ምላስ አይሞት

  • @abebesisay9255

    @abebesisay9255

    3 жыл бұрын

    meles is all about kumar sera & tenkol !!!

  • @minishadinku8605

    @minishadinku8605

    3 жыл бұрын

    Beach meles is devil

  • @apple20sara89

    @apple20sara89

    3 жыл бұрын

    Meles was evil, but economic wise leader. My family Oromo Hararghee was terroristed by TPLF in 1993-1998 before we left the country. always arresting mom and my dad in jail almost lost his eyes because of beating also steal every Oromo's wealth. my mom used have Tigray solider following her around whatever she goes. he eat our food and sleep at our house. every few months later they change the soldier. one became so friendly with my mom and told my family that he is Eritrean afterwards he was changed for different solider to watch my mom... ABIY, Helessis, Menilik, Manguist and Meles all are evils.

  • @simonsimon4256

    @simonsimon4256

    3 жыл бұрын

    @@apple20sara89 tnx am eritrean

  • @elsatedros6967
    @elsatedros69673 жыл бұрын

    Ledetu hero we love you💖💖💖

  • @user-rn4ze9yd3l
    @user-rn4ze9yd3l3 жыл бұрын

    ኣቶ ልደቱ የኣለማችን ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏በቃሉም ጎበዝ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏

  • @fresemere2534
    @fresemere25343 жыл бұрын

    ሁሎታቹ በጣም ነው የምወዳቹ ለኡነት የምትነሩ የእግዚአብሔርን ሰዋች ማአሪያም አክሱም ትጠብቃቹ🙏🙏🙏❤❤

  • @roozroozy6793
    @roozroozy67933 жыл бұрын

    ኣቶ ልደቱ ኣያለው በጣም ጀግና ነህ ሲበዛ ፈጣሪ ጤናህን እግዛእብሄር ይማርህ

  • @alemayehunegussie1737
    @alemayehunegussie17373 жыл бұрын

    የአበሻ ችግር ፣ ነገሩን፣ ሰምቶ ማዋዛት ሳይሆን፣ ስሜታዊ ሆኖ መሳደብ ይቀናናል፣ ይህ ሰው የሚለውን እስኪ በብሩህ አይምሮ እናዳምጠው፣ ከመሳደባችን በፊት። እንዲህ አይነት ውይይት ሊዳብር ይገበዋል። የሚወርድብህን ስድብ ቻለው እንግዲህ ልደቱ።

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye3 жыл бұрын

    የጀግኖች ጀግና አቶ ልደቱ ጠንካራ ጀግና አንበሳ ደፍር ፓለቲከኛ ነው ጤና ዕድሜ ይስጥልን

  • @Maya77
    @Maya773 жыл бұрын

    ብቃት እንደዝ ነዉ ጀግና

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum43733 жыл бұрын

    በስመአብ!!! እንዴት ዘልዬ እንደገባሁ!!! ጀግናው ልደቱ ስለ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ኦነጉ አብይ ሀገራችንን እያፈረሰ " ኢትዮጵያ አትፈርስም " እያለ የሚሰራውን የውሸት የሸር የሴራ የዘረኝነት አካሄድ እውነት እውነቷን ነጭ ነጯን ቁጭ አድርግልን እና መርዶ አርዳን!!! በከንቱ ተስፋ በውሸት እና በቢልጭልጭ ዓለም ከመኖር እውነቱን አውቆ መፍትሄውን መፈለግ ይሻላል!!! መሞት ካልቀረ "የተማረ ይግደለኝ!!" የሚባለው እውነት ነው!! ያልተማረ ባልተሳለ ቢላ እየገዘገዘ ከሚያሰቃይህ በተማረው በአንድ ጥይት መሞት ይሻላል!! ግን ችግርን እና ጠላትን ቀድመው ካወቁ በጥንቃቄም ሆነ እራስን በመከላከል ከአደጋ መትረፍ ይቻላል!!! ልደቱ እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ እና ለእኛ ለኢትዮጵያን እድሜህን ያቆይልን!!!

  • @genettekolla7728
    @genettekolla77283 жыл бұрын

    ልደቱየ በጣም በሳልልል ሰዉ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነት ሰዉ ይብዛ አዉሎ ሚዲያዎችም አደንቃለሁ

  • @zenidemisse7187
    @zenidemisse71873 жыл бұрын

    ልደቱ ዘርክ ይባረክ፡ ያለዉ ሙሁር ቢደመር ያንተን ግማሽ አይሆንም፡ እናመሰግናለን እዉቀትህን ስላካፈልከን

  • @isratube8852
    @isratube88523 жыл бұрын

    Great አቶ ልደቱ" አቋም ከሌለው ዴሞክራት መሪ አቋም ያለው አምባገነን መሪ ይሻለኛል"

  • @ethiowonago7799
    @ethiowonago77993 жыл бұрын

    አንድ ጠብ ሳይል የኢትዮጵያን ችግሮች ቁጭ አርጎ አወጠው ። የፖለቲካ ብቃት ይሄ ነው። ጀግና።

  • @helenyonas2475
    @helenyonas24753 жыл бұрын

    አንተ የወለደች እናት ትባረክ። ፈጣሪ ይጠብቅህ ከሰው ጅብ።

  • @awlomedia-4463
    @awlomedia-44633 жыл бұрын

    studio.kzread.infoUnMmFlO42Eo/edit ክፍል 2

  • @kidadush
    @kidadush3 жыл бұрын

    Eritrean here, This guy is extremely intelligent! Every time I hear him I learn a lot. We both Eritrea and Ethiopia need leaders like him.

  • @bruksolomon2171
    @bruksolomon21713 жыл бұрын

    Ato lidetu akebrotalew

  • @tombreezy308
    @tombreezy3083 жыл бұрын

    LEDETU You Are The Truth

  • @yohanesdesta8719
    @yohanesdesta87193 жыл бұрын

    አቶ /ልደቶ ከባድ ሐላፊነት ነው ።✊✊✊✊✊✊✊✊💝✔

  • @yaredfikadu784
    @yaredfikadu7843 жыл бұрын

    ልደቱ የምር ይለያል ማንም በፊቱ ቁሞ ፖለቲካን መከራከር አይቻለውም እስቲ ክፍል 2 ልቀቁልን

  • @dessalederebe
    @dessalederebe3 жыл бұрын

    የፖለቲካ አሥተማሪየ ልደቱ አያሌውየፖለቲካው መሀንዲሥ በርታ

  • @arefealem3325
    @arefealem33253 жыл бұрын

    Great long life I wish good health

  • @lulabelay4927
    @lulabelay49273 жыл бұрын

    የማዝነው ኢትዮጵያ እንዳለመታደል ሆኖ ልደቱን አቀቱን አለመጠቀማችን ነውI have big respect for him really! እባካቹ አዲስ አበቤዎች እባካቹ ኢትዮጵያ እንድትቀጥል ምትፈልጉ ፖርቲዎች ትርባረቡ አዲሳባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው

  • @zahraethiopian2960
    @zahraethiopian29603 жыл бұрын

    ልደቱ፡ጀጋና፡አይዝሀ፡ትክክል፡ነዉ

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE13 жыл бұрын

    If something happens to you because you could not get proper treatment for your illness , the Gov. must be held accountable , and that would be a grave mistake for the Gov.

  • @terefetaye4312
    @terefetaye43123 жыл бұрын

    የአቶ ልደቱ አያሌው ሀሳብ ሁሉ መሠረቱና ምንጩ ጠንካራ ነው

  • @belaabay8903
    @belaabay89033 жыл бұрын

    አቶ ልደቱ ሃቀኛ ኢትዮጵያዊ አንተ ብቻ ነህ እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥህ

  • @asanabebe6483
    @asanabebe64833 жыл бұрын

    Lidetu ayalew mirit sew

  • @belaytube8613
    @belaytube86133 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ልደቱ ቢመራ ከአሜሪካ እኩል እናድርግ ነበር ግን እኛ እሚጠቅመንን መሪ አናውቅም

  • @filimondawit3239

    @filimondawit3239

    3 жыл бұрын

    Yes.

  • @MA-fo6tg

    @MA-fo6tg

    3 жыл бұрын

    You said true dear

  • @comceil3137
    @comceil31373 жыл бұрын

    ምንው፣እንደልደቱ10ሙሁር፣ቢኖርን፣አገራችን፣የትበደርሰን፣ግን፣ምንያደርጋል፣እነደብርሀኑ፣ነጋ፣አይነት፣የሰልጣንጥም፣ያለውአጊሪቱን፣በተኑ፣እመነኝ፣ብርሀኑ፣ዘንዶር፣አሜሪካንም፣አታመልጥም፣ተበላለክ፣ቱእመነኝ

  • @gebretsadiktadesse3769

    @gebretsadiktadesse3769

    3 жыл бұрын

    ?ቨ፣፣ቨቨቨቨቨቨቨ፣ቨ፣ቨቨቨቨቨቨቨቨ፦

  • @brooke5273

    @brooke5273

    3 жыл бұрын

    አስር ቀርቶ እሱንም አላስኖር ብለውታል ያሳዝናል

  • @etheth5034
    @etheth50343 жыл бұрын

    አቶ ልደቶ ድንቅ ፓቲከኛ ኖት አድናቂዎት ነኝ የፓለቲካ አቃማችን የተለያየ ብሆንም ችሎታዎትን ባላደንቅ ንፉግነት ነው የሚሆንብኝ እንደውም መግለጫ ስላጣሁሎት ፓለቲካን ክሽን ቅምም ነው የሚያደርጉት ብዬ ልለፈው።

  • @user-dk5wd7ri5n

    @user-dk5wd7ri5n

    3 жыл бұрын

    ድንቅ ሌባ ደላላ

  • @ethiopiahagere8650
    @ethiopiahagere86503 жыл бұрын

    ልደቱ ምን ላድርግህ።በሣል ፓለቱከኛ።ጊዜ የማይሽርህ። የዘለአለም ሀቅ ተናጋሪ።ማንንም የማይፈራ ጀግና። ምናለ ጠ፡ሚኒስትር በሆንክ። ይገርማል ። እኔ ከዛሬ 27 አመት ጀምሮ አድናቂህ ነበርኩ።አሁንም ነኝ።ከምንም በላይ ማንነቴን ብታዉቅ ትገረም ነበር። ታስረህ ለመ ጠየቅ ብዙ ሙከራ አድርጌ አልተሣካልኝም። ሆኖም አንድ ቀን ይሳካል!!! አቌመቢስ አመራር ሀገሪቱን ቀበራት።

  • @hopelove5100
    @hopelove51003 жыл бұрын

    It is true. Thanks for both of you. Ewente yashenefale. Liditu spoke up my heart about Beltegena.

  • @abdilmenanahmeda4755
    @abdilmenanahmeda47553 жыл бұрын

    what a speach briliant individual it is beyond special you are rational individual much more than i can express

  • @bitwededjigna6028
    @bitwededjigna60283 жыл бұрын

    Awlo Media: The only independent and free media in Ethiopia. God bless you for telling the truth Awlo media.

  • @dancingenergies9026
    @dancingenergies90263 жыл бұрын

    What a great spirit, Lidetu. The problem is you are one of the very few. The Amhara Masስ is a lover of drama and disguise. Look at the Amhara elites. You don't find one. Blessing to this outstanding human being.

  • @yotor5516
    @yotor55163 жыл бұрын

    እዚች ኢትዮጵያ ምድር ላይ ያለ ግዜህ የተፈጠርክ ድንቅ ሰው ነህ ልደቱ!!!ምክንያታዊ የሆንክ ...ሁሌም መፍትሄ የምታመጣ ሰው ነህ!! እውነት ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ሰውን ማጣት ከባድ ነው!!! ልደቱን የሚያህል አንድ ቢደገም የት በደረስን ረዥም እድሜ ላንተ ይሁን

  • @aresmaaxum2771
    @aresmaaxum27713 жыл бұрын

    ኣቶ ልደቱ 👉❤❤❤❤🙏

  • @danielweldemichael5687
    @danielweldemichael56873 жыл бұрын

    Would you please write down here the title of the book? And does the book available at Amazon? Thanks

  • @jossyr6662
    @jossyr66623 жыл бұрын

    ልደቱ ጎበዝ ፓለቲከኛ ነው። መፅሐፉን አንብቤ ወድጄዋለሁ። keep enlightening us.

  • @bereketengda1647
    @bereketengda16473 жыл бұрын

    Wow 🤩 what an amazing interview meche new Ene yemagegnih

  • @ethiobabe01
    @ethiobabe013 жыл бұрын

    You always speak the truth regardless of the consequences 🙏thank you!! God bless you 💚💛❤

  • @zahraethiopian2960
    @zahraethiopian29603 жыл бұрын

    አቢ፡ኢ/ያ፡ሊያፈረሳት፡ነዉ፡አረ፡አባካቹ

  • @yenu6260
    @yenu62603 жыл бұрын

    እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ልደቱ ❤❤

  • @mesetettesfaye3900
    @mesetettesfaye39003 жыл бұрын

    The greatest politician. We love you 😍 May bless you with all your desires.

  • @equalityequality3720
    @equalityequality37203 жыл бұрын

    ሰላም :- መልዕክት አለኝ .. ይሄውም የአማራ ኤሊቶች የሱዳንና የግብፅ ወረራ የአማራ ልዩ ሀይል ለብቻው እንደማይወጣው አውቀው ለመላው ኢትዮጵያዊ እያሉ ጥሪ እያቀረቡ ነው /የችግራቸው ግዜ ኢትዮጵያዊ ያደርጉሀል ሌላ ግዜ አይደለህም ይሉሀል / በመሰረቱ የተወሰደው መሬት ቀድሞም የሱዳን ነው ስሙም አልፋሽካ አረብኛ ነው/ ግን እነሱ ጦርነቱን በኦሮሞና በሌላው ብሄር ትብብር ካሸነፊ በሃላ እንደልማዳቸው ታሪክ ይቀሙና ጀግናው የአማራ ምናምን ሊሉ ነው: በዚህ ጦርነት አንድም ብሄር እንዳይተባበር በግልፅ መልዕክት ማስተላለፍ አለብን: ለነሱ ርስት ማስመለስ የሚሰዋ የኦሮሞ ልጅ መኖር የለበትም/ ሚኒሊክ ተነስቶ ይዋጋላቸው/ ሁለቴ አንሸወድም/ የባልቻ አባነብሶን የአሊ በርኬን ስም መጥራት እንዴት እንደሚጠሉ እናውቃለን አሁን ግን ታዘቡኝ የኦሮሞን ድጋፍ ለማግኘት ብለው የኦሮሞ ጀግኖችን ስም መጥራት ይጀምራሉ:: በዚህ ጉዳይ አደራ አደራ እላለው /ማንም ብሄር አልፋሽካ ሄዶ በከንቱ እንዳይሞት :: ሱዳንና ግብፅን እንደፎከሩት ይጋፈጡ / ይቅናቸው..ሀጫሉ ለኦሮሞ ሲዘፍን ዘረኛ ይሉታል ቴዲ አፍሮ ጎንደር ጎንደር ሲል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይሉታል/ እንደዚህ ናቸው /ክፉ አንመኝም እኛ ግን ዛሬ ሞተንለት ነገ ታሪክ ለማይዘክረን አንሞትም

  • @mimihailu8712

    @mimihailu8712

    3 жыл бұрын

    Agelaletseh Des yelal ewunet new raschew ehdew yehagafetu

  • @equalityequality3720

    @equalityequality3720

    3 жыл бұрын

    @@mimihailu8712 አመሰግናለው/ ቆሻሾች ናቸው ምስጋና አያውቁምና ነው/by the way I’m a woman a mother

  • @edrisjama8890

    @edrisjama8890

    3 жыл бұрын

    Tell it like it is, It is always the truth, unfortunately most of the time our Oromo people and it’s cause is betrayed by few selfish and power hungry Oromo elites like the current PM and opportunities who follow him blindly

  • @tekahailu6360
    @tekahailu63603 жыл бұрын

    *እናመሰግናለን ኣቶ ልደቱ ስላቀረብክል የኢትዮጵያዊነት እንጂ በግለሰባዊነት የማይበግረዉ: ሓሳቦቹ ለኢትዮጵያ እድገት ከሰለጠኑ ኣስተሳሰቦች ግባር-ቀደም የሆነ ከከባድ ሰዉ ጋር ቃለ-መጠይቅ ኣላምረዉ እናመሰግናለን*

  • @asgedomyehdego5313
    @asgedomyehdego53133 жыл бұрын

    I follow Mr Ayalow's political stand since he was a member of the parliament which I agree with his point of view when it comes the interest of Ethiopia regardless his political believe. unfortunately, majority of the country's population do not understand who is better politician who could work wisely for the benefit and interest of the public. Instead they follow for who tells them what they want hear. I hope one day the people of Ethiopia understand Ledetu Ayalow is one of the best politician Ethiopia has but he is not getting support he deserved.

  • @itisMe2222
    @itisMe22223 жыл бұрын

    waw waw ልደቱ እንካን የተወለድክ!!! ልዩ የፖለቲካ አዋቂ ፍጡር።

  • @dammublood4163
    @dammublood41633 жыл бұрын

    HERO 💪💪💪

  • @ayenewworku342

    @ayenewworku342

    3 жыл бұрын

    አቶ ልደቱ አንተ ብቻ ሁሉን አዋቂ ሆነህ ሕዝብን ስትዘልፍ የግብዝነትህ ጫፍና የድንቁርናህን ዳራው ከልክ ያለፈ ነውና አደብ ይኑርህ።ስትታሰር የልብ ህመም አለኝ ትላለህ ግን እንኳን የልብ ሕመም ራስ ምታት ያለብህ አትመስልም።ለሴራህ ከኔ የበለጠ ምስክር የለምና አደብ ይኑርህ።በጣም ትዕግስታችንን እየተፈታተንክ ብዙ ርቀት እንደማትሄድ ልትረዳ ይገባል።

  • @denaoldagaga5813
    @denaoldagaga58133 жыл бұрын

    Great angle!

  • @ttek9180
    @ttek91803 жыл бұрын

    አቶ ልደቱ አያሌው አምላኽ እድሜና ጤና ይስጥህ። እንደ አንተ ኢትዮጵያ ቢበዙላት ያማረች አገር ብቻ ሳይሆን በመቻቻል ሰላምን የበዛላት ትሆን ነበር። አይዞህ ትክክለኛና ሃቀኛ መግለጫህን ለወጣቱ ትውልድ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነውና ቀጥልበት።

  • @liyasibhatleab5779
    @liyasibhatleab57793 жыл бұрын

    እኔ እውነት ለመናገር በአስተስሰብ ከ97 በ.ኃላ ትልቅ ያየሁበት ፖለትከኛ አቾ ልደቱ ናቸው

  • @roseadem6059
    @roseadem60593 жыл бұрын

    One of a wonderful politicians in Ethiopia is Lidetu ayalew we love respect to him God bless Mr lidetu

  • @michaelnuel1
    @michaelnuel13 жыл бұрын

    This man is a very very brave man👍

  • @abrehamgetenet2908
    @abrehamgetenet29083 жыл бұрын

    በእውነት ነገሮችን በጥልቀት ከሚረዱ በጣት ከሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ከፖለቲከኞ መካከል አንጋፋዉና ዋነኛው-ልደቱ አያሌው።በርግጠኝነት ልፋትህ አንድቀን መልካም ፍሬ ያፈራል።ህዝብ ልብ ሲገዛ አንተ ስልጣን ላይ ባትወጣ እንኳን ሀሳብህና ፍልስፍና ተቀባይነት አግኝቶ ሀገር ያስተዳድራል ።

  • @hsjg3530
    @hsjg35303 жыл бұрын

    ኣብዪ ኣህመድ ማለት ፍሬን የሌላት መኪና ማለት ነው ::

  • @lh7958

    @lh7958

    3 жыл бұрын

    I LOVE THAT!!!!🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤

  • @thomastewelde9088
    @thomastewelde90883 жыл бұрын

    Ayzoh lidetu ante eko hakegna sew neh egzabeher yalew new tedenaleh from Tigray

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun53823 жыл бұрын

    Can we get the book 📖 in Amazon ???

  • @azmerakahsay5712
    @azmerakahsay57123 жыл бұрын

    What a charismatic man🙏🙏🙏🙏

  • @zenebusemaw7185
    @zenebusemaw71853 жыл бұрын

    ልደቱ አያሌው እግዚያብሔር ከአብይ አህመድ ይጠብቅህ

  • @gebrieababu5973
    @gebrieababu59733 жыл бұрын

    Nice idea!

  • @askaltesfa8383
    @askaltesfa83833 жыл бұрын

    It is nice to see Mr Lidetu Ayalew, it is a concern about your health. You have to have the right protect your health by having the right medical treatment whatever you wanted. Equal rights for all

  • @teshabte2849
    @teshabte28493 жыл бұрын

    Selam lenante awlo media beteley bekalu betam madenkih le moyah tamagn ena betam gobez neh ena adnakih negn. Ene eritreawi negn. Me ferensay Hager. Ena ye ato lidetu ayaliyew mexhaf felgew neber ena endet megzat echlalew ? AMESEGNALEW !

  • @MA-fo6tg
    @MA-fo6tg3 жыл бұрын

    God bless Lidatu

Келесі