በጥቂቱ ስለ አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ እና የቀድሞ ባለቤቱ ሄለን | Seifu on EBS

Ойын-сауық

በጥቂቱ ስለ አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ እና የቀድሞ ባለቤቱ ሄለን | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 128

  • @mesymolla6460
    @mesymolla64602 жыл бұрын

    ስላልፈለገችው ነው የፈታችው ምንታጨበጭባላችሁ ከባዶቤት ድብርት ብሎ ከማግባት በጀግንነት ልጆችዎን አሳደገች አለቀ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i2 жыл бұрын

    ሚስቱም በጣም ጠንካራ ና አስተዋይ ነች 😘😘😘የቀድሞ ባለቤቱ ሄለን 🙏🏼ጥሩ አባት እንደሆነ መስክራለች 🙏🏼

  • @user-xo9um9we2d

    @user-xo9um9we2d

    2 жыл бұрын

    አህያ ምኗ ነው ጠንካራ የፈርንጅ ቁላ መጥባት ለምዳ ከንፈሩዋ አብጦ ያንቺ ብጤ ሸርሙጣ ናት

  • @user-dj9xu6mg2i

    @user-dj9xu6mg2i

    2 жыл бұрын

    @@user-xo9um9we2d 🤣🤣🤣🤣

  • @user-ww3jm3ge7n

    @user-ww3jm3ge7n

    2 жыл бұрын

    @@user-xo9um9we2d በጌታ ስም በስድብ ነው እኔ ያሳደጉክ ቤተሰቦችህ?

  • @user-ni9db2td3m

    @user-ni9db2td3m

    2 жыл бұрын

    @@user-xo9um9we2d kkkkkkkk. ወይኔ ዘንድሮ

  • @rayamukil7068

    @rayamukil7068

    2 жыл бұрын

    @@user-xo9um9we2d xta

  • @Gameworld-fx5sf
    @Gameworld-fx5sf2 жыл бұрын

    ሰይፉ ጥሩ በመልካም ፍቃዳቸው ሁለቱንም ቃለመጠይቅ አድርገሀል በቃ የሰው ህይወት እያነሱ ቪዲዮ አያቀናበሩ መፈትፈቱ ጥሩ አይደለም እስቲ ተውት ሰውን የራሱን ህይወት ይኑርበት

  • @user-vu5um2tc9v
    @user-vu5um2tc9v2 жыл бұрын

    የምወደው እና የማከብረው ምርጥ አርቲስት ውዶቼ ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @hayubintyimam4794
    @hayubintyimam47942 жыл бұрын

    እንደመለያየት የምፈራው የለም ያርብ ሀገራችንን ሰላም አርግህን 10አመት ሙሉ የመዳምን ሰሀን አጥቤ የሠራሁትን ቤቴን ጁንታ አቃጠሀው እርሜየን ጨርሼ የለፈሁበትን እህህህህህ እስኪ ድኣ አርጉልኝ ሙስሊሞችም እንዲሁም ክርስታኖችም አሏህ ትግስት(صبر )እንድሰጠኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-nh1ty9qo7o

    @user-nh1ty9qo7o

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ እህት አንሽሪ አላህ የተሻለውን ይሥጥሽ አይዞሽ. ዋናው ጤና ነውና እራስሽን አረጋጊ ለበጎ ይሆናል

  • @halimatube7816

    @halimatube7816

    2 жыл бұрын

    የአላህ አብሽሪ እህቴ ቤተሰብሽ ግን ሰላም ናቸው ወይ

  • @hayubintyimam4794

    @hayubintyimam4794

    2 жыл бұрын

    @@halimatube7816 አልሀምድሊላህ ለቀው ስለነበር ደህናናቸው ማማየ ብቻ ከባድ ነው ለእኔ

  • @hayubintyimam4794

    @hayubintyimam4794

    2 жыл бұрын

    @@user-nh1ty9qo7o አሏህ ያበሽርሽ እህቴ ገባድ ነው ከፎቅ ምድር ተሰርቶ ሀፍዛ ቀይሬ የለፍሁበትን ሳጣው በጣም አዘኩ ሀገሬ ብገባም ግደለ የሳኡድ መግስት ውጡም ቢለን እያልኩ ሳስብ ብቻ الحمدالله

  • @sarhalharbe6994

    @sarhalharbe6994

    2 жыл бұрын

    ውይ ማማየ አፈር ይብላኝ አይዞሽ የኔ ምዳ እመብርሀን ታፅናሽ ኡፍፍፍፍ

  • @yefikirTube
    @yefikirTube2 жыл бұрын

    ያመኛል ያመኛል ኢትዮጵያን ሲነኳት ያንሰፈዝፈኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ይባርክ ቤተሰቡን ሆናለዉ❤❤🤙🙏

  • @africanasetube9699

    @africanasetube9699

    2 жыл бұрын

    Silu semta doro shower gebach alu ha ha ha ha ha

  • @tamartasema8315

    @tamartasema8315

    2 жыл бұрын

    @@africanasetube9699 Games over tplf

  • @MarthaTsehay

    @MarthaTsehay

    2 жыл бұрын

    የፍቅር ሰው ፕሊስ ፌዶየን አይተህ ቤተሠብ አርገኝ

  • @africanasetube9699

    @africanasetube9699

    2 жыл бұрын

    @@tamartasema8315 Silu semta game over alech Tame alu ,yaltemare sw temar yilal.........TPLF dirashu bitefa destaye nw Ethiopia malet gin be AF bicha mitzekirat sayhon ye hager fkr ke gorebet nw mijemirewu

  • @tamartasema8315

    @tamartasema8315

    2 жыл бұрын

    @@africanasetube9699 Le Ethiopia 🇪🇹 agera Slife eyewtwe echalu, emechelewen adergalu.

  • @hen6964
    @hen69642 жыл бұрын

    ሰይፍሻ ጥሩ አደለም ብተዋቸው መልካም ነው

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o2 жыл бұрын

    I have my ultimate respect to both of them. Regardless what happened between them so proud of the way they handle and did the parenting. Tilahuin lost his emotional intelligence at this interview though. He is acting as if he was chained in his previous marriage and Helen never stopped mention good stuff about him. Aye ያገራችን wendoch🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️ መቼ ነው ግን ሴትን የምታመሰግኑት. Helen you are the standard! I wish you all the best. You gave me courage in many ways.

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma97362 жыл бұрын

    ጥሌ ጠፍቷል ቤቶችም ላይ ረዥም ጊዜ አላየነውም 🥰

  • @redshtube7299
    @redshtube72992 жыл бұрын

    ሰይፋ ፈንታው ዘሩ ቀለጠ ወይም የቤቶች አባት ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን🙏

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.2 жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ ላገራችን ይብቃችሁ እምወዳችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ኑ ጎራ በሉ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu24942 жыл бұрын

    የቤቶች ድምቀት ዘሩዬ አክባሪዉ ነኝ😍❤

  • @MarthaTsehay

    @MarthaTsehay

    2 жыл бұрын

    አንዱ ፕሊስ ፌዶየን አይተህ ቤተሠብ አርገኝ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67632 жыл бұрын

    ሄለን በጣም በጣም የምትደነቅ ናት በመጀመሪያም ከእግዚአብሔር ጋር ሕይወቱን ቀይራ የልጆችዋ አባት አድርጋዋለች ።

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube43302 жыл бұрын

    What a blessed family 💕❤️💕

  • @feta450
    @feta4502 жыл бұрын

    ሰላም ፍቅር አድነት ለኢትዮጵያ 🇪🇹

  • @famitube6801
    @famitube68012 жыл бұрын

    የጥሌን ቆጣሪነት የምታደቁ ላይክ👍

  • @ESU05
    @ESU052 жыл бұрын

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!!!

  • @haymanotbogale6245

    @haymanotbogale6245

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @quranrecitationtube6152
    @quranrecitationtube61522 жыл бұрын

    Thank you for providing us with our best father whom we love and respect very much

  • @user-cp4xt2nu4p
    @user-cp4xt2nu4p2 жыл бұрын

    አሜሪካ ከትዳር በልጣብሽ ነው አይደል ግድ የለሽም ብቻሽን አይደለሽም።

  • @abel8835
    @abel88352 жыл бұрын

    ይሄ ስኬት ማድረግ አይባልም ትዳር ፈርሶ እድሜ ሄዶ ተጎድቶ ትርፉ አሁን የቱ ነው እህቴ ? ጥለሁን ጉግሳም ብቸኝነት ስላስጠላኝ ብቻ ነው ያገባሁት ያልከው ትልቅ ስህተት ነው የትዳር ፅንስ ሀሳም ገና አልገባህም

  • @bituu3637

    @bituu3637

    2 жыл бұрын

    ወይ ጉድ

  • @jajah7767
    @jajah77672 жыл бұрын

    ጥላሁን ... በተሻለ... ቆንጆ... ሚስት... ተክሳል..... ይባርክለት...!

  • @MarthaTsehay

    @MarthaTsehay

    2 жыл бұрын

    ቦብ ፕሊስ ፌዶየን አይተህ ቤተሠብ አርገኝ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye53842 жыл бұрын

    አይ ወንድ ወዲያው ይለምዳል ለሱ ፍልስስ ነው:: ያስታውቃል ከሄለን ጋር ሲኖር ደስተኛ አልነበረም ከሳውንዱ:: ሚስቱ የዱሮዋ ግን ታሳዝናለች ድምፅዋ ልክ አይደለም ብዙ ሳቨር አድርጋለች ከልጆች ጋር እሱ ፈሱን ደሽ እያደረገ ሁልተኛ ህይወት!!!!

  • @merry3355

    @merry3355

    2 жыл бұрын

    Kkkkk

  • @sebrimudecir5190

    @sebrimudecir5190

    2 жыл бұрын

    ባለጌ

  • @gent5836

    @gent5836

    2 жыл бұрын

    እሷም ያገባች መስሎኛል

  • @bituu3637

    @bituu3637

    2 жыл бұрын

    እእእ የማታውቂውን አታውሪ ስህተቱ ማን ጋር እንደሆነ ሴት ሆነ እዚህ ልስልስ ስላለች ነው

  • @famitube6801
    @famitube68012 жыл бұрын

    ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሠለም አን ሀድሥ ብታቁ አሥተላልፉ ብለዋል ኑ እንማማር ፈታ እያላችሁፈትዋ 👈ጥያቄና መልሦቹ 👇አድሥ የተለቀቀ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ ኢሥላማዊ ጥያቀረና መልሥ ቁረአን ታገኛላችሁ 💐👆🙏ሙሥሊሞች አይታችሁ እዳታልፉ☝Ko

  • @user-uz2zr2gz1t
    @user-uz2zr2gz1t2 жыл бұрын

    የኢትዮጵይሕዝብ ፀጉር የሚተክልለት አይፈልግምበትክክል ሕክምና የሚሰጠው ትክክል መድሐኒት የሚያቀርበት በርካሽ የሚመገብ ምግብሚያቀርብለት በቀን 3 ግዜ ምግብ እንዲበላ ሥራ መፍጠር ነ

  • @henokhenok9390
    @henokhenok93902 жыл бұрын

    Wow

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye38452 жыл бұрын

    ፊቱን ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ! እግዚአብሔር ይርዳሽ ባለፈው ግን እንዲህ አልነበርሽም

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p2 жыл бұрын

    ዘሩየ ብቸኝነት የት አባቱ እንኳን ተገላገልክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye53842 жыл бұрын

    አረ እየተመካከርን? ምን ማለት ነው:: ሁለት በር አይከፍትም ለወንድ!!!

  • @madotethiopia566
    @madotethiopia5662 жыл бұрын

    እንደ አርቲስት አስመሳይ እግር ልጦ እግር ቢተኩ አይገኝም

  • @ethiopia3237

    @ethiopia3237

    2 жыл бұрын

    ።።።።🤣🤣🤣

  • @luluoumer3959
    @luluoumer39592 жыл бұрын

    አንደኛ ነኝ

  • @ayehualembekele6930
    @ayehualembekele69302 жыл бұрын

    Hay sefu yehe kante aytebkim besterjinam!!! Besewochi hiwot betiru tawsehe elfe 😕😕😕😕

  • @brukchanal8523
    @brukchanal85232 жыл бұрын

    ጥላሁነ እና ፍቃድ በመቅረባቸው ደሰብሎኛል

  • @nbintahmed4590
    @nbintahmed45902 жыл бұрын

    ሰይፍሻ ግን ምን አስበሽ ነው?😀

  • @africanasetube9699

    @africanasetube9699

    2 жыл бұрын

    Ha ha ha ha ha endezi aynet comment nw midelagn

  • @olyadfeyisa8918
    @olyadfeyisa89182 жыл бұрын

    Zeeihun is fuul he doesn't feel his ex-wife broken heart

  • @teddygottalent1876
    @teddygottalent18762 жыл бұрын

    ሰይፉ በቃ ማቀሳሰር ብቻ ነው እኮ

  • @luluoumer3959
    @luluoumer39592 жыл бұрын

    ነገር አትልቀሙ አቦ

  • @user-fp1vt1zs2x
    @user-fp1vt1zs2x11 ай бұрын

    ግን ለምን ተለያያችሁ ይከብዳል ግን ጌታ መልካም ነዉ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye53842 жыл бұрын

    I think she missed him!!! O sad maybe she back home to see him every day? And easily com inaction call each other because of kids. I think so!!! አሁን ጥልሽ ሁለት እጣብቂኝ ውስጥ ነው በሰላም ከተለያዩ እስዋንም ያያታል ምንም ጥያቄ የለውም ልጆችም ስላሉ እእ እእ እእ.

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    2 жыл бұрын

    No she's blessed of her kids. But he's the losers. Good mom and hard worker.

  • @user-ke2hz7lw5w

    @user-ke2hz7lw5w

    2 жыл бұрын

    Nooop! I know her personally, she is enjoy & livin' her own life. No more missing Tulahun Gugssa. I respect them both!

  • @jimmyfoxe2324
    @jimmyfoxe23242 жыл бұрын

    አሚለኬ ኢትዮጵያን አዳራ።

  • @hanukonjo1121
    @hanukonjo11212 жыл бұрын

    ኣሁን ለምንድነው የቀረበችው ምን ለማስተላለፍ ነው ኣልገባኝም

  • @ephremlijalem1849
    @ephremlijalem18492 жыл бұрын

    መልካም ባል ደሞዙን ለሚስቱ ይሰጣል😋 መልካም ሚስት አትቀበለውም!😁😍😂

  • @lemlemg542

    @lemlemg542

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣 አረ ባክህ ሞክሩትና መልካም መሆን ይቅርብን ብለው ነው ሚቀበሉክ

  • @meretfeker4110

    @meretfeker4110

    2 жыл бұрын

    Kkk

  • @mematube2842
    @mematube28422 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ይባርክ #mematube

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo61662 жыл бұрын

    ጥያቄ አለኝ???? አዲስ ልዩ መንፈሳዊ መርሃግብር በቅርብ ቀን!!! በዝክረ ተዋህዶ የዩቱብ ቻናል ያለዎትን ማንኛውንም መንፈሳዊ ጥያቄ ይጠይቁ!!! ኦርቶዶክሳዊ ምላሹንም ያድምጡ!!! ይቀላቀላሉን!!!

  • @africanasetube9699
    @africanasetube96992 жыл бұрын

    Seifu gin fogerken dige tasayenaleh

  • @satenaw4923
    @satenaw49232 жыл бұрын

    እኔ፡ የሚገርመኝ፡ ኣሜሪካ፡ ሔደው ፣ ሲመለሱ : ራሳቸውን : ምሁር፡ ሲያደርጉ : ነው ። አሁንም፡l ሔለን፡ ታደሰ ( የጥም ላሁን፡ ጉግሳ፡ በቀድሞው፡ ባለቤት፡) ከፀጉሩ፡ እስከ፡ እሸታ :: expert መምሰልዋ ይገርማል ሐገር ውስጥ፡ ያሉ፡ ከርሰዋ፡ በተሻለ የሚያውቁ እንዳሉ፡ ትረዳ

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower20012 жыл бұрын

    አቤት ጀመርክ አንተም እየቆራረጡ ማተራመስ እና መበጥበጥ ኧረ ትልቅ ሸም ነው

  • @MarthaTsehay

    @MarthaTsehay

    2 жыл бұрын

    ቲጅዬ ፕሊስ ፌዶየን አይተሽ ቤተሠብ አርጊኝ

  • @tingirtyoutube8447

    @tingirtyoutube8447

    2 жыл бұрын

    @@MarthaTsehay እንደማመር

  • @mulugetagetu8971
    @mulugetagetu89712 жыл бұрын

    Huletachihum teru aydelachuhm , tedar alakeberachuhm

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina2 жыл бұрын

    Helen fenditesh nech agegnehu bilesh nebere tidarshin yetewshiw

  • @teddygottalent1876
    @teddygottalent18762 жыл бұрын

    ጥሌ ቋጣሪነቱ ሰርግ ወፍ😂😂😂

  • @samieyo8689
    @samieyo86892 жыл бұрын

    አይ ልክ አይደለሽም ኤለን

  • @abubekeryasin3513
    @abubekeryasin35132 жыл бұрын

    እግ/ር ይርዳሽ ሌላ ምን ይባላል

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye53842 жыл бұрын

    ፔንጤ ነበር በፊትም????

  • @ilhamtube7434
    @ilhamtube74342 жыл бұрын

    እንዴ ሰይፉ የዛሬ 9 አመትም ፀጉር የለክም እንዴ በቃ ስትወለድም እራሰ በራ ነክ ማለት ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bezaadmasu4053

    @bezaadmasu4053

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g2 жыл бұрын

    ዉይ ሰባኪ አያፍርም

  • @samieyo8689

    @samieyo8689

    2 жыл бұрын

    እሳ ናት ቀድማ ያገባችው ነጭ ባል ሰዉን አትክሰሺ

  • @ninahabtamu290
    @ninahabtamu2902 жыл бұрын

    አይ ያሁኗ ሚስት ግን አባት አይሆናትም ስታስጠላ ምን አለ ከሚስትህ ጋር ተስማምተህ ልጆችህን አሳድግ ማለት ብንለምድ ሁላችንም የምናስበው ለራሳችን ብቻ እናተን ብሎ አገልጋይ ቲሽ ደሞ ሌላው በጣም የሚገርመኝ ስንፋታ እግዚአብሔር አልፈቀደም የምንለው ነገር ልክ ፍቃደ እግዚአብሔር ጠይቀን ያገባን ይመስል ፍቺ እኮ ሀጥያት ነው ነውረኛ

  • @rehimamohammed120

    @rehimamohammed120

    2 жыл бұрын

    እሷ እኮ ናት ጥላው የሄደችው ነጭ ወዳ ሆ እና ምን ያርጋት

  • @mariyasolomon5562
    @mariyasolomon55622 жыл бұрын

    Anete demo beseteregnena tefenedalehe ende yayenwene program eyekoraretehe takerebalehe dese ayeleme beka beswe hiwotachwen yinurubete

  • @aregmulu4573
    @aregmulu45732 жыл бұрын

    Egizibiher yiferidal

  • @ninahabtamu290
    @ninahabtamu2902 жыл бұрын

    በዚ እድሜው ደሞ ስለሰርግ ያወራል እንከፍ

  • @sarahyeet4839
    @sarahyeet48392 жыл бұрын

    Ye menteko balebet aydelehm temrehbetal malet new

  • @lemmalegesse8342
    @lemmalegesse83422 жыл бұрын

    እሷማ ወረቀት ፍለጋ በነጭ ስትሾነገር አይታ የማታውቀውን አገኘች ጥሌን ፈነገለችው

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x2 жыл бұрын

    የአበሻ አፍ የገባ አይተርፍም ደህና ስድብ የጠጡሽ ከኔ ጭምር

  • @bituu3637
    @bituu36372 жыл бұрын

    ንግግሽ ምንም አልጥምሽ አለኝ እሳ ሆሆሆሆይይይ

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij13822 жыл бұрын

    ሰርግ ብታደርግማ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሙድ መያዣ ትኦንነበር ጥልሽ እንኳንም ሰርግ አላደረክ 😁😁😁😁

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia93452 жыл бұрын

    በአማራ ሞት መቆመር ይቁም 👇 👇 kzread.info/dash/bejne/oYGbsc-PltjVY7Q.html

  • @africanasetube9699

    @africanasetube9699

    2 жыл бұрын

    Amara mibal ale ende?....egna Ethiopia enji Amaran anakim sewuyewu

  • @bettybbc777

    @bettybbc777

    2 жыл бұрын

    ወረኛ ነገር ነክ አማራ ኦሮሞ ትግሬ እያላች አባላችሁን ምንም ትርፍ አላገኘንም

  • @nebyualemayehu30
    @nebyualemayehu302 жыл бұрын

    ማ ፈ ሪ ያ ል ጅ ክ አ ግ ብ ትህ የ ም ን ያ ዙ ኝ ል ቀ ቁ ኝ ነው

  • @kannsein5607
    @kannsein56072 жыл бұрын

    አቤት አርቲስት እና ጰንጤ ዝሙት ለህዝብ እያስተማራችሁ ነው መፋታት ከዛ እህት እና ወንድም ነን እያላችሁ ፍችን አስፋፉ አመንዝራ ትውልድ

  • @rozayeabsera1685

    @rozayeabsera1685

    2 жыл бұрын

    ፓ ሙስሊም እና ኦርቶዶክስ አይፋታም አይደል? "🙄🙄🙄

  • @dimitryamour
    @dimitryamour2 жыл бұрын

    ሴትን ልጅ አስደስታለው ብለህ እንዳታስብ: ውሻ ማሳደግ ይሻላል::

Келесі