Jacky Gosee - Debdabew - ጃኪ ጎሲ - ደብዳቤው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Музыка

Jacky Gosee - Debdabew - ጃኪ ጎሲ - ደብዳቤው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Ethiopian Music: New Ethiopian Music Video From Jacky Gosee........Debdabew: Jacky Gosee Best Ethiopian Amharic Music Video 2022: Don' Miss It!
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #jackygose #jackygosee #Debdabew #habeshamusic #amharicmusic #amharicmusicvideo #amharicmusicsong
#amharicsong #habeshakemis #habeshadance #habeshadaily #ጃኪ_ጎሲ #ደብዳቤው #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianfashion #ethiopianfilm #habeshavideo #ethiopiannews #tigrignamusic #oromomusic #oromigna_music #oromonews #ethiopianhistory #nahomfavorites #Selabey #Bandiraw #አዲስ_ሙዚቃ #አዲስ_ዘፈን #Ethiopia #lalibela #ናሆም_ሬከርድስ #Amharamusic #newethiopianmusic
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2022: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.come

Пікірлер: 1 800

  • @sofiytug2429
    @sofiytug2429 Жыл бұрын

    አማርኛ ትግርኛ ኦሮመኛ እደው ሰላሙን አውርዶ ያፋቅርን እውነት ፍቅር ያሸንፋል ♥♥♥

  • @rikizarfa4997

    @rikizarfa4997

    Жыл бұрын

    ✍️🧏‍♀️🌏זה אחד השירים הגדולים של ג'קה 🧏‍♀️✍️🌠🌠🌠בדיוק לשחרר את היסטוריה

  • @nabsoqabso2773

    @nabsoqabso2773

    Жыл бұрын

    abooo amiiiin indanchi ayinetun yabzalin fetari

  • @mohmmad4615

    @mohmmad4615

    Жыл бұрын

    ይሄሶስት ቤሄር ነው አገሪቱንየሚያምሳት

  • @natibrandnew1180

    @natibrandnew1180

    Жыл бұрын

    @@mohmmad4615 what do you expect amhara ppl to do? Sit and die?

  • @emanbest8100

    @emanbest8100

    Жыл бұрын

    ተገገየገተሀቸቸቸቸ ገገ

  • @tlearn7977
    @tlearn7977 Жыл бұрын

    አማርኛ, ኦሮምኛ, ትግርኛ💚💛❤ አንድ ላይ እንዴት ነው የሚያምረው🥰🥰... ጃኪ ምርጥ ስራ ነው👌

  • @user-eg3mb7cb9c

    @user-eg3mb7cb9c

    9 ай бұрын

    ደስ ይላል ከመጠን በላይ አቦ ፍቅር ይስጠን አንድ ያርገን

  • @saymonermias
    @saymonermias Жыл бұрын

    Jacky ምርጥ ሰው ኤርትራዊ ነኝ ያንተ ዘፈን በጣም ነው ምወደው! ሰላም ያምጣልን ለምስራቅ ኣፍሪቃ በሙሉ ዘመናችን ይመለስ በሁሉም ቋንቋ ተግባብተን ተፋቅረን እንድንንኖር !

  • @arsiitoo7120

    @arsiitoo7120

    Жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍💔💔💔💔🤗🤗💚💚

  • @nunu7353

    @nunu7353

    Жыл бұрын

    Ene milew ersachun atchlum ende enante sewoche?

  • @africanhabesha9650

    @africanhabesha9650

    Жыл бұрын

    @@nunu7353 ታድያ ማነው የቻላቸው ያለው ?

  • @samru2018

    @samru2018

    Жыл бұрын

    Leke le endeachin yemeslu nw jel jelajel jelanfo ytebalew manabtesch rasu yemaychel endeanchi meslosch nw b American sende yenguaz parasite hula t zerejonch ager leba mjemeria agresh ke korruption nexa argi lemagn

  • @kukuluethiopiatechzone2102

    @kukuluethiopiatechzone2102

    Жыл бұрын

    Amen selam yargen kezeregna astesaseb yawtan

  • @fekatpodcast
    @fekatpodcast Жыл бұрын

    ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ደስታ የተሞላበት ሕይወት ይስጣችሁ። ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነዉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን። አሜን !💚💛❤️

  • @fantishgonderew6807

    @fantishgonderew6807

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @melesemulugeta3082

    @melesemulugeta3082

    Жыл бұрын

    Passt loliiollollooolooooll AA e 😊

  • @user-lo9nv2ek5w

    @user-lo9nv2ek5w

    Жыл бұрын

    አሚንንን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @abitamedia8102
    @abitamedia8102 Жыл бұрын

    መቀሌ የሚገኙ ልጄ እና ባለበቴን ካገኘኋቸው 2 ዓመት አለፈኝ ጃኪ አመሰግናለሁ ስሜቴን የሚገልጽ ዘፈን ነው ሰላም ለሀገራችን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @heymanotteshgar2419

    @heymanotteshgar2419

    Жыл бұрын

    😥😥😥😥 አይዞህ

  • @babeema

    @babeema

    Жыл бұрын

    በርታልኝ ወንድም ጥላ:: ጊዜው ይመጣል: ይደርሳል:: አንተ ብቻ በትግስትና በብርታት እርሳህን አበርታ!! ይሄ ጦርነት ብዙ ቁስል: ብዙ ሃዘን: ብዙ ሞት ይዞብን መቷል:: በመጣበት እግሮ ጥርግ ብሎ ይሂድ!!

  • @ethiopiakebede5931

    @ethiopiakebede5931

    Жыл бұрын

    አይዞህ(ዞሽ) በቅርቡ መቀሌ ላይ ይዘፈናል🙏🏾

  • @mariamawit2934

    @mariamawit2934

    Жыл бұрын

    😥

  • @teshomabefikedu6812

    @teshomabefikedu6812

    Жыл бұрын

    ayzohe wndeme

  • @finfinediary4808
    @finfinediary4808 Жыл бұрын

    ከዘረኝነት ነፃ የሆነው ብቻኛ ሙዚቃኛ በኢትዮጵያ ውሰጥ Jacky በጣም ከልብ የምወድ አርቲስት ። ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ እድሜ ጤና ይስጥ ፈጠር

  • @bechoelias6108

    @bechoelias6108

    Жыл бұрын

    teddy afros?

  • @HamrawitሐምራTube

    @HamrawitሐምራTube

    Жыл бұрын

    ጅል የዘረኛ መንግታ በደስታ ታቅፈህ አማራ ዘፋኝ ቋንቋህን ስለዘፈነ ደስ አለህ ነፈዞች!!!

  • @Cd-mi2yj

    @Cd-mi2yj

    Жыл бұрын

    @@HamrawitሐምራTube ​ ​ yet you chose to type in the ‘stupid’ racist people’s language to write your comment? 🤣 i pray you stop being filled with hate, it must get tiring living that way👍

  • @kirubelabiyot3242

    @kirubelabiyot3242

    Жыл бұрын

    @@bechoelias6108 ዘረኛ ነው እሱ

  • @kumabeharu4142
    @kumabeharu4142 Жыл бұрын

    - የዜማው ጥልቀት - የግጥሙ ብስለት - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት - የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት - የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!! 🙏

  • @hoclingideonndayambaje8799
    @hoclingideonndayambaje87999 ай бұрын

    I'm Rwandan i really love the Ethiopian Music❤️❤️🤞🏻🤞🏻

  • @user-op7vq1nc1t
    @user-op7vq1nc1t Жыл бұрын

    ጃኪዋይ እንዴት እንደምወድህ የኔ ዉድ ሃገራችን ሰላም ያርገልን🇪🇹🇪🇹💊💊❤️

  • @debelaabayineh6936

    @debelaabayineh6936

    Жыл бұрын

    Ayizosh tseliyu

  • @bbeihrdnea4382

    @bbeihrdnea4382

    Жыл бұрын

    ይማችሽ ታጋሩዋ 🇪🇹

  • @kuflomangsom3880

    @kuflomangsom3880

    Жыл бұрын

    ከርናፍ ባንዳ ንሕና ተጋሩ እምበር ኢ/ያ ኣይኮናን ደንቆሮ

  • @samru2018

    @samru2018

    Жыл бұрын

    @@kuflomangsom3880 mad pray for peace

  • @eyerusalem6160

    @eyerusalem6160

    Жыл бұрын

    @@kuflomangsom3880 እርካሽ😤

  • @ashupoul2506
    @ashupoul2506 Жыл бұрын

    በአንድ ዘፈን ውስጥ ትግሪኛ አማርኛ ኦሮምኛ 😥😥😥😥😥ሰላም ለሀገራችን 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊

  • @HHh-ko4pm

    @HHh-ko4pm

    Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️🥰🥰❤️

  • @user-nq6vf5qh5q

    @user-nq6vf5qh5q

    Жыл бұрын

    ምክኒያቱም በአሁኑ ስአት በዘር መባላት የያዙት 3 ብሄሮች ናቸው

  • @eyerusalemb3369

    @eyerusalemb3369

    Жыл бұрын

    @@user-nq6vf5qh5qlol alasikemit alu

  • @werknehdejen8654
    @werknehdejen8654 Жыл бұрын

    ጃኪ ትችላለህ አቦ👍👍👍 የትግራይ ተወላጂ ነኝ ሰላም እንደውርድልን አግዙን ኢ/ያ ህዝቢ ዛሬ ትግራይ ነገ አማራ ነው ይህ ግፍ እና መከራ ይበቃን ኤረ ይብቃን ከጎናችን ቁሙ ☝️

  • @kasuzeleke4414

    @kasuzeleke4414

    Жыл бұрын

    ዋው

  • @bonny2852
    @bonny2852 Жыл бұрын

    Jacky bexam des yilalal tigrgnaw demo yiliyal😍 peace Ethiopia and Eritrea 🇪🇹🇪🇷

  • @kevenznash9597
    @kevenznash9597 Жыл бұрын

    Jacki king 👑👑👑👑 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 bravo nay hmamey💙💙💙

  • @user-ds9zt2nb9o

    @user-ds9zt2nb9o

    2 ай бұрын

    All habasha gay uuuuuuuuuuuuuuuuf

  • @adu-genet
    @adu-genet Жыл бұрын

    ፖለቲከኞች ቢለያዩንም አንድ ቀን አለው አንድ የምንሆንበት ግዜ እናመሰግናለን ጆሲ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @africanhabesha9650

    @africanhabesha9650

    Жыл бұрын

    ከማንጋ ነው አንድ ምትሆነው ከእባቦች ጋር ሰውና እባብ እንዴት አንድ ላይ ይኖራል ?

  • @atsedegebremedhin1278

    @atsedegebremedhin1278

    Жыл бұрын

    @@africanhabesha9650 ye sawa lij wuta ayagebahim tegaru Ethiopiawian nen

  • @milkilion696

    @milkilion696

    Жыл бұрын

    @@africanhabesha9650 koshasha, yaneta ayenatu animal eko nw lazi yabekan

  • @africanhabesha9650

    @africanhabesha9650

    Жыл бұрын

    @@milkilion696 አንተም የእባብ ዘር እንደሆንክ ታስታውቃለ

  • @milkilion696

    @milkilion696

    Жыл бұрын

    @@africanhabesha9650 ba nache picture eman 😂😂😂😂

  • @user-wn5ly5hh5j
    @user-wn5ly5hh5j Жыл бұрын

    ጃኪዬ በጣም ነው ምወድህ እህት ከትግራይ ❤️❤️❤️😥ሰላም ናፈቀኝ 💊💊🇪🇹🇪🇹💔😥

  • @berihuteklu8356
    @berihuteklu8356 Жыл бұрын

    Jacky ምርጥ የጥበብ ሰው 👍 አንድ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሰው አንተ ን አየሁ ከ ደራርቱ ቀጥሎ! ጥሩ ስራ ነው👍👍ፊያሜታ የምወደው ስራ ነበር።

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 Жыл бұрын

    ድምፅህኮ ልብ ይሰርቃል🖤#ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹❤️

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Жыл бұрын

    ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ ደምሩኝ💚💛❤

  • @alamaziitadasaa7110

    @alamaziitadasaa7110

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @zamzammuhammed5829

    @zamzammuhammed5829

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @mohammedseid1768

    @mohammedseid1768

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @bbeihrdnea4382

    @bbeihrdnea4382

    Жыл бұрын

    አምን አለሁማ አምን እክሩሻ ሁለችንም በሰለም ለሀገራችን ያብቃን🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘☝

  • @user-zn9ig2dl2b

    @user-zn9ig2dl2b

    Жыл бұрын

    እናቱ አገር ሲኖር አይደል

  • @Elen-lb1ew
    @Elen-lb1ew Жыл бұрын

    ዋውው ናይ ሕማመይ ሓላለይ ጃኪ ማዓረይ ከትግራይ 🤩🤩🤩💚💚

  • @anthonymanderson7671
    @anthonymanderson7671 Жыл бұрын

    I'm from zambia and i really love ethiopia 🇿🇲❤️🇪🇹 I really love this music 🎶

  • @traveling449

    @traveling449

    Жыл бұрын

    Please I want come to Zambia

  • @tube-nk3ge

    @tube-nk3ge

    Жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌jaki ohhhhhh good job yemchk bro

  • @anthonymanderson7671

    @anthonymanderson7671

    Жыл бұрын

    @@traveling449 oh okay

  • @sabsibeassafa5536

    @sabsibeassafa5536

    Жыл бұрын

    don't lv ethio becus you ountry is bull shit👈

  • @anthonymanderson7671

    @anthonymanderson7671

    Жыл бұрын

    @@sabsibeassafa5536 it's not because of that. Don't ever pass this disparaging comment again.

  • @falmeemd2205
    @falmeemd2205 Жыл бұрын

    I am From Philippines But I Love Ethiopian Music & Culture 🥰

  • @fatimaethio2277

    @fatimaethio2277

    Жыл бұрын

    miss you

  • @ledgech1270

    @ledgech1270

    Жыл бұрын

    like

  • @kardon4996

    @kardon4996

    Жыл бұрын

    Selamat!!!!!!!💓 Love ❤️

  • @user-mq8zm1kc9v

    @user-mq8zm1kc9v

    Жыл бұрын

    Selamat Ate

  • @selijesuslove7925

    @selijesuslove7925

    Жыл бұрын

    So much❤you caut

  • @mesaymesfin8438
    @mesaymesfin8438 Жыл бұрын

    ምንም አቃቂር የማይወጣለት ዘፈን ምርጥ ስራአ😍❤❤❤❤❤የሁልግዜ ምርጫዬ ነው ስራዋችክ ጃኪ❤️❤️

  • @haiat3535

    @haiat3535

    Жыл бұрын

    ያምራልል

  • @Yonas1221
    @Yonas1221 Жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር እምዬ "ኢትዮጵያችን" ሰላም ያድርግልን!!!

  • @fanualyihdogo2284
    @fanualyihdogo2284 Жыл бұрын

    እግዛብሔር ይስጥህ መፅናኛችን🇻🇳💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊

  • @musalol5873
    @musalol5873 Жыл бұрын

    I love you my bro ❤ i am from Sénégal 🇸🇳🇸🇳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @africanhabesha9650

    @africanhabesha9650

    Жыл бұрын

    ❤💕👍

  • @mahderey
    @mahderey Жыл бұрын

    What an amazing voice love it jackye 💖🇪🇷🇪🇷

  • @Merihabeshawit12
    @Merihabeshawit12 Жыл бұрын

    ጃኪዮ ኣንደኛዮ እምወድህ ኣምላኬ ሆይ ሰላም ኣውርድልን🙏

  • @issakodei1601
    @issakodei1601 Жыл бұрын

    Am from Kenya;even though I don't understand ur language but it is what i love most. Your music arouses a strong feeling of love in my heart every time I listen 🤩🤩

  • @elkboy3553

    @elkboy3553

    Жыл бұрын

    Thank you Issa we appreciated

  • @anwaranwa1633

    @anwaranwa1633

    Жыл бұрын

    Am from oromia love this music

  • @betelehemsolomon9259

    @betelehemsolomon9259

    Жыл бұрын

    I am an Eritrean, i love this song so much I kept replaying it I don't know when I gonna stop.

  • @sofyaadem

    @sofyaadem

    Жыл бұрын

    👌

  • @mimitaferra9492
    @mimitaferra9492 Жыл бұрын

    💚💛♥ሁሌም ድቅና ተወዳጅ ስራ የሕዝብ ፍቅርና አንድነት ያለው ድንቅ ሰው 😘😘ፈጣሪ ሀገራችን ሕዝባችንን ሰላም ያድርግልን የጃኪ አድናቂዎቹ ላይክ 👍ግጩ እስቲ 😘ይንን ምርጥ ስራ ምንም እንከን የለውም

  • @matusala8322
    @matusala8322 Жыл бұрын

    Great song ትልቅ ትርጉም አለው: Peace to Ethiopia ❤️

  • @abdelaferes6490
    @abdelaferes6490 Жыл бұрын

    I am Sudanese and I love Ethiopia and everything in it

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Жыл бұрын

    ዘረኝነትና ጥላቻን ፈጣሪ ይንቀልልን፡ አንድ ስንሆን እናምራለን። ፈጣሪ ኢትዮያን ይባርካት።ጆሲ ስራዎችህ ሁሌም ምርጥ ናቸው፡ፍቅርንና አንድነትን ይሳብካሉ

  • @rehimanurhasen4097

    @rehimanurhasen4097

    Жыл бұрын

    እምወድክ በምክንያት ነው ትችላለክ እኮ❤🙏💪

  • @salamontube
    @salamontube Жыл бұрын

    አሪፍ ነው ✌️✌️ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰

  • @iazuddin5384

    @iazuddin5384

    Жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹

  • @venus-xi1vx

    @venus-xi1vx

    Жыл бұрын

    ብዙ ቦታ ሰላም የምትሰብክ ልጅ ነህ ተባረክ ልጄ

  • @ashwagali8623
    @ashwagali8623 Жыл бұрын

    Love from Sudan to all Ethiopians and for this master piece music💕

  • @ahmedhaider9470

    @ahmedhaider9470

    Жыл бұрын

    الله يحلنا من ناس البلاغات هههه💕💕🇸🇩🇸🇩🇸🇩

  • @ashwagali8623

    @ashwagali8623

    Жыл бұрын

    @@ahmedhaider9470 اتمطر حصو😁

  • @nefisamahemmed4039

    @nefisamahemmed4039

    10 ай бұрын

    نحنا كمان نحبوكم

  • @emebetalemu2239
    @emebetalemu2239 Жыл бұрын

    ኧረረረረረረረረረ የኦሮምኛው ላይ የምታወጣው ድምጽ እንዴት እንደሚያምር በስመአብ ይለያል ጃኪ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bezualemjenberu

    @bezualemjenberu

    Жыл бұрын

    ምነው አንዱ ላይ ብቻ ጆሮሽ ሰማ እ 😃

  • @hanlove412

    @hanlove412

    Жыл бұрын

    ❤❤

  • @bontuuambo3424

    @bontuuambo3424

    Жыл бұрын

    Yes ✌️❤❤❤

  • @yordibm7855

    @yordibm7855

    Жыл бұрын

    @@bezualemjenberu 😂😂😂

  • @emebetalemu2239

    @emebetalemu2239

    Жыл бұрын

    @@bezualemjenberu እውነቴን እኮ ነው እስኪ እንደው ደጋግመህ ስማው አኖ ሲያዴ ሲል የሚወጣው ድምጽ ይለያል እውነት እንዴት እንደሚስረቀረቅ ይለያል መብረቅ ነው በቃ ስሙኝ ስሙኝ ይላል

  • @AFRICATUBE
    @AFRICATUBE Жыл бұрын

    This Beautifull One Africa

  • @fastab4134
    @fastab4134 Жыл бұрын

    Believe me , these guy will never let us down 🥰😍🤩 what an amazing job.

  • @omaali2898

    @omaali2898

    Жыл бұрын

    Yes, agreed but this time the dancing side not as good as his previous videos

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 Жыл бұрын

    This singer is very cool and I think this song will get millions of views إثيوبيا يا أخت بلادي 😍❤🇸🇩🇪🇹🤍

  • @babeema

    @babeema

    Жыл бұрын

    His love of his life is away, disappeared out of his life. And she wrote him a letter. The postman delivered it to him and it made him cry when he saw the post. Seeing her post opened a flood gate of memories. It had made him reminiscing their time together. Now He’s worried about her. The fact that she’s not in his life made him unhappy. He felt hopeless and helpless. And he’s hoping for peace so he could get his happy times back.

  • @MohamedHassan-2020

    @MohamedHassan-2020

    Жыл бұрын

    @@babeema 🤍🤍🤍❤

  • @user-ck8yd6pl7n
    @user-ck8yd6pl7n Жыл бұрын

    Jackie is a voice that steals hearts. I am Sudanese. Greetings to the Ethiopian people in general 🇸🇩 🇪🇹

  • @nefisamahemmed4039

    @nefisamahemmed4039

    10 ай бұрын

    نحنا كمان نحبوكم

  • @gualdamo8463
    @gualdamo8463 Жыл бұрын

    ጃክዬ ኣድናቂህ ነኝ ከትግራይ ሰላሙ ይመልስልን ፈጣሪ

  • @gelilamulie8864
    @gelilamulie8864 Жыл бұрын

    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን jakiye እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @joninajubrhane
    @joninajubrhane Жыл бұрын

    One love ethiopian and eritrean people ❤️ 🇪🇷🇪🇹

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Жыл бұрын

    በጣም ሊበረታታይገባል ምንጊዜም ከዘረኝነት የፀዳ አንድነትን የሚሰብክ ልጅ ነዉ ከኦሮሞ አርቲዝቶች ሰፊ አስተሳሰብ ያለዉ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ jaki gossi🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ደግሞ በጣም ነዉ እሚያምርበት መዘነጥ 👌

  • @Sofi-ks3zo

    @Sofi-ks3zo

    Жыл бұрын

    ሲያሽቃብጥ እንጂ ኦሮሞ አይደለም

  • @atsedegebremedhin1278
    @atsedegebremedhin1278 Жыл бұрын

    ጃኪ እወድሃለሁ። በትግራይ የምትገኝ እናቴን ካገኘኋት 2 ኣመት ሆነኝ 😢😭💔 የልብ ህመምተኛ ነች ትኑር ትሙት ኣላውቅም 😢😿የሀገሬ ልጆች ጦርነት በቃ በሉ።

  • @wollo8845

    @wollo8845

    Жыл бұрын

    አብሽሪ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልሽ😢😢

  • @atsedegebremedhin1278

    @atsedegebremedhin1278

    Жыл бұрын

    @@wollo8845 ኣሜን ወንድም 🙏

  • @sarass2644

    @sarass2644

    Жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ባለችበት ትጠብቅልሽ ድምፇን ለመስማት ያብቃሽ 😢

  • @hayatmuhammad82

    @hayatmuhammad82

    Жыл бұрын

    አይዞሽ እማ ሰላም ያምጣልን ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን አላህ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @marthatirunhe7858

    @marthatirunhe7858

    Жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ!!! ዘረኝነት ይውደም ጣርነት አንፈልግም በቃን 😭

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын

    ሁሉንም ያማከለ ምርጥ ሙዚቃ ነው ጃኪ የእውነት አንተ ከዘረኝነት የፀዳሕ ምርጥ ሰው ነሕ ዘረሕ ይባረክ 💚💚💛💛❤❤ 👍👍

  • @solomonberhe23
    @solomonberhe23 Жыл бұрын

    በ3 ቱም ቋንቋ እንደዘመክለት ፣ የፍቅር የአንድነት ፍም እሳት ፣ ከላይ ከሰማዩ ሩሕሩሕ አባት ፣ ከላይ ከፀባኦት ይፍሰስበት ፣ እንፀልይ እንዲገለጥ የንስሓ በረከት ፣ የንስሓ እረፍት ፣

  • @jazy2me678
    @jazy2me678 Жыл бұрын

    Baay'ee bareeda garuu Afaan Oromootiin si'eegna 👌👏❤

  • @meramamo7897
    @meramamo7897 Жыл бұрын

    ከዘረኝነት የፀዳ ሙዚቃ ጃኪ ክብረት ይስጥልን

  • @shime9317
    @shime9317 Жыл бұрын

    I am not fun of non-spiritual songs.....but Jackye is real Ethiopian. He respects all ethnic groups. I see the Ethiopia I imagine in his songs. The positive thing is that nowadays musical artists started to consider the big picture of the real Ethiopia. Ethiopia of Oromoo, Amhara, Tigre, Gumuz, Wolayita, Somale, Gamo, Gurage,Anyuwak, Gedeo,Kambataa,...... Wandi mak, rophnan also did the same things. Thank you for your effort!

  • @user-zb7cf3go6n

    @user-zb7cf3go6n

    6 ай бұрын

    ሰገራ ጥምባታም ጋላላላ እና አር እያደረ ይገማል አሉ ግማታም ጋላላላ ጋራ አምራ ምን አንድ አደረገው ከከብት እንስሳ ሰገራ ጋላላላ ጋር ምንም አንድ የሚያደርገን ነገር ይለም ሸታታ ጥምባታም እርጉዝ እጻን አራጅ ጋላላላ ...

  • @charientertainment
    @charientertainment Жыл бұрын

    ነገን በመናፈቅ ዝቅ ብላችሁ አረብ ቤት ለምትደክሙ እህቶቼ ፈጣሬ ብርታቱን ይስጣችሁ - እግዚያብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤

  • @Nasali11

    @Nasali11

    Жыл бұрын

    Respect ☑️

  • @eyerusalem6160

    @eyerusalem6160

    Жыл бұрын

    አሜን🙏😌

  • @muluset1313

    @muluset1313

    Жыл бұрын

    እሜን እሜን

  • @ahmedalmazmi9895

    @ahmedalmazmi9895

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-xg3tw6uv4z

    @user-xg3tw6uv4z

    Жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @hassantaiba7742
    @hassantaiba7742 Жыл бұрын

    ፍጣሪ ለሀገራችን ሰላም እና አንዲነትን ይስጠንዋው ዲምፅ ስወዲህ😍😍

  • @gelilagi7948
    @gelilagi7948 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው መልእክት አለው

  • @abrahamdereje4056
    @abrahamdereje4056 Жыл бұрын

    Wow Amharic,Afan oromo, tigeregna multi lingual music shines Ethiopia

  • @africanhabesha9650
    @africanhabesha9650 Жыл бұрын

    ጃኪ ጎሴ እንኳን ደና መጣህልን🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @lifeishard9951

    @lifeishard9951

    Жыл бұрын

    😍😍

  • @bizuayehutebeje8197
    @bizuayehutebeje8197 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ አምላክ ሁሉንም አንድ ያድርገን ጎጠኝነት ዘረኝነትን፣ መከፋፈልን ያጥፋልን የእርስ በርስ ጦርነቱን ታሪክ ያድርግልን ጃኪ ምርጥ ስራ ነው የውነት ፍቅር ይስጠን::

  • @tigistweyessa7092
    @tigistweyessa7092 Жыл бұрын

    minagegnat beyeshelegne ,Be Amarngna Anosseyaadde Afaan Oromo,Nahimame Tigrgna ye Ande Abati ina Enati lijoch !!! one family!!! well done Jack!!! 👏👏👏😘❤

  • @sadamhussenruqya8899
    @sadamhussenruqya8899 Жыл бұрын

    ሰላሙን ፍቅርን ያምጣልን ለሀገራችን ጃክ አርፊ ስራ ነው ይመችህ

  • @wediteages9391
    @wediteages9391 Жыл бұрын

    Am from Eritrea 🇪🇷 and I Love ❤️ Ethiopian Music..keep it up ⬆️

  • @traveling449
    @traveling449 Жыл бұрын

    እኔ አማርኛ ብቻ ነው የገባኝ ግን የኦሮምኛ ድምጽ ቆንጆ ጃክ ሁሌም ያስደስተናል

  • @nursrhymes
    @nursrhymes Жыл бұрын

    Thank you for including Eritrean love words 🙏 ❤ Peace to Eritrea and Ethiopia 🇪🇹 🙏 🇪🇷

  • @sarahmalik8812

    @sarahmalik8812

    Жыл бұрын

    hasabeh tilek new bekah 😂 man terachew? It’s about Ethiopia amarigna oromigna and Tigrinya “Tigray “ unless you want to come back and be Ethiopian too 😂 and afeh satkeft befit amara negn

  • @shabaymender9126

    @shabaymender9126

    Жыл бұрын

    @@sarahmalik8812" nay himamey " is a slang language used in Eritrea not in Tigray , and you don't need to relate this song with poletics, even Jacky didnt mention it .

  • @mahderabera4207

    @mahderabera4207

    Жыл бұрын

    @@shabaymender9126 ena awris chifera asmera new yalew alemaweqko chigir yelewum minim sayawqu mels lemestet merot gin aykebdm?

  • @keflezgikidane4335

    @keflezgikidane4335

    Жыл бұрын

    Melmexi 😂

  • @sarahmalik8812

    @sarahmalik8812

    Жыл бұрын

    @@mahderabera4207 zem atyum medre sedetegna teletefobin 🤢

  • @masretube181
    @masretube181 Жыл бұрын

    I'm from oromia this music 🎶 greeeeeeaaaaaaat

  • @Rekikye.
    @Rekikye. Жыл бұрын

    Love this and the diverse Ethiopian languages it represents ❤ Our diversity is our development and strength.

  • @samuelsisay4720
    @samuelsisay4720 Жыл бұрын

    ጆሮአችን ከሚያገሙት ሙዚቀኞች እንኳንም አንተ ደረስክልን ጃኪዬ🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @welelagetachew510
    @welelagetachew510 Жыл бұрын

    Jackye what a beautiful and meaningful song as always may God bless us and Ethiopia 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @zbirhan7412
    @zbirhan7412 Жыл бұрын

    wooooooow የጠፋ ሰው ጃኪ my favourite well come😍😍😍😍😍

  • @AlexBeyond100
    @AlexBeyond100 Жыл бұрын

    Love from Israel 🇮🇱🇪🇹 Gorgeous vocals! Thank you Jacky, what a hit!

  • @mavigoshu9170
    @mavigoshu9170 Жыл бұрын

    jackiye 👑👑 betam new madenkh🇪🇷🇪🇷🇪🇷 nay hmamey tehagosley

  • @nasiifshow957
    @nasiifshow957 Жыл бұрын

    Anuu si yaade (2) yaddoo kee badee Wow amazing Oromic Amaric Tigranya Mixed music by Jack amazing 👏 bravo

  • @bentigeleta8222
    @bentigeleta8222 Жыл бұрын

    I have always admired this guy; congratulations for the fantastic work as always!!!

  • @beataarmeda7132
    @beataarmeda7132 Жыл бұрын

    Egezbeher hagerchin and endentachi fekerchin yemelselen selam lewuditewa Ethiopia 🇪🇹 thanks jociye for beautiful lovely song

  • @samripromotion
    @samripromotion Жыл бұрын

    የኔ Jacky Gosee እወድሀለው ሁሌም ስራዎችህ ከፍ ያሉ ናቸው እኮራብሁው በራስህ መንገድ መጥተህ ስኬታማ ከመሆንህም በላይ የባህል ዘመናዊ ሙዚቃ ተፅእኖ ፈጣሪ ሙያተኛ ነህ ለመስራት ደክመህ አታውቅም በርታልኝ 💪💪አምበሳዬ

  • @bayush8425
    @bayush8425 Жыл бұрын

    ጃኪዬ ምርጥ ሙዚቃነው ከዘርኝነት የፀዳነው እዳተአይነቱን ያብዛልን

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Жыл бұрын

    This classical make me remind ምለይ ክደየ ክደይ ❤

  • @user-sp7qy2vx4v
    @user-sp7qy2vx4v10 ай бұрын

    Lam a south Sudanese,I love Ethiopian music so much.

  • @gotaofiidhaabatu
    @gotaofiidhaabatu Жыл бұрын

    አኔም ስሰማው እንባዬ ሚመጣውስ!!!😊😢 የሆነ ውስጥ ድረስ ዘልቆ ሚሰማ ስሜት አለው! ሚጣፍጥ ዘፈን!

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Жыл бұрын

    እንደ ዛሬው ሶሻል ሚዲያ ሳይስፋፋ እስኪ ማን ነው ደብዳቤ ፅፎ በፍቅር የተጋ ልብ💘 ምልክት አስቀምጦ የሰጠ ወይም የተቀበለ እጁን ያውጣ።

  • @Amlajuice995
    @Amlajuice995 Жыл бұрын

    The sound, music , dance and ethnic dress is very similar to Indian Himalayan songs I have heard omg…. Very cool

  • @hanabehani8082
    @hanabehani8082 Жыл бұрын

    ጃኪ በእውነት ትለያለክ ስወድክ ከልቤ ነው ...ሀገራችን ሰላም ያምጣልን .ሀረብ ሀገር ያለን እመብርሃን ትጠብቀን

  • @user-vu1bz6ur9d
    @user-vu1bz6ur9d Жыл бұрын

    I’m Sudan 🇸🇩 ilove you all Ethiopian

  • @simontekalgne4393

    @simontekalgne4393

    Жыл бұрын

    Also we love all south 🇸🇩 peoples

  • @bonaawalloo3566

    @bonaawalloo3566

    Жыл бұрын

    Thank you somuch my brother ilove you al sudan so much

  • @hawaali9564

    @hawaali9564

    Жыл бұрын

    habaybna sudan

  • @woineshetamare9336

    @woineshetamare9336

    Жыл бұрын

    We respect you

  • @seidebrahim8706

    @seidebrahim8706

    Жыл бұрын

    We love all sudani peopeal but alburhan is stupid

  • @membarpti5612
    @membarpti5612 Жыл бұрын

    ጃኪ ምርጥ ሰው ሳወድህ 💊💊💊💊💊💊💊💉💉💉ናይ ሕማመይ😘😘😘😘😘

  • @bettyhaile5315
    @bettyhaile5315 Жыл бұрын

    ፍቅር ሁሌም ያሸንፍ በእልህ የሚሆን ነገር የለም 💚💛❤

  • @senaitgebremeskel7414
    @senaitgebremeskel7414 Жыл бұрын

    ጃኪ ምርጥ ሰው ኢትዮጵያ አንድ መሆኗን በሚጥም ሙዚቃህ ስለምትነግረን አሁንም በዘር በክልል የማትከፋፈል እንደሆነች ስለአመለከትከን እናመሰግንሃለን። ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪልኝ።

  • @blienbahta
    @blienbahta Жыл бұрын

    Jakiye yelben new yegeletsklgn kaynem emba ameletegn😥...miss u so much my family...Jakiye keep it up

  • @tilahunshiferaw5474
    @tilahunshiferaw5474 Жыл бұрын

    ጃኪን አይችልም የሚል ካለ የባሰበት እውሩ ምቀኛ ብቻ ነው። ተባረክልን

  • @ebneritrean2620
    @ebneritrean2620 Жыл бұрын

    Good job Jacky I am eritrean I love ethiopian songs 🎵 ❤️ 😍 💕 💖 ♥️

  • @user-qx5tb5po4h
    @user-qx5tb5po4h Жыл бұрын

    Nice hit from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @lifeishard9951

    @lifeishard9951

    Жыл бұрын

    ኤርትራውያን ውስጤ ናችው ሰላማችሁ ይብዛልኝ😍😍

  • @freweiniteklemariam8055

    @freweiniteklemariam8055

    Жыл бұрын

    Thank you Darling 🧡🧡

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 Жыл бұрын

    ጃኪ ምርጥ ዜማ ነው። ኢትዮጵያዊነት የተንፀባረቀበት ነው ወድጄዋለሁ ። 💞💞💞💞💞

  • @lul3242
    @lul3242 Жыл бұрын

    My all time favorite 👏👏🇪🇷🇪🇷

  • @memevlog586
    @memevlog586 Жыл бұрын

    ❤️I’m proud of you Jaye ❤️🇪🇹❤️ so amazing 👏👏👏

  • @yeneclass
    @yeneclass Жыл бұрын

    What an amazing collaboration between the Jacky and Ethiopiyawinet Teams. A New Level of Work!

  • @adeentertainment1152
    @adeentertainment1152 Жыл бұрын

    Jakiy Music Heduu Namattii toluu dha Jabadhuu

  • @legessemegersa4355
    @legessemegersa4355 Жыл бұрын

    ...~ Fikir Eske Meqabir"! What Amazing!

  • @oline1970
    @oline1970 Жыл бұрын

    አንደኛ እኮ ነህ በ አንድ ቃል👍👍👍❤👍❤

  • @tamirefita8026
    @tamirefita8026 Жыл бұрын

    Incredible.. this man is on fire💗 the message is unique from other

  • @Dongaethiopia01
    @Dongaethiopia01 Жыл бұрын

    I’m from Ethiopia 🇪🇹 and I really like Ethiopian music 🎶

  • @tilahuntem9555

    @tilahuntem9555

    Жыл бұрын

    OH, You from Ethiopia You love ethiopian Music kkkkkkkkkkkkk

  • @Dongaethiopia01

    @Dongaethiopia01

    Жыл бұрын

    lol 😂

  • @rahelkidane3798

    @rahelkidane3798

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @zeusapollo1576

    @zeusapollo1576

    Жыл бұрын

    እብድ ሸርሙጣ የዎያኔ ትውልድ 🤮🤮🤮 go to hell

  • @te4844
    @te4844 Жыл бұрын

    Impossible to not respect this young man. Boy you are love!❤❤❤❤❤👍

  • @mahiwoloyewa6528
    @mahiwoloyewa6528 Жыл бұрын

    One love ethiopia ❤🇪🇹💪❤🇪🇷💪👈🙏

  • @samru2018
    @samru2018 Жыл бұрын

    Best of best jacky good work god bless eritrean and ethiopian peace from eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @samirahkfch8417

    @samirahkfch8417

    Жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💊💊💊🕊️🌿💊💊🕊️🙏🙏🙏🙏

  • @esantostube299
    @esantostube299 Жыл бұрын

    Am from 🇮🇳India bro Luv it Ethiopia song

  • @josephashabir8420
    @josephashabir8420 Жыл бұрын

    Fetari hagerachin Selam yargilin Waaqayyo biyya keenya Ethiopia nagaa nuuf haa taasisu galatoomi jacky

Келесі