52 የብልጽግና ጦር አዛዦች በፋኖ ተገደሉ! | የባህርዳር ዙሪያው ልዩ ኦፕሬሽን! | የፕሬዘዳንቱና ምክትላቸው መልቀቂያ!

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
rohamedia202...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 98

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia36172 күн бұрын

    ብልፅግና የሚለምንበት ጊዜ መጣ!! ሀይል ሲኖርህ ትከበራለህ!!

  • @Aka_editzz07

    @Aka_editzz07

    2 күн бұрын

    ትክክል

  • @user-lz6hu6vi1x

    @user-lz6hu6vi1x

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Eyerus21
    @Eyerus212 күн бұрын

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k2 күн бұрын

    እሰይ ድል ለጀግኖች ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saltanmm7797
    @saltanmm77972 күн бұрын

    ድል ነበልባሉ ጀግና አማራ ፋኖ ድል በግፍ ለተገፋዉ ወገኔ 💚💛❤️💪💪

  • @sofaneabaytset
    @sofaneabaytset2 күн бұрын

    ❤❤አማራ ታላቁ እና ሀገር ወዳዱ ህዝብ...በናንተ ሁሉም ይቀናል። ሁሉም አማራ በውጭም በውስጥም ጥዋት ማታ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ..ትግሉን ለፍፃሜው አብቁት...አንድ ታላቅ ድርጅት ለታላቁ አማራ ህዝብ...❤ይሄን እድል ጊዜው የአማራ ነው ተጠቀሙበት..ተሳተፍው

  • @EbabuHabtemariem-tm3vf
    @EbabuHabtemariem-tm3vf2 күн бұрын

    እልልልልልልል በለው ፋኖ አገኘሁ ተሻገር እሰከ ሰባት ዘሩ መጥፋት አለበት አማራ አምርሯል ድል ለአማራው ፋኖ

  • @ShifeYeha-ck9ye

    @ShifeYeha-ck9ye

    2 күн бұрын

    አገኘሁ ተሻገር ትግሬው ብቻ ሳይሆን ሁሉም የአማራ ብልጽግና ተይዘው በመኪና መጎተት አለባቸው

  • @nattyfetene
    @nattyfetene2 күн бұрын

    የአባቱ ልጅ ፍኖ ። ድል ለአማራዉ ህዝባዊ ስርዊት ፍኖ ።

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe21712 күн бұрын

    ሮሃ ሚዲያ እንኳን ደህና መጣችሁ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j2 күн бұрын

    ድል ለፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k2 күн бұрын

    ኢትዮጵያዬ አምላክ በምህረቱ ይመልከትሽ😢

  • @user-iy8uu2wh9p
    @user-iy8uu2wh9p2 күн бұрын

    ድል ለክንደ ነበልባሉ ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x2 күн бұрын

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6332 күн бұрын

    Victory to Fanos is Victory to Ethiopia

  • @NesanetMx
    @NesanetMx2 күн бұрын

    የአማራ 2:04 ፋኖ ሁሌም አማራ 💚💛❤️😘😘

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76732 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @habiburrhman7848
    @habiburrhman78482 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖ❤❤❤❤❤

  • @Rozashife
    @Rozashife2 күн бұрын

    ሮዋ ተው የቤት ማሥታወቂያውን ተው ያው ተከፋይ ብትሆኑም አድስ አበባ ለሚሠራው ቤት ማሥታወቂያ ሰርታችሁ የምታገኙት ክፍያ ይቅርባችሁ ፍኖ ይችላል ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6332 күн бұрын

    Unity is strength

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty2 күн бұрын

    ድልድል ለወገኔ ድል ለፋኖ

  • @user-rr7ic1jz3j
    @user-rr7ic1jz3j2 күн бұрын

    #ፍኖ ያሸንፍል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @Amhara-sh5wt
    @Amhara-sh5wt2 күн бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @WubalemWale
    @WubalemWale2 күн бұрын

    ❤ድል ለአማራ ፉኖ

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib2 күн бұрын

    ድል ለአማሀራ ህዝብ ❤❤❤❤

  • @hannagranato9719
    @hannagranato97192 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6332 күн бұрын

    Thank you Jegnit Berchi

  • @hundetafa4450
    @hundetafa44502 күн бұрын

    ጎበዝ አትላንታ ስትሰባሰቡ " ኢትዮጵያዊ ያልሆነውን አግልሉ እንዳያሳናክላችሁ ""! ኬ አጥፊዎች ተጠንቀቁ !!!

  • @solomon3431
    @solomon34312 күн бұрын

    🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።” 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 🙏 _____

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib43802 күн бұрын

    Bravo FANA, all should come together and contribute collectively.

  • @Freedom-vk6vo
    @Freedom-vk6vo2 күн бұрын

    አገር እየፈረሰ ቤት ግዙ እያልቅችሁ የምታስተዋውቁት የማስታወቂያ ስለሚከፍሎችሁ ነው?

  • @hanaeshetu2714

    @hanaeshetu2714

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-je9cm1ok6k
    @user-je9cm1ok6k2 күн бұрын

    አላህ ሠላሙን አምጣልን ያረብ

  • @selamambasele2289
    @selamambasele22892 күн бұрын

    fanooooooooooooooooooooooo

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi38002 күн бұрын

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @user-bm8ou5ku4o
    @user-bm8ou5ku4o2 күн бұрын

    Yiareb 🤲 yieallah 🤲 yiareb 🤲 yieallah 🤲 yiareb 🤲 yieallah 🤲 Dil Dil Dil lfano lfano Dil liaimihar aimahra aimahra Dil Dil lfano 💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬

  • @romiooo0193

    @romiooo0193

    2 күн бұрын

    Amen.yarb 🤲❤️

  • @romiooo0193
    @romiooo01932 күн бұрын

    Del lafano 💪💪💪💪💚💛💛

  • @esayaslove5758
    @esayaslove57582 күн бұрын

    ድል ለትንታጉ ለዐማራው ፋኖ 💪💪💪 ሞት ለጨፍጫፊውና ለገዳዩ ለልቡሰ ሥጋው ጋኔል አብይ አህመድ አሊ እና ለጋሻጃግሬዎቹ።

  • @wubedeltesfa
    @wubedeltesfaКүн бұрын

    selam leagerachen

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6332 күн бұрын

    Welcome Jegnit

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x2 күн бұрын

    ፋኖ❤❤❤❤

  • @shimelisjote6932
    @shimelisjote6932Күн бұрын

    wishetam hodam media

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty2 күн бұрын

    የኔአባት በርቱልን

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty2 күн бұрын

    መአዝየ የኔህት በርቺልኝ

  • @lifeexample5078
    @lifeexample50782 күн бұрын

    እኔ ይህንን የመኖሪያ ቤት ማስታወቂያ መስማት አልፈልግም ህዝባችን እያለቀ የምን ሪሊስቴት ነው መጀመሪያ በሂወት መኖር አልተቻለም እኮ

  • @Eyo...user-vt7em8io2e

    @Eyo...user-vt7em8io2e

    2 күн бұрын

    በትክክል

  • @kassa4882
    @kassa48822 күн бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @saragerabe6706
    @saragerabe67062 күн бұрын

    fano yashnfal 🎉🎉🎉

  • @SialfWaza
    @SialfWaza2 күн бұрын

    የጨነቀ ዕለት !! ድርድር ሳይሆን ለፍርድ መቅረብ ያለዚያ መፈርጠጥ ነው !! አብይ ድርድር የፈለገው ጊዜ ለመግዛት ነው! ሚሊዬን ጋላ ያስገባ አዲስ ምሩቅ ፋኖዎች ትጥቅ ይፈልጋሉ !!!!

  • @sofaneabaytset
    @sofaneabaytset2 күн бұрын

    ❤በውጭ ያላችሁ ያማራ ዲያስፓራወች..በደንብ ስሩ እየሰራሁ አይደለም...ፓለቲካ ስራ ያስፈልጋል...ታገሉ ወሳኝ ስአት ነው አሁን።

  • @temsegent7074
    @temsegent70742 күн бұрын

    ሮሃ ሚዲያ ግን ምን እየሰራ ነው ሲገርም ገንዘብ ካገኛቹህ ምንም ታረጋላቹህ ማለት ነው

  • @user-he5kj5ys6p
    @user-he5kj5ys6p2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannagranato9719
    @hannagranato97192 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉fano

  • @techawatch
    @techawatch2 күн бұрын

    የብልጽግና ወንበር ጠባቂ ሀይል ንጹሀንን ሲረሽን ፋኖ ይሄን የገዳይ ስብስብ እየማረከ ልብስ እየቀየረ የሚልከው ለምንድን ነው? በተለይ ጥይት ሲጨርስ የተማረከ መቸም ወዶ አይደለም ከምሞት ብሎ ነብሱን ለማትረፍ ነው።

  • @getachewabere7918
    @getachewabere79182 күн бұрын

    ወዶ አይስቁ አሉ😅 የትኛው ፕሬዚዳንት ነው ደሞ ጦሩን የሚያዘምትብን መቼም ጠቅላዩ ተሸንፏል ብለው መሠለኝ 💪ፋኖ ይችላል።

  • @kunchat1989
    @kunchat19892 күн бұрын

    እንዴት ሁኖ ነው ሚያጠናክር

  • @user-he5kj5ys6p
    @user-he5kj5ys6p2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ynas48
    @ynas482 күн бұрын

    Weyehu wushet, ke tplf yebasu nachew enezi demo , 52? Eski photo?

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay72512 күн бұрын

    ጃዋር 😭😭😭 ቆሻሻ ሕሊና ቢሰ የአብይ አሸከር ነው ❤❤❤

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu74812 күн бұрын

    Well done good on you kenya. Ethiopia people is sleep and Sudan people is nothing.

  • @meseretshiferaw1150
    @meseretshiferaw11502 күн бұрын

    Ñ

  • @user-to6tr5qw1q
    @user-to6tr5qw1q2 күн бұрын

    Abet wushet 52 amerar esti and sim tikesu

  • @gudukassa5088
    @gudukassa50882 күн бұрын

    ነብሳቹሁ ይሽጥ

  • @hawaethio
    @hawaethio2 күн бұрын

    ዉሸትም ባለፈዉ አረጋ ከበዴ የያዘች ሊኮፍተር በፋኖ ተመታ አልሽ ዉሸት ሰለቸን አሁንስ

  • @leba22
    @leba222 күн бұрын

    Ayalkum ende sent nachew

  • @NesanetMx

    @NesanetMx

    2 күн бұрын

    ምን ያልቃሉ እነዚህ ደደቦች

  • @TerefeTifeale
    @TerefeTifeale2 күн бұрын

    Uuoouuouououuo

  • @temsegent7074
    @temsegent70742 күн бұрын

    ፋና ደግሞ ጭራሽ የመንግስት ሚዲያ መሆኑ ተረስቶ ነው ለአማራ ገቢ እሚያሰባስብ እንዴ

  • @girmakebede387
    @girmakebede3872 күн бұрын

    ምንም ባንዳ ቢሆንም መሞታቸው ያሳዝናን ምንም ይሁኑ ምንም አማራ ናችውና !!!!

  • @NesanetMx

    @NesanetMx

    2 күн бұрын

    ምንም አያሳዝኑም

  • @LESHETADANGNE

    @LESHETADANGNE

    2 күн бұрын

    የምንማዘንነዉአትጃጃሉእነሱ በየቤቱእየዞሩየሚገሉን እኛአናሳዝንም😢😢😢

  • @LESHETADANGNE

    @LESHETADANGNE

    2 күн бұрын

    የምንማዘንነዉአትጃጃሉእነሱ በየቤቱእየዞሩየሚገሉን እኛአናሳዝንም😢😢😢

  • @LESHETADANGNE

    @LESHETADANGNE

    2 күн бұрын

    የምንማዘንነዉአትጃጃሉእነሱ በየቤቱእየዞሩየሚገሉን እኛአናሳዝንም😢😢😢

  • @ynas48
    @ynas482 күн бұрын

    ዜና አልቆባችሁ ማስታወቂያ ጀመራችሁ 😭😭😭😭😭 መዋሸት ሁሌም አይሰለቻችህሁም ግን?

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir66502 күн бұрын

    ክክክክክክክክ 52 የጦር አዛዦች ተገደሉ ትነሽ አይከብድም? መንግሥት ግን አዲስአበባ ቁጭ ብለው ጽንፈኞችን የምቀልቡ እንደ ዳኮርድ አይነቶችን ለምን ዝም ብሎ እንደምመለከታቸው ይገርማል።

  • @alazartamiru9529

    @alazartamiru9529

    2 күн бұрын

    ሂድህ አረጋግጥ ጋጠወጥ እዚህ ሆኖ መቀደድ አይደለም ፋኖ ማለት ማን እንደሆን አታውቅምና

  • @mohamedkedir6650

    @mohamedkedir6650

    2 күн бұрын

    ምኑን ሄጄ የማረጋግጠው? እዚያው ነኝ። ልታገኘኝ ከፈለክ መጥተህ መገናኘት እንችላለን እንዳንተ አይነት ወጠጤ ውሸቱን በለቀቀ ቁጥር የሚያምን ያለ መስሎህ ነው? ቅዤታም። ለማንኛውም ወያኔዎችንም አንድ ሰሞን እንደዚሁ ፉን ፉን አድርጓቸው ነበር።

  • @godsplan3262
    @godsplan32622 күн бұрын

    የፋኖ መሪዎች ሳይወክሉት ማን ስለሆነ ነው ብር የሚያሰባስበው?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6332 күн бұрын

    Tplf and Bilgina party must be banned from Ethiopia

  • @user-uc1fy3wm2s
    @user-uc1fy3wm2s2 күн бұрын

    The killed if so it happened are Ethiopians and the killers Ethiopians. Who is then benefiting if we keep on killing each other? Maybe poor youtubers?I dont know

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin31642 күн бұрын

    አንቺ! የሰላም ኮምፈርንስ ነዉ አልተባለም?ከመንገድ ላይ ዞር በሉልን በይልን አሰመረራችሁን ውይይይይይይይ ዝግትግት?😡☝️🙏

  • @user-su4bi9fd9r
    @user-su4bi9fd9r2 күн бұрын

    አንቺ ቀዳዳ ኢትዮጵያ ትቀጥላለች አንቺ ግን ታፍሪያለሽ

  • @sewtsew1285
    @sewtsew12852 күн бұрын

    በአንድ በኩል አትላንታ ላይ ለፋኖ ብር አሰባስባለሁ ትላላችሁ። በሌላ በኩል ደግሞ አብይ ቤት ሊወርስ እየተዘጋጀ መአዛ መሀመድ ደግሞ በኢትዮጵያ ብር ቤት ግዙ ትያለሽ። ብልጽግና ከሆንሽ በግልጽ ተናገሪ። ካልሆንሽ ለአብይ የቤት ደላላ ሆነሽ ብራችንን እንዳታስበዪ።

  • @nubawmer7001
    @nubawmer70012 күн бұрын

    የመአዛ ሚዲያ ማስታወቂያ: ድንቄም የአማራ ሚዲያ

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration12732 күн бұрын

    ፋኖ!ፋኖ!ፋኖ!💪💪💪🔥🔥🔥😍😍😍

  • @bbhh211
    @bbhh2112 күн бұрын

    ድል ለፋኖ

Келесі