Jacky Gosee - Ayi Edil - ጃኪ ጎሲ - አይ እድል - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

Музыка

Jacky Gosee - Ayi Edil - ጃኪ ጎሲ - አይ እድል - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #jacky_Gosee #Ayi_Edil #amharicmusic #jacky_Gosee_new music #ጃኪ_ጎሲ #አይ_እድል #Ayi_Edil #nahomrecords
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2019: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords

Пікірлер: 900

  • @redlineyotub
    @redlineyotubАй бұрын

    ኢትዮጵያዬ ሰላም ሁኚልን የሚል በላይክ ግለፁልኝ

  • @mollamarye2488

    @mollamarye2488

    Ай бұрын

    አማራ እያለቀ የኢትዬጲያን ሰላም መሆን ትመኛላቹሁ😏😏😏

  • @user-hq7ct8ye7j

    @user-hq7ct8ye7j

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeautiesOfAfricainc

    @BeautiesOfAfricainc

    Ай бұрын

    እባክዎይ ይመልከቱ በኔ ቻናል አዲስ የአማርኛ የኢትዮጵያ ፊልም። እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ። ድጋፍ ሚስት ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LijAbbi12

    @LijAbbi12

    Ай бұрын

    ድብን በሉ ሀገር በጥበጭ​@@mollamarye2488

  • @LijAbbi12

    @LijAbbi12

    Ай бұрын

    😂

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dlАй бұрын

    አማርኛ ሙዚቃ ውስጤ ነው ❤ አማራየ ❤🇪🇷

  • @redbag3453

    @redbag3453

    Ай бұрын

    ሾርሙጣ ኣህያ

  • @user-qm8dp3vk8p

    @user-qm8dp3vk8p

    Ай бұрын

    ​@@redbag3453 ልብዳህ እከካም ሽቀናም ገና እንሠርሀለን አንት የእከካም የሊጥ ሌባ የቅማላም ዘር ከአማራ ከእግሩ አትደርስም አንት ቅናታም

  • @Wowe348

    @Wowe348

    Ай бұрын

    @@redbag3453🦠🦠

  • @Wowe348

    @Wowe348

    Ай бұрын

    @@redbag3453🦠🦠

  • @mulugetakidane1847

    @mulugetakidane1847

    Ай бұрын

    @@redbag3453ስደበ ምነ አምጣወ እዚ 🤔

  • @almu-zc7fz
    @almu-zc7fzАй бұрын

    ወሎ ቤተ አማራ የቆጆወች የጀግኖች ሀገር 💚💛❤️💪💪

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment.Ай бұрын

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @hayletirualem9671

    @hayletirualem9671

    Ай бұрын

    amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Nefexa

    @Nefexa

    Ай бұрын

    Le zefenu aseteyayet sit nw yetebalekew

  • @9167ethiopia
    @9167ethiopiaАй бұрын

    ፍቅር አማራዎቸ ከሲዳማ ሰላም ብለናል ውድድድ

  • @romiooo0193

    @romiooo0193

    Ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️

  • @user-lz6hu6vi1x

    @user-lz6hu6vi1x

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-zm2jy5qc9w

    @user-zm2jy5qc9w

    Ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jameilayimer7106

    @jameilayimer7106

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ox3ki1ci5e

    @user-ox3ki1ci5e

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤እኛምምም ውድድድየኔ ምርጦች ሲዳማ❤❤

  • @lomineSh3384
    @lomineSh3384Ай бұрын

    እደው ወሎየወች ታድላችሁ ወላሂ እቀናለሁ በወሎየወች እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወሎየወች የት ናችሁ ቲክቶክ አየቸነው የመጣሁት አለም ሁሉ የምወዳችሁ የወሎ ወንድ ዳሩኝ እና በስማችሁ ልጠራ ❤😍😍😍😍

  • @goalhighlight2435

    @goalhighlight2435

    Ай бұрын

    Alen alen✋✋✋✋

  • @eexx8265

    @eexx8265

    Ай бұрын

    ወሎ እደዚህ አይለብስም እነዚህ የከሚሴ ጋላ ናቸው

  • @user-ez8br2rg1d

    @user-ez8br2rg1d

    Ай бұрын

    ጅል ማነው የጋላ ያደረገው የኬሚሴ የቃሉ ወሎ አማራ ልብስ ነው ጋላ የት አባታቸው አግተው 😏😏​@@eexx8265

  • @user-li8po2fg7s

    @user-li8po2fg7s

    Ай бұрын

    @@eexx8265ተይ እንጂ ከሚሴ ብሎ ጋላ የለም ባህሉም ሁሉም የኛ ነው የተሰራው ደሞ በአማረኛ ነው ሁሉ ኬኛ።

  • @meseretbekele5438

    @meseretbekele5438

    Ай бұрын

    እኛም እኖድሻል😍😍😍😍

  • @ErmiArt-lz1tg
    @ErmiArt-lz1tgАй бұрын

    የወሎ ሰው እንደ ወንዙ ገራገር ነው ፊቱ ወዙ የሄደ ሰው በደሴ አርጎ መቼ ያጣል ሰው ፈልጎ

  • @user-jk5qg5il6g

    @user-jk5qg5il6g

    Ай бұрын

    አማራ ስለሆንነው ❤❤❤

  • @user-lz6hu6vi1x

    @user-lz6hu6vi1x

    Ай бұрын

    አማራ፡ይህ፡ነው

  • @2345heleneritrea

    @2345heleneritrea

    Ай бұрын

    Welo geleba😂😂😂😂

  • @rehimaebrahim4125

    @rehimaebrahim4125

    Ай бұрын

    ​@@2345heleneritreaእንኳን😂😂😂

  • @2345heleneritrea

    @2345heleneritrea

    Ай бұрын

    @@rehimaebrahim4125 ewnetu sengereshe 🤣🤣🤣 nw aydel

  • @hiwetentertainment6556
    @hiwetentertainment6556Ай бұрын

    Jacky Great Music let’s support all Ethiopian and Eritrean My People 🇪🇷💓🙏💕

  • @teddy777

    @teddy777

    Ай бұрын

    Oll no no all yes

  • @aledwake

    @aledwake

    Ай бұрын

    ​@@teddy777make clear ? Correct is all , Not Oll

  • @tadelebirhantaye1994
    @tadelebirhantaye1994Ай бұрын

    በቀጣይ ጎጃመኛ እና ጎንደረኛ ሙዚቃ ይሰራልን የምትሉ በላይክ መሰማማታችሁን ግለፁ!!!! ጃኪ አ/ር ካንተ ጋ ይሁን🙏🙏🙏 በርታልን የኛ ጀግና!!!!!!!!!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @RehimaBint-hm9bs

    @RehimaBint-hm9bs

    Ай бұрын

    በቃ የናንተ ጉዳይ ጎጃምና ጎንደር ብቻ ነው ምድረ ቅንቅናም ቅናታም ዘፈኑ ሁሉ ኣማርኛ ኣይደል ቱ ጠባቦች

  • @teninetwuletaw7228

    @teninetwuletaw7228

    Ай бұрын

    አንድ አማራብቻ የጎጠ ዘፋን አንፋልግም ደግሞ አሁን የትግል ዘፋን እንጂ የፋቅር ዘፋን አንፋልግም

  • @teninetwuletaw7228

    @teninetwuletaw7228

    Ай бұрын

    @@RehimaBint-hm9bsስድቡ ምን አመጣው ጠባብም አንቺ ነሽ ቀሽም

  • @user-jk5qg5il6g

    @user-jk5qg5il6g

    Ай бұрын

    ወሎስ አማራማያለንዴ በቂነው ሲቀጥል እኛ አሁን የምንፈልገው የአማራን ህዝብ የሚያነቃቃ ሙዚቃ ነው እዴዳኛዋለ

  • @RehimaBint-hm9bs

    @RehimaBint-hm9bs

    Ай бұрын

    @@teninetwuletaw7228 የትግል ዘፈን ከፈለግሽ ሂጅና ሽማግሌውን እና ጡረተኛውን ፋሲል ደመዎዝን ጠይቂው ቁሞ ቀሮች

  • @user-ee2yb8kc9p
    @user-ee2yb8kc9pАй бұрын

    ወሎ አማራዬ💛❤️💚💔

  • @user-ki7ei3qc8s

    @user-ki7ei3qc8s

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂 walloo ye amaraa.bicha.now

  • @kerya649

    @kerya649

    Ай бұрын

    አዎ የአማራ ነዉ ወሎ ዉስጥ ሌላ ብሄር ሊኖር ይችላል ግን ወሎ የአማራ መሬት ናት👌​@@user-ki7ei3qc8s

  • @teninetwuletaw7228

    @teninetwuletaw7228

    Ай бұрын

    @@user-ki7ei3qc8sአዎ ::

  • @user-jk5qg5il6g

    @user-jk5qg5il6g

    Ай бұрын

    ​@@user-ki7ei3qc8sእና ወሎኮ አማራነን የጋላ ዘር የለብንም

  • @user-lz6hu6vi1x

    @user-lz6hu6vi1x

    Ай бұрын

    ወሎ፡በተ፡አማራዬ፡የጋላ፡ዘር፡የለብንም፡ፅድት፡ያልን፡አማራ❤❤❤❤

  • @sulemanmahamad9165
    @sulemanmahamad9165Ай бұрын

    እናመሰግናለን የኛን የወሎ ቃሉን ባህል አሰምረህ በመስራትህ እጅግ ክብር ይገባሀል::

  • @birhanuatsebha6726
    @birhanuatsebha6726Ай бұрын

    ጃኪ ባሕል ዘመናዊ ያገራችንን ሙዚቃ በድፍረት ጀምሮት ለብዙሀኑ ወጣት ድምፃዊያን ምሳሌ የሆነ ጀግና ድምፃዊ ነው🙏

  • @DesaleDerbie
    @DesaleDerbieАй бұрын

    ወሎ ቤተ አማራ 💚💛❤️የቆንጆወች 🥰 የጀግኖች ሀገር💪💪

  • @jerrysalem1115
    @jerrysalem1115Ай бұрын

    This is so dope I swear to God. The directing is crazy. where is my beautiful Amhara people let's gather here

  • @user-rf6ex4ve4b
    @user-rf6ex4ve4bАй бұрын

    የኔዋ ወሎ💚💛❤️ እሲ አማራወች አላችሁ

  • @TtYy-mf2ot

    @TtYy-mf2ot

    Ай бұрын

    ለን ደሜ💚💛❤😍😍😍😍

  • @genetasefa8364

    @genetasefa8364

    Ай бұрын

    Yes አለን አለን 😃✌🏽

  • @romiooo0193

    @romiooo0193

    Ай бұрын

    Yessss Alan❤❤❤❤

  • @user-lz6hu6vi1x

    @user-lz6hu6vi1x

    Ай бұрын

    አለን❤❤❤

  • @wediteages9391
    @wediteages9391Ай бұрын

    I am From Eritrea But I Love Ethiopian 🇪🇹 Music Specially Jacky❤እንኳን ለ ብርሃነ ትንሳኤኡ ኣደረሳችሁ!

  • @TtYy-mf2ot

    @TtYy-mf2ot

    Ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @saadaali3824

    @saadaali3824

    Ай бұрын

    we love you and big respect my Eritrean brother and sis my Gold people ❤❤❤❤❤❤

  • @aledwake

    @aledwake

    Ай бұрын

    IT IS Not Ethiopian Musik, IT IS Amhara Wolloye musik, anyway Eritrean ♥️🇪🇷

  • @SomaSoma-nr7qw

    @SomaSoma-nr7qw

    Ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @Yumie4you
    @Yumie4youАй бұрын

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።💚💛

  • @Emutube-zb2bc
    @Emutube-zb2bcАй бұрын

    ምሬ ወዳጆ አገር እንደት ነው ራያ በልማት👏👏👏👏

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949Ай бұрын

    ፋኖ ለነፃነት ፋኖ ለፍትህ ፋኖ ለእኩልነት FANO FOR FREEDOM FANO JUSTICE FANO FOR EQUALITY 💚💛❤️💪💪💪💚💛❤️💪💪💪 💚💛❤️💪💪💪💚💛❤️💪💪 ምርጥ ነው ጃ

  • @genetpender3194

    @genetpender3194

    Ай бұрын

    Fano is evil they kill and rape women how you support that group

  • @Wello.Amhara
    @Wello.AmharaАй бұрын

    ወሎ ቤተ አማራየ💚💛❤🦅

  • @metekelbizamo
    @metekelbizamoАй бұрын

    ቤተ አማራ አማራዬ ቁ2"ሰላ በይ" ብየዋለሁ

  • @adoni8936

    @adoni8936

    Ай бұрын

    sela bey mn malet nw?

  • @dh-7tube661
    @dh-7tube661Ай бұрын

    አማራ ይለያል አባቴ❤❤❤❤

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57Ай бұрын

    አምሀራ........!

  • @BRKTUBE
    @BRKTUBEАй бұрын

    ፋኖ ለነፃነት ፋኖ ለፍትህ /ጃ ምርጥ ነዉ

  • @Amharawollo
    @AmharawolloАй бұрын

    ጃኪየ ከወሎ በዚህ ድምጵ ስለተዘፈንክልን ደስ ብሎኛል ብሰማው እማልጠግበው ድምጵ ነው የሴቶቹ የጰጉር ስራ አለባበስ ሁሉ ድንቅ ነበር የወንዶቹም በከሚሴ ባህል ነው ሸጋ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @fatimafaa6641

    @fatimafaa6641

    Ай бұрын

    😅😅የኬሚሴ ባህል አይደለም እንደናንተ ያለ ደንቆሮ የራሱን አሳልፎ ስለሚሰጥ እጂ ።የቃሉ ኮቻ ባህል ነው

  • @renuwelloyewatube6055

    @renuwelloyewatube6055

    Ай бұрын

    @@fatimafaa6641tkkl❤❤

  • @rehimaebrahim4125

    @rehimaebrahim4125

    Ай бұрын

    ​@@fatimafaa6641❤❤❤

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v

    @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v

    Ай бұрын

    የባቲ ቅኝኝት ነው የቃሉ ባህል ነው ወሎ 4የቅኝት ዜማ አለው አንችሆዬ አባሰል ትዝታ ባቲ ቅኝቶች አሉ እህቴ የኬሚሴ አይለም

  • @alimohammed4059

    @alimohammed4059

    Ай бұрын

    ሙሉ ቃሉ ነው ባህሉ

  • @jdjgsodsuh
    @jdjgsodsuhАй бұрын

    Wollo amhara culture 💕🥰

  • @user-uf5ou8pp6u
    @user-uf5ou8pp6uАй бұрын

    አማራ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤

  • @Hana-qe5bf
    @Hana-qe5bfАй бұрын

    እድል ለጀግኖች ፋኖ💪❤

  • @Fafi26
    @Fafi26Ай бұрын

    ወሎ ቤተ አማራዬ❤💛💚💚💚😘

  • @habhabshi652
    @habhabshi652Ай бұрын

    my amhara my wello❤

  • @Hana-qe5bf
    @Hana-qe5bfАй бұрын

    እድል ለፋኖ❤

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460Ай бұрын

    ወሎ አማራየ✌️

  • @hanademse6559
    @hanademse6559Ай бұрын

    ጃኪዬ ንገስልኝ በድምፅህ👌😍 💚💛❤🕊

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1evАй бұрын

    ወሎ አርሂቡ መረባ የፍቅር የደግነት ሀገር ባህላችን ብዙ ነው አውጡልን ጃኪየ እናመሠግናለን ምርጥ ነው🇪🇹 ❤❤❤

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277Ай бұрын

    Fano power Amhara forever❤

  • @user-it8tn5ux2k

    @user-it8tn5ux2k

    Ай бұрын

    😂😂

  • @jerrysalem1115

    @jerrysalem1115

    Ай бұрын

    Yes🥰💚💛❤️

  • @fatimaethio2277

    @fatimaethio2277

    Ай бұрын

    @@user-it8tn5ux2k 😤

  • @merhawidebesay7508

    @merhawidebesay7508

    Ай бұрын

    Fano and eritrea

  • @DebrezeyitMihret-lj9pt

    @DebrezeyitMihret-lj9pt

    Ай бұрын

    Enasa FANO 💪🏽❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3voАй бұрын

    የወሎ ህዝብ ስለ ቁጅናቸው ብዙ ተዘፍኖላቸዋል አሁን የሚአስፈልጋቸው ከጦርነት እዲወጡ የሚረዳቸው ድምፅ የሚሆናቸው ነው የሚፈልጉት ምድረ አዝማሬ

  • @dnnfbdhhf1300

    @dnnfbdhhf1300

    Ай бұрын

    ምናባሽ አገቦሽ ያንችም የሞቱትና የተቆራረጡት በጦርነት ነው

  • @MariaMaria-ez3vo

    @MariaMaria-ez3vo

    Ай бұрын

    @@dnnfbdhhf1300 የእኔም የአንችም ወገኖች ናቸው የተጎዱት አቀባጥሪ

  • @hananhana4944

    @hananhana4944

    Ай бұрын

    I agree 👍

  • @tommisigie

    @tommisigie

    Ай бұрын

    ለዚህ ነው ትግሬወችን ሁሉም የምወዳች ለእውነት የኖራችሁ እና ሰባውነት ያላችሁ ስለሆናችሁ ግን አንድ እውነት በዘገይም ይገለጣል አማራ እና ትግሬ አንድ ሁነው ታላቋን ኢቲዬጲ እንደሚመልሷት

  • @yChkon-zn9ph

    @yChkon-zn9ph

    Ай бұрын

    እዉነት ነዉ ዉዴ😢

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5oАй бұрын

    መገን ወሎ ❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @Netsermedia
    @NetsermediaАй бұрын

    ይህንን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል። ❤

  • @MaruEndris

    @MaruEndris

    Ай бұрын

    አሜን

  • @user-lz6hu6vi1x

    @user-lz6hu6vi1x

    Ай бұрын

    አሜን

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5oАй бұрын

    ጃኪ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤ የጃኪ አድናቂ 👍👍👍👍👍💨👍👍

  • @kamilshawki7283
    @kamilshawki7283Ай бұрын

    All the love for ETHIOPIA 🇪🇹💚💛❤️ Your brother from Sudan🇸🇩

  • @user-vf3xe5pi3r

    @user-vf3xe5pi3r

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @erminadew7087
    @erminadew7087Ай бұрын

    ወሎ ቤተ አማራ

  • @user-mp9bl1kf5m
    @user-mp9bl1kf5mАй бұрын

    I am Amhara

  • @AbuFeti

    @AbuFeti

    Ай бұрын

    Ena men yxebes tada

  • @abdiigadaa8957

    @abdiigadaa8957

    Ай бұрын

    Who cares

  • @abdiigadaa8957

    @abdiigadaa8957

    Ай бұрын

    Who cares

  • @Gabrila967
    @Gabrila967Ай бұрын

    Welcome back Jackye 🤗 my fav singer wollo bete Amhara my beautiful culture 🥰 thank you jackye ❤️you’re always the best great work 🙏🏾🙏🏾

  • @AmusedAstronomicalModel-nf4hp
    @AmusedAstronomicalModel-nf4hpАй бұрын

    ጃኪ አንደኛ ሁሌም❤❤❤

  • @EtoPia-uw1bd
    @EtoPia-uw1bdАй бұрын

    ወሎ ቤት አማራዩ የቆጆወች አገር ወሎየነት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedDemeke
    @AhmedDemekeАй бұрын

    ለኢትዮጵያ🇪🇹 ለዘላለም ትኑር💚💛❤ 👉Bigg love & bigg respet Gossy' man!!!!! t

  • @addisababatube1012
    @addisababatube1012Ай бұрын

    ጃኪ እስካሆን ከሰራሀዉ ይሀኛዉ የበለጠ ብቃትህ ያሳየህበት ነዉ 1ኛ ነዉ

  • @FromTheWorldOfKnowledge
    @FromTheWorldOfKnowledgeАй бұрын

    ይችን ኮሜንት ያነበበ ያልታሰበ እንጀራ ይሰጠዋል።

  • @MaruEndris

    @MaruEndris

    Ай бұрын

    አሜን

  • @teninetwuletaw7228

    @teninetwuletaw7228

    Ай бұрын

    አሜን

  • @hiwotadenew4197

    @hiwotadenew4197

    Ай бұрын

    Amen

  • @genzit1221
    @genzit1221Ай бұрын

    ይህ ዘፈን 100,000,000 views ቢኖረው 99,000,000 የማየው እኔ ነኝ ዘፈኑን በጣም ከመውደደ የተነሳ 😍😍😍😍

  • @Christfirst82
    @Christfirst8223 күн бұрын

    I love 🇪🇹 music from 🇪🇷 ❤❤❤❤ long live both people..

  • @SeidMohammed-fm1dm
    @SeidMohammed-fm1dmКүн бұрын

    ይውጣልኝ ብዬ ብሰማው ብሰማው ufffff👌🥰

  • @selamawit1228
    @selamawit1228Ай бұрын

    ቤተ አማራ የኔ ወርቅ አገር አማራነት መመረጥ ነው ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @yohanesabera4044

    @yohanesabera4044

    Ай бұрын

    ተፈጥሯዊ መታደል

  • @TtYy-mf2ot

    @TtYy-mf2ot

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @IkeLke
    @IkeLkeАй бұрын

    በቃ እኛስለቆጂናችን አፍልግም አሁነ ስለጀግኖቻችን ማበርቻቻነዉ እነምንንፍልገዉ ብድል ለአማራ ፍኖ💚💛❤️

  • @user-vk3vo9vd5i

    @user-vk3vo9vd5i

    Ай бұрын

    የተመች አገር ተቀምጣችሁ የድሁ ልጅ አስጨርሱ በርቱ

  • @daniel4799
    @daniel4799Ай бұрын

    ከጃኪ ጎሲ አዲስ እና ለየት ያለ ጣእም ያለው ምርጥ ነጠላ ስራ ስጠብቅ የሆነ ከአሁን በፊት ለዘመናት ተዘፎኖ የተሰለቸ የሚመስል ነጠላ ስራ ይዞ ብቅ ይበል!!!! አይ ጃኪ!!!

  • @neimaahmed9298
    @neimaahmed9298Ай бұрын

    ጃኪየ አንደኛ ነህ በሰዓታት ሚሊየን እይታ መግባት ነበረብህ any ways ይሁን👍 ሁሌ ባንተ እገረማለሁ❤

  • @user-xy4cy9oy7y
    @user-xy4cy9oy7yАй бұрын

    ጃኪ ጎስ አንደኛ በርታ አሪፍ ሰራ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ro7mu8mf6f
    @user-ro7mu8mf6fАй бұрын

    Weloamara 🇨🇬🇨🇬🇨🇬hagere nafkegi

  • @alimohammed4059
    @alimohammed405910 күн бұрын

    እሰከ ካሁን በደምብ ያልተሰራበት የወሎ ቃሉ ባህል ነው እናመሠግናለን ጆሲ

  • @zuzu4827
    @zuzu4827Ай бұрын

    ወሎ ሜካብ አያቅም ሲፈጠር ቆንጆ ነዉ ሞደሏ አትወክልም ወሎን ተለቃልቃለች ስራዉ ሀሪፍ ነዉ

  • @user-ho4wh9xv9h
    @user-ho4wh9xv9hАй бұрын

    I am Hadiyya but I'm fun of Amhara ❤❤❤❤

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReemАй бұрын

    እንኳንም ወሎ ምድር ተፈጠርኩ 🙏💞💞

  • @josseyofficial
    @josseyofficialАй бұрын

    ጃክ ዋናው🏆🔥🙌

  • @yonatanabera1020
    @yonatanabera1020Ай бұрын

    ስወድህ እኮ እውነት እውነት ባንተ ዜማ ባንተ እንጉርጉሮ ውሃ ሳይጠማኝ ሳይርበኝ ወደ ኋላ ሳልዞር የሊቢያን በርሃ ያለድካም አቋርጠዋለሁ!!! እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥህ ከወዳጅ መሳይ ገዥ መንግሥት ያውጣህ !!!

  • @ashenafikebede1917
    @ashenafikebede1917Ай бұрын

    ምርጥ እንደሚሆን እጠብቃለሁ

  • @selahbeatsandtracks4932
    @selahbeatsandtracks4932Ай бұрын

    የዚህ ልጅ ድብቅ አላማ ምንድነው?

  • @AsterAbeyu

    @AsterAbeyu

    Ай бұрын

    ስትል/ይ?

  • @user-pw8ov3rs8r
    @user-pw8ov3rs8rАй бұрын

    I AM FROM NIGERIA.I LOVE AMHARA💚💛❤.Amhara is the best and the attractive language in Africa.

  • @chelanchelcinema
    @chelanchelcinemaАй бұрын

    ጃኪ አንደኛ specially the Director አማኑኤል ገ/መድን ምርጥስራ

  • @mukamilmohammed6862
    @mukamilmohammed6862Ай бұрын

    እሰኪ የወሎ ሴት ደሩልኝ ውሎዎች ❤

  • @user-yw7po2su2g

    @user-yw7po2su2g

    Ай бұрын

    እድርሀል ❤

  • @MohammedAhmed-sn3mi
    @MohammedAhmed-sn3miАй бұрын

    አሪፍ ነው ማይ ወሎ😅

  • @jichokodoabdullatifabdi3995
    @jichokodoabdullatifabdi3995Ай бұрын

    FABULOUS

  • @teddytaye
    @teddytayeАй бұрын

    Really nice ባሕል ዘመናዊ

  • @weloyewa1
    @weloyewa1Ай бұрын

    Welo Amhara culture💚💛❤✅

  • @HuseenMed

    @HuseenMed

    Ай бұрын

    ወሎ አማራ የለም!

  • @genetasefa8364

    @genetasefa8364

    Ай бұрын

    @@HuseenMed who the heck that🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️ yes ወሎ is totally 💯 Amhara ✊🏿

  • @Nemi____Abdu
    @Nemi____AbduАй бұрын

    የኔዋ ወሎ የፍቅር የሀይማኖት የመቻቻል የአንድነት የውበት መፍለቂያ የሸህ ሁሴን የንጉስ ሚካኤል አገር የላሊበላ መገኛ ሁለቱን ሀይማኖት በፍቅር አቅፋ የምትይዝ ቦታ ቢፈለግ ወሎ ብቻ ናት የኔ አገር ወሎ ሁሉም ይመኝሻል ሁሉም ይወድሻል የኔዋ ወሎ❤❤❤

  • @Jemswello-yw8uw

    @Jemswello-yw8uw

    Ай бұрын

    ሳህ❤❤❤❤

  • @solomontsegay1564
    @solomontsegay156424 күн бұрын

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ግሩም ስራ ሰለሞን ከመቀሌ ትግራይ

  • @danieldemissie8172
    @danieldemissie817229 күн бұрын

    Seriously, it's been a while since i saw this kind of music video. Perfect in everything. I luv it.

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1xАй бұрын

    ወሎ፡በተአማራዬ፡የጀግና፡የቆንጆ፡ሀገር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EtopiEtopi-lg9km
    @EtopiEtopi-lg9kmАй бұрын

    ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይቅደም

  • @teninetwuletaw7228

    @teninetwuletaw7228

    Ай бұрын

    አሜን

  • @TKMusicChannel-me5ks
    @TKMusicChannel-me5ksАй бұрын

    ጃኪ ምን ላድርግህ በታም ነው የምንወድህ ምርጥ ዘፈን ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sumeyadesalewu-ns5me
    @Sumeyadesalewu-ns5meАй бұрын

    እደለ ለፋኖ አማራራራ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maramedia3478
    @maramedia3478Ай бұрын

    የእስራኤል ህዝብ ይኖራል ለዘላለም❤❤❤

  • @Lyricsj13
    @Lyricsj13Ай бұрын

    jacky is unique 👌 shine like always ✨️ 💖 💕

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158Ай бұрын

    ድሮውንም የጃኪ ጎሲ አድናቂ ነኝ እንኳን ስለወሎ እንዲህ ደስ የሚል ሙዚቃ ሰርቶ ... የብልፅግና ፖለቲካ ረበሸኝ እንጂ በሙዚቃው ልጨፍር ነበር... አንዳንድ ሙዚቃዎችን ፖለቲካው ውጦ ያስቀራቸዋል

  • @MeazaWoldgebral
    @MeazaWoldgebralАй бұрын

    Jacky ዬ የልጅ አዋቂ እንኳን ደህና መጣህ እናትህ ታድላ

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4eАй бұрын

    ጃኪየ አንደኛ ❤🦋 ትለያለህ 💪 100%❤❤

  • @zehura
    @zehuraАй бұрын

    አቤት ድምፅ ወሎ ወለላዬ የኔ ወርቅ ህዝብ❤❤

  • @user-gf2uf1qr8b
    @user-gf2uf1qr8bАй бұрын

    ማይ ወሎ የኔ ፍቅር ሀገር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እናመሰግናለን ከልብ በጣም ጡሩ ስራ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikemike2627
    @mikemike262728 күн бұрын

    ምርጥ ዘፈን ! ጃኪ ብዙ ብዙ መዝፈን አለብህ በጣም ትልቅ ተሰጥኦ አለህ ተጠቀምበት

  • @Eyueal1982
    @Eyueal1982Ай бұрын

    😍😍😍እንግዲህ እኛ እንዲህ ነን አማራየ😍😍😍

  • @Habtam837
    @Habtam837Ай бұрын

    አማራዬ 🇨🇬❤❤❤❤❤

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1mАй бұрын

    ወሎዬነት ይለምልም ጆሲዬ ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Preachloveunity1990
    @Preachloveunity1990Ай бұрын

    Excellent thanks ❤❤❤ all artists belonging with the Truths

  • @Succes_succes
    @Succes_succesАй бұрын

    2 hours in youtube watching i like all ethiopian music from somalia🇸🇴

  • @21aniten
    @21anitenАй бұрын

    Thanks & respect 🙏 to the great YASSIN MOHAMMED

  • @sileshibeshah6766
    @sileshibeshah6766Ай бұрын

    Wow.....Thank you Jacky.....This is the best music I heard in this 2016 E.C..

  • @bsahle
    @bsahleАй бұрын

    Amhara beautiful people and culture. Raya Wollo Bete Amhara

  • @user-ql6je8ez3g
    @user-ql6je8ez3gАй бұрын

    ወሎ የውብ ሀገር እኩዋን ተፈጠርኩብሽ ምርጥ ሙዚቃ ፈጣሪ ደሞ የትግራይንና የአማራን ሰላም በቅርቡ ያውርድልን ሁለቱ አድህዝቦችነን 😞😞😞😞😞😞😞

  • @teninetwuletaw7228

    @teninetwuletaw7228

    Ай бұрын

    ዝተት ጠላትሽን እንካን እታውቂ ክላ እጭ ትግሬ የአማራ ታሪካዊ ጠላት ነው

  • @user-ql6je8ez3g

    @user-ql6je8ez3g

    Ай бұрын

    ጭራቁ አብይ ከመጣነው እድህ ያደረገው መችም ጨካኙ ኦሮሞ ከፈጸመበት ግፍ በላይ ትግራይ አማራን አላደረጉትም ድሮም አድነን አሁንም እኖናለን እዳተ ያሉት የከካሙ አብይ ደጋፊ ናቸው የነሱን አድነት የማይፈልጉ

  • @MM-wd6rr
    @MM-wd6rrАй бұрын

    I love ❤️ Ethiopian music so much, unfortunately, I can't understand the language, from Rwanda

  • @bamlakabebe712
    @bamlakabebe712Ай бұрын

    I hope this music will go viral soon good luck jacky 😊

  • @walomawallomedia5518
    @walomawallomedia5518Ай бұрын

    የወሎ ነገር ይነዝረባልኮ❤

  • @TopFiveEthiopia
    @TopFiveEthiopiaАй бұрын

    This music speaks to the soul and reminds us of the vibrant spirit of our nation! Long Live Ethiopia! 💚💛❤

Келесі