No video

ስለ ሀገር//- ከጀኔራል ሳሞራ የኑስ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቆይታ -ክፍል 3

Пікірлер: 336

  • @user-gl3hr1ui1d
    @user-gl3hr1ui1d4 жыл бұрын

    *#የአማራ** እና የትግራይ እናት ወደ ልማት እንጂ ወደ ጦሩነት መላክ የለባትም ሳሞራ ዮንስ#*

  • @yohannesgebremariam9250
    @yohannesgebremariam92504 жыл бұрын

    ጡርተኛ ማለት እንዳንተ ነው አርፎ መቀመጥ በደንብ ታቃለህ ርጅም እድሜ ሳሞራጀግና ምርጥ ወታደር 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @xxxcoxpesssa112
    @xxxcoxpesssa1124 жыл бұрын

    Thank you for your useful information general our hero God bless all Tigray people 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @neaminmichael4768
    @neaminmichael47684 жыл бұрын

    Thank you General Samora now we can see things more clearly... AWLO media you just made history. The War that they desperately want will not happen neither with amongst ourselves nor with our Eritrean brothers

  • @mrjohn5655
    @mrjohn56554 жыл бұрын

    ሳሞራ እርሶ ለኢትዮጵያ ባለ ትልቅ ውለታዋ ኖት ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጦት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ኢትዮጵያን አልፎ አፍሪካን ልያስከብር ያደረጉ እርሶ ነውና🙏🙏🙏

  • @fg2982
    @fg29824 жыл бұрын

    የትግራዋይ ሀቀኝነት እና ንጋት እያደር ይጠራል። thank you Jeneral Samora 🙏❤

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle25504 жыл бұрын

    አቤት በቃል እርጋታህ እንዴት ደሰ ይላል ቆንጀ ውይይት ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ለሁለታቸሁም

  • @helenmokennen6645
    @helenmokennen66454 жыл бұрын

    በጣም አስተዋይ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ ምን አለ ሁሉም ለሀገሩ ለህዝቡ እንደዚህ ቢያስብ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ሁሉም እንደዚህ አይነት ትዕግስት እዉቀት አስተዋይነት የተሞላበት ምክር መስጠት አለባቸዉ ሀገራችን የዲሞክራሲ የለዉጥ እድገት እንድታስመዘግብ ሀላፊነታችሁን ተወጡ ።ሊብያን የበረሃ ገነት የተባለችን ሀገር የእሳት የንዳድ የዉድመት ተምሳሌት እንድትሆን ያረጉዋት በመጀመርያ ዜጎቹዋ በመቀጠል ዌስተርኖች ናቸዉ ሶማሊያም እንደዛዉ የመንም ከዛ ብዙ እንማር ኢትዮጵያ የሁላችን ናትና መመካከር አርቆ ማሰብ ያስፈልጋል ።በቃሉ፣ ሀገር በርቱልን እናንተን የሚመስሉትን ያብዛልን

  • @Nani-pq6ff

    @Nani-pq6ff

    4 жыл бұрын

    የዋህ

  • @ltgofficial500

    @ltgofficial500

    4 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊ ኣይደለም፡ትግራዋይ ነው!።ቃለ ምልልሱ ኣላዳመጥከውም እንዴ?የትግራይ ህዝብና የትግራይ ህዝብ እያለ ስያወራ

  • @yimer2543
    @yimer25434 жыл бұрын

    ጀኔራል እናመሰግናለን

  • @alexanderalexander3795
    @alexanderalexander37954 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው ብዙ ነው የተማርነው

  • @yonathangezahegn1076
    @yonathangezahegn10764 жыл бұрын

    ሀገራችን አኝህን የመሰሉ ብልህ አዋቂ አስታራቂ ሰዉ ትፈልጋለች በአሁኑ ሰዓት

  • @omanmaksmaks4990
    @omanmaksmaks49904 жыл бұрын

    Frist of all thanks to awlo meada you made good interview and thank you general samora yenus i am aproud you god blesse you.

  • @kalab.t8771
    @kalab.t87714 жыл бұрын

    ክብር ለመላ የኢትዮጵያ ሰራዊቶች ።

  • @noorhasen7933
    @noorhasen79334 жыл бұрын

    ሳሞራ የኛ ኩራት ነህ

  • @eagleeye4914
    @eagleeye49144 жыл бұрын

    ጀግና ሲናገርም ሲስራም ቃሉ አንድ ነው ግልፅ ቁጭ :ጭጭ አደረጉን ጀነራል ሳሞራ ዩኑስ እናመስግናለን ተጋሩ የኢትዮጵያ ሞተር ናቸው

  • @user-cf7gx2gn8w
    @user-cf7gx2gn8w4 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆነ የትግራይ ህዝብ እንዲጎዳ አልፈልግም bravo ጀነራል

  • @natnaelmekonnen1676
    @natnaelmekonnen16764 жыл бұрын

    ሁሉም ኢተዮጲያዊ እንደዚ ምክንያታዊ ቢሆን እንዴት ደስ ይላል

  • @samirawitsamirawit8815
    @samirawitsamirawit88153 жыл бұрын

    ሳምራ ብጠዕሚ ንፍዕ የኔ አባቴ

  • @kbromteka9490
    @kbromteka94904 жыл бұрын

    ከአማራ፣ከኦሮም፣ወደ ትግራይ ሬሳ ስማላለስ ከትግራይ ግን አንድም ሬሳ ሳይሞት፣ሳይገድለ ዮነረ የተከበር ህዝብ ነወ።።።።

  • @woldegebraeladdisu4333

    @woldegebraeladdisu4333

    4 жыл бұрын

    እርሥወ የኢፊድሪ ኢታማዦር ሹም እያሉ በመከላከያ የተቀጠፉ ንፁሃን ዜጎች ምን ይሏቸዋል ሌላው የትግራይ ህዝብ ጎንደር ሲጨፈጨፍ አሉ ለመሆኑ የአማራ ህዝብ እርሦ በሚመሩት የመከላከያ ተቋም የዳቦ ስም እየሠጡ ለተጨፈጨፉት ምን ይላሉ ሚዚናዊ መሆን ያቃቶት ለምንድን ነው

  • @zebra8028

    @zebra8028

    4 жыл бұрын

    ገዳይ ድሮስ መች ቶሎ ይሞታል? 27 አሙት ማን ነው ገዳይ የነበረው? ማን ነው ሌባ? ማነው ዘረኛ? ቱ!

  • @gebrug7123

    @gebrug7123

    4 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ደነዝ ትንተና አይቼ ሰምቼም አላቅም

  • @iandi907

    @iandi907

    4 жыл бұрын

    እንደነዚህ አይነት ሸፍጠኞች በኢትዬጵያ ታሪክ ውስጥ ታይተው አይታወቁም። ምን አይነት ስብእና እንደሆነ ይገርማል። ሌላውን ለ 27 አመት ስትገድሉና ስታስገድሉ ስትኖሩ ይህ ይመጣል ብላቹ አላሰባችሁም ነበር፤ ምክንያቱም ኢትዬጵያ ለ 100 ዐመት በቁጥጥርራችን ስር ሆናለች ብላችሁ ስለደመደማችሁ ፣ እናም እግዚአብሄር ሰው የዘራውን እንሚያጭድ ሳትሞቱ አሳያችሁ።

  • @alulayohannes6489
    @alulayohannes64894 жыл бұрын

    በስልጣን ጊዜው ምንም አጀባ የማይወድ ሁልጊዜ ጎልፍ ክለብ ስንሄደ በቲ ሸርት ልክ አሁን እንደለበሰው ከሰው ጋር ተቀምጦ ወይ ሲጠጣ ወይ ጌም ሲጫወት አየው ነበር። በማንነቱ የማያፍር ባለውም የማይደነፋ ጀግና ጀነራል።

  • @chalaalemu6710

    @chalaalemu6710

    4 жыл бұрын

    የፕሮፌስርና የሙሉ ጄነራል ባለማዕረግ ጅግና አይደሉም እንዴ ?

  • @MG-su4nh

    @MG-su4nh

    4 жыл бұрын

    Lemin bemannetu yafral? Yemiyakora mannet eko new yalew.

  • @hagere1703
    @hagere17034 жыл бұрын

    ኧረ ይሄ ጀግና ተመችቶኝ ልሞት ነው ............ ምነው እስከዛሬ አልሰማሁትም?👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @duuehhjjdjhdh856
    @duuehhjjdjhdh8564 жыл бұрын

    ጀግና ጀኔናር አተ ጀግና

  • @abby6h330
    @abby6h3304 жыл бұрын

    Bravo 👏🏼 nice to hear you general Samora

  • @yonastesfay4779
    @yonastesfay47794 жыл бұрын

    Samora, the quintessential general - a glorious valiant and highly disciplined soldier whose knowledge of the current and past political situation of Ethiopia is as profound as his knowledge of the military science. His outlook may be different to our expectations but it certainly is more mature and objective.

  • @user-hu3rz7pj6e
    @user-hu3rz7pj6e4 жыл бұрын

    የባለፉ ስረአት ባለስልጣናትን ጠላት አድርጐ ከመፈረጅ እንደዚህ በክብራቸው ልምዳቸውን የማካፈል ባህል ወግ ቢኖር እጅግ የሚበረታታ ነው : እናመሰግናለ ጀኔራል መሀመድ አሊ ዩኑስ 👍👍👍 እናመሰግናለን ዶ, አብይ

  • @dejustar3766
    @dejustar37664 жыл бұрын

    ጀነራል ሳሞራ ዮኑስ ጀግናችን ነህ

  • @trhasbelay4463
    @trhasbelay44633 жыл бұрын

    ጀግና ነበር እርዥም እድሜ ክጤናጋር ይስጠወት

  • @omanmaksmaks4990
    @omanmaksmaks49904 жыл бұрын

    Everything is clear now to us.

  • @a.tibebu5009

    @a.tibebu5009

    4 жыл бұрын

    In what way Please?

  • @betremussie4973
    @betremussie49734 жыл бұрын

    Thank You General Samora our Hero!!!

  • @jamesmaxwell8970
    @jamesmaxwell89704 жыл бұрын

    Two things I noticed on the spot that Gen. Samora is becoming youth and his Amharic is improved to perfection.

  • @mdrehabesha6420
    @mdrehabesha64204 жыл бұрын

    ህወሓትዋች በሚድያ ጋጋታ ስማቸው ጠፋ እንጂ፡ ሁላቸው እንዳንተ አይነት እይታ እንዳላቸው አውቃለሁ፡ ክብር ለተጋይዋች!!

  • @tarikutamiru3641
    @tarikutamiru36414 жыл бұрын

    Realy Respected man

  • @yatatalij852
    @yatatalij8524 жыл бұрын

    abo abo mr. Jeneral you are amazing.big respect

  • @ahemdbedwi6241
    @ahemdbedwi62414 жыл бұрын

    I love this grandpa he's stronger men ever Ethiopian history

  • @GodisLove-iz5lm
    @GodisLove-iz5lm3 жыл бұрын

    መልካም የእረፍት ጊዜ መጪው ጊዜ ዘመን የንስሐ ይሁንላችሁ ❤️🇪🇹💒🤲

  • @majora895
    @majora8954 жыл бұрын

    God bless you our hero and thanks awlo,

  • @kibromyimarew2830
    @kibromyimarew28304 жыл бұрын

    Samora I love your personality !

  • @BirhanNega
    @BirhanNega4 жыл бұрын

    በዚህ መልኩ ገምቸዎት አላቅም ነበር

  • @lemlemkahsay8956
    @lemlemkahsay89564 жыл бұрын

    Jigna general samura edmen tiena yehabka

  • @filmonhaile2765
    @filmonhaile27654 жыл бұрын

    ሰላም ጀነራል ሳሞራ ብጣዓሚ ጹቡቅ ዘረባ, ኣነ ከምዚ ትዛረብ ኣይገመትኩን ለባም ዘረባ , ተጋሩ ኣብ መሪሕነት ዘለኩም ኣብዚ ዘሎ ኩነተት ዓቢ ግደ ከምዘለኩም መጠን ዓቢ ምስክር አዩ ezi, ኣነ ቅድሚ ኢንተርቪውካ ምስመዓይ ካልእ ርአቶ ነሩኒ ሕጂ ግን ከም ደላይ ሰላም ኤርትራዊ መጠን ተስፋ ሬኤ , ሓሳበይ ውን ናብ መፍትሒ አቲ ዘሎ ሽግር ክልቱኡ ህዝቢ ተጠምዚዙ , ለባም ዘረባ ንሰላም ዝዕድም

  • @abbeyae4472
    @abbeyae44724 жыл бұрын

    ክቡር ጀነራል ታሪኩን በመጽሐፍ አውጣው ትውልድ ይማርበታል

  • @zewduberhanu6315
    @zewduberhanu63154 жыл бұрын

    What agreat man!!!......thank you General

  • @abdallaadam175
    @abdallaadam1754 жыл бұрын

    I apritiot to him for his positive idea I am from eritrea

  • @abrahamtesfai4941

    @abrahamtesfai4941

    4 жыл бұрын

    Apritiot-You must be from Tigrai.

  • @ltgofficial500
    @ltgofficial5004 жыл бұрын

    እዚጋ ኣንድ ትልቅ ነገር በተደጋጋሚ ኣንስተሃል፡የኢትዮጵያ ህዝብና የትግራይ ህዝብ እያልክ ስትጠራ ልቤን ፍሥስ ነው ያለኝ፡ትምክህተኞች ይህንን መቀበል ኣለባቸው።

  • @wudinehtadesse9549
    @wudinehtadesse95494 жыл бұрын

    Ethiopian people never knows you. people having such a mind are a core resource for our country. Be blessed and protected

  • @teklehaimanotgirmazgi1102
    @teklehaimanotgirmazgi11023 жыл бұрын

    Thank you so much

  • @chainoflovechainfolove8235
    @chainoflovechainfolove82354 жыл бұрын

    So far so good, Part 3.

  • @tisi6856
    @tisi68562 жыл бұрын

    Etiopiawinet talaknet neber!! Thanks General!

  • @sami-ss6sl
    @sami-ss6sl3 жыл бұрын

    Sewyew betam besal new, behzb, behager, bepoletica lay yalew amelekaket betam wededkut, besltan bikoy his experience is essential for current nd next generation.

  • @sisaymengsha6973
    @sisaymengsha69733 жыл бұрын

    ትክክል ነው

  • @tesfayberhane1374
    @tesfayberhane13744 жыл бұрын

    ዛሬ የተናገርከው የማረካነው እነትህነው የትግራይ ህዝብ ዶክተሮች እንጂ ረሳ ኣይልክም

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff4 жыл бұрын

    አይይይይ! የሀገራችን ብቸኛው ባለ ሙሉ ጀኔራል ምን ነካዎት !ላስታውስዎት ብቸኛው የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ጀኔራል ነዎት !

  • @samsomwoldeamlak1621
    @samsomwoldeamlak16214 жыл бұрын

    ኣነ ኤርትራዊ እየ፡ ኣነን ኣብ ዙርየን ዘለው ኤርትራውያን፡ ዘለና ድልውነት ዶ ክሕብረኩም፡ዝኾነ ኣብ ትግራዋይ ዝመጽእ ዝኾነ መጥቃዓቲ ፡ኣብ ጎኑ እና ደው ንብል፡ እንበር ከ ድሕሪ ሂጂ ፡ሓደ ዳ እንበር ክልተ ዘበት ኣይንኸዉንን እና፡

  • @getahunkidane8742

    @getahunkidane8742

    4 жыл бұрын

    You are not eritrean agamie

  • @nmenalewonmenalewo7868

    @nmenalewonmenalewo7868

    4 жыл бұрын

    Wedi haras nebri 🤴🤴

  • @user-sy2ds6gd4k

    @user-sy2ds6gd4k

    4 жыл бұрын

    ጽቡቕ ኣለኻ ሓቢቢ ናይ ተጋሩ ድኻም ናይ ኤርትራ ድኻም ክንደጋገፍ ኢና ዘለና ግደፎም እዞም ሕሉፋት ኢርትራውያን

  • @yeshanewashagrie1165

    @yeshanewashagrie1165

    4 жыл бұрын

    መሬት ለሱዳን ስትሰጡ የአማራ ህዝቡ አይደለም መሪወቹ አያውቁም ከኤርትራ ጋር ያለ ጉዳይ ሲሆን መሪወቹ አይደለም እያንዳንዱ ትግራዋይ መሳተፍ አለበት፡፡ የተንሸዋረረ አመለካከትክን እንደያዝከው ብትቀመጥ ይሻል ነበር

  • @dagmawibirhanu1290

    @dagmawibirhanu1290

    4 жыл бұрын

    getahun kidane begmidir

  • @gezaeasgedom3515
    @gezaeasgedom35154 жыл бұрын

    ሁሉም ኢትዮጵያን የሚያተራምሱ በደንብ ገለፅካቸው ከነ አርሚያስናጋደኞቹ ኢሳት እና ጎረቤት አገራት ግን ደግሞ አቅም እንደሌላቸው ነግረኸናል እናመሰግናለን

  • @solomonniguse9040
    @solomonniguse90404 жыл бұрын

    አስተዋይ ጀግና

  • @tube-bo7sk
    @tube-bo7sk4 жыл бұрын

    የኤርትራ ህዝብ የትግራይ ህዝብ ክድህነት ለመውጣት እንዴት እንውጣ ብለው የማስብ ግዛቸው አሁን ነው

  • @user-hm6lc1ph9e

    @user-hm6lc1ph9e

    4 жыл бұрын

    ክክክ ደብረ ጎንፂ ሕዝካስ ካብድልነት ምውፃእ ሰይ ወደይ

  • @user-ei2ss1xe4v
    @user-ei2ss1xe4v4 жыл бұрын

    ሰዉን ሳያውቁ መፈረጅ ልክ አደለም ሰውዬውን ሳያቁት የተሳደበ ሁሉ ይቅርታ መጠየቅ አለበት::

  • @tayugeberetsadik4175
    @tayugeberetsadik41754 жыл бұрын

    Thanks General Samura tell the truth.

  • @minnina6985
    @minnina69854 жыл бұрын

    ነበረ ሳይሆን አለ ነው። ጄነራል።

  • @negassiigebretekle5377
    @negassiigebretekle53774 жыл бұрын

    I’m Eritrean having said that this GENERAL he’s SMART. All the previous TPLF members they need to learn how to express themselves & learn from this GENTLEMAN instead pushing instigate WAR.He is very right everything he said KUDOS GENERAL.ብጣዕሚ ዝድነቅ ሰብ.👍👍👍👍❤️❤️

  • @waareecaafa8377
    @waareecaafa83774 жыл бұрын

    እነመሰግነሌን ረዥም እድሜ እመኛለሁ

  • @Aswasn791
    @Aswasn7914 жыл бұрын

    ኢሳያስ tplf ብቻ ሳይሆን ህዝብ ይጠላል ህዝቡ በኤርትራም በኢትዮጵያም ከድህነት እንድይወጣ ይጥራል።

  • @mariozaggalo2019

    @mariozaggalo2019

    4 жыл бұрын

    ABAK WEYANE

  • @Tomsingss188
    @Tomsingss1884 жыл бұрын

    Long life general samora

  • @meharikahsu8312
    @meharikahsu83124 жыл бұрын

    Beshta 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇲🇱

  • @ababageda557
    @ababageda5574 жыл бұрын

    እረ ጅነራል ከሰሙህ ምከራቸው ካንተ ይማሩ

  • @Mike-ci5io
    @Mike-ci5io4 жыл бұрын

    This is the TPLF general who said TPLF means tigray and tigray means TPLF

  • @hailetesfay3376
    @hailetesfay33764 жыл бұрын

    ጅግና ሳሞራ በሳል መሪ ነዉ የምሊሻዉ መሪ ሽማግሌዉ የአሁኑ ኢታማዦር ሹም አቅሙ 1/10,000,000 ኛ ነዉ

  • @yimegnutalnibret290
    @yimegnutalnibret2904 жыл бұрын

    እጅግ በጣም በሳል አመራር ሳሞራ፣ አከበርኩህ፡፡

  • @minishadinku8605
    @minishadinku86054 жыл бұрын

    I respect u now

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu65324 жыл бұрын

    Betam ewneta ena hak ytemulabet ginzaben yemyschenit mels new enameseginalen kibur General Samora yenus enakebrihalen 💕💕

  • @haftomgebremedhin2145
    @haftomgebremedhin21454 жыл бұрын

    Thanks General

  • @tesfayberhane1374
    @tesfayberhane13744 жыл бұрын

    ሳሞራ ስለምንታይ ኢኻ ግን ንኣብይ ዘይከነንካዮ ወይ ዘይናኣድካዮ ፍቲኻ ጸሊኻ ኣብይ ብዕልግና ዝብሃል ፓርቲ እዩ ዝጎድኣና ዘሎ ፍቶ ጽላእ

  • @solomongetachew1058
    @solomongetachew10582 жыл бұрын

    ጋዜጠኛው እና ጀኔራሉ ይለያያሉ ጋዜጠኛው ጥላቻን መስማት ሲፈልግ ጄኔራሉ ግን ተረጋግቷል ሰላምን ነው የሚያወራው

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas32494 жыл бұрын

    ጀነራል ሳሞራ Ethiopian hero man👍

  • @sone8065
    @sone80654 жыл бұрын

    Thankes General Samura

  • @yosephsande8040
    @yosephsande80404 жыл бұрын

    President Isayas is the symbol and the Lens Eye of Eritrean Culture, society, and people of Eritrea. President Isayas is a symbol to nation equally AS Mao Tsetung, Fidel Castro , Nilsen Mandela, Hu chi min, snd Yasin arafat to the Eritrean nation and strength who led the nation in all difficulties. All eritrean has in his heart a deep respect to him Even not agree in economy policy.

  • @danieragga2685
    @danieragga26854 жыл бұрын

    My Herro Genaral

  • @jebejebe7468
    @jebejebe74684 жыл бұрын

    ante leba acheberbari you are still TPLF u are never change asmesay,,

  • @hailushmebrahtu7221
    @hailushmebrahtu72214 жыл бұрын

    my hero son of tplf......long live tplf

  • @abduletifmohammedsiraj6405

    @abduletifmohammedsiraj6405

    4 жыл бұрын

    Tplf እና ሳሞራ ኣንድ ኣይደሉም እኮ ሰውየው long live samora ኢልካ ኣስተኻኽላ

  • @yonevahos777sohavenoy8

    @yonevahos777sohavenoy8

    4 жыл бұрын

    hilush..ante Doma..Fenqel is digging into your stinky toes.. soon Fenqel will toss you over the red sea..no more blood sucker TPLF on tigray land...period.

  • @sone8065
    @sone80653 жыл бұрын

    ሳሞራ ጀግና ነህ

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild3644 жыл бұрын

    Bravo

  • @nicesong7457
    @nicesong74574 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @mubasherahmed3363
    @mubasherahmed33633 жыл бұрын

    Www these men is great men

  • @tewoldezeru5959
    @tewoldezeru59594 жыл бұрын

    ሳሞራ፡እግዝአብሔር፡ይጠብቅህ።ሁለተኛ፡ከዚህ፡መሰሪ፡የሆነ፡ሰብ፡በላና፡ደም፡መጣጭ፡የሆነው፡አምባገን፡ኢሳያስ፡አደራህን፡ተጠንቀቅ፡ከአብይ፡ተመሳጥሮ፡እንዳይተናኮልህ፡፡የሰዓረ፡ይበቃናል፡ለጀግና፡ፊት፡ለፊት፡አይገጥሙትም።በቅርብ፡ግዜ፡ወደ፡ትውልድህ፡እንድትመለስ፡ማርያም፡ፅዬን፡ትርዳህ፡አሜን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍💪✌😀😀😀😀

  • @ebramaik8526
    @ebramaik85264 жыл бұрын

    hero sambora ynuse we love you

  • @jicrii4948
    @jicrii49483 жыл бұрын

    ok

  • @omnaassefa3467
    @omnaassefa34674 жыл бұрын

    12:24 Answer for DR,Abiy ?

  • @rajabkhan5824
    @rajabkhan58243 жыл бұрын

    Manen lamma hulum Salam New madaw

  • @whytheyhatethem4310
    @whytheyhatethem43104 жыл бұрын

    This is by far the most exciting and full of truth interviews

  • @onearaya5804
    @onearaya58044 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @frezerabdela9453
    @frezerabdela94534 жыл бұрын

    ምናገረው ነገር ሁሉ ጥሩ ሆኖ ሳለ ሁሉንም ነገር በ 2 ነገር አለ ሲል ብቻ ጨረሰ

  • @bizenkidane8477
    @bizenkidane84773 жыл бұрын

    አየ ጀግና እደዚ ነው እሚናገረው እደ ስይም እደ ጌታቸው እና እዳተ ጋዜጠኛ አይነት ለዘርም ላገርም አትሁኖም

  • @rajabkhan5824
    @rajabkhan58243 жыл бұрын

    Baba amasgenalaw baba

  • @andegna783
    @andegna7834 жыл бұрын

    እስቲ ሰብስክራይብ አድርጉንና ወግ አሳዩን kzread.info/dron/rsuqjIP8Wjbv8zBO7xIykg.html

  • @tesfalemteweldebrhan4313
    @tesfalemteweldebrhan43134 жыл бұрын

    Ata baekak tekal snu Eritrawuyan hji yehatna yom tbl kedem abey nierka kedami rumus kondaf sahsah komal Agame

  • @MG-su4nh

    @MG-su4nh

    4 жыл бұрын

    Zey tserfi kalie 0000

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe64384 жыл бұрын

    ትፒሌፍ መጥፋት ያለበት ድርጀት እንጀ ከኤርትራ እሳያሰ ጋርና መንግሰት አብሮ መካተት የለቨትም ትግራይ ህዝብ ህዋት መሳተፍ አለብን ማናቸውና ክለለ ፓርቲ ክልል መሪ ናቸው ኢሳያሰ የአገር መሪ ነው አፍነው የሚይዙትን የትግራይ ህዝብ ይዘዉ ህዊትች ይቀመጡ

  • @jjcc7950
    @jjcc79504 жыл бұрын

    Yes sir,you got that right,who doesn't,you yourself even left tplf as you said it and many others.ofcourse people to people don't.but,when it cames to tplf leadership PIA and ERITREANS have the same fillings,we stand together.

  • @yonisabrha8887
    @yonisabrha88874 жыл бұрын

    Dr ኣብይን ስላልሰደበ ደስ ኣላለውም ጋዘጠኛው

  • @toyotaw2500
    @toyotaw25004 жыл бұрын

    እጀግ በጣም ጥረ interview እምበርከ ለሰላም ለእድገት ለልማት።ቢሆንም ዬአስመራው ሰይጣን ፉጹም ኤርትራን ምድረ በዳ እንደቀዬረ ከቻለ ኢትዬጵያንም ምድረ በደ ያደርጋል። ለዚሁ ችግር ኤርትራዊያኖች opposition በአንድነት ጥሩ ስራ እንዳይሰሩ ክፉ policy በማድረግ ለዚሁ ያበቃቹ አንዷና አንዷ ወያነ ነች። አሁንም ቢሆን ይህ መጥፎ ፍጥረት ካልተወገደ በዚሕ ከባቢ አፍሪካ ጭምር ጤና ይመጣል ማለት ዘበት ነው።

  • @leilee5313

    @leilee5313

    4 жыл бұрын

    ነበረ ይማር በሽተኛ በቅናትና በምቀኝነት በዘረኝነት ካንሰር የምትማቅቅ እርጉም

  • @toyotaw2500

    @toyotaw2500

    4 жыл бұрын

    @@leilee5313 በትክክል ነው ኤርትራ ሰላም ጸጋ አግኝተን እንዳናርፍ ስንት opposition በዬቀኑ ዬማይሳማሙ ይፈለፈሉ ነበር። ታድያ ሁሌ በኤርትራ & በኢትዬጵያ ሞት ትመኛለሕ ማለት ነው።

  • @awdarda
    @awdarda4 жыл бұрын

    የተከበሩት ጀኔራል እራሳቸው ተከብረው የኢትዮጵያን ጦር ሰራዊት እንዲከበር አደረጉት:: ኢትዮዽያ ማለት ትግራይ ትግራይ ማለት ኢትዮጵያ መሆኑንም ለወጣቱ ልጅ አረጋገጡለት::

Келесі