June 18, 2024

Ойын-сауық

የአርቲሰት ሐና ዩሐንሰ የሚካኤል ድግሰ

Пікірлер: 1 000

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon761910 күн бұрын

    አሜን እኔ ልጄን ሥወልጅ መጀመሪያ ላይ በከባድ ደም ግፊት ልጄ ሥትሞት እኔ ተረፍኩ ከዛን በአምሥት ወሬ አረገዝኩና ልወልድ ሥገባ ዶክመንቴን ሢያይ ዶክተሩ አንቺ እንዴት ባምሥት ወር ያሁሉ ሥቃይ አይተሽ አለኝ ባክህ ቅዱሥ ሚካኤል ያውቃል አልኩት መጀመሪያ ኦፕሬሽን ነበርኩ ከዛ እነሡ በሁለተኛውም ኦፕሬሽን ነው የምትሆነው እያሉ ሢዘጋጁ መላኩ ደረሠልኝ ቅዱሥ ሚካኤል ያለምንም ኦፕሬሽን ወለድኩ በጣም ነው የምወደው ቅዱሥ ሚካኤል ደሞ አጥቢያዬ ነው በሔድኩበት የቦሎው ሚካኤል አሁን ደሞ የቴፒው ቅዱሥ ሚካኤል

  • @hannayohannes-6724

    @hannayohannes-6724

    10 күн бұрын

    እሰይ ሁላችንንም ይርዳን

  • @user-cb4rx5bb3i

    @user-cb4rx5bb3i

    10 күн бұрын

    ደስ ይላል ለሁላችንንም ይርዳን 🙏🙏🙏

  • @Tube-lv7sb

    @Tube-lv7sb

    9 күн бұрын

    እሰይ እልልል ደስ ይላል አንችን የደረዳ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይርዳን🙏🙏🙏❤❤

  • @tigistkebede6606

    @tigistkebede6606

    9 күн бұрын

    God is good

  • @user-de2ie7tw4u

    @user-de2ie7tw4u

    9 күн бұрын

    እንየም በአመቱ ሚካየል ከጪቅ ተረፌ ሴት ልጀን ታቅፊያለሁ ቅዱስ ሚካኤል ክብረ ይግባዉ ሰላም ለሐገራችን

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai51719 күн бұрын

    እኔንም የዛሬ ዓመት ከስደት ተመልሼ ትዳር የዜ በሆዴ ዉስጥ ደግሞ ፍሬ አሴዞኝ በቤቱ ቆሜ እንዳመሰግንህ አድርገኝ እድሜዬ ሁሉ በስደት አለቀ 😢 የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል የእሌሎችን ጸሎት የሰማህ የኔንም ስማኝ ባይገባኝም በቸርነትህ ብዛት ስማኝ አባቴ ሆይ 😢😢😢😢😢

  • @hannayohannes-6724

    @hannayohannes-6724

    9 күн бұрын

    ይሰማሸ

  • @jelo3241

    @jelo3241

    9 күн бұрын

    የእኔ እህት ከትልቅ ይቅርታ ጋር ማንንም offend ለማድረግ አይደለም በጣም በጨዋነት ነው የምጠይቀወ በእውነት ስለማይገባኝ ነው ይቅርታ አድርጎልኝ እሺ ጥያቄዬ ለቅዱስ መለአኩ ለሚካኤል ይህንን ሁሉ ካላችሁ ብዙ comments አንብቤ ነው የስማይ የምድር አባቴ፣ ልጅ የስጠኝ ምናምን እና እግዚአብሔር ለእናንተ ማን ነው? በጨዋነት መልሱልኝ

  • @tigisttigist2816

    @tigisttigist2816

    9 күн бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነዉ የምወድሽ ከነቤተሰብሽ ባለሽበት ይጠብቅሽ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል❤​@@hannayohannes-6724

  • @Godgrace-lr1qr

    @Godgrace-lr1qr

    9 күн бұрын

    አይዞሽ እህቴ ያስብሻል

  • @KidestTasioma-ep7kz

    @KidestTasioma-ep7kz

    9 күн бұрын

    ይሰማሽ

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare38109 күн бұрын

    በፀሎት አስብኚ በሰው ሀገር እርጉዝ ነኚ ማንም የለኚም ብቻዬ ነኚ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አንተው አስበኚ

  • @wubitgebeyaneh8046

    @wubitgebeyaneh8046

    9 күн бұрын

    አይዞሸ አምላክን ይዘሸ ብቻዬን ነኝ አይባልም🙏እመቤቴ ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን🙏🙏🙏

  • @hargewoinamare3810

    @hargewoinamare3810

    9 күн бұрын

    Amen 🙏

  • @WorkeGelana-sv5if

    @WorkeGelana-sv5if

    9 күн бұрын

    አይዞሽ እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ ትቅርብሽ የኔ ውድ ፀሎት አርጊ ውሀ በደብ ተጪ ወክ አርጊ አትቀመጪ እማምላክ በሰላም ትፍታሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fh9ke4mi5o

    @user-fh9ke4mi5o

    8 күн бұрын

    የኔ እናት አይዞሽ እመቤት አትለይሽ

  • @WorkeGelana-sv5if

    @WorkeGelana-sv5if

    8 күн бұрын

    @@user-fh9ke4mi5o እመቤቴ ነው እመቤት አይደለም??

  • @sipharatube8594
    @sipharatube85949 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ያደረገው በህገወጥ መንገድ ከሀገር እየወጣው የሱን ምስል ይዜ በረሀዉን አሻገረኝ ሚያስፈራ የባህር መንገድ ነበር ለ3 ቀናት አሱንም በሠላም አሣልፎኝ ይሄው ያሰብኩበት ሀገር እሱን ይዤ ገባው ይሄው 13 አመት ሆነ እስካሁንም አለ ያ ምስል ከራስጌዬ አለየውም ስወጣም ከቦርሣዬ አለየውም ገና ምስሉን ለልጅ ልጅ አወርሠዋለው አሜን የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች አሁን ደሞ በልጅ እንዲባርከኝ ፀልዪልኝ 🙏🙏🙏

  • @hanaethiopia1059

    @hanaethiopia1059

    9 күн бұрын

    አሜን 🙏🏽 ቅዱስ ሚካኤል የተመኘሽውን ሁሉ ያሳካልሽ::

  • @redum5068

    @redum5068

    8 күн бұрын

    Amen yasakalsh

  • @user-xj5tr2yd4t

    @user-xj5tr2yd4t

    2 күн бұрын

    ቅዱሥ ሚካዔል ይርዳሽ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @Israel.London
    @Israel.London6 күн бұрын

    እኔን ቅዱስ ሚካኤል ከአመድ ላይ ከጭቃ ላይ አንስቶ ለንደን ከተማ አስገብቶ ቤተሰብ ልጆች ስራ ጤና ሰጥቶ ለክብር ለማእረግ አድርሶኛል:: ክብር ሁልጊዜም ለቅዱስ ሚካኤል ይሁን::

  • @eldanawedajo7293
    @eldanawedajo729310 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለ እኔ ያላደረገልኝ ምን ነገር አለ ❤❤❤❤አመሰግናለሁ ስለሁሉም 🙏🙏🙏🙏

  • @FikirteAsres-ng6bp

    @FikirteAsres-ng6bp

    9 күн бұрын

    💚💛❤🤝

  • @FikirteAsres-ng6bp

    @FikirteAsres-ng6bp

    9 күн бұрын

    Lili Lili Lili 👏

  • @martaaljabal7265
    @martaaljabal72659 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ያደረገልኘ አስራምስ ቀን ጭለማ ክፋሉስጥ ነነበርኩኘ ቅዱስ ሚካኤል አዉጣኘብዬተማፀንኩት ካላወጣከኘ ባምስትደቂቃዉስጥእራሴን አጠፋለሁ ስለዉ ከዛ ጭለማ አወጣኘ እልል ብብላቹ አመስግኑልኘ

  • @hannayohannes-6724

    @hannayohannes-6724

    9 күн бұрын

    እልልልልልል አሁንም ይከልልሸ

  • @konjonesh

    @konjonesh

    9 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል ይክብረ ይመስገን

  • @bezayegorfe9618

    @bezayegorfe9618

    9 күн бұрын

    እልልልልል ቅዱስ ሚካኤል ይመስገን

  • @rahelmulugeta7556

    @rahelmulugeta7556

    9 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eyushawel7978

    @eyushawel7978

    9 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-dx6iv5xr6o
    @user-dx6iv5xr6o9 күн бұрын

    ለአንቼ የደረሰልሽ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ይድረስልኝ አምናለሁ ያደርግልኛ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል

  • @user-om6mw7kb6t
    @user-om6mw7kb6t9 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ሚስጥረኛዬ የሰማይ የምድር አባቴ እናቴ ወንድሜ እህቴ ምን ልብል ቡዙ ግዜ አልፀልይም አልጠይቀውም ዙርያዬ ገደል ሲሆንብኝ አባቴ ሚካኤልዬ ስለው ስደርስልኝ 🥺🥺🥺🥺🥺

  • @hanamarem6300
    @hanamarem63009 күн бұрын

    ለኔም ብዙ እቆቅልሽ ፈትልኛል አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ገና ሰእል አድሕኖውን ሳይ እባዬ መቆጣጠር ያቅተኛ እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ

  • @meseretteklu2891
    @meseretteklu28919 күн бұрын

    የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነቱ ተዘርዝሮ አያልቅም በልጅነት እስከ እውቀት የሚጠብቀን መልአክ አሁንም አገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝባችንንም ይጠብቅልን🙏

  • @user-dl3de7cy3t
    @user-dl3de7cy3t9 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልክብሩን ሁሉ እሱይውሰድ❤❤❤አባቴ አሳዳጊየ በክንፎችህ አቅፈህደግፈህየያዝገኝ. ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህአብቃኝ ❤❤

  • @tsedikebede1046
    @tsedikebede10469 күн бұрын

    ለኔ ቅዱስ ሚካኤል ያደረገልኝ 3 አመት ጭንቀት ላይ ነበርኩ በህልሜ ፅዋዉን እንድጠጣ ነገረኝ ይኽው ከዳንኩ 4 አመት ሆነኝ ክብር ምስጋና ለቅዱስ ሚካኤል አምላክ ልኡል እግዚአብሄር ይሁን ❤❤❤

  • @sarahj1999

    @sarahj1999

    7 күн бұрын

    አሁንም እምታኝው ካችይሁን

  • @tsedikebede1046

    @tsedikebede1046

    7 күн бұрын

    @@sarahj1999 amen ehte

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw75739 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት የአፈሙያ እርዳት ሰኔ ሚካኤል እኔ ከእህቴ ጋር ወደ ሳሊተምህርት ቤተክርስቲያን ስንሄድ ዜብራ ስንሻገር ባቡር ገጭቶን ነበር የት መጣ ሳይባል የሆነ ሰውየ ጎትቶ ሲያወጣን ብቻ ነበር ምናስታውሰው እናታችን እየዘከርችው ነበር በመላኩ ርዳትነት በቤተሰቦቻችን ፀሎት ዛሬን አይተናል ተመስገን እልልልልልልልልል ሀንየ እንኳን አደርሰሽ ደስ አለሽ❤❤❤

  • @user-sb9jq2yw5r
    @user-sb9jq2yw5r9 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእኔማ ልዬ ነው ይለይብኛል የእኔ አባት የእኔ እሩህሩህ መላዓክ ሊቀመላዓክ ቅድስ ሚካኤልዬ እሩህሩሁ የእኔ አባቴ ሚስጥረኝዬ ሁሉን አድርገክልኝል የጎደለኝን ትንሽዬ ነገር አንተ ታውቃለህ እና አባቴ እንደምትሞላልኝ አውቃለሁ እኔንም እደዚህ ለምስጋና በስምክአ እባቴ ደስ የሚያሰኝክን በጎ ነገር ሁሉ ለመስራት ለደጅክ አብቃኝ የእኔ አባቴ ይሄ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው ሀኒዬ እድለኝ ነሽ..... አይ ስደት ክፉ እኔም እዳቺ ከፍቶኝ አለሁ ሀገሬ ይሀኔ የቃልኪዳን ታቦቱ እየባረካት ነው እኛ ደግሞ... የእኔ እሩህሩህ አባቴ ሁላችንንም በያለንበት ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቀን ለሀገራችንን ሰላም ስጥልን እሩህ የጭንቅ አማላጄ ሚስጥረኝዬ ገበናዬ የዘረያቆብ እመቤት ንፅይተ ነፁሀን ቅድስተ ቅድሳን ሚስጥረኝዬ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያምዬ ሁል ግዜ እኔ ሀጥያተኝ ባርያሽን እደቀድሞ ሁሉ ጥበቃሽ አይለየኝ የእኔ ምስጥረኝዬ እኔም ዛሬ የእኔቴ የእመአምላክ ቤተክርስትያን ነበርኩ ስለሁሉም ተመስገን....... እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-ss4cg1fx6s

    @user-ss4cg1fx6s

    7 күн бұрын

    Ene YEWAHU MELAEK KDUS MIKAEL YALAREGELEGN YELEM ABATE LEKDUS MIKAEL AMLAK LEMEDHAMEALEM KBR MSGANA YGEBAWAL LEMEBETACHEN LEKDEST DNGL MARIAM KBR MSGANA YGEBATAL LEHAYALU MELAEK LEKDUS MIKAEL KBR MSGANA YGEBAHAL DEGU ABATE

  • @user-qi7eq6to2s
    @user-qi7eq6to2s9 күн бұрын

    እልልልልልልል እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን።አንቺን እንደሰማ ለኛም ፈጥኖ ይድረስልን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ🙏🙏🙏

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles9 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ምንም የማይሳነው መላክት ነው የሀገራችንን ሰላም ተመልሶ በሚቀጥለው አመት ሀገርሽ ገብተሽ እደሚታከብር እረግጠኛ ነኝ የኔውድ አትከፊ🤲🙏🙏🙏

  • @TgG-cb9fd
    @TgG-cb9fd9 күн бұрын

    እልልልል እልልልል እልልልል ቅዱስ ሚካኤል የሁላችንንም የሞት ደብዳቤ. ቀይሮልናል አሁንም ሕዝበ እስራኤልን ባህረ ኤርትራን ከፍሎ እንዳሻገረ እኛንም የፈተናዎቻችንን ባህር ሁሉ ከፍሎ ያሻግረን

  • @BT-om1zl

    @BT-om1zl

    9 күн бұрын

    ❤Amen🙏🏿

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn35879 күн бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል በበረከት ይጎብገኝ አሜን አሜን አሜን

  • @yordanosyemane1077
    @yordanosyemane10773 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገሬ ገብቸ ከነቤተሶቦቸ ዝክሩን እንዳከብር ያብቃኝ የኔ አባት

  • @aadd8812
    @aadd88129 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃዉ እረድኤት በረከቱ ምልጃዉ አይለየን ❤❤❤

  • @kon9394
    @kon93949 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ወይ አገሬ ፍቅር ነች እኮ❤❤❤❤

  • @samritube9007
    @samritube90079 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከቤተስቦቸ ከወዳጆች በስላም ይቀላቅለኝ❤

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr9 күн бұрын

    የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ብዙ ነገር አድርጎልኛል ሲከፋኝ የሚያፅናናኝ የመብረቁ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረሰዉ

  • @user-xw7ij9rh6i
    @user-xw7ij9rh6i9 күн бұрын

    ሐኒ ስወድሽ እኮ እንኳን አደረሳቹ የሚገርማቹ እኛቤት የቅድስ ሚካኤል ቀን አለ ደስ የሚል ነገር ለእህቴ ይለያል ሚካኤል ካለቹ ይመጣል ሰርጓ 12 የወለደቹ መስከረም 12 ውጪ የሄደቹ መስከረም 12 ኢትዮጵያን የተመለሰቹ ነሀሴ 12 ልጃ ወጪ የሄደው ተሀሳስ 12 እኔም የሄድኩት ባመቱ ተሀሳስ 12 ወቅዱስ ሚካኤል ከተባለ በቃ አለሁ ነው ሚለን ብዙ ያልነገሪኮቹ አለኝ ቀልድ መስሏቹ ነው አዛኜን እኮ ነው ምላቹ

  • @hannayohannes-6724

    @hannayohannes-6724

    9 күн бұрын

    አሁንም አለሁ ይበልሸ

  • @kon9394
    @kon93949 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አይዞሽ ለሑሉም እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል አገራችን ኢትዮጵያን ከጥፋት ይታደግልን ሕዙቡን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን ሐንዬ ሑሉም በስደት ነው ያለው ቀኑ እግዚአብሔር ፈቅዶ ለዚች ቀን ያደረሰን ክብሩ ይስፋ ለመድኃኒያለም ❤❤❤

  • @HdgYws
    @HdgYws9 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል የደረገልኝ ብዙነው ተናግሬ አልጨረሰውም ቅዱስ ሚካኤል የሆነስራ ህጃ በጣም ከባድ ነበር እና ቅዱስ ሚካኤል አተ እርዲኝ አልኩት እረድቶኝ በሰላም ወጣሁ አሁን ክብሩ ይስፋ ሰላም ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebatessema4159
    @abebatessema41599 күн бұрын

    የኔ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ጥላ ጋርዶ በስደት ሀገር አንደላቆ ያኖረኛል ይለይብኛል ሚካኤል ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች በክንፉ ጥላ ይጋርደን❤❤❤

  • @hannayohannes-6724

    @hannayohannes-6724

    9 күн бұрын

    አሜን

  • @user-sb9jq2yw5r

    @user-sb9jq2yw5r

    9 күн бұрын

    አሜን!!!

  • @user-hs4ol4qk4r

    @user-hs4ol4qk4r

    9 күн бұрын

    የኔማረዋ ሰትሰቅ ድሰ ትይኛለሸ ሳቃልኝ የኔ ውዴ እህቴዋ አላህ ይጠብቅሸ ውድሻለሁ የመጀመሪያ ኮመት ሰጥፍልሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቅን ​@@hannayohannes-6724

  • @hiwizergaw8977

    @hiwizergaw8977

    9 күн бұрын

    አሜን አሜን

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv95309 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ማንአለ ያልተደረገለት ሀንየ እኔም በስደት እየጠበቀ ከብዙ ነገር በባይድአገር ቅዱስ ሚካኤል አገራችንን ሰላም ያርግልን በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @user-zc4jn1dt4w
    @user-zc4jn1dt4w9 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ፈጥኖ ደራሽ ብርሀኔ❤❤❤ አገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢❤❤❤

  • @Simret-pz9lt
    @Simret-pz9lt2 күн бұрын

    የቅዱስ ሚካኤል ስም ጠርቶ ያፈረ የለም የተጨነቃቹ ስሙን ጥሩ ፈጥኖ ይደርስላቸዋል አባቴን ከሞት ያዳነልኝ የኔ ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት ነው እድሜ ጤና ሰቶኝ በቤቱ ቆሜ ድንቅ ስራውን እንድመሰክር አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳኝ ለኔስ ልዩ ነክ አባቴ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye67319 күн бұрын

    አሜን እንኳን አደረሰን አደረሰሽ ሐኒቾ ❤❤❤❤❤ ቅዱስ ሚካኤል ባለሽበት ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤ አይዞሽ አይክፋሽ የሰው ሀገር እንደ ሀገር አይሆነም ነገር ግን ስሙን እድን ጠራ እንድና መሰግን የረዳንን እግዚአብሔር እናመስግናለን በባዕድ ሀገር ሞገስ የሆነንን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsinatfikadu3947
    @tsinatfikadu39479 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ያደረገልኚ ካለሁበት ጪቀት በሚስጥር የነገርኩትን አዳች ሳይቀር ካለሁበት ነገር አውጥቶ የተሻለ ነገር ላይ አደርሶኛል በምን ቃል ይገለጻል

  • @berhang9760
    @berhang97609 күн бұрын

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን! የአመት ሰው ይበለን።🤲 እልልልልልልልልል.....!

  • @user-sw9vv5xq2m
    @user-sw9vv5xq2m4 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረ የኢትዮጵያን ሰላም ያምጣልን

  • @mahlte-kb9qf
    @mahlte-kb9qf9 күн бұрын

    ቅዱስ ሜካል ክብር ይስፋ የአመቱ ይበለን❤❤❤

  • @selamawit8134
    @selamawit81349 күн бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @amanawit1598
    @amanawit15989 күн бұрын

    ለተጨነቃችሁ ለኔና ለሀኒ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስላችሁ እኔን ከሞት ጎትቶ ነው ያወጣኝ

  • @zabanaydamse3697

    @zabanaydamse3697

    2 күн бұрын

    አሜንንንንንን

  • @asteryimam3687
    @asteryimam36879 күн бұрын

    እልልልልል እንካን አብሮ አደረሰን ለኔ የደረሰ ቅዱስ ሚኪኤል ለሁላችሁም ይድረስላችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @NegeseTesfa
    @NegeseTesfa9 күн бұрын

    እልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ቸርነቱ ምህረቱ እና ጠብቆቱ ከሁላችን ጋር ይሁን፣የልባችንን መሻት ይፈጽምልን!!! ቅዱስ ሚካኤል ለዛሬ ዓመት በሰላም በጤና ያድርሰን!!!

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u10 күн бұрын

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አሁንም ይጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል❤

  • @mesimesi1113
    @mesimesi11139 күн бұрын

    እልልልልልል የአመት ሰው ይበለን መላኩ❤❤❤❤

  • @inatbizu9051
    @inatbizu90519 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን !!! አምላከ ቅድስ ሚካኤል ምስጋና ይድረስህ የምዐ ቅድስ ሚካካኤል ምስጋና ይደርስህ ለለተ ቀንህ ከነቤተሶቦቼ ስላደረስከን እናመስግንሃለን /አመስግንሃለሁ ቅድስ ሚካኤል የአውቶብስ ተራ አዲሱ ሚካእኤል ካለሁበት ቦታ ሆኝ ምስጋናይ ይድረስህ እላለው እልልል እልልል እልልል❤!!! ለዓመቱ በንስሃ ለምስጋናህ አብቃኝ እያልኩ እለምንሃለው ?

  • @yeneneshzeleke6101
    @yeneneshzeleke61019 күн бұрын

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለሁላችንም የሀሳባችንን ይሙላልን አባቴ።

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c9 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል የመልአክቶች አለቃ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለአንች እንደረሰልሽ ለኛም ይድረስልን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ይፍታልን❤❤❤

  • @user-sb9jq2yw5r

    @user-sb9jq2yw5r

    9 күн бұрын

    አሜን!!!

  • @donatfanta189

    @donatfanta189

    9 күн бұрын

    አሜን አሜን

  • @GenteSofe
    @GenteSofe9 күн бұрын

    እልልልልል አመቱ በሰላም ያድርሰን ሀገረችንን ሀአይማኖታችንን በክፉ ይሸፍንልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏👬

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz9 күн бұрын

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለአች የደረሰው ለእኛም ለሀገራችነም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን👏❤❤❤❤❤

  • @ghbcfundnb9796
    @ghbcfundnb97969 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ያደረገልኝ በጣም ብዙ ነው ይሄ ነው ብየ አልጨርሰውም 24ስሀት ባወራው አያልቅም ብቻ ተመስገን ❤❤❤👏👏👏

  • @user-hy4dc9se7p
    @user-hy4dc9se7p9 күн бұрын

    ላንች የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለ እኛም ይድረስልን የ ልባችንን መሻት ይፈፅምልን ። በተሰጠን ባቅማችን ውሃ እንኳን ቀድቶ በስሙ ማጠታት መባረክ ነው። መታደል ነው

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU9 күн бұрын

    ቆንጅዬ ባለሽበት መድሐኒዓለም ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NetsyBarak
    @NetsyBarak7 күн бұрын

    ይለይብኛል ሚካኤል የኔ ቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢው መልአክ ክብር ምስጋና ይሁን አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረስክ እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይድረስሽ እልልልልልልልልል...👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-dk6yq3zp2y
    @user-dk6yq3zp2y9 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል ተመስገን ጌታ ለዚህ ያደረስ አምላክ ያመት ሰዉ ይበለን ቅዱስ ሚካል ሀገራችንን ሠላም አድርግልን

  • @sddffdf1958
    @sddffdf19589 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ ሁላችንንም ከጭንቀት ያውጣን የኔ አባት የኔ ሚስጥረኛ ፈጥኖ ደራሼ❤❤❤

  • @lekiea2384
    @lekiea238410 күн бұрын

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደረሰልሽ ቅዱስ ሚካኤል ለእኛም ይድረስልን!!!

  • @topiyanhelo6992
    @topiyanhelo69929 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልየኔአባት ቅዲሰ ሚካኤል ለኔ ያረከው ብዙ ነው🙏🙏🙏

  • @marthabekele5900
    @marthabekele59009 күн бұрын

    እልል እልልእልል አሜን ያመት ሠው ይበለን ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው በበረከቱ ይጠብቀን

  • @Meabel
    @Meabel9 күн бұрын

    ❤️❤️❤️አይዞሽ የኔ እናት!እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ።

  • @TsigyDesalegn-ms3bw
    @TsigyDesalegn-ms3bw9 күн бұрын

    አሜን ሃኒቾ አንቺ ምርጥ ጠኔካራ ሴት ነሽ። በጣም ነው የምወድሽ።

  • @mahibelay8217
    @mahibelay82179 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ያደረገልን ብዙ ነው እንኳን አደረሳቹ

  • @user-sd2rx2vs7d
    @user-sd2rx2vs7d2 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል ምስጋና ይድረሰው ።

  • @hanabelay727
    @hanabelay7279 күн бұрын

    ውይ ሀንየ እንዴት ደስ የሚል ቀን ነበር እፍፍፍፍፍ ሀንየ የምትዘክሪው ቅዱስ ሚካኤል በምትሂጅበት ሁሉ ይከተልሽ የእኔ እናት የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ከሁላችን ጋ ይሁን❤

  • @Hayh-of5vd
    @Hayh-of5vd9 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @estifanosaschalk9595

    @estifanosaschalk9595

    9 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @nardosnardos3725
    @nardosnardos37259 күн бұрын

    አሜን ላችም እንደደረሰልሽ ቅድስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zomaneshbizuneh492
    @zomaneshbizuneh4929 күн бұрын

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን እና ህዝባችንን ይጠብቅልን

  • @RemikzemeneEngedaw
    @RemikzemeneEngedaw9 күн бұрын

    እልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል የልባችን ይሙላልን

  • @Wude-he3uc
    @Wude-he3uc9 күн бұрын

    ሀንየ ለአንች የደረሰልሽ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ይድረስን አንችን የጎበኘ አምላክ ይጎብኘኝ አሜን

  • @Joemama-fk4qj
    @Joemama-fk4qj9 күн бұрын

    Hanaye yene felekeleke lanehe yederese kedwose mekayele lemene yederese Eneme edaHanehe lezekerewe amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 yehonelenge❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema9 күн бұрын

    ለእኔም ሊዩ መለአክ የአሰደገኛ ቅዱስ ሚካኤል ነው ዘንድሮ አራተኛ ልጄን ወልጄ አራስ ኔኝ የትም አደርሽ ስበል የነበርኩ ከሁሉ በላይ ሾሞኝ በሰው ሀገር ሞገስ ሆኖኝ የሄው ከልጅነት በሌ ጋር ቅዱስ ሚካኤል የልብ ማሻት ሁሉ አደርገለን እግዝያአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏🙏😍

  • @wegedabekele4694
    @wegedabekele46949 күн бұрын

    እልልልልልል አሜን ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን ሀገራን ከጥፍት ሕዝቦቻን ከስደት ይጠብቅልን የአመት ሰው ይበለን ::

  • @ibelongs.tojesus6439

    @ibelongs.tojesus6439

    9 күн бұрын

    Michael sayhon. Eyesus yidreslish amen 🙏🏾

  • @nanemengistu5439
    @nanemengistu54399 күн бұрын

    ቅድስ ሚካኤል ያረገልኝ ብዙ ነው አመስግናለሁ አልልልል አላለሁ❤❤❤

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema28789 күн бұрын

    አሜን ሃንዬ ታድለሽ የኔ ደግ ❤❤❤❤አሁንም ታላቁ መልአክ ይጠብቅ ሽ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ሚካኤልዬ እኔንም ከብዙ ጭንቀት ነው የሰወረኝም የሚጠብቀኝ ለጨነቀው ግራ ለገባው ሁሉ በክንፉ ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @sarataye4822
    @sarataye48229 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ከብዙ ጭንቀት ያወጣኝ መልአክ ነው በሞት እና በሂወት መካከል ሆኜ በዕለተ ቀኑ ከጭንቅ ከስቃይ አውጥቶኛል ምልጃው ዘወትር አይለየን ✝️🙏

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy98279 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ላንችየደርስ ቅድስሚካኤል ለኝም ይድርስልን አሜን

  • @nateyabraham5192
    @nateyabraham51929 күн бұрын

    ሃንዬ የምወድሽኮ ለሃይማኖትሽ ያለሽ ክብር ልዩ በመሆኑ ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በየሄድሽበት ሁሉ ከፊትሽ ይቅደምልሽ

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa31608 күн бұрын

    ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክበርልኝ

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara30249 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል እረደት በረከቱ ይደርብን ጥበቃው አይለየን ❤

  • @HaneHne
    @HaneHne9 күн бұрын

    እኛ ምን እንበል ሀኒዬ ሁለት 5 አመታትን ያሳለፍን አልሀምዱሊላህ ማለት ነው አንድ ቀን ለሀገራችን ያበቃናል አይዞሽ

  • @tigisthussen601
    @tigisthussen6019 күн бұрын

    እንኳን አደረሰሽ እንኳንም በሰላም መጣሽ ካልጋሬ ኪዳነምህረት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አይዞን አገሮን እስክትለምጅው ነው እዚህም እንደግሳለን አድናቄሽ ነኝ አንድቀን ባገኝሽ ደስ ይለኛል እንወድሻለን

  • @yalemeshetzewdu7107
    @yalemeshetzewdu7107Күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ለኔም የሚቆምልኝ መላክ ነው ጎጃም ታደለን አየሁዋ ት እንጀራ ስታስተናግድ ሰላም በይልኝ አብሮ አደጌ ጉዋደኛዬ ናት ሰላም በይልኝ ስሜን ንገሪትና ትዝታ ቀስቅሽብን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76739 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መላዐኩ ፍጥኖ ደራሹ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃው ጥበቃው አይለየን

  • @konjonesh
    @konjonesh9 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒዬ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ ብአል አደረሳችሁ የአመት ስው ይበለን ሀገራችን ስላም ያድርግልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለአንቺ የድርስ ለእኛም ይድርስልን❤❤

  • @samsolomon7595

    @samsolomon7595

    9 күн бұрын

    Hi Hanni, what state do you live? 🙌🙏

  • @zena4992
    @zena49929 күн бұрын

    አንችን የረዳሽ መላክ ለኛም ይርዳን መላኩ ሚካኤል የሁሉ እረዳት በያለንበት ከፈተና ይጠብቀን ሃንየ የኔ መልካም ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እኔ ዛሬ ሃኪም ቤት ነው የዋለልኩት በሰው ሃገር መታመም ከባድ ነው በአረብ አገር የምንኖር ከባድ ነው በገዘባችን እንኳን ህክምና አይወስዱነም ዛሬ እግዚአብሄር ይመሥገን ወሰዱኝ የሚካኤል ወዳችች ምህረት እዲልክልኝ በፆለት አስቡኝ

  • @hannayohannes-6724

    @hannayohannes-6724

    9 күн бұрын

    ሊቀመላዓክ ይድረሰልሸ

  • @zena4992

    @zena4992

    9 күн бұрын

    @@hannayohannes-6724 አሜን የኔ መልካም

  • @helenlalibelatube
    @helenlalibelatube9 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የእኔንም ቁጥር ፈተህ የምፈልገውን ሰተህኝ በቤትህ ሁኘ እንዳመሰግንህ እርዳኝ

  • @user-ch5os9lc7o
    @user-ch5os9lc7o9 күн бұрын

    አሜንአሜን ለችየደረሰ ለኛም አባታችን አለሁ ይበለን

  • @hargegobena8962
    @hargegobena89629 күн бұрын

    የሚካኤል ረዳትነት ተነግሮ አያልቅም ለዚህ ቀን ያደረሰን አምላክ ይመሰገን እልል እልል እልል

  • @saraass1202

    @saraass1202

    3 күн бұрын

    ሚካኤል ግን መላክ ነው ፍጡር እንጂ ፈጣሬ አይደለም እና እንዴት ነው ሚካኤል ይህን ሁሉ ስውን የሚርዳ አንድ አምላክ እግዜያብር ወይንም ፈጣሪ እያለ መላእኮች እኮ የፈጣሪ ታዛዞችናቸው ፈጣሪ ላንች ነው ያደርገው እንጂ መላይኮች አይደሉም

  • @user-um4dz6ym2z
    @user-um4dz6ym2z9 күн бұрын

    እልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ሀኒ በስደት ነው ያለው መዝሙሩን የሰውን ፍቅር ምግቡን ሳይ በሀሳብ ወደ ሀገሬ ሄድኩ

  • @ggd5773
    @ggd57739 күн бұрын

    አባቴ ቅዱስ ሜካኤል ሆይ እኔንም ከጭቀት አዉጣኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragirma5196
    @saragirma51969 күн бұрын

    ልለልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለቅዱስ ሚካኤል የሁሉ ወዳጅ ነው የኔ አባት

  • @elsa488
    @elsa4889 күн бұрын

    ሃኒቾዬ እኔም ቦሌ ሚካኤል አካባቢ ነበር የምኖረው ከወጣን ከነቤተሰቤ 10 አመትን አስቆጥረናል ቀኔን አሳመርሽው በመዝሙሩ ልክ እዛው እንዳለሁ ነበር ስዘምር የነበረው ለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አንቺንም ያልምድሽ❤️

  • @messiessi3635
    @messiessi36359 күн бұрын

    ኔ የዛ አስራ አራት አመት በቅዱስ ሚካሄል ቀን ነው ከአገር የወጣሁት ቅዱስ ሚካሄል ጠብቆ በስላም አስገብቶኛል እስካሁንም በአማላጅነቱ እየጠበቀኝ ነው ተመስገን

  • @hannayohannes-6724

    @hannayohannes-6724

    9 күн бұрын

    አሜን እልልልልል

  • @zewdumebratu4439
    @zewdumebratu44394 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል እንኳን ሰማሽ መላዕኩ ሚካኤል እኛንም ይስማን

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v9 күн бұрын

    እልልልል አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስላደረግልኝ፣ ስለምታደርግልኝ ፣ስለሁሉም ነገር ስላላደክልኝ ሁሉ ተመስገን አባቴ😢👏👏👏👏👏

  • @saradubai546
    @saradubai5469 күн бұрын

    እእእእእእእእእእእእ እግዚአብሔር ይመሥገን እካን አደረስሽ የቅድስ ሚካኤል እርዳታው አይለየን

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r9 күн бұрын

    አይዞሽ የኔ ፎለፎል ይለመዳል አግኝቼሽ ቡና ባፈላልሽ ደስ ባለኝ እህቴ ... አይዞሽ ይለመዳል እህቴ ያለሽበት ቦታ ብዙ ያገርሽ ልጆች አሉና ....

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame219 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል አባታ 🙏💕💕

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c9 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🏾🙏👏ሊቀመላእክት ቅዱስ ሚካኤል አሁንም በምልጃው ይጠብቅሽ ሀንዬ ሁሉም ለበጎ ነው በርቺ 🤔🤔🤔 ሁሉም ያልፋል ኢትዮጵያን ከህመሟ ተሽሏት በሰላም በአገራችን ለመኖር ያብቃን🙏

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw39079 күн бұрын

    ከልቤ የምወደው መላአክ ቅድስ ምካሄል ነው

  • @tigtig6559
    @tigtig65599 күн бұрын

    አይዞሽ ሀንዬ እኮንአደረሰሽ ይህ ጊዜም አልፎ እምንወዳት ሀገራችን ሰላም ሆናልን ከስደታችን መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በሰላም መልሶን እደድሮ እናመሰግነዋለን. አይቀርም በርች አይዞሽ ይከፋል ግን ጠክሪ ❤አይተወንም ፈጣሪ

  • @taralema6070
    @taralema60709 күн бұрын

    ፈጥኖ ደራሸ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ❤❤🎉🎉

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele19649 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ይህው ይህው እጃችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልይህው ይህው እልታው ክብር ምስጋና አምልኮት ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ክብር ምስጋና ለቅዱስ ሚካኤል ይሁን🙏ሀኒቾ እናመሰግናለን ከበረቱ ስላካፈልሽን አይክፋሽ ሁሉ ለበጎ ነው በአገራሽ መስራት ያለብሽን ሰርተሽ ለሌላ በረከት ተጠርተሽ ነው የመጣሽው በምክንያት በርቺ በሃይማኖትሽ አጥብቂ ሁሉ ያልፋል ዛሬ የጨለመው ነገ ይበራል እና እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ ባዕዱን ዘመድ ያድርግልሽ መገፋት ጥሩ ነው መግፋት ነው መጥፎ

Келесі