ከጎዳና ልጆች ጋር የማይረሳ ጊዜ አሳለፍን እናመሰግናለን🥰🙏

#abtube #marketube #mubitube01#bruktube#family

Пікірлер: 1 600

  • @Haymitube01
    @Haymitube015 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ቤተሰቦቼ ከታች ባለው ሊንክ የሀሰን ቱዩብ - Hassen Tube ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🫶🏾🫶🏾 www.youtube.com/@OfficialHassentube

  • @Rayana.22Ran

    @Rayana.22Ran

    5 күн бұрын

    ኢሺ ሀይሚዬ ❤❤

  • @kidsttube

    @kidsttube

    5 күн бұрын

    ሀይሚየ ቪድወ ስሩለት

  • @haymanothayle2627

    @haymanothayle2627

    5 күн бұрын

    እሽ የኔ 🌏🥰

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    5 күн бұрын

    ዉደአለሽልኝሀይምየእራስሽንጠብቂ❤❤❤

  • @user-en7mp5oi1q

    @user-en7mp5oi1q

    5 күн бұрын

    Ok ❤

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sj5 күн бұрын

    ሀይሚ እና ቡራ የሀሰን ይቲብ አንድ ቀን ቪዲዮ ስሩበት የምትሉ👍👍

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ማሬ ደምሪኝ

  • @DelightsDelights

    @DelightsDelights

    5 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @manayeralzabi6085

    @manayeralzabi6085

    4 күн бұрын

    ፀደሚሪኝ❤

  • @BiniTube1212
    @BiniTube12125 күн бұрын

    በይወቴ እንደ መልካምነት የሚያስደስትኝ ነገር አላውቅም

  • @HappyCougar-kp5cp

    @HappyCougar-kp5cp

    5 күн бұрын

    ❤❤

  • @ASH-zk4tf

    @ASH-zk4tf

    5 күн бұрын

    😢😢❤❤

  • @user-yp8jt7gz5n

    @user-yp8jt7gz5n

    5 күн бұрын

    እኔም❤❤❤

  • @zainabazainaba1936

    @zainabazainaba1936

    5 күн бұрын

    በጣም

  • @DekenshLamore

    @DekenshLamore

    5 күн бұрын

    😢😢😢❤❤

  • @HASSENTUBEሀሰንቱዩብ
    @HASSENTUBEሀሰንቱዩብ5 күн бұрын

    በይወቴ እንደ መልካምነት የሚያስደስተኝ ነገር የለም❤❤❤❤🎉🎉

  • @zeynebasnake8391

    @zeynebasnake8391

    5 күн бұрын

    በራሳችሁ አትተማመኑም እዴ ገናከመክፈቱ በሱስም ከፈታችሁ

  • @burtikanmulu5958

    @burtikanmulu5958

    5 күн бұрын

    እዴ ሰው ታሞል ሀጢያት እኮነው በሰው ስም😢

  • @Kedijaahmmedi-zv4ep

    @Kedijaahmmedi-zv4ep

    5 күн бұрын

    በትክክል

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    5 күн бұрын

    😘😘😘😢😢

  • @situnagn
    @situnagn5 күн бұрын

    ማነው እነዝን ልጆች በጉጉት የምጣብቅ 👍

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ሱሱየ ደምሪኝ🎉

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z5 күн бұрын

    የሀይሚና የብሩኬ ወዳጆች እስኪ ልያችሁ በላይክ🎉❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ውድያገሬልጂ ደምሪኝ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw59425 күн бұрын

    ሀይሚየ የቡራ ንግስት ❤❤በወጣት ይተካ ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97385 күн бұрын

    የዛሪው መድሀንያለምን :: እሄስ ቃላት እንደ ቁምጣ አጠረኝ :: እስቲ ምን ልበላችው ከምር :: ይለያሉ በሚለው ቃላት ገለፅኩዋችው 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ደምሪኝ ያገሬልጂ

  • @user-th4zd1uk5n
    @user-th4zd1uk5n5 күн бұрын

    የአብርሽ እህት መሆንሽን አስመሰከርሽ ሃይሚ ትንሿ❤

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    5 күн бұрын

    ትክክል🎉

  • @user-kj6uq9gp8g

    @user-kj6uq9gp8g

    5 күн бұрын

    ትክክል❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    5 күн бұрын

    ❤❤❤🎉🎉

  • @semiraabdela5479

    @semiraabdela5479

    5 күн бұрын

    መልካምቤትሰብየጋሼልጆችአይሜቅመም

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    5 күн бұрын

    መልካምቤተሰብሳሳድግደግነትንቅንንትንሁሉንነገርታተርፋለሽአላህይጨምርላችሁየኔየዎሁችከክፍነገርይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube7705 күн бұрын

    ሃይሚ እና ቡራ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ይልቀቁ የምትለ እስኪ❤

  • @Soso-by8qk
    @Soso-by8qk5 күн бұрын

    ህፃኗ ልጅ የደም እባ አስለቀሰችኝ ውስጤን ነው የበላችኝ እግዚአብሄር ይጠብቃቸው❤❤❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    እህትየ ደምሪኝ

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali4 күн бұрын

    ችዬ ባደርግ አቅም ኖሮኝ የወደቁትን ማንሳት የተራቆትትን ማልበስ እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልኝ እና እንደ መልካምነት እዚአለም ምን የሚያስደስት ነገር አለ በይወታችን ውስጥ ሁሌም ቢሆን መልካም ነገር ሰርተን እንለፍ ወገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Helentube466
    @Helentube4665 күн бұрын

    የሃይሚና የብሩክ አድናቂዎች እስኪ በላይክ 1000 አስገቡኝ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ደምሪኝ እህት

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi59795 күн бұрын

    በሀሰንም ቤት አድ ቀን ኑባት ያምትሉ ለይክ 😢ዝምታኛ ነው😢😢

  • @zmzmzz6618

    @zmzmzz6618

    5 күн бұрын

    የምር አወ የመቸሸ❤❤

  • @user-sj8uv4tm3w

    @user-sj8uv4tm3w

    5 күн бұрын

    ሀቅ ነዉ

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    5 күн бұрын

    የምር ዓአዎ ሚስኪን 🌺

  • @richo3295

    @richo3295

    5 күн бұрын

    አዎ ግን ዝምተኛ አደለም

  • @AkezaRaya

    @AkezaRaya

    5 күн бұрын

    ደምሩኝ ቀሞሞቼ😢

  • @user-zp5xv1tu6e
    @user-zp5xv1tu6e5 күн бұрын

    እህታችን ይህን ያደረገው እመቤቴ መዳሀኒአለም ግርማ ያልበስሽ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    እህት ደምሪኝ

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q5 күн бұрын

    #ያለበስ ያልብስው❤ #ያበላን ያብለው❤ #አላሁ አዘውጀል ካለችን ነገር የምንስጥ ያድርገን ረበል አለሚን የተቸገርን የታመመን የተጣላን ነስሩን ያቅርብላቸው ያቅርብልን ።ከችግር አገራችንን አላቃት😢 #አትታዩኝም ግን እስካሁን እኩ ቦታውን ታጨናንቁት ነበር😳😳😳

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ደምሪኝ እህት በቅንነት

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ደምሪኝ እህት በቅንነት

  • @user-gq3sq4ly9q

    @user-gq3sq4ly9q

    4 күн бұрын

    @@Zehara9 መህራባ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k5 күн бұрын

    በወጣት ይተካ ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ🎉❤

  • @betyyeadi350

    @betyyeadi350

    5 күн бұрын

    Amend❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj63995 күн бұрын

    የኔ ልዩ ሀይሚ ከምግብ ይልቅ ይህንን ማድረጋችሁ አሪፊ ነው ያለምክንያት አይደለም ቅመም የምንልሽ እግዛብሄር ይስጣችሁ ድንግል ማሪያም ከናንተ ጋር ትሁን ለላከችው ልጅም ፈጣሪ ጉልበታን ይባርክላት

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uu5 күн бұрын

    እግዚአብሔርን ዛሬ ለሰራችሁት ስራ ቃላት የለኝም በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድላችሁ ብሩኬ ሀይሚ ሀሰን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እላለሁ ሌላ የምለው የለኝም

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ያገሬልጂ ደምሪኝ ውደ❤❤

  • @ekram-zw1yz
    @ekram-zw1yz5 күн бұрын

    ይሔን የሠራሽውልጅ በወጣ ይተካልሽ ቅን ልቦችን ያብዛልን🎉

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    እኩይ ደምሪኝ

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym5 күн бұрын

    h&b የሚወድ 👍የኔ ፍልቅልቆች ሁሌም ኑልን የኛ ድምቀቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @arz9027
    @arz90275 күн бұрын

    እስኪ ሀይሚን የሚወድ❤❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ደምሪኝ ማር

  • @almazjanka8624
    @almazjanka86245 күн бұрын

    ሃይሚቲ ብሩኬ ሀሰን የሰራችሁት ቁምነገር ስራ ያስመሰግናችዋል እህታችንም ተባረኪ ባወጣሽው ፈጣሪ እጥፍ አርጎ ይተካልሽ

  • @user-mb9df8pg3s
    @user-mb9df8pg3s5 күн бұрын

    ማነው እንደኔ ሀይሚና ቡራን በጉጉት እሚጠብቅ ወላሂ ሙትት ብዬ ነው እምወዳቸው❤❤❤❤❤❤ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ደምሪኝ💛

  • @hbeesan7426
    @hbeesan74265 күн бұрын

    ያጎቴ ልጅ አሞብኛል በፀሎታችሁ አስብሎኝ እህት ወንድሞቸ በስደት ምንም አይንጣባችሁ 😢😢የኔ ውዶች ሀዬሚዬ እንወዳችሀለን ብራ ሀሠን በሞላ 😢 በወጣ ይተካልን መድሀኒ አለም መልካሙን ሁሉ ይስጣይሁ ክፉውን ሁሉ ያርቅላችተፈሁ 😢❤❤

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    5 күн бұрын

    አላህያሽረዉማማየ❤❤

  • @assistanthome578

    @assistanthome578

    5 күн бұрын

    አላህ ያሽረው

  • @hbeesan7426

    @hbeesan7426

    5 күн бұрын

    @@SasddGaddd-bh2xk አሜን🥺😢😢

  • @hbeesan7426

    @hbeesan7426

    5 күн бұрын

    አሜን 🥺😢​@@assistanthome578

  • @TryH5DFG

    @TryH5DFG

    5 күн бұрын

    Ameneeeee 😢😢😢😢

  • @gjggguih2161
    @gjggguih21615 күн бұрын

    ሃይሚየ የቡራ ንግስት❤🎉❤ሃይሚን የምትወዱ ላይክ🎉❤

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu59585 күн бұрын

    ጌታን ቀጥሉበት እዴት እደሚያስደስት ❤ ተባረኩ ለዚህ ቪደወ ፣100እናስገባት

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer55405 күн бұрын

    ሀይሚየ የሁሉም ድምቀት የብሩክ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kc1sx2di8l
    @user-kc1sx2di8l5 күн бұрын

    ማሻ አላህ እንዳው እንደት ብዬ እልከዋለሁ እዚህ ያለ ልብስ ለስንት ጎዳና ላሉ ልጆች ይሆን ነበር የማዳም ቅመሞች በዬቤቱ የሚ ጥሉትን ባንድ ሰብስበን ብንልክ አጅር እናገኝበያለን😢😢😢😢

  • @NejatButajira

    @NejatButajira

    5 күн бұрын

    እንሰብስብና እንላክ ወላህ ልክ ብለሻል

  • @GhjbHjjh

    @GhjbHjjh

    5 күн бұрын

    እኔጋር በጣም ብዙ ነው ያለው

  • @GhjbHjjh

    @GhjbHjjh

    5 күн бұрын

    አወ አጅር እናገኝበት ነበር እኔጋር ያለ ጉድ ደሞ አዲስ ነው የሚመስለው

  • @saedisaedi995

    @saedisaedi995

    5 күн бұрын

    የኔም ሀሳብ ነዉ የካርጎ አድርገን ብንልከዉ ጥሩ ነዉ

  • @RbiaAbdu
    @RbiaAbdu5 күн бұрын

    ይከን ያረገ ፈጣሪጨምሮ ከይህም በላይይስጣት ወላሂ ላይክ እያረጋችሁ😢😢😢💝😘😘😘

  • @edlawittsegaye6343
    @edlawittsegaye63435 күн бұрын

    ሀይሚ ሳቂታዋ ከነጓደኞችሽ ጎበዞች👍

  • @EmebetLema-qk2hf
    @EmebetLema-qk2hf5 күн бұрын

    ፈጣሪ እሷንም እንዲህ ሲሳይ ያልብሳት ያስደስታት ይሄ ትልቅ ነገር ነው 😢❤❤❤

  • @user-kr5tr9kc4p
    @user-kr5tr9kc4p5 күн бұрын

    ሀይሚዬ የሁሉ ድምቀት ነት እምትሉ ❤❤❤❤❤👍

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ደምሪኝ እህት

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu68085 күн бұрын

    በናታቹ ቶሎ ቶሎ100 100 100 ለሃይሚየ ቀበጥዋ የምታምር ልጅ ሳቅ የማይለያት ብሩክየና ሃይሚ ከአንዱ እናት የተወለዱ ይመስላሉ ሁሌም ሳቅ የማይለያቸው ቆንጅየዎች ማንንስ አገኛኛቸው የአምላኬ ስራንርው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    5 күн бұрын

    💗💗💗💗

  • @user-fx1sx2ky6q

    @user-fx1sx2ky6q

    5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu39855 күн бұрын

    ፖራንክ ቢሆን በጣም ይታያል በሉ በዚህ ቭዶው 30 k እጠብቃለሁ እህታችን በወጣ ይተካሽ ❤❤

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b5 күн бұрын

    በጣም ሀሪፍ ስራነዉ በእዉነት ይህንን ያደረግሽ እህታችን ጨምሮ ይሰጥ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ ታዛጆቹም ፈጣሪ ይባርጋችሁ የኔዉዶች🥰🥰🥰❤❤❤🙏

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ደምሪኝ ውደ

  • @ekram-zw1yz
    @ekram-zw1yz5 күн бұрын

    ቅመሟ ከች አለች ደሥ ሢል ማነው እደኔ አትመጣም ብሎ ያሠበ❤❤

  • @user-yl8uj3cu8h

    @user-yl8uj3cu8h

    5 күн бұрын

    እኔ😂😂😂😂

  • @ZinetAliEndris-fp4yy

    @ZinetAliEndris-fp4yy

    5 күн бұрын

    እኔ❤❤❤❤

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    5 күн бұрын

    እኔ🎉🎉

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h95 күн бұрын

    የሀሚ ወዳጄ ዬታነቹ ዛራ አማጡም ቢለን ታጫነቃቹ የነበርቹ ዬታነቹ😢😢😢❤❤❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ሰሙየ ደምሪኝ❤

  • @user-km9iy8no1o
    @user-km9iy8no1o5 күн бұрын

    ማሻአላሕ የመደም ቅመም በደዚሕኳ ብር ብትልኩ ሠደቃ ነው ከአላሕ ታገኝዋለሽ አለሕ በወጣ ይተካሽ❤❤❤❤❤

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x5 күн бұрын

    እሄን ያደረግሽው ልጅ አላህ ከክፉ ነገር አንችንም ቤተሠቦችሽንም ይጠብቅሽ አላህ ካችጋር ይሁን ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hi7cd6zj7o
    @user-hi7cd6zj7o5 күн бұрын

    እነሱን እንዳለበሳቹዋቸው መድሀኒያለም ፀጋውን ያልብሳቹ❤❤ ለሰጭዋ እህታችን በወጣ ይተካ ተባርኪ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ደምሪኝ ማሬ

  • @SemiraSleshi
    @SemiraSleshi5 күн бұрын

    ሙስሊሙ ወንድሜ ያልኸው ሀገር ቤት በስደትም ያልህ የምትኖር ከሰው ቤት ጥቂት ልለግስህ ምክር የህትነት በሚዲያ ወጥተህ ብዙ ወሬ አታውራ መልሱ እንዳይቸግርህ ነገ በአኼራ ብዙ ቢጎድልብን በዱንያ ስንኖር አይበልጥም መከራው ከአኼራ ችግር ቀብር ስንገባ ሞተን ተከፍነን ጠያቂዎች አሉ እኛን የማይተውን ጥያቄዎችህን መመለስ ካሰብህ ስለዲንህ እወቅ ሚዲያው ይቅርብህ ለብዙ እህቶች ፈተና አትሁናቸው ሚዲያ ላይ ወጥተህ አታሳስታቸው እየተቃቀፍህ ካጂነቢ ጋራ ውሸት አትዶልት ፕራንክን አትስራ ለሰብስክራይብ ላይክ ሊበዛልህ ልደትን አታክብር ከሌሎች ጋር ሆነህ ስጦታም ስትሰጥ አለው ልክ ልክ ጓደኝነት ይቅር በሀይማኖት ነክ ፋሲጋ እና ገና ሲደርስ በዓል እንኳን አደረሰህ ፍፁም አትበል የመኗኗር ዘይቤ አለው ገደብ ገደብ ሀይማኖት ሳይነካ ሲሆን ነው በአደብ አንተም ሰው ነህና እሱም ሰው ነው ኗሪ ሁላችንም ሞተን በአፈር ተቀባሪ ላይገባ በቀብርህ ላትገባ በቀብሩ እምነትህን አፅና ይብቃህ ግርግሩ ክብር እና ዝና እውቅና እና ሀብት ባጭሪ ቀሪ ናቸው አይደርሱም ጀነት ቁች ብለህ አስብ አሰላስል እስኪ ነገ አባት መሆንክን ትውልዶችን ተኪ ካንተ የሚወጡት የኢስላም ዝርዮች ሊሆኑ ትሻለህ ነጫጭባ ነጮች ? ፂምህን ላጭተህ መስለህ ሴታ ሴት ወጥተህ ስትገለፍጥ በሚዲያ ፊት ካንተ ምን ይማራል ትውልድ ወደፊት ? ተከታታይ ሆነው ስንቶቹ ጠፍተዋል ሰበቡ ማን እንደሁ በደንብ ይገባሃል ስንቶቹ ነበሩ ቁርዓን ተማሪ ዛሬ ግን ሆነዋል ሚዲያ አባራሪ በየትኛው ቻናል በየቱ መጥተሃል በየትኛው ገብተህ ከየቱ ወጥተሃል እያለች ስትዞር ዱካህን ፍለጋ ተፈራረቁ እኮ ክረምትና በጋ አንተ ተሽለጥልጠህ ቻናሎች ስታሞቅ የስንቱ ልብ ነው በየቤቱ ሚደርቅ ወንድሜ መከርኩህ የህትነቴን አይበጅም ማግበስበስ ሀላል ሀራሙን ምንድን ነው ስራዬ ከየት ነው ያመጣሁት ብለህ አሰልስል ከመጉረስህ በፊት ባንተ የተነሳ ብዙዎች ከጠፉ ኪሳራ ይሆናል የሚዲያህ ትርፉ ፍራ ለነፍስያህ ስሜት አትከተል ዛሬ ላይ ተቀምጠህ ለነገህ አብሰልስል እስልምናን ያክል ሰጥቶህ ትልቅ ፀጋ በሚዲያ አትውጣ አመፅን ፍለጋ ይበቃኛል እኔ ይህንን ካልኩህ በደንብ አስተንትነው ምክሬ እንዲገባህ አንተንም እኔንም ያውጣን ከፈተና አላህ ይምረጥልን ቀናውን ጎዳና እውቀትን ያድለን የሰፋ ከባህር ጠልቀን እንዳንገባ ከማወጣው ችግር አንቺም እህት አለም ያልሽው ከስሩ መልክቴ ላንችም ነው ከገባሽ ሚስጥሩ

  • @user-mz2bg7id3t

    @user-mz2bg7id3t

    5 күн бұрын

    እውነትነው❤❤

  • @S3dahAlsada

    @S3dahAlsada

    5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘💞💞💞💞💕👍👍👍👍

  • @wowo-rahme

    @wowo-rahme

    5 күн бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ መቼም ጥሩምላሽ ታገኛለሽ በአላህ ፍቃድ ውድ ዋ እህቴ💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹

  • @user-bo5qy4ns6k

    @user-bo5qy4ns6k

    5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ni3xo8xb5s

    @user-ni3xo8xb5s

    5 күн бұрын

    ሳላደቅሽ ጨላልፍም አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @anshaahemad915
    @anshaahemad9155 күн бұрын

    በዚህ መልካም ስራላይ የተሳተፍችሁ ሁላችሁም አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላቸው

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ደምሪኝ እህት

  • @user-zc6ck4so9i
    @user-zc6ck4so9i5 күн бұрын

    ለመጀመርያ ጊዜ ኮመንት ስፅህ እህቴ እግዚአብሔር ከሰው አይን ይጠብቅሽ ጎበዝ ነሽ እራስሽን እየተመለከትሽ ብዙ ጊዜ ለሰው በመስራት ነው የምታሳልፊው ለሱም ሳላደንቅሽ አላልፍም ለማንኛውም እግዜር ከሰው አፍና አይን ይጠብቅሽ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ማሬ ደምሪ ኝ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v5 күн бұрын

    ትለያሌሽ በእውነት የኔ እህት እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg5 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት ሁላችንም ልንተባበርበት የሚገባ ትልቅ ተግባር ነው አሁን መጭው ክረረምት ነው ለነኝህ ልጆች ማልበስ ማለት የህሊና እረፍት ማግኘት ነው እህታችን ላደረግሽው እግዚአብሔር ዋጋሽን እጥፍ ድርብ ይክፈልሽ በነፍስም በስጋም. ተባረኪ😢❤❤

  • @promobile9759
    @promobile97595 күн бұрын

    የጋሺየልጆች የኛመልካሞች ቃላትያጥረኛልለናተ ሀይምየ የአብርሺ እህት መሆንሺን አስመሰከርሺ የኔውድ የኛመልካሞች ትለያላችሁ❤❤❤

  • @FetiyaFatiya1

    @FetiyaFatiya1

    5 күн бұрын

    እነሱ የሰጡ ማሰለሽ እንዴ ከተለከማ የሚሰጠ ሰው አይጠፈም😢😂

  • @promobile9759

    @promobile9759

    5 күн бұрын

    @@FetiyaFatiya1 ወይኔ እረእደት ያለሺ ነሺ አኡዙቢላ ሰምቸዋለሁ ቪደወውን ቢሆንስ የጋሺየልጆች መልካምነታቸውን እናቃለን

  • @FetiyaFatiya1

    @FetiyaFatiya1

    5 күн бұрын

    @@promobile9759 😂በረሰቸው ብር የሰሩ ማሰለሽ እንዴ ሆሆሆ🙄😂😂😂😂😂

  • @promobile9759

    @promobile9759

    5 күн бұрын

    ​@@FetiyaFatiya1አቦአችቅቅናም ምቀኛ ላችመልስደግሜአልመልስም👊👎👎👎

  • @asteraster4612
    @asteraster46125 күн бұрын

    ጌታ እያሱስ ይበረከቸሁ ታበረኩ❤🙏 ቃጥሉ እንደዚህ መልከም መልከም ነገራ መሰረት ደሰ ይላል

  • @SsSs-yh9gu
    @SsSs-yh9gu5 күн бұрын

    ሀይሚየ. አብርሽን ተክታ ለተቸገሩ እየረዳችነው የኛቀበጥ

  • @Chereqa1357
    @Chereqa13575 күн бұрын

    ሀይሚናብሩኬን የምትወዱ👍👍ዛሬ ከፍቶኛል እስኪ አይዞሽ በሉኝ😢

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    5 күн бұрын

    አይዞሽእህት❤❤

  • @zenbzebnh

    @zenbzebnh

    5 күн бұрын

    አይዞሽ እህት😢😢

  • @user-kc1by3nn2u
    @user-kc1by3nn2u5 күн бұрын

    እግዚአብሔር በወጣ የተካ ሀይማዬ በጣም ነው የምወድሽ የታላቁ የትንሽ አስተዋይ ቦራዬ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥰🥰🤣

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j5 күн бұрын

    የአላህ እናዚህ ልጆች ጎደና ይኖራሉ ማለት ነው ወላሂ እንዴት የሰዝናሉ ብርድና ረሃቡን እንዴት ይችሉተል

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ሰሙየ ደምሪኝ

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee73375 күн бұрын

    ዛሬእኮ መድኃኒአለም ነው የልባቹን መሻት ያሰባቹት ያሳክላቹ የሰጠሽም ከዚ የበለጠ ይጨምርልሽ እናተምላረጋቹ እግዚአብሔር ይስጣቹ ተባረኩ ❤❤🙏🙏🙏

  • @Uusheberavtvb

    @Uusheberavtvb

    5 күн бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @user-kk2lt9iv2c

    @user-kk2lt9iv2c

    5 күн бұрын

    Amen❤❤❤❤

  • @user-gv6pn7zs2x

    @user-gv6pn7zs2x

    5 күн бұрын

    አሜን ዉደ

  • @user-js1ty5ci4n

    @user-js1ty5ci4n

    5 күн бұрын

    አሜን አሜንአሜን

  • @user-pz9zb2bu7w
    @user-pz9zb2bu7w5 күн бұрын

    እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ. የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ ❤

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k5 күн бұрын

    ወይኔሲያሳዝኑ😢😢😢😢በወጣይተካ እህታችን ባለሺበትአላህይጠብቅሺ እናንተም በረካሁኑ አላህ ከቁምነገርያድርሳቹ ልጆቹም አላህ አላህይረዝቃቸው🙏🙏🙏

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f5 күн бұрын

    ያለቅድ ልጂ መዉለድ መጨረሻዉ ይሄነዉ ፈጣሪ ወልደን የምናሳድግበት ብርታቱን ጥንካሪዉን ይስጠን

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg5 күн бұрын

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ የኔ አዝጎች ሁልሽንም ውድድድ ነው የማደርጋችሁ እህታችን እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋን ያድልልን እህታችን ❤❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    Mየ ደምሪኝ

  • @emebete6
    @emebete65 күн бұрын

    ወይኔ ስጠብቅ መጣችሁልኝ የኔ ተናፈቂዎች ነገ ደሞ በብሩክ ቤት እንጠብቃለን❤

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r5 күн бұрын

    በጣም ገርሞ የሚገርመኝ የቡታጅራ ሙስሊም ክርስቲያን ፍቅር ነው❤❤❤

  • @MdHasan-tn6ds
    @MdHasan-tn6ds5 күн бұрын

    ክብር ያድላቹህ❤❤ብሩኬ ሀይሜ ሀሠን ❤❤❤የኔውዶች ፈጣር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹህ❤❤❤❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    እህት ደምሪኝ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut5 күн бұрын

    ስጦታ መላክ እንደዚህ ነው👌 ለዩትበሮችም ይሰራሉ ላችም ትጠቀሚበታለሽ በወጣ ይተካ 🙏❤❤❤❤

  • @user-ud8pm9do4z

    @user-ud8pm9do4z

    5 күн бұрын

    ሳህ👌👌

  • @TaibaAbishi
    @TaibaAbishi5 күн бұрын

    ረያድ የተገደሉት ያአማራ ልጅች ሰዘገንን አይቸው😢😢😢😢

  • @KhaniKhan-m3j

    @KhaniKhan-m3j

    5 күн бұрын

    በጣም ወላሂ😢😢😢😢

  • @Samera1-xw7km

    @Samera1-xw7km

    5 күн бұрын

    😢😢😢😢

  • @xoxo6891

    @xoxo6891

    5 күн бұрын

    _ዘረኛነት የምባል😢😥_

  • @user-jt4ud3ho5p

    @user-jt4ud3ho5p

    5 күн бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-kc8yh3pd7f

    @user-kc8yh3pd7f

    5 күн бұрын

    😭😭

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv5 күн бұрын

    አይ ህወት አንዱ ድሀ አዱ ባለጠጋ እህታችን በወጣ ይተካ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ብርኬ እና ሀይሚዬ ጎበዝች በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @BaBa-mr8fp
    @BaBa-mr8fp5 күн бұрын

    እንደዚ አይንት ስራ ላይ ሌላ ብሮግራም አዘጋጁ እና መስጠት የሚፈልጉ ጡሩ ነገር ብናደርግላቸው የኛ ትንሹ የነሱ ብዙ ነው!!!

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ትክክል ውደ ደምሪኝ

  • @user-pd6yu5or5i
    @user-pd6yu5or5i5 күн бұрын

    ሃይምየ ግን ፍትዋ ያዘን ይመስላል የኔ ዉድ ምንሁነሽ ይሁን የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @Heleneyoutube
    @Heleneyoutube5 күн бұрын

    በርች የጋሽየትንሿውድ ልጂ❤❤

  • @DestaMersha-qp8qy
    @DestaMersha-qp8qy5 күн бұрын

    ደስ የሚል ቀን 🎉🎉❤

  • @user-xk9uu2nk1z

    @user-xk9uu2nk1z

    5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f4 күн бұрын

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ የእኔ ልእልት እንወድሻለን በጣም ስለ መልካም የምታረጊው ነገር ስለ ጥሩነትሽ መልካም ሰው አንዳሳደገሽ ምስክር ነው ሀይሚ የኔ ልእልት ማርክን በጣም እንወደዋለን ወደ ሚዲያ ስለመጣም በጣም ደስ ብሎናል ባለፈው በማርክ ቤት እንደሰራችሁት አብራችሁ በማርክ ቤት በተደጋጋሚ ስሩ ማርኬ ጥሩ ልጅ የዋህ ነው እንዲበረታታ ከማሰብ ነው አንዴ ሞራሉን በደንብ ይምጣ እንጂ ከዛ በኋላ ራሱ ማንም አይችለውም በደንብ ይሰራል ሀይሚ የፐንክ ቅመም ኮመንት ስለምታዬ እና የወዳጆችስን ሀሳብ ስለምትቀበዬ ነው ይሄን አስተያየት የጻፍኩት ይሄን ሀሳብ የምትደግፉ ለሀይሚ የፐራንክ ቅመም በላይክ አሳዬዋት

  • @user-jj4cc1qh1l
    @user-jj4cc1qh1l5 күн бұрын

    ያኣብርሽ እህት ኮነሽ❤ኣብርሽ የኔ የዋህ ሩታዮ ልእልቴ መጨረሻዉ ያሳካላቸዉ ብቻ 🙏ኣንቺ ዶሞ በርቲ😊

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ደምሪኝ ውደ❤

  • @nfffdt931

    @nfffdt931

    5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Marem-dc5mo
    @Marem-dc5mo5 күн бұрын

    ማነው በጉጉት የጠበቃቸው❤❤🎉🎉

  • @ashufkir8839
    @ashufkir88395 күн бұрын

    የማን እህት የኣብርሽ እኮ ነሽ ለዛውም የጀግና ጠንካራ እህት ትለያለሽ በወጣ ይተካ የኔ ልዩ 💖💖💖💖🙏

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas5 күн бұрын

    እንደዚህ መልካም ስራ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራችሁ❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga5 күн бұрын

    ዛሬ ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ😢

  • @user-nt3oo8et3d

    @user-nt3oo8et3d

    5 күн бұрын

    አይዞሽ እህት

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso5 күн бұрын

    እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባረክ ተባረኩ ❤❤😢😢😢ትለያላችሁ ጌታን የቡታጅረ ልጆች ፍቅር ናችሁ ፈጣሪ አንድነትና ፍቅር የጨመርላችሁ ከዚህ በላይ H&b&H❤ እወዳችኋለሁ ❤😢

  • @H42-l9
    @H42-l95 күн бұрын

    ደስ ሲሉ የዛሬው ይለያል በርቱ

  • @nomo6793
    @nomo67935 күн бұрын

    የኔ ምርጧች ሥወዳችሁ የቡታጂራ ልጃች ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ውደ ደምሪኝ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa52705 күн бұрын

    ውዶቼ መጣችሁ እንዴ ማን ነው እንደኔ በጣምም የሚወዳቸው👍👍👈👈 ሀይምዬ የኔ ስስትየኔ ቀሽት ቡራው በርቱልኝ

  • @SalamTamne
    @SalamTamne5 күн бұрын

    ውው ደስ ሲትሉ ሀገራችን ላይ እንዴነቴ አይነት መልከም ሰውች የብዘን ደግሞ ያቃራችሁ መሲሎን ታጪቃን ነበር ኡፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    5 күн бұрын

    ሰላምየ ደምሪኝ

  • @user-ze1ij1pl8b
    @user-ze1ij1pl8b5 күн бұрын

    ውይ ደስ ይላል👌 አግዚአብሔር ይስጣችሁ👏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu63045 күн бұрын

    አሁንስ ቃላቱ ሁሉ ጠፋብኝ ምን ልበል በቃ እወዳችለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @amrazaz1232
    @amrazaz12325 күн бұрын

    የኔ ቅመም ጎበዝ ምጭረሽ ስሪ ጠላት ይረር አወ አንዳንዴ በዚህም ስሩላት ብሩኬ እሷ ምስኪን ናት እየዞረች እየሠራች ለሷ እየለቀቀች አይደለም ብዙ ጊዜ አሳድጓት እወድሻለሁ ሀይሚየ የወንድሞችሽ ቀበጥ ብሩኬም በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ከነ አብርሽ ጋ ሂደህ የሠራቹሁትን በጣም ነው ያስደሠተኝ መረዳዳታቹሁ ዋውው ያስብላል❤

  • @TryH5DFG

    @TryH5DFG

    5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kxx683
    @kxx6835 күн бұрын

    የሀይሚዬ ናየብሩኬ ወዳጆቸ እስኪ ልያቻሁ በላይክ ❤❤❤❤❤❤በጣም አውዴቻሁላሁ ❤❤❤❤ፍጣረ ይጣቡቃቻሁ የኔጅጌናውቼ ❤❤❤❤❤ወደፈት ❤❤❤❤❤መላካምንት ልሰረስ ኔው ❤❤❤❤ውዴቼ ❤❤❤❤❤❤

  • @abebechTeshome-qf9yb2
    @abebechTeshome-qf9yb2Күн бұрын

    ክረምት ሲመጣ እንዲህ ያስፈልጋቸዋል ለናተም እግዚአብሔር የነብስ ዋጋ ያርግላችሁ ውዳሴ ከንቱ አይሁንባችሁ😢😢😢❤❤❤

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r5 күн бұрын

    ማሸአላህ እደሰጣችሁ አላህ እናተንምይስጣችሁ ከዝህ የበለጠም የምሰጡያድርጋችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ob1zz8ic1r
    @user-ob1zz8ic1r5 күн бұрын

    አሁን አሁን መጡ አልመጡ ብዬ ስጠባበቃቹ ነበር እፉ አሁን አሳረፋቹኝ ስወዳቺሁ እኮ💜💜💜🦋

  • @user-nh7nd4oo4f
    @user-nh7nd4oo4f5 күн бұрын

    ተመስጌን ሀይምዬ ስላየሁሽ❤❤❤❤

  • @Zahra-og9zy
    @Zahra-og9zy4 күн бұрын

    እሄንን ያደረግሽ ልጅ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vz8id6fb9b
    @user-vz8id6fb9b5 күн бұрын

    ሀይሚዬ የአብርሽ እህት መሆንሽን አስመስክረሻል የምር ወንድምና እህት አንድ አይነት እድግ በይልን ሀይሚዬ❤❤❤❤❤

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty1795 күн бұрын

    እንደኔ ሀይሚን እና ቡሩኬን ሚወድ💝 እጅ ወደላይ👆

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu5 күн бұрын

    ሀይሚ ዛሬ ደሞ ምነው ሳታማክሪን መጣሽ😂

  • @user-co7ln5pu1e
    @user-co7ln5pu1e5 күн бұрын

    ማሻአላ አላህ ይጨምርላቹ መጨረሻቹም አላህ ያሳምረው ወላሂ ቃላት ያሣል ለማድነቅ እና እህታችንም በወጣ አላህ ይተካበት ለዘር ለዙርያሽ ምትበቂ ልጅ ያርግሽ እሄ ትልቅ ነገር ነው ማሠቡ እራሡ

  • @SntayTouTube
    @SntayTouTube5 күн бұрын

    እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችሁ

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jz5 күн бұрын

    ሀይሚኮ የተንሸ ብሰልናት የኔውድ አላህ ጨምሮጨማምሮ ይሰጥሸ ወላሂ እድት ደሰእዳለኝ ❤😢

  • @ghghghh217

    @ghghghh217

    5 күн бұрын

    እሷኳ አይደለችም የሠጠችዉ 😊

  • @FetiyaFatiya1

    @FetiyaFatiya1

    5 күн бұрын

    እስወ የሰጠች ማሰለሽ እንዴ ከተለከማ የሚሰጠ ሰው አይጠፈም😂

  • @user-vn2ez2wu1i

    @user-vn2ez2wu1i

    5 күн бұрын

    ​@@FetiyaFatiya1😢😢😢አሁን ምን ያስቃል ዉይ ልቦና ይስጥሽ እህቴ ሀይ ሳዉ ምናዉ እሱዋም እኔ ሰጣዉት አላለቺም ሲቀጥል ትእዛዝን በተግባር አዉላለቺ እንጂ እኔ ሰጣዉት አላለችም ልቦና ይስጥሽ እህቴ

  • @user-vn2ez2wu1i

    @user-vn2ez2wu1i

    5 күн бұрын

    ​@@ghghghh217ምናዉ አዉን ሃይ ከእኔ ናዉ የሰጣዉት አላለቹም ሲቀጥል ትእዛዙን በተግባር አዉላለቺ

  • @FetiyaFatiya1

    @FetiyaFatiya1

    5 күн бұрын

    @@user-vn2ez2wu1i 🙄😂😂😂😂😂😂🙄🙄😲😲😲😲😲😂😂😂😂😂😂😠😠

  • @user-jt8eu5ns1b
    @user-jt8eu5ns1b5 күн бұрын

    B%h❤የሚወድ❤የኔ ፍልቅልቆች ሁሌም ኑልን የኛ ድምቀቶች👌👌🌹🌹💞💞ሀይሚ የኔ ቅመም❤❤❤❤

  • @ZufanMimi
    @ZufanMimi5 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉 gobezi yene liyuuu bertuuu ineni bexami yameghali be tselotachuu asibuni wolete mikaeli iyalachuu 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatiomar587
    @fatiomar5875 күн бұрын

    ዛሬ ሂወት አስጠላኝ አላህ ያጠክራችሁ በመልካም ስራችሁ ቀጥሉበት አላህ ይጠብቃችሁ ❤😢😢😢

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd5 күн бұрын

    ያምር ብራ ሀይሚዬ በረቱ ትልቅ ባታ ትደረስለቹሁ

  • @user-sp3zl7rb7e
    @user-sp3zl7rb7e5 күн бұрын

    እናንተ ልጆች ልቤን መልሱ ልኑርበት ትዝታዬን አትቀስቅሱኝ እንዲህ ያላሳለፍኩትን ያክል ዛሬ ተመልካች ሆኜ ቀርሁ😂😂😢😢😢

  • @fatemaa7263

    @fatemaa7263

    5 күн бұрын

    ክክክክክ

  • @bzu-dt1st2pf4k

    @bzu-dt1st2pf4k

    5 күн бұрын

    😂😂😂😂😁😁😁😁😁😂😂😂

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    5 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @Makiyah-lz3hh

    @Makiyah-lz3hh

    5 күн бұрын

    እኔስ ብይ

  • @RahmaRahma-tt7cn

    @RahmaRahma-tt7cn

    5 күн бұрын

    የኔናት ይሂዉ እኮነዉ ይችአለም እደዚህ ተገላቢጦናት😢😢😢😢

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma5 күн бұрын

    ማሽላ አድራጊዋ እናንተም አላህ ይጨምርላችኋል እንዴት አይነት ራ በእውነት በጣም ያስደስታል በወጣ ይተካት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እምነት
    @እምነት5 күн бұрын

    ይህንነገርያደረግሺውልጂ ፈጣሪ የልቦናሺን ይሙላልሺ እናተም ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤ ዛሬላይ የሚረዳ ሞልቷ ግን መልክተኛነው ያጣነው 🙏❤

Келесі