ከልብ የመነጨ ሙሉ እምነት @DawitDreams

In today’s inspiring video, Dawit Dreams dives deep into the power of belief and how it can shape our lives. Through personal anecdotes and practical tips, Dawit Dreams shares how changing our beliefs can lead to profound transformations in our mindset and ultimately, our success.
Whether you're looking to overcome self-doubt, achieve your goals, or simply improve your overall well-being, this video is a must-watch for anyone seeking to unlock their full potential. Join Dawit Dreams on this journey of self-discovery and start believing in yourself today.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

Пікірлер: 29

  • @MuluAbreha
    @MuluAbrehaАй бұрын

    ደቭዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ ኑርልን በደምብ እየሰራህን ነው 🙏

  • @user-re5mh6dd1w
    @user-re5mh6dd1w22 күн бұрын

    Thank you ❤❤

  • @GedionDebebe
    @GedionDebebeАй бұрын

    Dive Thanks so mach foru you tichnge

  • @user-mo9cg6rf8s
    @user-mo9cg6rf8sАй бұрын

    በምክር በጣም ነው ያስተማርኝ አመስግናለው ❤❤❤❤❤❤

  • @danielrussom2814
    @danielrussom2814Ай бұрын

    መጀመርያ ሁሉን የሚቻለው እግዜአብሔር አምላክ በስራህን እና በኑሮህ ካንተ ጋር ይሁን ። አንተን የምትሰጠው ትምህርት እውቀት በጣም አሪፍ ነው ። ደግሞ እኔን ያንተን አድናቂ ሞሆኔ ልነግርህ እወዳለሁ ። አንድ ቀን ለእረፍት ወደ አስመራ ስኔድ አዲስ አበባ ትራንዚ አምስት ቀን አሪጌ ያንተን ትምህርት ላይፍ መከታተል መማር ህልም አለኝ ። አዲስ አበባ ድሮ ከሰላሳ አመት ገጠር እያለች መጥቸ ነበር አንድ አመት ኖሪያለሁ አሁን ጀርመን አገር ነው ሚኖረው አሁን ከሰላሳ አመት ቦሀላ ሲመለስ አዲስ አበባ ኔዮርክ ነው የሆነች ከተማው ሊያውቀው አይችልም ። ግን ህልም ስላለኝ ዳዊት ድሪም ላይፍ መማር አይቸግረኝም ዝለዚ እመጣለሁ ። አንተ ጎበዝ ነህ ዳዊት በጣም አገር ሙሉ እየቀየርክ ስለሆንክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥህ ❤❤

  • @khadeejaibrahim3731
    @khadeejaibrahim3731Ай бұрын

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ዴቭ የኛ እንቁ❤❤❤

  • @shewitnegash
    @shewitnegashАй бұрын

    ክበረልና ዳዊተይ❤

  • @brtukan8684
    @brtukan8684Ай бұрын

    የዛሬው ይለያ ደውይት እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824Ай бұрын

    "What do believe you can do now" 🙏🙏🙏Thank you for your lesson I ask myself what I can do now.

  • @user-fd9tv9fq8z
    @user-fd9tv9fq8zАй бұрын

    Dev I realy amazed with your motivation word and confidence.

  • @getamesayjenberu3699
    @getamesayjenberu3699Ай бұрын

    ♥️❤️እንኩአንም ተወለድክ አቦ♥️♥️

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160Ай бұрын

    Thank you❤❤❤❤

  • @user-sc1qi2dn2o
    @user-sc1qi2dn2oАй бұрын

    Thank you ❤❤❤

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wlАй бұрын

    Thanks dawit dreams ❤

  • @yitbarekmengesha-tv8su
    @yitbarekmengesha-tv8suАй бұрын

    bezalene ❤❤❤❤

  • @febendavid9278
    @febendavid9278Ай бұрын

    We are very lucky to have you in our life♥️♥️♥️

  • @ethiopiandreams1354
    @ethiopiandreams1354Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699Ай бұрын

    Thanks ❤🙏👌🎉

  • @NardosBirlew
    @NardosBirlewАй бұрын

    Yesss dave

  • @user-cp4vq6ww5b
    @user-cp4vq6ww5bАй бұрын

    💪💪❤️❤️❤️

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8bАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-pj3lg2ww4y
    @user-pj3lg2ww4yАй бұрын

    👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HamidaSani-cb7gi
    @HamidaSani-cb7giАй бұрын

    አመሰግናለዉ ዳዊት ድሪምስ በአካል ተሳትፌ አላቅም ግን እመጣለዉ ሀሚዳ ከ ድሬዳዋ Please አዲስ vidio የለም ነው ብዙ ግዜ ከዚ በፊት በሌላ ርዕስ የተለቀቀዉን በሌላ ርዕስ ለምን ይለቀቃል ድጋሚ

  • @waselseraj5568
    @waselseraj5568Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @ChristianLifeInspiration1
    @ChristianLifeInspiration1Ай бұрын

    እርሱም፡- “ስለ እምነታችሁ ትንሽ ነው። እውነት እላችኋለሁ፥ የሰናፍጭ ቅንጣት የሚያህል እምነት ቢኖራችሁ፥ ይህን ተራራ፡- ከዚህ ወደዚያ እለፍ ብትሉት ያልፋል፥ የሚሳናችሁም ነገር የለም። ዕብራውያን 11፡6 ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚቀርብ ሁሉ እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና። ማቴዎስ 17፡20

  • @yetarik_mender
    @yetarik_menderАй бұрын

    ይሄን comment የምታዩ በሙሉ የኛንም ስራ አይታቹ support አርጉን

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21Ай бұрын

    አረ ዴቫ range rover?!....ኮረጅከኝ!...just kidding!...

  • @Jhonfeta
    @JhonfetaАй бұрын

    ❤❤❤

  • @Liyatwendiye
    @LiyatwendiyeАй бұрын

    ❤❤❤

Келесі