ela tv - Jacky Gosee - Amnalew - New Ethiopian Music 2019 - [ Official Music Video ]

Ойын-сауық

" New Ethiopian Music 2019 "
ela tv production - Jacky Gosee - Amnalew
Lyrics - Tsegawu Teklu ( ChuChu )
Melody - Tsegawu Teklu ( ChuChu )
Arrangement - Michael Hailu
Subscribe today: goo.gl/7936J7
℗ © ሰላም ነዚ ቪድዮ ካብዚ ዳዉሎድ ምግባር ን ኣርቲስ ብዙሕ ጉዳት ሲለ ዘለዎ ብክብረትኩም ካብዚ ቻነል ነዚ ቪዲዮ ዳዉሎድ ምግባር ምዝርጋሕን ኩልኩል እዩ።
℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
New Ethiopian Music 2019 - New Tigrinia Music 2019
Facebook : goo.gl/Xf2BNl
Instagram -goo.gl/2Ek4Jb
Twitter @ goo.gl/p46zo
Snapchat @ Ella_records
#elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic

Пікірлер: 451

  • @promotermerryyoutube70
    @promotermerryyoutube703 жыл бұрын

    ያለመሰላቸት ለእይታ ከበቃ ጀምሮ በቀን አንዴ ሳልሰማው ውዬ አላውቅም ፣ እህህህ የሆነ ትዝታን ሁሌ ያስታውሰኛል

  • @zedtube2229
    @zedtube222915 күн бұрын

    ማነው እንደኔ ሁሌ አዲስ የሚሆንበት ይሄ ዘፈን 😢

  • @user-sj2ib2qz8v
    @user-sj2ib2qz8v2 ай бұрын

    "It is really heart touching song" WOWWW😔😔😔😔

  • @user-gl7lm2ux1d
    @user-gl7lm2ux1d3 жыл бұрын

    የ N ግብዣ ስለሆነ አስር ጊዜ አዳመጥኩት. የኔ ልዩ የኔ ፍቅር

  • @feefee3959
    @feefee39594 жыл бұрын

    ባትወደኝም እወድሀለሁ እሥክቆርጥ ድረሥ አይጣል ነው እኮ የማያፈቅርን አፍቅሮ መንገላታት😢😢😢እጄላይ ይጣልህ አቦ

  • @user-lt8ro7ee4b

    @user-lt8ro7ee4b

    4 жыл бұрын

    አይዞንማርላችካለው ይመጣል

  • @nebihaseid4337

    @nebihaseid4337

    4 жыл бұрын

    ልክ ነሽ ዉዴ አብሽር ላች ካለዉ አይቀርም

  • @asrt4403

    @asrt4403

    4 жыл бұрын

    ህመም ነው በጣም

  • @hanahana-jo9si

    @hanahana-jo9si

    4 жыл бұрын

    የኔምርጥጥጥጥ ፍቅርርር የሆንክ ልጅ

  • @lolleady2775

    @lolleady2775

    4 жыл бұрын

    የኔ ካለህ ትመጣለህ ዞርህ በይው !!

  • @BilalBilal-up7ft
    @BilalBilal-up7ft4 жыл бұрын

    ጃኪ ዋውውውውውው የሚገርም ዘፈን ነው እደዚህ ብቅ በልልን አትጥፋ

  • @subahanallah6460
    @subahanallah64604 жыл бұрын

    ዋው ደስ ይላል ብቻ አይገልፀውም ጃኪየ ❤❤

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y4 жыл бұрын

    2020 የሚያዳምጥ👉👍

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame61914 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ፍቅር ያሸንፍል 😍😍😍❤ ለሀገራችን ፍቅር መተዛዘን ይስጠን

  • @hailemehret1152

    @hailemehret1152

    4 жыл бұрын

    👎👎👎👎👎👎👎😔😔😔😖😖😖😖

  • @meseretavrhame6191

    @meseretavrhame6191

    4 жыл бұрын

    @@hailemehret1152 ሀሀሀሀ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meseretavrhame6191

    @meseretavrhame6191

    4 жыл бұрын

    ሀሀሀሀ አሜን

  • @habeebamuhammed8596

    @habeebamuhammed8596

    4 жыл бұрын

    ጃኪ አድናቂህ ነኝ

  • @susuyoutube2318

    @susuyoutube2318

    4 жыл бұрын

    Aman

  • @Gabrila967
    @Gabrila9674 жыл бұрын

    Uffffffff I can’t stop listening zis song over & over again, jackye ur voice is so loovely 💗

  • @selamayalew9570

    @selamayalew9570

    4 жыл бұрын

    konjo music u play it from your soul. I really like it Jacky...

  • @azimerayirga3097

    @azimerayirga3097

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @addisababageneraltreading2829
    @addisababageneraltreading28294 жыл бұрын

    ያለምንም ማካበድ 121 ጊዜ አዳምጨ ለምወዳቸው ሠዎችም ጋበዝኩት

  • @user-tl7hf9ir6t

    @user-tl7hf9ir6t

    4 жыл бұрын

    እረይደብርሽ/ህ

  • @hiwotyout7908

    @hiwotyout7908

    4 жыл бұрын

    ክክክክክ እሯ በዛ ማር

  • @sosisosi7691

    @sosisosi7691

    4 жыл бұрын

    Enes 8 gize

  • @user-ct1yw1hy7d

    @user-ct1yw1hy7d

    4 жыл бұрын

    ምን እንደሚል አላደመጥሽም ማለት ነው ስንቴ እንደሰማሽው ብቻ ነው ስትቆጥሪ የነበረ

  • @amydarwich1301

    @amydarwich1301

    4 жыл бұрын

    @@user-ct1yw1hy7d kkkkkkk

  • @abushnegesse6
    @abushnegesse62 ай бұрын

    Wonderful work so continue hardworking!!!! Jaki😂😂

  • @hiwotyout7908
    @hiwotyout79084 жыл бұрын

    ፍቅር ያሸንፋል ሰላምህ ይብዛ ጃኪ።ሰላም ለእምየ ኢትዮ ሰላም ሰላም ሰላም

  • @famisha8283
    @famisha82834 жыл бұрын

    እንዲህ ለስላሳ ፍቅር ቀስቃሽ ዜማ ድገም ደጋግመው በጣም ውብብብ ነው LOVE IT GOOD JOB

  • @user-oz8jw3vr8q
    @user-oz8jw3vr8q4 жыл бұрын

    💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢 የኔውድ ፍቅረኛ ከጋበዘኝ ጀምሮ ከምወደው በላይ እንድወደው አድርጎኛል ዋውውው አይገልጠውም ሙዚቃው ብቻ ሰውን የበረክካል ጃኪ የኔ ፀባይ ስናይ በርታልኝ አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን

  • @user-er5kb5fn8j
    @user-er5kb5fn8j4 жыл бұрын

    ኮሜተሮች የኮፍያው ነገር የቤት ስራ የሆነባችሁ ገባ ገባ በሉ ዛሬ ኮፍያ የለም ጃኪ ቆጆ ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    4 жыл бұрын

    ቆጆነው ጃኪዬ

  • @jamilatube194

    @jamilatube194

    4 жыл бұрын

    ጠባቂየ ገብርኤል ነው

  • @kayradinmussa3990

    @kayradinmussa3990

    4 жыл бұрын

    Allo Alllo vary nic song

  • @Bh-iu4mj

    @Bh-iu4mj

    4 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-mp8gf7pm5u
    @user-mp8gf7pm5u4 жыл бұрын

    ፉቅር ያሸንፉል ጃኪ ምርጥ ልጂ አድናቂህ ነኝ

  • @user-ut2tf5mw6e
    @user-ut2tf5mw6e4 жыл бұрын

    ከሚወድት መለየት ምንኛ መራራ ነው እራሴን እንደአንተ ወድጄው አላውቅም ኡፍፍፍ

  • @MahimeklitMahimeklit
    @MahimeklitMahimeklit11 ай бұрын

    Endena yihan music yemiwedew bdegmew bdegmew yemalselechew❤❤❤

  • @lillyl4262
    @lillyl42623 жыл бұрын

    The best song ever....I really can’t over it 👍👍👍👍

  • @ahmedalmazmi9895

    @ahmedalmazmi9895

    3 жыл бұрын

    wey alagegnewh wey alatawh ..........

  • @nigusassefa5885
    @nigusassefa58854 жыл бұрын

    "It is really heart touching song" v.good jacky.

  • @sebledejene4184
    @sebledejene41844 жыл бұрын

    this song make me Cray l remember my ax hathband he love me vary mach long story be town me and hem tankyou my brother the song is emazing tankyou again

  • @user-lh7vh4ec8z
    @user-lh7vh4ec8z4 жыл бұрын

    ዋው የእውነት በጣም ወርቅ ስራ ነው እናቴ ከምወድሽ የላይ ገና እወድሻለሁ

  • @kiduse1126

    @kiduse1126

    4 ай бұрын

    ❤❤❤🎉

  • @evanathomastubeeve658
    @evanathomastubeeve6584 жыл бұрын

    I can’t stop listening this music thanks jack

  • @bethelhemgizachew3834
    @bethelhemgizachew38343 жыл бұрын

    Im crying...listning it the first time....betam gobez neh

  • @serajseraj102
    @serajseraj1024 жыл бұрын

    እማየ ሁሌም አስብሽለሁ

  • @user-yj1bz9cu8r
    @user-yj1bz9cu8r4 жыл бұрын

    ያገናኘን አምላክ አይንክን እንደሚያሰኝ ሁሌም ተስፋ አደርጋለው ባንገናኝ እንኳን ዝንት አለም እውድሀለው አፈቅርሀለው አሽዬ እንደስምክ አሸናፊ ነክ

  • @eyeruseyerus9578

    @eyeruseyerus9578

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ ማሬ እኔም ዘላለም በትዝታው እና በተስፋ ነው የምኖረው ኡፍፍ የፍቅር አምላክ

  • @emaema7114
    @emaema71142 жыл бұрын

    Still I love this song 6/10/21 who is listening too?ኣምናለሁ

  • @meskeremalenga668
    @meskeremalenga668 Жыл бұрын

    በጣም ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ ግን አይሰለቸኝም፡፡

  • @user-lh7vh4ec8z
    @user-lh7vh4ec8z4 жыл бұрын

    ጃኪየ ሁሊም ምርጥ ነህ ሠላምህ ይብዛ

  • @megacali6548
    @megacali65484 жыл бұрын

    Wowww jacy konjo new. Ehe musikak lethiopia hagarena enaten astawasegn uufff egzaber yebarkih

  • @haniyifatewalovenewmirchay4789
    @haniyifatewalovenewmirchay47894 жыл бұрын

    Woww jackiye yene andegna betam arif sra new hulunm wodijewalehu

  • @hiwikejela1490
    @hiwikejela14904 жыл бұрын

    Amnalewu demom amignalewu Qexagn enji fkresh ine agegnishalewu Amnalewu demom amignalewu Kemiwedish belay ine ineee Gena wedishalewuuu.......mar yehon music bexam wusx zelqo migeba fkr qesqash zefen jake merx artist bertalin 😍😍💚💛❤👈😍

  • @evanathomastubeeve658
    @evanathomastubeeve6584 жыл бұрын

    Really teaching heart thanks again jack

  • @abushnegesse6
    @abushnegesse625 күн бұрын

    Wonderful music 🎶 🎶🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇩🇪

  • @edeneden9518
    @edeneden95185 ай бұрын

    Who is obsessed with this music like me 18.02.2024❤

  • @seblewongel9111

    @seblewongel9111

    4 ай бұрын

    🖐

  • @photoartmedia5519

    @photoartmedia5519

    3 ай бұрын

    🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @yegatarelijnegnethio1380

    @yegatarelijnegnethio1380

    Ай бұрын

    👍🤗

  • @user-or3mb5kx1b
    @user-or3mb5kx1b4 жыл бұрын

    ጎዳኝ ፍቅርክ እዘንልኝ ባክክ ለምወድክ

  • @user-jp5hg9vm8q
    @user-jp5hg9vm8q4 жыл бұрын

    ሰምቸዉ አለጥጊብም ዋዋዋዋ ነው ጃኪ ብረት ምርጥ ነው።👑💔💔🌹🌹👈

  • @user-zj2vw2pu5t

    @user-zj2vw2pu5t

    4 жыл бұрын

    ዉዋዋ

  • @nebihaseid4337
    @nebihaseid43374 жыл бұрын

    ያምርል 👍👍

  • @kevenznash9597
    @kevenznash9597 Жыл бұрын

    Wede 🇪🇷🇪🇷 meles yemiargegn music....

  • @samriman9747
    @samriman97474 жыл бұрын

    Jacky Yene Marti wow Ewnt tztane ysnsale😭😭😭

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z4 жыл бұрын

    ጃኪዬ ቆንጆነው😍😍😍

  • @Akashabdi44
    @Akashabdi44 Жыл бұрын

    Am Really like it this Songs When ever i hear i feel deeply love in with my life lovely

  • @reshadreshoye97
    @reshadreshoye972 жыл бұрын

    An amazing stop i can not stop hearing lovely jacky

  • @bettyhagos3804
    @bettyhagos38044 жыл бұрын

    Vera sentimental song and good lyrics . Good job 👏 👏👏👏🤗🤗🤗🇸🇪🇸🇪🇸🇪

  • @afewerkberhe771
    @afewerkberhe7714 жыл бұрын

    በእውነት ምርጡች ናቹ እናመሰግናለን

  • @shushayadane4242
    @shushayadane42424 жыл бұрын

    100% ልዩ ነህ

  • @notificationcenter5382

    @notificationcenter5382

    4 жыл бұрын

    ልዩ አንድ አምላክ ነው

  • @sybel9648
    @sybel96483 жыл бұрын

    As of the time you came to music till now you made a tremendous achievement which now you had reached to the maximum attainable height of success and excellence go ahead achieve more love u man well done

  • @rwttehshhs3859
    @rwttehshhs38594 жыл бұрын

    የማላቅህ ባሌ ጋበዝኩህ ❤❤❤💔💔

  • @kiwait9430

    @kiwait9430

    3 жыл бұрын

    Ese ☹️☺️😊

  • @mikeyasmike

    @mikeyasmike

    9 ай бұрын

    ወዬ😊

  • @fher1373
    @fher13734 жыл бұрын

    እማዬ ከምወድሽ በላይ ገና እወድሻለሁ

  • @adamia3883
    @adamia38834 жыл бұрын

    Lovely song thanks .

  • @asmarech591
    @asmarech5913 жыл бұрын

    ጃኪ ምረጥ ሰራ ነው ዋው በጣም ያምራል ድምፀህ 👍👍👍👍👍

  • @user-rc8fk4zc3w
    @user-rc8fk4zc3w4 жыл бұрын

    የኔ ውድ ባል ግብዣዬ ነው 😘😘

  • @abubakarmaigari4814
    @abubakarmaigari48143 жыл бұрын

    Hi’ I’m Abubakr from Nigeria truly in love of the song, please ela tv try translating the song in English language for the benefit of those not understand the Ethiopian language.

  • @manomedia8772

    @manomedia8772

    2 жыл бұрын

    I trust you and also I trusted you, Your love is castigated me but I'll find you, Your greater love is till now in my heart, Even I never love myself like you........ This song is commemorating those whose lovers are not around with their lovers. Maybe someone's lovers abroad either for job purpose or refugees and some other issues of beyond their ability and capacity. My brother I cried many times because my girlfriend is living abroad for a long time. It's so painful when I listen this song and also I invite her then we cry together.

  • @user-dc6qx6me6u
    @user-dc6qx6me6u2 жыл бұрын

    ከራስ በላይ ንፋስ እደሆነ ባውቅም እራሴን እዳተ ወድጀው አላውቅም የኔ ድንጋይ እራስ

  • @mominabegum6798

    @mominabegum6798

    2 жыл бұрын

    Habbty🤣🤣🤣

  • @hegansayeddagalo9631
    @hegansayeddagalo96314 жыл бұрын

    ጃክ ምርጥ ሰዉ በጣም ነዉ ምዎድህ እድሜህን ያቆይህ ወኒድሜ።

  • @snitjohn9576
    @snitjohn95763 жыл бұрын

    Jacky i like u so much becouse your songs are perfect !!!!!

  • @estifsamson222
    @estifsamson222 Жыл бұрын

    I love all of jacky gosee song betam this one is yleyal

  • @user-dr1wd9kc2r
    @user-dr1wd9kc2r4 жыл бұрын

    ምናለበት የፈጠረህን አምላክን መዳኒትህን ስታመሠግን ዘፈን መንግስተ ሠማያትን አያወርስም ሲኦልን ነው የሚያወርሠው እሽ በቸርነቱ ብዛ እግዚአብሔር መንግስቱን ያውርሠን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @ddt826

    @ddt826

    4 жыл бұрын

    ማዳምጠሀጸትአይደለምእዴፃዲቁች

  • @YifruGetu

    @YifruGetu

    3 ай бұрын

  • @abushnegesse6

    @abushnegesse6

    20 күн бұрын

    Erebakh

  • @danielbelay8235
    @danielbelay82354 жыл бұрын

    Bravo Jacky, good work

  • @yowibdarengid8194
    @yowibdarengid8194Ай бұрын

    የምርጥ ዘፈኖች ቆንጮ

  • @dubabadubaba7546
    @dubabadubaba75464 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ዋውው ያምራል

  • @beakaltilahungessesse5759
    @beakaltilahungessesse57593 жыл бұрын

    I love these song nice job

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya45804 жыл бұрын

    ኦፍፍፍፍ ባሌን አስታወስከኝ ከ 15 ቀን በፊት ባሌ ጋብዞኛል እስኪ እንደእኔ ከባሉ ተልይቶ በስደት እሚኖር ማነው

  • @user-jg2ls7ko2y

    @user-jg2ls7ko2y

    4 жыл бұрын

    እንደመለያየት በሽታ የለም ሰላም አይሰማሽ ካሰሪዎችሽ ጋር አትስማሚ አይርብሽ ሁሌ እራስሽን መታመመ የብቸኝነት ስሜት መሰማት ባዶነት ነው የሚሰማኝ እኔ ይሄ ሁሉ ነው የሚሰማኝ ግን ለበጎ ነው ብዬ ተቀብዬዋለሁ😭😭

  • @ummusumayya4580

    @ummusumayya4580

    4 жыл бұрын

    @@user-jg2ls7ko2y የኔ ቆንጆ አየዞን አንድ ቀን ይነጋል አብሽሪ

  • @mominabegum6798

    @mominabegum6798

    2 жыл бұрын

    Aezon❤❤❤

  • @ummusumayya4580

    @ummusumayya4580

    2 жыл бұрын

    እሚገርም ነው ትክክለኛ የኔን ስሜት ነው የገለፅሽው ግን ኢንሻአሏህ ይሄም ቀን ያልፋል አህቴ

  • @mominabegum6798

    @mominabegum6798

    2 жыл бұрын

    @@ummusumayya4580 eshaia

  • @tejitumola1709
    @tejitumola17094 жыл бұрын

    ጅኪ ምርጥ ሰው አምናለሁ ደግሞ አምንሻሏው 🥰🥰🥰

  • @melkamualebachew4429
    @melkamualebachew44294 жыл бұрын

    I like forever this part

  • @zlovegood2407
    @zlovegood24074 жыл бұрын

    Good bless you Jack

  • @sanbessie
    @sanbessie4 жыл бұрын

    My fav music so far.

  • @SaAs-me2pj

    @SaAs-me2pj

    2 жыл бұрын

    ወይኔ በጣምምምምምም የምወደው ዜማማማሰሰሰሰ❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔

  • @eident8209
    @eident82094 жыл бұрын

    ውይ ስወደው ይህንን ሙዚቃ አይገልፀውም የባሌ ግብዣ ነው እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘን

  • @roziabel6047
    @roziabel60474 жыл бұрын

    Woow betamm des Yelale Fiker Yashinefiale

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj10 ай бұрын

    ምርጥ ሙዚቃ👍👍👍

  • @azizakhalik5424
    @azizakhalik54244 жыл бұрын

    Uuuuffff bek manim yamisalech Ayedalem wowwww biyalawu

  • @user-vp4ue7we6z
    @user-vp4ue7we6z4 жыл бұрын

    ጃኪየ በጣም ቆንጆ ነዉ😍😍😍😍😍

  • @estifsamson222
    @estifsamson222 Жыл бұрын

    Mn aynet zefene new jacky nurlgn

  • @Akashabdi44
    @Akashabdi44 Жыл бұрын

    Its Amazing and lovely song even if i listinig 10tms A daily i can’t Stop

  • @gchf1039
    @gchf10393 жыл бұрын

    wawww betam dedyemil leslesyale menfesn yemigeza mrti love muzic ,

  • @greenlandethiopianiceview952
    @greenlandethiopianiceview952 Жыл бұрын

    It is a great cool song, I like it.

  • @endtime1532
    @endtime15323 жыл бұрын

    Its greatest song i listen this song tik tok no name no layric....1hour spent then i find this song........💜

  • @gladyswilliams804
    @gladyswilliams8042 жыл бұрын

    Play that 🎹 ,saxophone 🎷 vocals 🎯 very nice Aah love it... 🎷

  • @yemaryamleje4349
    @yemaryamleje43494 жыл бұрын

    Very nice music 🙏🙏❤️❤️

  • @seblewongel9111
    @seblewongel911111 ай бұрын

    😢❤my daily music this days

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi344 жыл бұрын

    ተራራውን ባልንድ ባለፈርሰው ችዬ ምን ያልሆንኩት አለኝ አንችን አገኝ ብዬ .... የፍቅሬ ❣️ ግብዣ ነው አየ ስደት ናፍቆቱ ሊዳፈኝ ነው 😞

  • @yordyord354
    @yordyord3544 жыл бұрын

    Great song

  • @Betty-Ngussie16
    @Betty-Ngussie164 ай бұрын

    My favorite song on this time

  • @awekesahl2986
    @awekesahl2986 Жыл бұрын

    በጣም የምወድልህ ዘፈን ጃኪ

  • @sanchonaymarjr1589
    @sanchonaymarjr15894 жыл бұрын

    Best love song💘💔💖

  • @tsegaethiopia2921
    @tsegaethiopia29213 жыл бұрын

    Be 2013 yajakyen endene degagmo misema kale eski emayselech zefen awo kenu meshto ynegal sasbew mn madreg endalebgn enkuan gra gebagn

  • @GiftyDejene-xi1yj
    @GiftyDejene-xi1yj11 ай бұрын

    Wawooo amazing my heart jacy miss u bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gz7ke8dx6r
    @user-gz7ke8dx6r4 жыл бұрын

    ጃኪየ ሠላምህይብዛ እናትሥለለህእደኔ ታሣዝነኛለህ እፍ

  • @zebideryemaryamlj2981
    @zebideryemaryamlj29814 жыл бұрын

    kmwedh belay gena ewedhle g loov ❤❤

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe3352 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ለኔ ነው ይሄ ዘፈን

  • @Com-ly3lh
    @Com-ly3lh3 ай бұрын

    @selam Derebe😢 ya lijenete selame

  • @habiibjames9529
    @habiibjames95292 жыл бұрын

    ብሰማዉ ብሰማዉ ልጠግበዉ የልቸልኩት ዘፈን ነው ናፍቆትና ፍቅር አቅም እየስጡኝ ነው 😭🙏🙏

  • @batoulallam807

    @batoulallam807

    Жыл бұрын

    Fk

  • @balthazarbacinoni3459
    @balthazarbacinoni34592 жыл бұрын

    I really like how Jacky Gosee sings. His songs make me feel very good!

  • @Shalom-1990
    @Shalom-19904 жыл бұрын

    ፍቅር መጠገን ትቶ መሰባበርጀመረ በቃ እስክር የሚለዉን ተጋበዝ

  • @kalgirma9370
    @kalgirma93704 жыл бұрын

    Arif new 👌 👌 👌

  • @firudosfirodose2350
    @firudosfirodose23504 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ጃኪ ጎሲ

  • @moqbilfaree879
    @moqbilfaree8794 жыл бұрын

    ዋው ወይ ጃኪ ምንልበልህ ድምፂህ ታብሌትነው

  • @BzunehButa-qs6gj
    @BzunehButa-qs6gj11 ай бұрын

    I love this song gossiye

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam17744 жыл бұрын

    Malete kemibalew belaye betame betame ariefe zefenena azfafen new fetari yetbekeh

Келесі