ጀግናው ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የመኪና ቁልፍ ስጦታውን ሲቀበል የሚያሳይ ቪዲዮ

Пікірлер: 411

  • @moonatube8914
    @moonatube89146 жыл бұрын

    ማሻ አላ ተባረክ አላ ኡሥታዝየ እንኳን ደሥ አለህ ይህን ታህን የሣዩህን ወገኖች በሙሉ አላህ ያሥደስታቸው በስቃይህ ልባችን ቢደማም አሁን ባየነው ደስታ ልባችን ተደስቷል አላህ ይጨምርላችሁ በአኼራም አላህ ሁላችንንም በአንድ ያስደስተን ያረብ!!!

  • @user-se2wl3ro7f
    @user-se2wl3ro7f6 жыл бұрын

    አላህ ከዛ ሁሉ እንግልት አውጥቶ ለዝህ ላበቃህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላ ለሁሉም ኡለመወቻችን ኡስታዞቻችን አላህ እድሜችሁን ያርዝምልን ሁሌም ደስታችሁን ያሳየን

  • @hamadalali412

    @hamadalali412

    6 жыл бұрын

    Zed Bintislam መአሻአላ እንካን ደስ አለህ ውስታዜ ወያኔዎች ቅጥል ይበሉ

  • @user-ik8xf3ro1n

    @user-ik8xf3ro1n

    6 жыл бұрын

    Zed Bintislam አሚን ያረብ

  • @user-dg3sl7vy9c

    @user-dg3sl7vy9c

    6 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ.አለኩልሀል.ውሥታዜ.አላህ.ተክፉይጠብቅህ.ያረብ

  • @laghahaaa5124

    @laghahaaa5124

    6 жыл бұрын

    Zed Bintislam Mebruk !!

  • @user-nv3lp7kv9r
    @user-nv3lp7kv9r6 жыл бұрын

    ማሻ አላህህህ ማሻ አላህህህ አላሁ አክበርርርር ኡስታዜ የኛ ጀግና አላሁ ሱባሀነው ታላ እኲን ለዚህ አበቃህህህ ።አልሀምዱሊላ።

  • @user-ky8md5gc3y
    @user-ky8md5gc3y6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ኡስታዝዬ የኛ ጀግኖ ከዚም በላይ ይገባቹዋል ባማርኛ ቢተረጎም አሪፍ ነበር

  • @user-mu3jb3se6l
    @user-mu3jb3se6l6 жыл бұрын

    በሰሞኑ ባለመኖሬ ብዙ ነገር አምልጦኛል ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልሀምዱሊላ ይገባዋል ኡስታዝ የእኛ ጀግነ ሁለየም በደስታ ኑርልን ያርበነ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አሚንንን ያርብ ውድ የኢስላም አባቶች የእኛ ምርጦች ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @zizuy5787
    @zizuy57876 жыл бұрын

    ወአለይኩም ማሻ አላህ አንድነት ማለት ይህ ነው በተግባር ማሳየት አልሃምዱሊላህ ኡለማዎቻችን አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያረብ ጀግናው ወድማችንም እደሱ ያሉትን ያብዛልን

  • @madinhalhrbe5953
    @madinhalhrbe59536 жыл бұрын

    ማሻ አላህ መብሩክ ብለናል አህመድየ የኢስላም ጀግና ነህኮ ወላሂ እድሜ ና ጤና የያዘች ትሁንልህ ኡስታዜዜዜዜዜ

  • @user-ki2vd4bn6v
    @user-ki2vd4bn6v6 жыл бұрын

    መሻ አላህ የኛ ጀግና አላህ እንኩዋን ለዚህ አበቃህ መኪናው የፍቅር የጤና የእድሜ እልምን ለኽይር የምትሽቀዳደምባት ያድርግልክ

  • @hsabmashaallhaaminhsab8715
    @hsabmashaallhaaminhsab87156 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ይገባዋል የኛ ጀግና ፣አላህ አላህ ሱብሃንተሀላ፣የጀነትን ቁልፍ ይስጥህ የኔ ጀግና ፣አላህ ይጠብቅከህ

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h6 жыл бұрын

    የኔ ማር። ላንተ ሲያንስ ነው መኪና አየርም። ይገባሀል። አውሮፕላንም። ይገባህ ነበር መቼም ሙእሚን ለዱኒያ አይጨነቅም

  • @ethiopia5335
    @ethiopia53356 жыл бұрын

    ማሻአሏሏሏሏሏሏሏህ የእኛ ጀግና ይገባሀል ኡዝታዜ ሀቢቢ እዲሜና ጤና ለኡዝታዞቸ የእኔ ምርጦች ቆዩልን

  • @selamayalew1507
    @selamayalew15076 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ኡስታዜ አላሀምዱሊላህ ከብዙ ስቃዮች ብሀላ አላህ ለዚች ቀን አበቃህ አላሀምድሊላህ አላህ እድሜና ጤናን ይስጥህ

  • @saraesayse2334
    @saraesayse23346 жыл бұрын

    ማሽአላህ አላህ ይጨምርልቻሁ ይገባዋል ይህ የኢስላም ጀግና

  • @shdjdjjdjfhfhf7278
    @shdjdjjdjfhfhf72786 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ ውዶች አሏህ ይጨምርላችሁ ውድ ኡስታዛችን አሏህ በሁለቱም አለም ደረጃህን ከፍ ያድርገልህ የከፈልከው መስዋት ሀቂቀተን መቼም አይረሳም ምንዳህን አሏህ ይክፈልህ ያረብ

  • @user-yu9sv4gf5u
    @user-yu9sv4gf5u6 жыл бұрын

    ኡስታዜ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሏህ አክበረ አሏህ አክበረ አሏህ አክበረ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥ መብሩክ ደስታክ ደስታችን ነው ያኡሙሬ በሰላም በጤና በእዲሜ ሽከረክረክ ዳእዋህን እምታስፍፍ ያዲረግክ ጀግናው ኡስታሳችን አህምዲን ጀበል የምን ገዲልበት አላማ ባይኖረንም የምንሞትበት አላማ ግን ኢስላም አለን ኡስታዜ ጀግናየ

  • @hayatye6697
    @hayatye66976 жыл бұрын

    ሱበሀን አላህ አላህ ከሠብረኞች ነው ውድ ወገኖቸ አላህ ምሥክሬ ነው በደሥታየ ብዜት ምን እደምል ሁሉ ጠፋብኝ ብቻ እንባ ተናነቀኝ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምሥጋና ይገባው ያረቢ ወገኖቸን ከክፋ ነገር ጠብቅልኝ ለአባቶቻችንም ምርቃት አሚን ብያለሁ ባይገባኝም

  • @user-vu3sx6wl6x
    @user-vu3sx6wl6x6 жыл бұрын

    አላህ የበለጠውን ነገር ለአኼራችሁ ያስቀምጥላችሁ ያያኡመተል ሙእሚኒን

  • @semirabintyimer8120
    @semirabintyimer81206 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ያስደስታችሁ ውድ ኡስታዛችንን እዳስ ደሰታችሁት ያረብ አላህ በጀነት ደረጃችሁን ከፍ ያድር ገው ውድ ኡስታዞቻችን አላህ በጀነት ይካሳችሁ

  • @seadaali6843
    @seadaali68436 жыл бұрын

    መሸአላህ ይገባዋል የኛ ጀግና

  • @ftehsrig5971

    @ftehsrig5971

    6 жыл бұрын

    seada መአሻላህ ይገባዋልሻላህ

  • @zeyinebayasin9040

    @zeyinebayasin9040

    6 жыл бұрын

    batam yegbawel lawestze

  • @user-qd7ry7qq6b
    @user-qd7ry7qq6b5 жыл бұрын

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ኡሥታዜ ወለከልሀምዲ ሽኩር ኡሥታዜእኳንምተፈታህልኝ ያረብ አላህይጠብቅህ አላህይዉደድህያረብ

  • @lulumhammed4796
    @lulumhammed47966 жыл бұрын

    ኡስታዜ ለዚይ ለአበቃህ ለአላህ ምስጋና ይድረሰው ያረብ ለእናተም ጀዛኩም ኽይርን

  • @user-zq4ow9qd6h
    @user-zq4ow9qd6h6 жыл бұрын

    Masha allah Masha allah Masha allah Masha allah Masha allah ustazaa

  • @user-tq1zl9iw6v
    @user-tq1zl9iw6v6 жыл бұрын

    ምሥጋና ለአሏህ ላለማቱ ጌታ አሁንም መጨረሻችሁን ያሣምርልን ኡታዞቻችን

  • @hrjhdjjd8354
    @hrjhdjjd83546 жыл бұрын

    መሸአላ አላህ ይባርክልህ ውድ ኡስታዛችን ከችግር ጋር ምቾት አለ አሏህ አክበር እስር ቤት ሁነህ ታመህ ፎቶህን ሳይ አልቅሼ ነበር አልሀምዱሊላህ

  • @user-cd5pn3gu6f
    @user-cd5pn3gu6f6 жыл бұрын

    ማሻአላ ማአሻ አላህ ደስይላል በጣም አላህ መላውን የኢትዮጵያ ልጆች አንድያድርገን እናንተም ከባቶቻችንእድሜያቺ ይርዘም አላሁመ አ።።።።።።።።።።።ሚን ያ! ረበል አለሚን

  • @youtubeth8739
    @youtubeth87396 жыл бұрын

    ይገባዋል የኛ ጀግና ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @amiwolloyewa7027
    @amiwolloyewa70276 жыл бұрын

    ማሻአላህ የኛ ጀግና ይገባሀል አላህ አፊያህን ይስጥህ እናንተንም አላህ ያንደስታችሁ

  • @user-zf2be8sl8t
    @user-zf2be8sl8t6 жыл бұрын

    መሻላህ፡አላህ፡ይጨምርላቹ፡ኡሥደዝ፡አማድን፡ጀበል፡አላህ፡እድሜክን፡የርዝማዉ፡አላህ፡ከኩፉ፡ይጠብቅህ፡

  • @user-rp5yo8wx2g
    @user-rp5yo8wx2g6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ የበለጠም ነገር ይስጠው ጀግና ነው

  • @fatuma290
    @fatuma2906 жыл бұрын

    ማሸአላህ ማሸአላህ ማሸአላህ አላህ ወክበር። ኡስታዝንል እንኳን ደስ አለህ። ደስታ አይራቅህ

  • @ayshao9972
    @ayshao99726 жыл бұрын

    ማሻ አላህ የኛ ውድ ጀግና ኡስተዜ ይገበሀል

  • @sofyadebalkedebalke2507
    @sofyadebalkedebalke25076 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላሁ አክበር እንኳን ለዚህ ደስታ አበቃህ ፡ወንድማችን፡አልሀምዱሊላህ ፡

  • @user-lz6tn2oe3t
    @user-lz6tn2oe3t6 жыл бұрын

    መሻ አላህ መሻ አላህ መሻ አላህ የበለጠ አላህ ያስደስትህ ኡዝታዜ

  • @user-ie1zs3ce3f
    @user-ie1zs3ce3f6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ የኛ ጀግና አላህ ምን ይሰነዋል አላህ ይጠብቅህ

  • @zainabzainabsaid5802
    @zainabzainabsaid58026 жыл бұрын

    ማሻአላህ. አለይኩም.ይህነው.የኡማው.አንድነት.አላህያስደስታችሁ.በድኒያም.ባኬራም.ኦሮሞኛ.ባልችልም.ግንደስትላላችሁ.አላሁ.አክበር

  • @sofiaali5862
    @sofiaali58626 жыл бұрын

    ማሻአላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው ከዛ መከራ ፈተና በቃ ብሎ። ለዝህ ላበቃህ ጌታ ጥራትና ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ

  • @zeynabbarlinan7993
    @zeynabbarlinan79936 жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ኡስታዝ ደስታህ ደስታችን

  • @fafifikr4822
    @fafifikr48226 жыл бұрын

    ኤ ወሏ ይገባዋል የኛ ጀግና አሏህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ውዶቸ አሃበኩም ፊላህ

  • @user-uv6ec5cx9l

    @user-uv6ec5cx9l

    3 жыл бұрын

    ማሻአላተባረክ።አላሕ። ይጠብቃችሑ። ያኡመተልኢሥላም።ደሥእዳሥባላችሑትአላሕደስየሥብላችሑ።ያረብ።❤

  • @rahmaseid6655
    @rahmaseid66556 жыл бұрын

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ኡስታዝ ያረብ አላህ ከጠላት አይን ይጠብቃችሁ

  • @AE-qf9mu
    @AE-qf9mu6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ኡስታዛችን የኛ አንበሳ

  • @jemalmohammed1537
    @jemalmohammed15376 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላሂ ረበልአለሚን በጣምነው ደስ ያለኝ በአማረኛም በትቀላቅሉበት

  • @khadiijayuusuf3562
    @khadiijayuusuf35626 жыл бұрын

    Masha Allah Masha Allah Ustaazunna Baga Gammaddan

  • @aishaaisha5485
    @aishaaisha54854 жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላህ ኡስታዜ እንኲዋን ደስአለህ

  • @user-by4su1jr9t
    @user-by4su1jr9t6 жыл бұрын

    አላሁ አክበር አላሁ አግበር አላሁ አክበር አላህ ሆይ እጠይቃሀለሁ ለሂስላም አለይታ ለአሚሮቸ ለምወዳቸዉ ኡስታዞቸ ሉዩ ጀነተል ፍርደዉስን አዘጋጂላቸ ያረብ እድሜ ስታቸዉ ያረህማን ያይኔ ብሌኖች የነብዩ ሙሀመድ ሶለላህ ወአሊሂ ወሰላም ኡመቱች ስወደችሁ

  • @jemilatube8358
    @jemilatube83586 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላሁ አክበር ይገባሀል የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ud3ib7ob7m
    @user-ud3ib7ob7m6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ይገባዋል የኛ ጀግና😍

  • @konjokonjo3179
    @konjokonjo31796 жыл бұрын

    ማሸአላህ ይገባዋል አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና

  • @moazasaa2147
    @moazasaa21476 жыл бұрын

    አለሁ አክበር ማሽ አለህ ኡስተዜ ለዘለለም ኑሪ ክእመን ከአፈያ ያረብ።

  • @maryamandres342
    @maryamandres3426 жыл бұрын

    ማሻአላህይገባዋልለዉሥታዜአላህይጠብቃችሁዉዶቸ

  • @islamhiywetenw829
    @islamhiywetenw8296 жыл бұрын

    Mashaa Allah mabruk ustazi

  • @user-lx1qh3gw4c
    @user-lx1qh3gw4c6 жыл бұрын

    ኮሜንተሮች ተባበሩኝ ቋንቋ ለዛሬ ተርጉሙልኝ ማሻአላህ አላህ ይናአማለይክ ኡስታዝ

  • @zzaynab7775
    @zzaynab77756 жыл бұрын

    ማሻአላህማሻአላህማሻአላህ የበለጠደረጀአላህያድራስህ

  • @sameraabdu4702
    @sameraabdu47026 жыл бұрын

    ማሻአላህ ለሰጪም አላህ ባወጣበት ይተካለት ያረብ ኢንሻአላህ አላህ ኸይር ስራውበኢህላስ ያርግለት ለኡስታዛችንም ይህ ሲያሰው ነው ለኛ ብሎ በእስር በግፍ የተገላታ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ኢንሻአላህ

  • @zinet3640
    @zinet36406 жыл бұрын

    ማሽ አላህ ቲያንሠው ነው የኛ ጀግና

  • @girmagebre6977
    @girmagebre69776 жыл бұрын

    ማሻአላ ውስታዜ ሀቢቢ እንኳን ደስ አለህ

  • @2arx992

    @2arx992

    6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አለሀምድሊላሀ ሙሰሊም ላደረገኝ ጌታ እሱም አለሀምድሊላሀ

  • @mariyammariyam2193

    @mariyammariyam2193

    6 жыл бұрын

    2arx khuyt

  • @bchcvchccg445

    @bchcvchccg445

    6 жыл бұрын

    Masha allh

  • @ethiopia2602
    @ethiopia26026 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ብየያለሁ። ግን ግን ለምድነው ሥጦታ ሢሠጥ በሚድያ የየሚለቀቀው ሥጦታ ከተሠጠ። ይህ ሁሉ ሥለመኪና ማካበድ

  • @shitunasir4917
    @shitunasir49176 жыл бұрын

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ለዚህ ቀን ያበቃህ አላህ ምስጋና ይገባህ

  • @lailalaila1877
    @lailalaila18776 жыл бұрын

    ማሻአላህ አልኸምዱሊላህ ለዚ ያበቃህ አላህ ምስጋና ይገባው

  • @user-bm1xs4lc4d
    @user-bm1xs4lc4d6 жыл бұрын

    አላህ በረካ ፍቅር እና ሠላም ያለው ያድርግልህ መጥፎውን ይያዝልህ ኸይሩን ይወፍቅህ

  • @mahabaahmed2574
    @mahabaahmed25746 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ የበለጠ ደረጃ ያድርስህ

  • @endris2501

    @endris2501

    6 жыл бұрын

    አልፍ መብሩክ ኡስታዙና አላህ ያኑርህ

  • @yyt3286
    @yyt32866 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ ደስ የሚል ነገር ነው

  • @sadasada386
    @sadasada3866 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ኡስታዜ ከችግርቤሀላምሽደስታ አላ እንኳን ደስ አላህ

  • @gdfd2944
    @gdfd29445 жыл бұрын

    ከጨቀት በኅላ አፎይታ አለ አላህ ይጠብቃችሁ ኡሥታዞቻችን

  • @user-cp6ei7ws3y
    @user-cp6ei7ws3y6 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ አለህ የሚሳነው የለምና ከዛ እንግልት በሃላ ለዚህ ላበቃህ ጌታ ምስጋና ይገባው አላህ ይባርክልህ ኡስታዝና።

  • @user-fp3dl1rq6w
    @user-fp3dl1rq6w6 жыл бұрын

    masha Allah. ustaazeeee

  • @rahamakwt6607
    @rahamakwt66076 жыл бұрын

    Amiin Amiin Amiiin ደስስ ስትሉ አላህ ይጨምርላቹ

  • @rememohammed7404
    @rememohammed74046 жыл бұрын

    Masha Allah yegabowal ustaz

  • @arifnew9146
    @arifnew91466 жыл бұрын

    ማሻላህ ይገባዋል የኛ ጀግና

  • @rahamakwt6607
    @rahamakwt66076 жыл бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክራህማን አላህ ይጠብቃቹ ዉዴቼ

  • @meymunaahmed7595
    @meymunaahmed75956 жыл бұрын

    መሻአለህ የኘ ጀግና ይገበውል አፍየህንም ሙሉ የርግህ እድሜእንም አለህ የርዝመው የረብ

  • @maramo4559
    @maramo45596 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃህ እስታዛችን

  • @thamerkepede9886
    @thamerkepede98866 жыл бұрын

    ማሻአላሕ አላህ የምትጠቀምበት ያርግልሕ

  • @user-mr9kl8lb3i
    @user-mr9kl8lb3i6 жыл бұрын

    አሚሚሚን አሏሁመ አሚሚሚን ያያያረበልአለሚሚሚን ያጀመአ አሚሚሚን በሉ ትርጉሙ አልገባኝም ግን አሚሚሚሚሚን ያረብ

  • @jemalmohammed1537
    @jemalmohammed15376 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ውዱ ኡስታዛቺን

  • @indiyarashid2521
    @indiyarashid25216 жыл бұрын

    mashaa Allaah Tabarka Allaah jzk

  • @melihaajuned5219
    @melihaajuned52196 жыл бұрын

    Masha Allah Allahu Akeber

  • @sofibint4638
    @sofibint46386 жыл бұрын

    _Masha Allah_ _Allahu akber_

  • @neymayousef4841
    @neymayousef48416 жыл бұрын

    ማሻአላህ ኡስታዝ እንኳን ደስ አለህ

  • @hawaseid2291
    @hawaseid22916 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ይገባዋል የኛ ጀግና

  • @amist5kifilliqequlinhhsk490
    @amist5kifilliqequlinhhsk4906 жыл бұрын

    Masha allaah masha allaah masha allaahu akber allaahu akber allaahu akber allaahu akber allaahu akber allaahu akber allaahu akber allaahu akber yegebawal yegna jegna

  • @rahmayasuf1757
    @rahmayasuf17576 жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባረክአላህ አልሀምዱሊላ

  • @nejulove3375
    @nejulove33756 жыл бұрын

    Mashealleh mebruk ustaze

  • @girlgirl2132
    @girlgirl21326 жыл бұрын

    Masha Allah yselame ❤❤❤

  • @iubabamuhey2689
    @iubabamuhey26896 жыл бұрын

    masha allhe tebarke allhe al.lh

  • @h.438
    @h.4386 жыл бұрын

    ማሸ አላህ አሏሁ አክበር አላሁ አክበር ይገባዋል ጀዛኩም አላህ ከይር ሚዲያውን ሁሉ ሞላችሁት ላኪን የገበሁት ሁሉ አንድ ቋንቋ ምን ይበጀኝ ፍጥጥ ብቻ

  • @nasraahmedyejimalijnegn518
    @nasraahmedyejimalijnegn5186 жыл бұрын

    Wooooow mashallah

  • @rahimarahima4627
    @rahimarahima46276 жыл бұрын

    ማሻአላህ ክቺጊር ብሀላ ደስታ አለ አልሀምድሊላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቅልን እናተም ባውጣቺሁት አላህ ይተካላቺሁ ግን እትርጉሙ ላየ ያጥረኝል

  • @naimakemalbatamallahtgsety5638
    @naimakemalbatamallahtgsety56386 жыл бұрын

    Mashoallah elelelel

  • @allahwekil1623
    @allahwekil16236 жыл бұрын

    Masaallh Masaallh Masaallh Allah wekiber♡♡♡♡

  • @hfxxxxjx3056
    @hfxxxxjx30566 жыл бұрын

    Mash allah ustazna Allah yitebikih Medina kayo

  • @aayishamuhammed2185
    @aayishamuhammed21856 жыл бұрын

    ኧረ ያረብ ጆሮየን ለቋንቋዎች በሙሉ ክፍት አድርግልኝ ውስታዙነ አብሽር በእርግጥም ከችግር ጋር ምቾት አለ

  • @wenet864
    @wenet8643 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ መብሩክ መብሩክ

  • @user-cx2of3mh5p
    @user-cx2of3mh5p6 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላሂእረቢልአለሚም እንኳንያንሁሉስቃይአሳልፈህበትግስትለዝህበቃህየኛጀግናአላህይጠብቃችሁ ውድኡስጣዞቻችን የናንተን ደስታእንጅክፊአያሰማን ያረብ አላህበእዝነቱበራህመቱይጠብቃችሁ

  • @user-tn1eg7mi4t
    @user-tn1eg7mi4t6 жыл бұрын

    شاء الله تبارك الله استاذنا مبروك الف مبروك جزاكم الله خير الجزاء اخواتنا اخواننا استاذ الف مبروك الف مبروك

  • @ilovethiopia9470
    @ilovethiopia94706 жыл бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ያአላህ ከዛሁሉ አወጥተህ ለዚህ ያበቃሀው ጌታ አልሀምዱሊላ ሽኩር ላተ ያረብ ሙስሊም መሆን እዴት ያስደስታል

  • @ekramadem8667
    @ekramadem86676 жыл бұрын

    Masha Allah, mashaa Allah, mashaa Allah Allaahu Akbar, Allaahu Akbar, Allaahu Akbar hedduu nama gammachiisa jezakallahu khair 🍰 🍹 🌹 ❤.

  • @user-cb9tn6ic1z
    @user-cb9tn6ic1z6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ሀቢቢ በጣም ደስ ይላል እንካን ደስያለህ

  • @nebiyatahimed5738
    @nebiyatahimed57386 жыл бұрын

    Maasha'allah Maasha'allah baada Naamati toola

  • @asumuusummayya7806
    @asumuusummayya78066 жыл бұрын

    mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah tabaraka Allah

  • @snaptubetube9574
    @snaptubetube95746 жыл бұрын

    ምእሻእላህ ምእሻላህ አስታዜ እነኮእን ደእስ እልህ እኔ ደስ በእሎናእል እልሀእምዱሊላህ

  • @dft6482

    @dft6482

    6 жыл бұрын

    snap Tube tube ماشاا لله

Келесі