Ethiopian Music Jacky Gosee - Ende Kelal / ጃኪ ጎሲ እንደ ቀላል New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

Музыка

Ethiopian Music, Jacky Gosee - Ende kelal / ጃኪ ጎሲ እንደ ቀላል New Ethiopian Music 2021 (Official Video) TR Promotion, Ethiopian latest films, Musics, Music clip, Drama, Art and Entertainment, teddy afro,zabiba girma,Dawit tsige, balageru idol, jacky gosee, tr ethio music, leza,guma,the habesha, minew shawa, nahome record, Ethiopian music.

Пікірлер: 476

  • @saimsnow384
    @saimsnow3843 жыл бұрын

    የሚያሳዝነው ነገር እኛ አገር እንደዚህ አይነት የተዋጣለት ስራ ብዙ view አያገኝም። this music deserves millions of views.

  • @sdemssi1962

    @sdemssi1962

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-by6yf9gd7m
    @user-by6yf9gd7m27 күн бұрын

    I am India from Mumbai i like song Jacky 🔥🔥🔥🔥

  • @jupiablel1240
    @jupiablel12403 жыл бұрын

    የህይወት ጥሩ ትዝታዎችን እንደ ቀላል ረስተውና ንቀው ከሚኖሩት እጅጉን አንተ ያዜምከው የፍቅር ዘፈን እና ፍቅርን ያከበርክበት የጥበብ መንገድ ያምራል ይደነቃልም!!!!

  • @NahomRecordsIncMusic
    @NahomRecordsIncMusic3 жыл бұрын

    It is a masterpiece of music, video and sound. You are a vocalist who can do a lot. Good job

  • @christewodoro1457

    @christewodoro1457

    3 жыл бұрын

    He is the worest singer in ethiopia ..i cant believe u said that cause u work with him he he kissing each other ass kkkk

  • @mihretabkassaye5320

    @mihretabkassaye5320

    3 жыл бұрын

    @@christewodoro1457 it’s a pity hate can you please explain your reasons?

  • @worldwide4987

    @worldwide4987

    3 жыл бұрын

    Yes he is👌

  • @ebrahimhasen4757

    @ebrahimhasen4757

    3 жыл бұрын

    @@christewodoro1457 betam arif new

  • @misrakesileshe1031

    @misrakesileshe1031

    3 жыл бұрын

    @@christewodoro1457 ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ሽሽ ሽብሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @tsehayehelen5005
    @tsehayehelen50053 жыл бұрын

    ጃኪ አንበሳ በጣም ነው የናፈቅንህ ቆንጆ እንደኛ❤️ ከጸባይ ጋር ጎብዝ የኔ ወንድም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ 🙏🙏🙏 መልካም እድል 🥰❤😍

  • @solomonhaylu6022

    @solomonhaylu6022

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/f4OO1aVue6iuk5s.html

  • @90smusic52
    @90smusic523 жыл бұрын

    ሁሌም ምርጥ ነህ አሪፍ ስራ ነው የሀገራችነን ሰላም ፈጣሪ ያምጣልን በቃ ይበለን

  • @Nejat197

    @Nejat197

    3 жыл бұрын

    AMINNN

  • @yohan7782

    @yohan7782

    3 жыл бұрын

    Arfeh interview atagim ante melata

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    3 жыл бұрын

    ሰይፉ አተም የሙዚቃ አድናቂ ነህ እዴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይህ ኮሜንት ስትፅፍ

  • @eyasuworku5726

    @eyasuworku5726

    3 жыл бұрын

    ደሞ ሰይፉን መስለሽ ከቻልሽ

  • @lilykeflashopping1001

    @lilykeflashopping1001

    3 жыл бұрын

    አሜነነነነነነነነ🙏

  • @aidaqueen6040
    @aidaqueen60403 жыл бұрын

    I love the fact that he always uses topical ethiopian and naturally beautiful women who are not dramatic with make up and human hair head to toe and are always dressed elegant no dramatic and distractive women on his clip and I truly admire that part.

  • @abel1579

    @abel1579

    3 жыл бұрын

    You took it out of my mind, that's definitely true 👍

  • @addis2653

    @addis2653

    3 жыл бұрын

    Respect your opinion in fact nothing to do with that just vocal plus musical art mainly but glamour it could be various .

  • @brookehiververse2931

    @brookehiververse2931

    3 жыл бұрын

    Facts facts!!!!

  • @addis2653

    @addis2653

    3 жыл бұрын

    @@brookehiververse2931 pls more clue? Based on fact?

  • @brookehiververse2931

    @brookehiververse2931

    3 жыл бұрын

    @@addis2653 as in everything he’s said is “fact” as in it true!!!

  • @user-bd8pq5wt1z
    @user-bd8pq5wt1z Жыл бұрын

    ይህን ክሊፖ እኔ እና ባሌ ብንሰራዉ ብዬ ተመኝሁ ክሊፖ ሳይሰራለት ነበር ባሌ የጋበዘኝ የሚገርመዉ እኔም እሱም ሳይጋብዘኝ በፊት ይህን ነበር በቀን አስረዬ የምሰማዉ እሱም እንደዛዉ በጣም ነው የምወደዉ ዳግመኛ አብረን እንድንሆን ተመኙልኝ ተፋተናል አብረን እንድንሆን ከልባችሁ ተመኙልኝ በቅርብ

  • @amanuelkindey4838

    @amanuelkindey4838

    10 ай бұрын

    Fetari selamun yistachu❤

  • @kalabsol9320
    @kalabsol93202 жыл бұрын

    ሁሌ ስሰማው እንደ አዲስ ክፍት ይለኛል ይሄን ያህል አሪፍ ስራ ነው የሰራህው።

  • @vbvv2285
    @vbvv22853 жыл бұрын

    ትዝታዬን ቀስቀስከው 😢❤

  • @rasta8009
    @rasta8009 Жыл бұрын

    እናት የሆነች ፍቅረኛ ነበረችኝ ከተለያየን 2 ዓመት አልፎናል እንደ ቀላል አጣሁአት ዘፈኑ እስዋን ያስታውሰኛል

  • @ashwagali8623
    @ashwagali86233 жыл бұрын

    Your voice is abit of heaven😍 love from Sudan for all my Ethiopian people❤❤❤❤❤❤❤🇸🇩🇪🇹

  • @solomonhaylu6022

    @solomonhaylu6022

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/f4OO1aVue6iuk5s.html

  • @seblekebede1599

    @seblekebede1599

    3 жыл бұрын

    Wow

  • @hwotiye3614

    @hwotiye3614

    Жыл бұрын

    puk:cute🥰

  • @nigussiemeharie6604
    @nigussiemeharie66043 жыл бұрын

    ተመስገን በጥሩ ዘፈን መጣህልን። ታሪኩ ብዙ ነው ። ድምፅ ተሰጦሃልና ተጠቀምበት።

  • @YabsraYabu-co2lb
    @YabsraYabu-co2lb6 ай бұрын

    ቅመም ነህ ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ሙዚቃ ጋር ጃኪ ጎሲ ዋው።።።

  • @asmarech591
    @asmarech5913 жыл бұрын

    ዋው ጃኪ በጣም አሪፈ ሰራ ነው ሁሉም ነገረ የተዋጣለት ነው ሰወድህ በጣም ነው ሙዚቃወችን እምወዳቸው

  • @eyerusalemtizazu6179
    @eyerusalemtizazu61793 жыл бұрын

    ድምፅክ በጣም ግሩም ነው ጃኪዬ 💚💛❤️🇪🇹

  • @selinaselin4845
    @selinaselin48453 жыл бұрын

    I'm from Asmera l love you ethiopian music actually jacky

  • @solomonhaylu6022

    @solomonhaylu6022

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/f4OO1aVue6iuk5s.html

  • @MusaabKhamis

    @MusaabKhamis

    10 ай бұрын

    IM from sudan but ilove ertrea and ethiopia so match

  • @AlemAyew-ox7tf

    @AlemAyew-ox7tf

    5 ай бұрын

    ❤​@@MusaabKhamis

  • @DagenetBayen

    @DagenetBayen

    Ай бұрын

    😢

  • @user-oc6js5ql7x
    @user-oc6js5ql7x3 жыл бұрын

    የኔ ሸጋ ጃኪዬ ውስጤነህ በሙዚቃውም ትዝታን ሰጠኸኝ😭😭😭😭😭😭

  • @ahmedsaeed9170
    @ahmedsaeed91703 жыл бұрын

    እኔ አልችልም ካንተ ተለይቼ ሙዚቃህን ዜማህን ትቼ😘😘😘😘😘😘

  • @tesfino8145
    @tesfino81453 жыл бұрын

    ቆንጆ ሙዚቃ I Love it. ጃኪያችን በርታልን ከዚህም በላይ አቅም እንዳለ እናውቃለን

  • @user-lf6yn3ef9r
    @user-lf6yn3ef9r3 жыл бұрын

    You are talented and my favorite artist ever. From 🇪🇷 ድምጽህ ተጠቀምበት ኣትጥፋ ጃክዬ

  • @solomonhaylu6022

    @solomonhaylu6022

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/f4OO1aVue6iuk5s.html

  • @haymisweet5910

    @haymisweet5910

    2 жыл бұрын

    Betam harif zefen new betam wedjewalehu jakiye berta

  • @binamoges2942
    @binamoges29422 жыл бұрын

    ዘፈን አልሰማም ይቅርታ ይሄ ያንተ ዘፈን ግን ልቤን አረስርሶታል ከሰማች ለሷ ለማዬ ጋብዣታለሁ ውስጤ ነው አመሰግናለሁ ስለዚህ ሙዚቃ ተባረክ

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u3 жыл бұрын

    ጃኪዬ ዋዉ እዴት እደምወደዉ ይሄን ዘፈን ለልጄ ጋብዣታለዉ ❤

  • @heransolomon9469
    @heransolomon94693 жыл бұрын

    ክሊፑ እና ዘፈኑ የተመቸው ብቻ በ ላይክ ያሳይ

  • @solomonhaylu6022

    @solomonhaylu6022

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/f4OO1aVue6iuk5s.html

  • @kidanebizuneh
    @kidanebizuneh2 жыл бұрын

    እጅግ መሳጭ ቁም ነገር ያለበት ሙዚቃ ነው።

  • @onelove8524
    @onelove85243 жыл бұрын

    እንደ ቀላል ብዙ ነገር ትዝ አለኝ በጣም ምርጥ ቪዲዮ በርታ አባቴ

  • @solomonhaylu6022

    @solomonhaylu6022

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/f4OO1aVue6iuk5s.html

  • @desalegnwolle1625

    @desalegnwolle1625

    Жыл бұрын

    ጃክ እንደቀላል በሚለዉ በዚህ ዉብና ድንቅ ዜማ ከ90_2000ዎቹ የነበረኝን የፍቅርና የልጅነት ጊዜየን በጣሙን አስታወሰኝ በጣም የሚደንቅ ዜማ ከሚያምር ቅንብር ጋር። ፈጣሪ የበለጠዉን ይጨምርህ።

  • @MREMA-eg3cw
    @MREMA-eg3cw11 ай бұрын

    I'm from Tanzania but I like music from Jacky gosee lla music Ethiopia

  • @fetumahussin6238
    @fetumahussin62383 жыл бұрын

    ጃኪ አሪፍ ስራ ነዉ በርታ ከዚህ በላይ ጥሩስራ ትሰራለህ የኔ አደኛ

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu9623 жыл бұрын

    Jacky ያራዳ ልጅ : በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው: በvideo ምስል ስለሰራኸው በጣም አመሰግናለው የፀዳ ስራ ነው vedio ምርጥ ነው።

  • @TigistBirhanu-vi5ed
    @TigistBirhanu-vi5ed Жыл бұрын

    በጣም በጣም አሪፍ ሰራ ቆንጆ ነው።❤❤

  • @hwete1590
    @hwete15903 жыл бұрын

    ሙዙቃወቺ ደስይላሉ ጃክ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @caqlikoriye593
    @caqlikoriye5933 жыл бұрын

    ለዚህ ዘፈን ቃላት የለኝም

  • @yehalaworkkebedeasgelit3766
    @yehalaworkkebedeasgelit37663 жыл бұрын

    የሚገርም ድምፅ ...... 😍😍😍--👍

  • @emebetabeje6582
    @emebetabeje65823 жыл бұрын

    ይህን ሙዚቃ እንዴት አንደምወደው

  • @eyobalemayew1340
    @eyobalemayew13403 жыл бұрын

    ግጥምና ዜማ ከጥሩ ድምፃዊ ጋር ተዋህደው እጅግ ለጆሮ ተስማሚ የሆኑበት ዘመን አልፎ እንኳን እንዳዲስ የሚሰማ ሳይሆን የሚደመጥ ድንቅ ሙዚቃ ነው አቦ።አዲዮስ ብያለሁ።(እዮብ ነኝ ከ ሰፈረ አቡዋሬ)

  • @abdulrazakmustafa6934
    @abdulrazakmustafa69343 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጠህልን ነፍቀህን ነበር ስጠይቅነበር😍

  • @siyaaggrey6014
    @siyaaggrey6014 Жыл бұрын

    I am from Uganda. I don't understand the language but this song is so heartwarming...

  • @tubomedia
    @tubomedia3 жыл бұрын

    የኔ ጀግና 1❤❤❤❤

  • @tribalboy6578
    @tribalboy65782 жыл бұрын

    ግሩም ስራ ነዉ ጃኪየ ይቅርታ ገና መስማቴ ነው

  • @adaneashagre7493
    @adaneashagre749310 ай бұрын

    I'm from Eritrea. Ethiopia is my second home and I love all Ethiopian people and jacky love all you music for real keep the hard work

  • @streetfightingfunny7953
    @streetfightingfunny79533 жыл бұрын

    ተስፋ አለኝ ባንተ ...ገና ብዙ ይጠበቃል ካንተ

  • @redietnigusse52
    @redietnigusse523 жыл бұрын

    ምርጥ ሰራ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️🔥

  • @simont7761
    @simont77613 жыл бұрын

    Endezi newi mezifen! Tichilaleki!!! yesewi zefeni minim ayadergilikim🇪🇷! Berita bro!!! Lijitwa degimo endeti abatwa new yemitamirew🤭

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj10 ай бұрын

    iLove this music!😊

  • @tigisttekle8634
    @tigisttekle86342 жыл бұрын

    ቅንብሩ ሙዚቃ ሁሉም አሪፍ ነው እኔ በጣም ነው የወደድኩት 😘😘😘😘😘

  • @ampeirerogers266
    @ampeirerogers2664 ай бұрын

    Lots of Love from 🇺🇬🇺🇬🇺🇬

  • @user-tq8sk6dt1v
    @user-tq8sk6dt1v6 ай бұрын

    ዋው ምርጥ ዘፈንነው 🎉🎉🎉ጃኪ አንበሳው

  • @lalisageleta7605

    @lalisageleta7605

    4 ай бұрын

    Wwwwwwwweee

  • @jamilah660
    @jamilah6602 жыл бұрын

    You are an enigma Jacky, salute from Kenya

  • @samrisam5860
    @samrisam58603 жыл бұрын

    እኔስ እናቴን ነው ማስታውሳት ለኔ የዘፈንክ neው ሚመስለኘ እናቴ እወድሻለው😭😭😭😭💔💔💔🙏🙏🙏🙏

  • @susuethio9202

    @susuethio9202

    3 жыл бұрын

    እኔም እንዳንቺ ማር ስንቴ እንዳዳመጥኩት፣አልጠግበው አልኩኝ

  • @solomonhaylu6022

    @solomonhaylu6022

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/f4OO1aVue6iuk5s.html

  • @konjokonjkonkokonj9242

    @konjokonjkonkokonj9242

    3 жыл бұрын

    ወላሂ እኔም እናቴን ነው ያሰብኩት እናቴ ክፉ አይንካሽ

  • @berekaberekettube2183

    @berekaberekettube2183

    Жыл бұрын

    ስለናትሽ ስታስቢ ተደሰቺ። ያንቺ ደስታ የሷ ደስታ ነው። እናቶች የሚደሰቱት ልጆቻቸው ሲደሰቱ ነው። አይዞሽ! ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል።

  • @samrisam5860

    @samrisam5860

    Жыл бұрын

    @@berekaberekettube2183 እሺ አመሰግናለው😍🙏

  • @user-gw8dg1wy7o
    @user-gw8dg1wy7o3 жыл бұрын

    ያምራል በጣም ያምራል አይገልፀውም ዋው

  • @yousifmoamed5673
    @yousifmoamed56733 жыл бұрын

    I love Ethiopia , from Sudan ,I live in Kuwait 😍😍😍🥰🇸🇩🇸🇩🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩

  • @WIXII_CUSUB
    @WIXII_CUSUB3 жыл бұрын

    Bro jacky can sing 🔥🔥 Love from Somalia 🇸🇴

  • @AhmedHassan-zu6ri
    @AhmedHassan-zu6ri11 ай бұрын

    Am from somalia I love Ethiopia songs it's tuchng my heart ❤️ with out understanding

  • @abdibashir5794
    @abdibashir57942 жыл бұрын

    I'm Abshir Bashir Tuneya from kenya i usually love Jacky goose beats specifically aye gize thank u jacky saluted!

  • @nasseromeradem4904
    @nasseromeradem49043 жыл бұрын

    One of the most beautiful and amazing tracks I've heard. It really got my thinking and working. great job.

  • @tibenmeles162
    @tibenmeles1623 жыл бұрын

    Wow Jacky 😍 I love this music I remembered ma be loved mother to heaven 😘😘😘😘😘 Keep it up

  • @samifikr136
    @samifikr1363 жыл бұрын

    የሚገርም ስራ ነው ብሮ ዋው ጆሮአችንን መቀለጃ ላረጉት ጥሩ ትምህርት ነው

  • @biniamgjormai

    @biniamgjormai

    3 жыл бұрын

    Very trueeer

  • @terezagetachew-mv3nj

    @terezagetachew-mv3nj

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @eyea7297
    @eyea72973 жыл бұрын

    Emmmmm. I dont know why He just remined me Muluken Melasa. Nice

  • @cypriantertullian7495
    @cypriantertullian74953 жыл бұрын

    Beautiful music. Listening to it all the way from Southern Africa.

  • @MeazaBezuNa-mp3bi
    @MeazaBezuNa-mp3bi Жыл бұрын

    ዘፈኖችክሁሉምስሜትይከታሉውዴበርታልንጂኪዬበጣምጀግናነክ፣ለዘላለምኑርልን።

  • @ReinaldoPontes
    @ReinaldoPontes3 жыл бұрын

    Saudacoes diretamente do Brasil a tos irmaos etiopes. Greetings directly from Brazil to all Ethiopian brothers

  • @abrahamtafesse8454

    @abrahamtafesse8454

    2 жыл бұрын

    Thanks Bro! Much love for Brazil soon I’ll visit!

  • @ZUHALian

    @ZUHALian

    Жыл бұрын

    What about the sisters?

  • @reyan5586
    @reyan55863 жыл бұрын

    ሁሌም 1ኛ ብራ 😍

  • @nekiaandaynethasabtibebe8470

    @nekiaandaynethasabtibebe8470

    3 жыл бұрын

    Atdedbi sistu

  • @selamselamyemareyamleji693
    @selamselamyemareyamleji6933 жыл бұрын

    Yene wud Jacky swed eko yene mert Ethiopiaya

  • @fayatube4620
    @fayatube46203 жыл бұрын

    It's incredible jacky i love this song thank you !!!👍👍👍

  • @solomonhaylu6022

    @solomonhaylu6022

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/f4OO1aVue6iuk5s.html

  • @user-yj8on9rp5r
    @user-yj8on9rp5r8 ай бұрын

    ለዚህ ሙዚቃ ቃላት የለኝም❤❤❤

  • @boneykelemework4820
    @boneykelemework48203 жыл бұрын

    He has done it again!!! So much love for this great artist ♥️🤎🔥🔥

  • @chocolate718

    @chocolate718

    3 жыл бұрын

    Its good song i love it

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem8603 жыл бұрын

    ምረጥነው ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን

  • @user-if7pf4xj2u

    @user-if7pf4xj2u

    3 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏

  • @latatasema1728
    @latatasema17283 жыл бұрын

    wow, I was waiting it for more than 7months.Amazing job jackkkkk

  • @Sarbet888
    @Sarbet8882 жыл бұрын

    There are many amazing one-hit wonders in music, but Jacky songs are all hits. I never found one single song of his I dislike throughout the years; congratulation again.

  • @abdirisaqosman5381
    @abdirisaqosman53813 жыл бұрын

    Amazing song 🙏💯👈

  • @user-md2dr3jy1x
    @user-md2dr3jy1x3 жыл бұрын

    ዋውውውውውው ያምራል ጃኪየ በርታልን 💘💘💘💘😍😍😍❤🥰🥰🥰

  • @sasasadf6051
    @sasasadf60513 жыл бұрын

    ጃኬ በጣም እወደሀለሁ ሙዚቃዎችህ በሙሉ ውስጤ ናቸው በተለይ በሥደትላይ ሥኖር ይህ ሙዚቃ ቤዠሠቦቸን ያሥታውሰኛል

  • @emilias1654
    @emilias16543 жыл бұрын

    እንዴት እንደቀላል አንድ ሚልዮን ቪው አልገባም😳😳♥️😍

  • @solomonhaylu6022

    @solomonhaylu6022

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/f4OO1aVue6iuk5s.html

  • @addis2653

    @addis2653

    3 жыл бұрын

    በሬ መቶ ሺ ብር ስለገባ እንዳይሆን 🤣

  • @eshetemoges999
    @eshetemoges9993 жыл бұрын

    Gosee You got the best vocal keep it up bro!

  • @solomonhaylu6022

    @solomonhaylu6022

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/f4OO1aVue6iuk5s.html

  • @louisdewit4429
    @louisdewit44293 жыл бұрын

    Betam Konjo. Ethiopia lezelalemi.

  • @frahiwettadese927
    @frahiwettadese9273 жыл бұрын

    ዋውውውው በጣም የማምር ዘፈን ነው

  • @netsanetfikadu2087
    @netsanetfikadu20873 жыл бұрын

    ማፍቀር መፈቀር ያማረው ወይም የተመኝ እኔ ምንም ብሞክል የፍቅር ነገር አልሆንልሽ ብሎኛል ጭራሽ ሙዚቃ ሳዳምጥ ደግሞ ልቤ ይሰበራል አይኔ በእንባ ይርሳል አይ ፍቅር 😭😭😭

  • @rehimaumer1871

    @rehimaumer1871

    3 жыл бұрын

    Me to😥😥😥😥😥😥

  • @nekiaandaynethasabtibebe8470

    @nekiaandaynethasabtibebe8470

    3 жыл бұрын

    Dedeb

  • @sagnisori2545
    @sagnisori25452 жыл бұрын

    smart music J kooooooo!!!!!

  • @hanatilahun7342
    @hanatilahun73423 жыл бұрын

    ጃኪ በርታ ምርጥ ዜማ ምርጥ ግጥም ለኔ በጣም ተመችቶኛል

  • @football_7343
    @football_7343Ай бұрын

    እንደቀላል አጥቸሽ ነበር የኔውድ ሚስት S.M❤❤❤

  • @hiwi_ti3182
    @hiwi_ti31823 жыл бұрын

    Love Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @Eyoha_Tube
    @Eyoha_Tube3 жыл бұрын

    Best cinematography & editing thanks #HERMON E DEMISSE & Also #BAYUSH KEBEDE (MITU) For your best directing ❤

  • @adaneashagre7493
    @adaneashagre7493 Жыл бұрын

    All his songs got me thinking about my past

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Жыл бұрын

    ጃኪዬ አንተ ቢቻ ዘፈን❤

  • @user-pr4sw5mw1y
    @user-pr4sw5mw1y3 жыл бұрын

    አሪፋነውሙዚቃአይዞህበረታ

  • @alhmdlheforeverything6685
    @alhmdlheforeverything66853 жыл бұрын

    My favourite track so many memories in this song

  • @yayeshworkneh9938
    @yayeshworkneh99383 жыл бұрын

    Fine, talented, gifted, young man, excellent work as usual,

  • @mimifikre9957
    @mimifikre99573 жыл бұрын

    I'm in love with this music I am just listening it for the 13 time I couldn't get enough of it ❤❤❤❤❤

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson39643 жыл бұрын

    I wish those day back ! You take meback

  • @nebyoug860
    @nebyoug8603 жыл бұрын

    I just wanted to express my personal thoughts regarding this particular song. It is well articulated and organized to the abandous and awareness of time. A proud powerful voice and lyrics performed in perfectionist style. Well done Jacky.

  • @Memetaddesse
    @Memetaddesse3 жыл бұрын

    Amazing music with incredible voice that touches your heart

  • @salemyemane3626
    @salemyemane36263 жыл бұрын

    Can’t stop listen 😭🥺, betam dnq yehone music new yene mert artist

  • @falmataa8793
    @falmataa87932 жыл бұрын

    Ilove you jacky Gosee 🥰🥰🥰😍😍😍😍Baay'ee Baay'een sijaalladha sijaallannaas 🍊🍊🍊⭐⭐⭐⭐⭐oroginal manjacky

  • @samripromotion
    @samripromotion3 жыл бұрын

    Jaja my Artist my brother u r always #1 loved it♥♥ Ambessaye proud of u

  • @Rmban121
    @Rmban1212 жыл бұрын

    Very talented singer much love from🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @birukbalcha7363

    @birukbalcha7363

    Жыл бұрын

    We love u toooo

  • @habiibjames9136
    @habiibjames91362 жыл бұрын

    ፍቅር የሌላው ህዋት ለካ ባዶ ነው ገበኝ ከረፈደ አሀሁን ማን ይመልስልኝ ያን ፍቅር 😭😭🙏❤️

  • @kirubereta44
    @kirubereta443 жыл бұрын

    I have no word to explain it JAKI just I'm saying THANKYOU and keep it up

  • @kerrya2128
    @kerrya21283 жыл бұрын

    Jackye, your voice is priceless never get tired listening your songs always on point 🥰

  • @user-ts1jg9bi8i
    @user-ts1jg9bi8i3 жыл бұрын

    ቆጆስራነው ባሌንአስታወስኩት ሚስኪንየትይሆያለው የልጀአባት😭😭😭😭😭በድልህንሁሉእረስቸው ትናፍቀኛለህ

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye66773 жыл бұрын

    Jacky Man, Good Slow Music.

Келесі