"ልጆቼን ለማሳደግ ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ" የጥላሁን ጉግሣ የቀድሞ ባለቤት አርቲስት ሄለን ታደሰ

#addiswaltaentertainment #waltatventertainment #የእሁድ_ቁርስ
"ልጆቼን ለማሳደግ ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ" የጥላሁን ጉግሣ የቀድሞ ባለቤት አርቲስት ሄለን ታደሰ
ይህ የዋልታ ቲቪ የመዝናኛ ቻናል ነው በቻናሉ አዝናኝ ጨዋታዎችና ጭውውቶች ባህላችንን የሚያስተዋውቁ ፕሮግራሞችንና የታዋቂ ሰዎች ኢንተርቪው ወደናንተ እናደርሳለን አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ ።

Пікірлер: 163

  • @fatuma241
    @fatuma2418 ай бұрын

    ምን አለች ምን መጥፎ ቃላት ወጣትና ይሄ ሁሉ ማብጠልጠል ስለልጆቹዋ የከፈለችውን ዋጋ ነው የተናገረችው አረ ኮሜነታተሮች ተረጋጉ

  • @amourgagnetoujours

    @amourgagnetoujours

    7 ай бұрын

    መርጣ ነው ከአባታቸው ነጥላ ይዛቸው የሄደችው መሰለኝ። ልጆቿ የበለጠውን ዋጋ ከፍለዋል ካሰብነው።

  • @senaittelila6710
    @senaittelila67108 ай бұрын

    ምን አዲስ ነገር አለስቶች እናቶች ብቻቸውን አረቄ እያወጡ አሳድገው ለስንት ቦታ ያበቁ

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    7 ай бұрын

    የአረቄ ታሪክ አኔቺ ተማሪበት

  • @muluhawassammuluhawassam6440

    @muluhawassammuluhawassam6440

    7 ай бұрын

    Mindnew gin esuwa beye midiyawu eyehedech lijochen tesekayiche asadeku eyalech yemitaworawu sitastela ahun min yitebes esh woym echinawu mistu ye mediya sawu sile honech ene lemin yikrbyn new kinat be eyesus sim

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67638 ай бұрын

    ጠንካራ ቻይ ጎበዝ ሴት ናት ሄለን ከሃገር አልፋ በሃገረ አሜሪካ ከነልጆችዋ ተስፋ ሳትቆርጥ ያሳለፈችው ውጣ ውረድ ለሰሚ ቀላል ቢሆንም ማንም የማይወጣውን ፈተና የተወጣች የሴት ተምሳሌት ናት ። ❤❤❤❤❤

  • @destakeremela5137

    @destakeremela5137

    8 ай бұрын

    ማንም የማይወጣውን ፈተና ? የትኛው ፈተና ልጆችሽን በአሜሪካ ማሳደግ እንዲያውም አትርፋለች የአሜሪካ መንግሥት ቤት ኪራይ እየከፈለላት የነፃ ሕክምናና ምግብ እየሰጣት ዘና ብላ ነው የኖረችው አሁን የቀድሞ ባሏ ስለአገባ በቅናት ተነሣስታ ነው በየሚድያው የምትመጣው እንኳን አሜሪካ ኢትዮጵያም ብዙ እናቶች ስንት ዋጋ እየከፈሉ ያሳድጋሉ ብርቅ ነው እንዴ የራስን ልጆች ማሳደግ😂

  • @hayatyenatwa2038
    @hayatyenatwa20388 ай бұрын

    በፈጣሪ ምንድነዉ ይች ሰዉ በየ ዮቱዮበር ኢንተርቪዋ ላይ ልጆቼን ብዙ ዋጋ ከፋዬባቸዋለዉ ምናምን ምትለዉ በዛዉም የራስሽን ህይወትም መስርተሽ ኢንጆይ እያረግሽ ነበርም ምነዉ ኩርምት ብላ ልጄ በእንጀራ አባት አያድግም ብላ ብቻዋን ምንም ጥሩ ነገር ሳያምራት እየተከራተተች ያሳደገች ስንት ጀግና እናት እንኳ እንዲ ብዙ አያወሩም አርቲስቱ አባታቸዉም እኮ ምንም ያለዉ የለ አሳድጌያለዉ አላለ ምንም አልቀባጠረ ልጆቹ እራሳቸዉ ናቸዉ ከአባታቸዉ ጋር በጣም closed/የተቀራረቡት ልጆቹ ወደዉ አባታቸዉ ጋር ከተቀራረቡ ከተዋደዱ ያንች በየ ሚዲያዉ እየሄዱ ለፋቼባቸዋለዉ ምናምን ምንም ማለት አደለም ማንም ወላጅ በተቻለዉ አቅም ለልጁ ይለፋል ይደክማል

  • @zebibendale2107

    @zebibendale2107

    8 ай бұрын

    Ewenet2new

  • @gomegu3557

    @gomegu3557

    8 ай бұрын

    lek new kenat new konjo mist selageba

  • @meseretarebo6859

    @meseretarebo6859

    8 ай бұрын

    ሲጀመር አሪፍ ኖሮ ነበረሽ ቀብጠሽ ነው የሄድሽው እና ጥላሁን ምን አረገ ለብቻው ይሄ ሁሉ አመት ቁጭ አለ አንቼ ከዛ ፈረንጅ ጋር ስትጃጃይ አሁን እሱ ሲያገባ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትይው ያንቺ አልተሳካም በቃ አለቀ ልጆቹ ልጆቹ አትበይ እሱም ያቅሙን አርገጎል

  • @yemaryamlij7242

    @yemaryamlij7242

    8 ай бұрын

    ደግ አደረገች

  • @Ethiohabtina

    @Ethiohabtina

    8 ай бұрын

    aygermim. erasua ekonat holiday bila heda ezaw yekerechiw ena Tilahunin fengila silitane mesluat keand nech yejim serategna ga fikir jemira love of my life bila hulachininm surprise yaderegechin. ahun yam fengilo sitilat ina Tilahun yeteregaga hiwetun silejemere bekinat tekatla ekonew beyemediaw eyewetach yemitikededew. lijochus min yisemachewal atilim ende? weyooo

  • @almazteshle6224
    @almazteshle62247 ай бұрын

    ጀግና ሴትነሽ እግዜብሔር እንኳን ለዚ አበቃሽ እንዳንች አይነት ጠንቃራሴቶች ይብዙልን ጀግና እናት ነሽ

  • @genetnegasi7556
    @genetnegasi75568 ай бұрын

    በሸተኛ ልጆች የሚያሳድጉ እናቶች አሉ እኮ ደህና ልጆች ማሳደግ እድለኛነት ነው ይሄ ሁሉ የእናት ወጉ ነው ምንም አዲስ ነገር የለውም ሁላችንም ያደግነው በባሰ ድህነት ነው ለኛነ ይሄ የቅንጦት ወሬ ነው

  • @gomegu3557

    @gomegu3557

    8 ай бұрын

    tikikil

  • @Tsedi20112

    @Tsedi20112

    8 ай бұрын

    እረ በውጭው አለም 4 አይደለም 1 ልጅ እራሱ ከባድ ነው ያለምንም እረዳት ያንገፈግፋል እናት ስለሆንች ግዴታም ቢሆን አድካሚ ነው

  • @zed8788
    @zed87888 ай бұрын

    ሰው ለወደለት አይደለም በፍቅር ሂወት አሳልፎ ለተለዩት ሰውም ኔጌቲቭ ነገር መናገር አያስፈልግም ;;ይልቅ ልጆሽ አድገው ለዚህ ሰለበቁልሽ አመስግኚ 🙏🙏🙏🙏ደግሞ ክፉ አባት ቢሆን ኖሮ ልጆቹ ከአባታቸው ጋር ለመቅረብ ፍላጎት አይኖራቸውም ነበር ;;ከቂም ነፃ የሆነ ኑሮ ጤንነት ነው::🙏🙏

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    7 ай бұрын

    ምናገባሽ አሁንም ድርጅቶን የሚያስተዎውቀው እሱነው አጭብጫቢዎች ያሳለፈችውን መናገር አለባት

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq8 ай бұрын

    I think she regret her husband divorce her

  • @seidamohammed
    @seidamohammed8 ай бұрын

    Beautiful and strong mom❤

  • @abelbekuretsion5105
    @abelbekuretsion51058 ай бұрын

    Like some viewers commented, raising your kids is your responsibility. You did your job like all other responsible parents. you can be single mother or father like million of others. I am happy for you but I think this should not be a news. Coming to medias and asking for credit from the public because you raised your kids, sounds to me is very un-matured.

  • @prix205

    @prix205

    7 ай бұрын

    Lol I think it’s more a jab at her ex-husband

  • @user-gu4mf6pr9o
    @user-gu4mf6pr9o8 ай бұрын

    ታሪክሽ ያጠነክራል

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f8 ай бұрын

    ፈጣሪ ደጉ ታሪክይቀይራል መጨረሻሽ ይመር. ልጆችሸን ፈጣሪይባርክልሸ የቤትክራይስትይ ቁስሌነካሸዉ. የተከራየየዉቀዋል. ያልፋልሁሉም በአምላክ ተባረኪ

  • @user-bo8eb1of1q
    @user-bo8eb1of1q7 ай бұрын

    አቺኮ ጀግና እናት ነሽ ሂሉየ❤❤❤❤❤

  • @esinuafework9663
    @esinuafework96638 ай бұрын

    የራሷ ማንነት እያላት' የጥላሁን ጉግሳ የቀድሞ ባለቤት "ይባላል እንዴ?

  • @bemnetaklilu1399

    @bemnetaklilu1399

    8 ай бұрын

    Gobez that is my idea ,she doesn't have disciplin

  • @eastafricalifestyle9752
    @eastafricalifestyle97527 ай бұрын

    Very strong 💪🏽 mom

  • @gelilag772
    @gelilag7727 ай бұрын

    Strong mom ❤❤❤

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa82918 ай бұрын

    Zere Adage yemel tyater rase tyater ❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshaltaye9838
    @belayneshaltaye98387 ай бұрын

    I’m so proud of her !!! Very strong woman 💪👏👍🌹🎈♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @enatteshale
    @enatteshale7 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ የምንወደውና የምናደንቀው አላለችም እራስሽን ወክለሽ አውሪ እኛ አንወደውም አናደንቀውም እናቱ

  • @fikir-
    @fikir-7 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ስትኖሪ ጥሩ ኑሮ ካለሽ ትንሽ ብር እንኳን አይኖርሽም ይሄ። ሁሉ ባልሽን ለማሳጣት ነው እሱ እረስቶሻል የሱን ህይወት ለመመሳቀል ይመስልብሻል

  • @fikrteyayeh7730

    @fikrteyayeh7730

    7 ай бұрын

    @@MesiMesi-jy2rt አንቺ ቆይ ምንድነው በየኮመንቱ ስር የሚያልኮሰኩስሽ ሆሆሆሆ

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    7 ай бұрын

    @@fikrteyayeh7730 አንቺም ብትታሚ አናገራለሁ አልወድም ቀናያልሆነ አስተሳሰብ

  • @-nt5np
    @-nt5np8 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ተብዬዋ አርቲስት ሄለን ታደሰ የራሷ ማንነት ያላት ሴት ነች ምን ስለሄነ ነው የቀድሞ ምናምን እያላችሁ ምትፓስቱት ። ስርዓት ቢኖራችሁ ጥሩ ነው ። በዚህ ሰውዬ ስም ባትጠሯት ምን አለ ? ርዕስ ካልጮህ የሚያይ የለም ማለት ነው ? አብራ እያለች ስንቱን አልፋ አሁንም በሱ ስም መጠራት 😮😮😮😮

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    7 ай бұрын

    መቼም ትጠራለች የ4 ልጆቾ አባት ነው

  • @abebe7532
    @abebe75327 ай бұрын

    Da Guy Guy‼️ Nachdem minagebash Qentesh new ‼️ Miqegna werada ‼️

  • @fikir-
    @fikir-7 ай бұрын

    ያደጉትማ እራሳቸውን ችለው ይሄዳሉ እንኳን ሀይስኩል ሚድል እስኩል ያሉት እራሳቸውን ችለው ይሄዳሉ ይመጣሉ ትንሽ ልጅ ካለሽም እነሱ ይሸኛሉ ወይም ለመቀበል ይደርሳሉ በጣም አጋነንሽው ይሄ ሁሉ በየሚዲያ እየዞርሽ የምታወሪው ውሀ የሚቋጥር አይደለም።

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube8 ай бұрын

    እደኔ የታዘበ ከኋል አረቴፎሻል ቂጥ 😂😂😂😂😂

  • @Tefera-hf8fw

    @Tefera-hf8fw

    8 ай бұрын

    bedenb alteseram

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    7 ай бұрын

    ከሀሳቡ ይልቅ በተራ ነገር ላይ የምታተኩሩ ተራዎች

  • @elinatekamo3103
    @elinatekamo31038 ай бұрын

    Ethiopia tesemamati woferechi❤❤

  • @Melat26
    @Melat268 ай бұрын

    ከኋላ አርቴፊሻል ያደረግሽዉ ያስታዉቃል ሄሉ

  • @user-em3vp3kf2q

    @user-em3vp3kf2q

    8 ай бұрын

    የሃላውን ለ ነጩ ባልዋ plastic surgery ዳጐስ እስደርጋለታለች

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    7 ай бұрын

    ሀሜተኞች

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    7 ай бұрын

    ​@@user-em3vp3kf2qተራዎች

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz32697 ай бұрын

    Yen konjo ehhhh ye eheten mot enem kemshewolhu

  • @betty-2121
    @betty-21218 ай бұрын

    እደሚዲያ ወረኛ እና አሉባልተኛ የለም እኮ ምድነው አስሬ ቃለ መጠየቅ የምታደርጋት እዴ በቃ ስራዋን ትስራበት አዱ ከጠየቀ ሁላችሁም መጠየቅ አለባችሁ?????🤔🤔🤔

  • @fasilyoseph3611
    @fasilyoseph36117 ай бұрын

    ለልጆቹ ዋጋ የማይከፍል ማን አለ?ለሃገር የሚከፍል ነው የጠፋው።ከዚሁ ሀገር በተሰበሰበ ገንዘብ ሄዶ ውጪ መኖር ነው ክፍያው? ለሀገር የሚጠቅም ስራን ያልሰራች ጉረኛ ምንም አይጠቅመንም።ጠያቂዋም ተጠያቂዋም ታሳፍራላችሁ።

  • @eteneshalemayhu3097
    @eteneshalemayhu30977 ай бұрын

    እግዘሚያብሐሴር ያጣመረውን ትዳርሳትቸገሪ የበተንሽ ነውርየሰራሽ ስለባለቤትሽ ደንታ ዓልነበረሽም

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo8 ай бұрын

    አንዲነገረ አደነኩሺ የቤት አጋዝ ማለትሺ

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe78587 ай бұрын

    መቀመጫውን በደንብ አልሰሩትም ሄሉ 😂😂😂ያስታውቃል !

  • @genetteshome3906

    @genetteshome3906

    7 ай бұрын

    እኔም እየገረመኙ ነብር ተጠለጠለ

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    7 ай бұрын

    ​@@genetteshome3906😂😂😂😂😂

  • @zebibendale2107
    @zebibendale21078 ай бұрын

    Enkuwan asadegesh bezu lemen taweriyalesh ahunes mediya gebena mawcha hone!!! Beka aletesemamanem aleke lejochishen ezih meder kametash masadeg gedetash new esum bihon yasadegachew nebere beyehedeshebet ataweri

  • @user-ok5tn5zt4f
    @user-ok5tn5zt4f5 ай бұрын

    እረረረረረረ ጨፈጨፋችዋት እንዲ ጠቁራ ተጎሳቁላ ማዲያት ወርሷት አታሳዝናችሁም

  • @netsib3805
    @netsib38057 ай бұрын

    So what, enkan fereje tebesesh, manem set lejochan, mekera ayita new ye metasadeg.

  • @zebibendale2107
    @zebibendale21078 ай бұрын

    Lejochesh yadegut eko adari temeheret bet new ena men yetebesh weyes yesu tedar meyaz new chigeresh????

  • @adanechyirga272
    @adanechyirga2728 ай бұрын

    ታዲያ ምን ይገርማል እናት አይደለሽም እንዴ? ስንት ኢትዮጵያውያን እናቶች ያውም ስራ ለመስራት እንኳ የተቸገሩ ልጆቹ በጣም ህጻናት ስለሆኑ ያንቺን እድል ያላገኙ አዬ😰😰😰😰 ሶፋ የሚጣልበት ሃገር እየኖርሽ🤬🤬🤬

  • @zebibendale2107

    @zebibendale2107

    8 ай бұрын

    Ere maferiya nat

  • @-nt5np

    @-nt5np

    8 ай бұрын

    የት ነው ሶፋ የሚጣለው አሜሪካንን የኖረበት ነዉ የሚያውቀው ደነዝ

  • @Jojogeb1

    @Jojogeb1

    8 ай бұрын

    @@-nt5np በየሳመሩ አና ጸሀይ ካለ free አለኮ እሱም ካልተገኘ እንዳቅማችን used ለእቃ የሚሰጡ ሞልተዋል any ways ሰለ ሶፋው ብቻ ለመመለስ ነው ስለትዳረ፬ አላውቅም

  • @-nt5np

    @-nt5np

    8 ай бұрын

    ​@@Jojogeb1 እሷ የኖረችው DMV አካባቢ መስሎኝ እዛ አካባቢ Face book market እያለ የሚጣል ወፍ የለም ያደረጉትን ጫማ መሸጥ እንደጀመሩ መቼም ይታወቃል

  • @adanechyirga272

    @adanechyirga272

    8 ай бұрын

    @@-nt5np 😀😀😀😀

  • @haymanotadmasu3645
    @haymanotadmasu36458 ай бұрын

    Ketua mendenew?

  • @user-tz1rn4oe7k
    @user-tz1rn4oe7k8 ай бұрын

    Gobez temsalet enate

  • @mayasura9916
    @mayasura99167 ай бұрын

    Kereshibet Anch wub nesh.

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by8 ай бұрын

    በጣም የገረመችኝ ዘልዛላ ሳትፋቺ ፈረንጅ ስታሳድጂ ጥሌ ይቅናሽ ብሎ ቢጤዉን ዉሐ አጣጭዉን አገባ

  • @yonasmekonen2385

    @yonasmekonen2385

    7 ай бұрын

    kochat meslegn

  • @jiji1709
    @jiji17098 ай бұрын

    እኔ የጥላሁንና የቀድሞ ሚስቱን ሳስብ ታሪካቸው ያሳዝናል።እስዋ ፈነገለችው?እሱ ደግሞ ምን የመሰለች ልጅ ቆንጆ ሴት አገባ።አይ የሰው ታሪክ መጨረሻየን አሳምርልኝ ይህ ነው ።ልጆቼን ለማሳደግ ያልከፈልኩት ዋጋ ይህም አለች።ድሮስ የትዳር ፍች መዘዙ ብዙ ነው

  • @-nt5np

    @-nt5np

    8 ай бұрын

    መፈንገሏን የት አየሽ ወሬ አታውሩ የማታውቁትም ጥላሁን ማለት ስንት ጉድ ያለበት ነው ነው እስራት አመት ሙሉ ብቻዋን እንደነበረች ተናግራለች ለምን አራት አመት ተለያዩ ብሎ የሚጠይቅ የለም ? ጉዱን የሸፈነች ቀስ ብላ ከህይወቷ ያስወጣችው ብርቱ ሴት ነች ሄለን ታደሰ ማለት አትቀባጥሩ

  • @salehMohammed-jh5ui

    @salehMohammed-jh5ui

    8 ай бұрын

    Ferenj boyfriend neberat

  • @liyademeke6073

    @liyademeke6073

    7 ай бұрын

    አረ ለፈጣሪ ይተው ነገ በኔ ማለት ጥሩ ነው

  • @aviya5907

    @aviya5907

    7 ай бұрын

    ሆ በላዩላይ ጎረምሳ ፈረንጅ ጋር እፍ ብን ማለቷን እንዴት ታይዋለሽ ?

  • @bemnetaklilu1399
    @bemnetaklilu13998 ай бұрын

    Teyakiwa senserat temari mejemeriya zem teblo kalmeteyek ayteyekem respect sara or clean ur attitude

  • @addisalemyimamseid
    @addisalemyimamseid7 ай бұрын

    Yamachuhal minkifu waxat enastawl libona yisxachu

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt96908 ай бұрын

    ሁሉም እናት ዋጋ ከፍሏል ምንድነው አዲስ ነገር ምነው እቴ

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    7 ай бұрын

    በአሜሪካ 4 ልጅ ያለአባት አሳድጎ ዛሬ የትልቅ ድርጅት ባለቤት መሆን አስተማሪ ነው

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa82918 ай бұрын

    Wawaw btame yamral ❤❤❤❤ awo Asetwsalh 1 tute laye btame kelkala neberhe zeradye laye ke telhwn gugwesa gare betamw konjw neberhe ❤❤❤

  • @selamawitatnafu3445
    @selamawitatnafu34458 ай бұрын

    ምነው የአሜሪካን ህዝብ ክፉ አደረግሽው መልካም ከሆንክ ሰው መልካም ነው

  • @tinsaonimu8507
    @tinsaonimu85078 ай бұрын

    እኔም እያቀረቀበኝ ነው አሜሪካ ከነ ልጆቼ አጠነከርሽኝ ግን አልነጋ አለኝ

  • @addiskidane1034

    @addiskidane1034

    8 ай бұрын

    Ayzosh yinegal❤❤

  • @Tsedi20112

    @Tsedi20112

    8 ай бұрын

    እረ በውጭው አለም 4 አይደለም 1 ልጅ እራሱ ከባድ ነው ያለምንም እረዳት ያንገፈግፋል እናት ስለሆንች ግዴታም ቢሆን አድካሚ ነው አይዞን ያልፋል

  • @saraababa

    @saraababa

    8 ай бұрын

    Remember today is a new day take it easy. Life always has up & downs. You will be just fine but make sure you take care of yourself. You can do this!!

  • @Mg-ke8yy

    @Mg-ke8yy

    8 ай бұрын

    Minu gare new tenkarewa negergne esk ligochen menigeset new yasedeglat

  • @Mg-ke8yy

    @Mg-ke8yy

    8 ай бұрын

    Ayezoshe mare teniker btselote berche egzeyabher bechelmawesetm meniged alwe esu ayetwenim yegzeyabhet ken yegna ken anid selalhon new yenegal

  • @user-fv1lc1hb9l
    @user-fv1lc1hb9l7 ай бұрын

    ❤የተረጋጋች ሰዉማለት አንድ አንችን አየሁ ከምሪ

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit41368 ай бұрын

    ቂጥዋን ተስርታው ነው? ጉድእኮ ነው

  • @destakeremela5137
    @destakeremela51378 ай бұрын

    እኔ የምለው ምነው ሄለን በየሚድያው እየቀረብሽ የልጆችሽን አባት ለማሣጣት ተነሳሽ እኔ እንደሚመስለሽ ከጥላሁን ጋር መፋታትሽ ቁጭትና ሃይለኛ ቅናት አድሮብሻል እንግዲህ ቻይው

  • @esame1414

    @esame1414

    8 ай бұрын

    ይህ ሰው መሳይ በሸንጎ የአዞ አፍ የመሰለ ሰውዬ እንዃን ልትቀናበት የእግሯ እጣቢም አይደርስ በግዜው ልጅ ሰለሆነች አለማስተዋሏ እዚህ ክፉ ሰው ላይ ጣላት ንግስት ነች ለሱ ለሰው አስመስሎ መኖር ይችላል ግን የአይምሮን ጥያቄ መሸሽ አይችልም በተኝ በተቀመጠ ቁጥር እንደመዶሻ ጭንቅላቱን ይመታዋል የሰላም እንቅልፍ አይተኛም የሰራው ግፍ አሁን ግዜው የሷ ነው የቀን እንጂ የሰው ጀግና የለም ታዋራ እግዚአብሔር የረዳትን

  • @hayatyenatwa2038

    @hayatyenatwa2038

    8 ай бұрын

    @@esame1414 ምንም ምታቂዉ ወይ ምታቀዉ እኮ የለ ስለ ሁለቱም ምነዉ ዝም ብትይ ከመጀመሪያዉ ከሌላ ጋር የተጣመረችዉ እሷዉ አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ እያለች ያለች እሷዉ ከጅምሩ እስከ መጨረሻ ያለዉን ችግር ስለሚያቁ መሰለኝ ልጆቻቸዉ ምንም ብታሳድነግም ከአባታቸዉ ጋር ከበፊት በበለጠ የቀረቡት የመረጡትም ወጥቶ ሚዲያ ላይ በተናገረኮ አደለም እዉነታውን ልቦናቸዉና በማህላቸዉ ያሉት ልጆች ያዉቃሉ በለጠ

  • @esame1414

    @esame1414

    8 ай бұрын

    @@hayatyenatwa2038 አንቺሰ ምን አውቀሽ ነው መጀመሪያ መጣመሮን በምን አውቀሽ ? ያዙኝ ልቁኝ አለች የምትይው እኔ አውነት በሆነው ነገር መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሚያውቀው በሰማው ነገር ላይ ነው እንደ አንድ ሰው የግሌን አስተያየት የሰጠሁት ሌላ ትያዝም አትያዝም እሱ መብቷም የግል ጉዳዮ ነው ይህ አንቺ ጥብቅና የቆምሽለት ሰው ግን በሰው ሐገር እንዃን 4ልጆች ይቅርና ለአንድ እራስ እንዃን ይከብዳል የተረጋጋ ሕይውት እንዃን ይዛ ቢሆን እሺ ለልጆቹ አያስብም አውላላ ሜዳላይ ጥሎ ማረፊያ ቤት እንዃን የላቸውም ይህ ታዲያ ሰው ነው እኔ እሱን ብሆን ይህ እጅ እጅ የሚል ድራማን እንዃን ልስራ ይቅርና ቀና ብየ አልራመድም ነበር በዚህ የዋህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፊት ወራዳ እርግጠኛ ነኝ ይህ ቀን የሚያልፍ አልመሰለውም ነበር የእኔ ጀግና ግን ልጆቿን አሳድጋ አስተምራ አስመርቃ እራሷ ተምራ የእራሷ የሆነ ድርጅት ውጪም ሐገር ውስጥም ከፈታ ይህው የረዳትን እግዚአብሔር አየመሰገነች እግዚአብሔር ደግሞ በዛ ሁሉ ፈተና ውስጥ ጥብንና ጥንካሬ ሰቶ እንዴት አንዳሳለፈት ለወገንተኞች አውነት ሲነገር ለሚያማቸው ሳይሆን እንደሰው ለሚየሰበው ሕዝብ አየመሰከረች ነው ያለችው ገና ምን አታችሁ በእውነተኛ ታሪዃ ከልጆቿ ጋር ፊልም ሆኖ ይመጣላቾኋል ተሰራዋለች ከልጆቿ ጋር ለታሪክ ይቀመጣል ለልጅ ልጅ ቃለ መጠይቁማ ቀላል ነው

  • @mareshetethiopiawit4136

    @mareshetethiopiawit4136

    8 ай бұрын

    @@hayatyenatwa2038boarding school እነሱን አስገብታ አሼሼገዳሜ ስትል ነው የኖረችው:: አብራ አልኖረችም::

  • @helengebremariam6713
    @helengebremariam67138 ай бұрын

    Jegna sate nat

  • @bemnetaklilu1399
    @bemnetaklilu13998 ай бұрын

    Interviewer pls respect and value ur interviewe

  • @Truth-wb5nk
    @Truth-wb5nk7 ай бұрын

    Exercisesጀምሪ ቆጨማ ልብሽ ተደፈነ ቁና ቁና መተንፈስተጀምሯል በዛላይ ቋንቋ ጠፍቶብኛል ነገር ይደብራል

  • @munamunaabax-hl8ch
    @munamunaabax-hl8ch7 ай бұрын

    Gegina tiling sat

  • @wirohode506
    @wirohode5067 ай бұрын

    Ere began bizu were yideberal

  • @hawiroth9237
    @hawiroth92378 ай бұрын

    ይህን ፊልም ማየት ፈልጌለሁ እስቲ ዮቱብካለ ቀቁልን

  • @KimberlyPablo-iz9qo

    @KimberlyPablo-iz9qo

    8 ай бұрын

    ሳራ ብለሽ ሰርች አርጊ ታገኝዋለሽ

  • @hana946
    @hana9468 ай бұрын

    Yene enate nurelighe

  • @user-fv1lc1hb9l
    @user-fv1lc1hb9l7 ай бұрын

    አረቴቢሻሉነወዴ ያበጠ

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw8 ай бұрын

    The presenter is ignorantly rude. her comments and questions are unacceptable.

  • @ethiopian6561
    @ethiopian65618 ай бұрын

    Ende ayselechatim ende interview

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma55397 ай бұрын

    Its not big deal. I almost sacrificed my life for my brother let alone my kids.

  • @sofisofi2300
    @sofisofi23008 ай бұрын

    እና እኛ ምናገባን ስለልጆቿ እሳ ታሳድግ ጉዲፈቻ ይደጉ ለሚመለከተው ለጥላሁን ጉግሳ ትንገረው

  • @mimi-jj5tq

    @mimi-jj5tq

    8 ай бұрын

    right answer we tired

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem48678 ай бұрын

    ሄለን ታደሰ የምወዳትም የማደንቃትም ናት

  • @fikir-
    @fikir-7 ай бұрын

    ትልልቅ ልጆች ነው ልብስ የምታለብሽው አሜሪካን ኑሮ ከባድ ነው ግን አጋነንሽው ከዚ በኃላ ይበቃሻል እየዞርሽ እያጋነንሽ የምታወሪው አይጠቅምሽም ይቅርብሽ

  • @tiyobistazergaw8018
    @tiyobistazergaw80188 ай бұрын

    ሁለተኛ ሚስቶች እና ባሎች በሞት ያልተለየ ሰው የምታገቡ እግዚያብሄር አያውቃችሁም

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre507 ай бұрын

    kkkkkkk ትክክለኛ ጋዜጠኛ ከሆንሽ ያሁን አሮጊቶን የበፊቱ የታላቁ አርቲስት ጥላሁን ጉግሣ ሚስት ይቅርና አሁንም ካላገባሽ የሁላችንም ሚስት ነሽ kkkkk

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye53848 ай бұрын

    ሄሉ ፕላስቲክ ሰርጀሪ እደረግሽ እንዴ?? ችክ ቦን እህህህህህህህህ

  • @haymanotadmasu3645

    @haymanotadmasu3645

    8 ай бұрын

    😂😂 enem terteryalw

  • @mamamin3122
    @mamamin31228 ай бұрын

    ጥሌን ለማማለል ነው አመጣጥሽ ጥለሽው ከሄድሽ በሆላ አውሮፓ አምልጦሻል

  • @-nt5np

    @-nt5np

    8 ай бұрын

    ወሬ አታውሩ የማታውቁትም ጥላሁን ማለት ስንት ጉድ ያለበት ነው ነው እስራት አመት ሙሉ ብቻዋን እንደነበረች ተናግራለች ለምን አራት አመት ተለያዩ ብሎ የሚጠይቅ የለም ? ጉዱን የሸፈነች ቀስ ብላ ከህይወቷ ያስወጣችው ብርቱ ሴት ነች ሄለን ታደሰ ማለት አትቀባጥሩ

  • @user-ym5hw9cq2b

    @user-ym5hw9cq2b

    7 ай бұрын

    ሚስተ እኮ ናት መጀመሪያ አብረው ኖረው መልደዋል እኛ ምናገባን አይ ሃበሻ ደደብ መህበረሰብ😮😮

  • @user-vy8no4jh7q
    @user-vy8no4jh7q8 ай бұрын

    እረ ሞራል ፈጣጣ ነሽ አታፍሪም ግን

  • @user-xp2mj5st7e
    @user-xp2mj5st7e8 ай бұрын

    አዳሪ ትምህርት ቤት አስገብተሽ ደግሞ ለራስሽ ከፈረንጁ ፍቅረኛሽ ጋር ፈታ ስትይ ከርመሽ ዋጋ ከፈልኩኝ ትያለሽ ነው ጥሌን ለመንካት ነው

  • @liyademeke6073

    @liyademeke6073

    7 ай бұрын

    ባልና መሥትያለውን ችግር አምላክ ይመርምር

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye53848 ай бұрын

    ፀጉርሽ አላማረብሽም!!! አክትዋን እንደ ማናት ስምዋ EBS ላይ ትሰራ የነበረችው!!!

  • @saraamagreedavid6763

    @saraamagreedavid6763

    8 ай бұрын

    እስዋ ከፈለገችው ላንቺ ካላማረሽ በሰለጠነ ጊዜ አይን ያወጣ ሽሙጥ😡

  • @Cookie17554
    @Cookie175548 ай бұрын

    እና ምን ይሁን ነው የምትይው ጉድ እኮ ነው እኛ ስላንቺ ልጆች ምን ይመለከተናል ሁላችንም ልጆቻችንን ለማሳደግ ዋጋ ከፍለናል ቱልቱላ ጥሌም የለም አሁን የሌላ ነው

  • @oumahmed965

    @oumahmed965

    8 ай бұрын

    እኮ

  • @yemaryamlij7242

    @yemaryamlij7242

    8 ай бұрын

    Negative thinkers 🤧🤧🤧🤧

  • @-nt5np

    @-nt5np

    8 ай бұрын

    ምን አባህ/ባሽ አገባህ ኮተት የሷን ያክል ስብዕና የለህም ከብት ። ያንተን ጥሌ ተብዬ ዱርዬ እግዚአብሔር ነዉ የገላገላት ሰው መሳይ በሸንጎ ሁላ

  • @AregashSimanehe-yj7ip

    @AregashSimanehe-yj7ip

    8 ай бұрын

    Ahun enante sewe nachu

  • @esame1414

    @esame1414

    8 ай бұрын

    ሄሌ ሲጀመር ኑ ጠይቁኝ ብላ አለሄደቸም ሰው አክባሪ ሰለሆነች ቃለ መጠየቅ እንድርግሽ ሲሏት እንቢ አትልም ታደርጋለች ሰትጠየቅ ደግሞ ያሳለፈችውን ትናገራለች ይህ በሬ አፍ የመሰለ ሰውዬን 4ልጆችን በሰው ሐገር ጥሎባት ብቻዋን የሳደገች ጀግና ነች ለሰዋች ለመማሪያ ብላ እንጂ ያሳለፈችውን የምትነግረን አሁን ጥሩ ደረጃ ላይ ነች አሁን የለችበትን ማወራት ትችል ነበር አላያችሁትም እንዴ ይህ ጥሌ የምትሉት ማፈሪያ አይኑን በጨው አጥቦ ebs ላይ እንዳሳደገ ሰው ልጇን ይዞት ቀርቦ አሁን እሱን እንደሰው ቆጥራችሁ ሄሊን የምትናገሩ

  • @marthalove2995
    @marthalove29957 ай бұрын

    ተድያ ምን ይጠበስ ከነጭ ጋር እነዚህ ሁሉ ልጆች ይዘሽ ሰትጎተች አልነበረም ወይ ቀድመሽ ወሬኛ 😏😏

  • @woine123
    @woine1238 ай бұрын

    ጥላሁን ጉግሳ የሚባለው ሰው!ቲያትር እያለ ሲጮህ!! ኦርቶዶክስን ሲሰድብ ያለውን ድፍረት ጩኽቱን ስመለከት ልጆች ይኖሩታል ብሎ መገመት ይከብድ ነበር:: ለነገሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ልጅ ሲያሳድግ ምንጣፍ በምንጣፍ የሆነለት ሰው ማን ??? መለስና ካቢኔው ካልሆነ በስተቀር::

  • @fatuma241
    @fatuma2418 ай бұрын

    ምን አለች ምን መጥፎ ቃላት ወጣትና ይሄ ሁሉ ማብጠልጠል ስለልጆቹዋ የከፈለችውን ዋጋ ነው የተናገረችው አረ ኮሜነታተሮች ተረጋጉ

Келесі