ከ 2 ጠረቤዛዎች የትኛው ላይ ናችሁ?

ከ 2 ጠረቤዛዎች የትኛው ላይ ናችሁ? #greatnesscoachingbysofi #thegreatnessshow #sofiaabdulkadir #ethiopianeducation
ነገሮች ሲከብዱን ሳይመቹን ሲቀሩ በዛ ነገር ምሬት ንዴት ተስፋ ምቁረጥ ውስጥ ልንገባ እንችላለን መፍትሄውን ማየት ሲያቅተን ችግሩ ቦታ ላይ እንቆያለን ከችግሩ ጋር እንላመድና የችግሩ ስሜት ማባባስ መፍትሄ የፈጠርን ይመስለናል ። መፍጠር የምንፈልጋቸውን መልካም ነገሮች ስሜቶች ፤ ሰላም ፣ ደስታ፣ ፍቅርና መግባባት መፍጠር ያቅተናል ።
የምሬት ጠረጴዛ ላይ ያለነው ስንቶቻችን ነን ? የመፍትሔ ጠረጴዛ ላይስ ስንቶቻችን ነን ያለነው ?
አስተያየት ሃሳባችሁን አጋሩን
In challenging and difficult times, we can easily slip into feelings of resentment, anger, and despair. When solutions seem decisive, we linger in this state of bitterness, growing accustomed to it. This pattern adds to our struggles, yet strangely, it gives the illusion of finding a resolution.
How many of us are seated at the table of bitterness and resentment? And how many of us have found a place at the table of solutions? Share your thoughts in the comment section below.
Just Smile by LiQWYD / liqwyd Creative Commons - Attribution 3.0 Unported - CC BY 3.0 Free Download / Stream: bit.ly/-just-smile Music promoted by Audio Library • Just Smile - LiQWYD (No Copyright Music)
#greatnesscoachingbysofi #lifecoaching #thegreatnessshow
ለላይፍ ቡክ ዝግጅት 8ኛ ዙር ምዝገባ ይህንን ይጫኑ
forms.gle/cijjomx6Jwe4uxyv9
ለበለጠ መረጃ
0989727272 0118529442
#sofiamedia #sofiaabdulkadir #ethiopianeducation #ethiopianinspiration #ላይፍቡክ #greatnesscoaching #thegreatnessshow
የላይፍ ቡክ ተማሪዎች ተሞክሮ
• የ ላይፍ ቡክ 1ኛ ዙር ተማሪዎች የ...
• የ ላይፍ ቡክ ተማሪዎች 2ኛየምረቃ ...
sign up for free 30 minute Greatness Coaching
here forms.gle/fGVDny8gxSataYgv9
Join our website for more free training and resources
.greatnesset.com
connect with us on
Facebook: / thegreatnessshow
Instagram: / greatness_show
Tiktok:- tiktok.com/greatnessshow
Telgram:- t.me/thegreatnessshow

Пікірлер: 3

  • @TheGreatnessshow
    @TheGreatnessshow6 ай бұрын

    ለላይፍ ቡክ ዝግጅት 8ኛ ዙር ምዝገባ ይህንን ይጫኑ forms.gle/cijjomx6Jwe4uxyv9 ለበለጠ መረጃ 0989727272 0118529442

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine38433 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne97166 ай бұрын

    እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ሐሳብ ነው ግን ችግሩ በሌላ ሳይድ ቢሆን እና እኔ ብቻ ማስተካከል የማልችለው ከሆነስ?

Келесі