Anchor ከደም አፍሳሽ ስርአት ጋር ትብብር - ተጠያቂነትና እነብርሃኑ ነጋ - የምዕራባውያን ንቀት ለአብይ አህመድ

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 911

  • @kelemubezabeh-xy5jv
    @kelemubezabeh-xy5jvКүн бұрын

    ምን ቃል አለ የሚገለፅበት !!! ምን የጉድ አገር ነው ጎበዝ!! ያ አላህ ወይ ዉረድ ወይ ፍረድ!!!

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    Күн бұрын

    👉 አንዳርጋቸው ቅሌታሙ የገዛ ነውሩን ባደባባይ ሲናገር የተጠቀመችው ድኩማኗ ወላይታ መሳይ መኮንን ብቻ ናት❗ በዩቱብ ሸቀለችበት❗"ዲቃላ ወልጄ ከገርል ፍሪዴ ጋር " ምናምን ይላል እንዴ ፣ የቀድሞ ሚስቱን ትቶ ማፈርያ 😂 እንዴ ምኑ ባለጌው ነው❗አይ አንዳርጋቸው ቅሌታሙ❗

  • @alemayehuseyoum480

    @alemayehuseyoum480

    14 сағат бұрын

    @@mordecai4675🎉 31:21 days

  • @audibarro

    @audibarro

    7 сағат бұрын

    ​@mordecai4675 ስንት ደደብ ሰምቻለሁ ያንተ ግን የደደቦች አለቃ ነህ። አንዳርጋቸው በተናገረው ላይ ምኑ ነው ስህተቱ? የግል ህይወቱ የራሱ ነው። ራስህን ፃድቅ አታድርግና በተናገረው ላይ ሀሳብ ብትሰጥ ታስተምር ነበር።

  • @m.bedane7442

    @m.bedane7442

    7 сағат бұрын

    @@mordecai4675 ምነው የብልግና ጉድ ተጋለጠ ብለህ ነው:: ነውረኛ

  • @godisalwaysgood5326
    @godisalwaysgood532621 сағат бұрын

    ለባለቤቱ ኤሚ ያልታመነ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሊታመን አይችልም

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101Күн бұрын

    Great work Messay,vThank you. Ato Andarigachew thank tou exposing the truth.

  • @lolitazulu7347
    @lolitazulu7347Күн бұрын

    Thank you Messay for bringing Ato Andargachew. He should keep on reveling the truth on Abey and his entire team...

  • @user-ut9dg4ie9i
    @user-ut9dg4ie9i2 күн бұрын

    ዶ/ር ብርሃኑ የአማራ ጥላቻው ጭንብሉ የተረጋገጠበት ነው አብዛኛው አማራ ቢያውቅበትም ሁለት ልብ ለነበሩት ግን አሁን ያረጋገጡ !!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ahmed-em8nt

    @ahmed-em8nt

    Күн бұрын

    ወንድሜ አትቀልድ አማራውን ማንም አይወደውም ። አማራውን መጠቀሚያ ለማድረግ እንጂ ከዛ ውጭ ሁሉም አንድ ናቸው የአማራውን የሕዝብ ቁጥር በመጠቀም ወደፊት ለመምጣ አማራውን መደበቂያ ያደርጉታል ። የኦሮሞ ሕዝብ አሰቀድሞ በሌሎች ስለተያዘባቸው እንጂ እንደዚሁ ይጮሁ ነበር ።

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    Күн бұрын

    ​@@ahmed-em8nt፦ 👉 አንዳርጋቸው ቅሌታሙ የገዛ ነውሩን ባደባባይ ሲናገር የተጠቀመችው ድኩማኗ ወላይታ መሳይ መኮንን ብቻ ናት❗ በዩቱብ ሸቀለችበት❗"ዲቃላ ወልጄ ከገርል ፍሪዴ ጋር " ምናምን ይላል እንዴ ፣ የቀድሞ ሚስቱን ትቶ ማፈርያ 😂 እንዴ ምኑ ባለጌው ነው❗አይ አንዳርጋቸው ቅሌታሙ❗

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    Күн бұрын

    ማን ላይ ሆነሽ ማን ታሚለሽ

  • @Ahmedawol-os3tv

    @Ahmedawol-os3tv

    Күн бұрын

    ብርሀኑ አገር ወዳድ ምሁር ነው ባንዳ ማለት አንዳርጋቸው ጽጌ መሳይ ደረጄ ሆድ አደር ናቸው ፋኖ አልቆለታል ጫካ ነው የትም አይደርስም የተከፋፈሉ ናቸው

  • @veracity8968

    @veracity8968

    Күн бұрын

    @@mordecai4675ቅሌታም ሽማግሌ

  • @berihunassfaw7472
    @berihunassfaw7472Күн бұрын

    እንዳርጋቸው ፅጌ ይስማማኛል። የሚናገረው ሁሉ ከማንበብ:እና ከህይወት ተመክሮ፣ጋር የተሳሰረ ነው። በአለፈው 50ዓመት በአኢትዮጵያ የደረሰውን ሁሉ ያውቀዋል ፣ይህም ጥሩ የታሪክ አስተማሪ ያደርገዋል።

  • @user-kq2vi2zl9u
    @user-kq2vi2zl9uКүн бұрын

    ተቃጠልን ! ዕድሜያችን በተንኮለኞችና የሴራ ፖለቲከኞች ምክንያት በከንቱ ባከነች ። መጪው ትውልድ ነው ደግሞ በእጅጉ የሚያሳዝነው ።

  • @ambayealem395

    @ambayealem395

    Күн бұрын

    መፍትሔው መታገል ብቻ።ኬኒያን ተመልከት

  • @Ahmedawol-os3tv

    @Ahmedawol-os3tv

    Күн бұрын

    አብሽር አቢቹ ላገራችን እየደከመ ነው ኢንሻአሊህ ለውጥ ይመጣል

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    Күн бұрын

    @@Ahmedawol-os3tv ፋሽስት አብቹህን አዝለህ ገደል ግባ ! ዘረኛ ሌቦች ይህ ሁሉ ደምና እምባ በከንቱ ፈሶ እንደማይቀር እወቁ!

  • @Milly-oz3bl
    @Milly-oz3blКүн бұрын

    ትክክል ምነም የመጣ ለውጥ የለም የባሰ ችግር ውስጥ የገባነው ረሀብ ስራ አጥነት በፊት ከከተማ ውጭ የምናየው ረሀብ አሁን ከተማ ውስጥ በጣም በዝቷል

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw2 күн бұрын

    Brother ETHIOPIA the old legendary Baytown of ETHIOPIA 🇪🇹. You are a fighter you can hide from the reality you all ways bring great memories at ETHIOPIA and ERITREA 🇪🇷. While. Now you are a family member of ERITREA and ETHIOPIA. Please. Don't give up for future politics in ERITREA and ETHIOPIA. We all suffering more than enough in ETHIOPIA 🇪🇹 and ERITREA 🇪🇹 🇪🇷. Thinks are getting worse than 50 years ago war in ERITREA and ETHIOPIA 🇪🇹. The worst in ETHIOPIA is civil war 💔 people are killing each other because of the wrong ideological leaders of abiy AHMED government and other people followers. 💔 thanks. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷. USA 🇪🇷 🇪🇹 🇺🇸 🙌

  • @markezaetay9416

    @markezaetay9416

    Күн бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣MISKIN

  • @user-hg8mm3kf9l

    @user-hg8mm3kf9l

    Күн бұрын

    Well said!!

  • @isaiahg.michael258
    @isaiahg.michael2582 күн бұрын

    ይገርማል ! በዚ ደረጃ እንደ ሀገር ተዋርደን አናቅም ። we should fight with all of our hearts

  • @yetinayeteshete5220

    @yetinayeteshete5220

    2 күн бұрын

    Thank your Andy

  • @user-ci5ro4fg4w

    @user-ci5ro4fg4w

    Күн бұрын

    ትግል ልብ ይፈልጋል ሁሉም ወደ ውጭ እየፈረጠጠ ከሚለፈልፈው ሰውዬ ጀምሮ ወደ ፋኖ መቀላቀል ይቀርብ ነበር

  • @rising1786

    @rising1786

    21 сағат бұрын

    ጨዋውን የዋሁን የትግራይን ህዝብ: ምንም በማያውቀው ሁኔታ: በጥላቻ ተነሳስቶ "ካንሰር ነው "”ነቀርሳ ነው” ብሎ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት: ተጠራርቶ ያን ሁሉ ግፍ በቤተክርስቲያን: በሴቶች በህፃናት ሳይቀር ግፍ ስታደርሱ ድሮስ ላትዋረዱ ነበር??? አሁንም መቀላመዱን ትታችሁ የትግራይን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ: የወደመበትን መመለስ: ያስፈልጋል::

  • @romiooo0193
    @romiooo0193Күн бұрын

    Well came wendem mesay mekonnoen 🙏 you are hero 💪💪💪💪 Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @YMW7777
    @YMW7777Күн бұрын

    አቶ አንዳርጋቸው እንኳን ጌታ ረዳህና ቤተሰቦችህን ማሸሽ ቻልክ! እንኳን ደህና መጣህ? የአንተን ፖለቲካዊ እይታ መስማት ፣ በጣም ነው ደስ የሚለኝ፣ መሳይ ወንድሜ ጀግና ነህ፣ ስለሚገርመው ትጋትህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia199742 күн бұрын

    አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የተናገርከው በሙሉ ትክክል ነው።። ለሃገር ለመስራት ስትል ከመንግስት ጋር ከቀረብክ በሗላ ስህተት ስታይ ጥለህ መውጣትህ ትክክለኛ እርምጃ ነው። ሌሎችም ይህን ማድረግ ነበረባቸው ግን ሆዳቸው አሸንፏቸው ህሊናቸውን ሸጠው በአብይ እግር ስር እንደ ውሻ ይንደባለላሉ። አገሪቷ በሌብነት እየሰጠመች መሆኗ በተጨባጭ የሚታይ ነው። ለማንኛውም ኢትየጵያ በነማን እጅ ላይ እንደወደቀችና መጨረሻዋ የማያምር መሆኑን አውቀን አገሪቷን ከነዚህ ነፍሰበላ ጋንግስተሮች ለማላቀቅ ቆርጦ መነሳት ያስፈልጋል።

  • @markezaetay9416

    @markezaetay9416

    Күн бұрын

    KKKKKKKK Andargachew Le Abiy Fenot carta sexewet yalew ngr kikki YAL MNM REHRAHE Eyal set siyasared hitsanat Siyared ynbere sew meselegn 😀😂 nw weyis lenant fake ethiopianistoch AMARA bicha nw Ethiopiyawi

  • @saidFeleke

    @saidFeleke

    Күн бұрын

    እንድህ አይነት ከሌብነት ጋር ትስስር ያለው ጀነራል የመጣው ከህውሀት እሽክርና ያገኘው ማዕረግ አብይም ቢሆን የህውሀት አገልጋይ ነበር በዛን ዘመን የኦሮሞ ህዝብ በህይወት እያለ የኦሮሞ እግር ተቆርጣል በዚያን ጊዜ ለህውሀት እሽክርናውን ነበር እንጅ የኦሮሞን መበደል መገፋት አሳስባቸውም አያውቅ የእንደዚህ አይነቱ የህውሀት ኮፒ ግፈኛ ነው አታሎ የኢትዮጵያን መንበረ ሥልጣን የያዘው ይህንን ሌባ መንግስት እውነተኛ በኢትዮጵያዊነታችሁ የምታምኑ ሁሉ ይህንን ፋሽስት መንግስት ልትታገሉት ይገባል !!!

  • @kirstanmore1709

    @kirstanmore1709

    Күн бұрын

    ​@@markezaetay9416 ምነው የሀገርኛ ቢሆን እንረዳዎ ነበር

  • @abrhamtaye3441
    @abrhamtaye3441Күн бұрын

    አስደናቂ መረጃ እና ትርጓሜ። በነገራችን ላይ ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ያምናገኘው መረጃ ከአንድ ወታደራዊ ክፍለ ጦር በላይወይም ተመጣጣኝ ነው።

  • @yemanegebreyohans5980
    @yemanegebreyohans5980Күн бұрын

    ሰላማቹሁ ይብዛ በዉስጥም በዉጭም ያላቹሁ ኢትዮጵያን ፈታሪ በቃቹሁ ይበላን ለህዝቡ ጤናን ሰላሙን ይስጥልን

  • @usahandsoffethiopia8486

    @usahandsoffethiopia8486

    Күн бұрын

    አብይ አህመድ የዘቀጠ ቆሻሻ ግለስብ🤮

  • @AmarHussein-jy7ix
    @AmarHussein-jy7ix2 күн бұрын

    እረ እባካችሁ ይሄ ሰውየ በግብር ሥም ህዝቡን በማደህየት ላይ ሥለሆነ አንድ ነገር ብትሉ እና ትኩረት ብትሰጡት። ይሄው ይሄ ሰውየ ከመጣ ጀምሮ በሽ ፐርሰንት ነው በሁሉም ዘርፍ ላይ ጭማሬ እየተደረገ በመሆኑ ሰውን ሁሉ በከፍተኛ ፍጥነት ወደ ድህነት አሮንቃ እየተዘፈቅን ነው።በዚህ ጉዳይ ለይ ፖለቲከኞች፣ ኢኮኖሚስቶች፣ ጋዜጠኞች ወዘተ ለምን ዝምታ እንደመረጡ በጣም እያስገረመኝ ነው። ይሄው ኬኒያ ትንሽ ሳንቲሞች በዳቦና በሱካር ተጨመረብን ብለው ነው አሁን እያደረጉ ያሉት አመጾች የቀጠሉት። አኛ ግን በሁሉም ዘርፍ ላይ ጭማሪው ያለማቆም እየጨመረ በመሆኑ እባክህ መሣይ ትልቅ ትኩረት ሰጥተህ በሠፊው ብትዘግብልን እንማጸናለን በተጨማሪ በቴሌፎን ላገኝህ ስለምፈልግ ለጥር ብትሰጠኝ

  • @kemalabdulaziz1661

    @kemalabdulaziz1661

    2 күн бұрын

    ይበልህ የተአባክ ገና ጨርቅህን ጥለህ ታብዳታለህ፤ አብይ ሽ አመት ነገስ እያልክ ቂጥህን ገልበህ ስትጨፍር አልነበረም!!!

  • @binizmelekot2911

    @binizmelekot2911

    2 күн бұрын

    እና ህዝቡ እንደ ኬኒያ ህዝብ ወጥቶ ለምን ተቃውሞ አያሰማም? ማን መጥቶ እንዲያድናቸው ነው የሚጠብቁት? "አውቀሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ" !

  • @belaynehfantaye8486

    @belaynehfantaye8486

    2 сағат бұрын

    በዚህ መልኩ ማንም ማንንም መውቀስ አይቻልም፣ ሲጀመር ፖለቲካ ተለዋዋጭ እንደመሆኑ የሰዎች የፖለቲካ አመለካከት በዓመታት አይደለም በየቀኑ ሊቀያየር ይችላል፣ ሲቀጥል ዓብይ እንኳን አንድ ነጋዴን ዓለምን አሳስቷል፣ተሸልሟል ከፍከፍ ተደርጓል በአፉ ሁሉንም ሸውዷል። በሰፊው አስብ ወንድሜ። አመሰግናለሁ።​@@kemalabdulaziz1661

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw64262 күн бұрын

    እስራኤልን ከባርነት ያወጣህ አምላክ እባክህን በቃ በለን

  • @kemalabdulaziz1661

    @kemalabdulaziz1661

    2 күн бұрын

    አሁን አንተ ወንድ ነህ? ወንድ ነኝ ብለህ ሴት አቅፈህ ትተኛለህ? ነጻነትህን በክንድህ ማስከበር እየቻልክ የእስራኤል አምላክ ድረስልን ትላለህ? እንደ አንተ አይነት የእምነት ጥቅም ያልገባቸው ስንት ድኩማን ጓደኞች አሉህ መሰለህ!!

  • @muleagidaw6426

    @muleagidaw6426

    2 күн бұрын

    @@kemalabdulaziz1661 አተ ቡሽቲ እኔ እኮ እምነቴን በከንዴ ይዠ ነዉ እምታገለዉ ያለ ፈጣሬ ባዶ ነኝ እምነት ጥንካሬ ሲደመር ዉጤቱን ታቀዋለህ የሆንክ ቀሽም

  • @muleagidaw6426

    @muleagidaw6426

    2 күн бұрын

    @@kemalabdulaziz1661 ማዉራትስ ትፈልጋለህ ደነዝ እረግጠኛ ነኝ በህር ዃታር ቁጭ ብለክ ነዉ እምታወራዉ እኔ ግን ምን ለይ እዳለሁ እራሱ አታቅም እኔ ስቴ ሸቤ እደገባዉ እራሱ አታቅም ወድ ከሆንክ አብረን ተልኮ እንፈፅም

  • @ambayealem395

    @ambayealem395

    Күн бұрын

    የእስራኤል አምላክ የሚረዳህ ተኝተህ ሳይሆን እየታገልክ መሆኑን ተረዳ ወንድሜ።

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    Күн бұрын

    👉 አንዳርጋቸው ቅሌታሙ የገዛ ነውሩን ባደባባይ ሲናገር የተጠቀመችው ድኩማኗ ወላይታ መሳይ መኮንን ብቻ ናት❗ በዩቱብ ሸቀለችበት❗"ዲቃላ ወልጄ ከገርል ፍሪዴ ጋር " ምናምን ይላል እንዴ ፣ የቀድሞ ሚስቱን ትቶ ማፈርያ 😂 እንዴ ምኑ ባለጌው ነው❗አይ አንዳርጋቸው ቅሌታሙ❗

  • @ArhibuBiytLebusaB
    @ArhibuBiytLebusaBКүн бұрын

    ፡በርቱ ድል ለፎኖ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    God bless you Ato Andargachew keep up your integrity

  • @Dahlakmassawa
    @DahlakmassawaКүн бұрын

    የአንዲ ለኢትዮጵያ ያለው ምኞት እንኳን ኢትዮጵያ ለቀጠናችን ሰላም የሚያመጣና ኢትዮጵያ ከገባችበትም ምስቅልቅል የሚያወጣ ሀሳብ ነው

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    4 сағат бұрын

    That hasn’t worked . Stop cheating your self forget ethiopia.

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt2 күн бұрын

    ይህን ስለምክክር ድርጅት የተጻፈውን ጽሑፍ ማግኘት የሚቻልበት መንገድ አለ መሳይ?

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032Күн бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን አገዛዝ በቃ ብሎ ካልተነሳ በስተቀር ስቃዩ ይቀጥላል።

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    Күн бұрын

    👉 አንዳርጋቸው ቅሌታሙ የገዛ ነውሩን ባደባባይ ሲናገር የተጠቀመችው ድኩማኗ ወላይታ መሳይ መኮንን ብቻ ናት❗ በዩቱብ ሸቀለችበት❗"ዲቃላ ወልጄ ከገርል ፍሪዴ ጋር " ምናምን ይላል እንዴ ፣ የቀድሞ ሚስቱን ትቶ ማፈርያ 😂 እንዴ ምኑ ባለጌው ነው❗አይ አንዳርጋቸው ቅሌታሙ❗

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    Күн бұрын

    Which people of ethiopia you are talking about ? The ones Andargachew was saying we have to wipe them out like Tegaru? Or Oromo which ones??

  • @Nigus616

    @Nigus616

    Күн бұрын

    @@mordecai4675እንደ ብርሀኑነጋ ቦታ ፈልጎ ያላገኘ የኢትዮጵያም ሆነ የአማራ ጠላት ነው

  • @henokamelga1650
    @henokamelga16502 күн бұрын

    አንዴ የሞራል ልዕልና ያለህ የተከበርክ ኢትዮጵያዊ👌 መሳይ በጣም እናመሰግናለን🙏 ዶክተር ዮናስ ብሩን በቅርቡ እንደ ምትጋብዛቸው ተስፋ አለኝ🙏

  • @enactfaa
    @enactfaaКүн бұрын

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ፣በእሳት የተፈተነ፣ለህሊናው ያደረ፣ ከልብ ሰው ፣ምሁር፣ የህዝብ እና የሃገር ፍቅር ያለው፣ ሰበአዊ፣ እራሱን ለኢትዮጵያ እና ለህቧ እንደሻማ ያቀለጠ። እፍሜና ጤና ለተከበርከው እንድአርጋቸው።

  • @user-dk9of1ok1n

    @user-dk9of1ok1n

    9 сағат бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @BerhanuLulseged

    @BerhanuLulseged

    4 сағат бұрын

    አረ እባክህ ?

  • @eskiasteshome2136
    @eskiasteshome21362 күн бұрын

    Mr. Andaregachew, thank you for standing by your principals. You are not a wishy-washy person. I respect you for standing on your ground.

  • @Nigus616

    @Nigus616

    2 күн бұрын

    ቢመቸው ኖሮ ከአብይ ጎን ሆኖ ሰው ሲገደል አበባ ይተክል ነበር

  • @kemalabdulaziz1661

    @kemalabdulaziz1661

    2 күн бұрын

    ሀሀሀ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ የማያልፍለት እንደ አንተ አይነት ደንቆሮ፤ ዘገምተኛ ስለሚበዛ ነው። አንዳርጋቸው ለአማራ ከአብይ የሚለየው ስልጣን ስላሊያዘ ብቻ ነው!!!በአማራ ጠልነት አንዳርጋቸው ጽጌ አይብስም? "ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር" ብሎ የጻፈዉን የማራ ጥላቻዉን ያቀረሸበትን መጽሀፍ የምንረሳው ይመስለሀል?

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181Күн бұрын

    እናመሰግናለን ጋሽ አንዳርጋቸው እንደሌላው ዝም ማለት ትችል ነበር ጎበዝ እድሜ ይስጥህ ሃቀኛ አሁንም ከህዝብ ጎን መሆንህ ያስከብርሃል ኣሁንም አንተ ኢንጅራል ይልቅቃል ገዱ ዲያስፖራው ህዝቡን አንቃቁትና ያማራራው ትግል ጉልበት እንዲያገኝ ጠንክሮ እንዲወጣ አድርጉ ተሰሚነት ያላቸውን አሰባስቡት ሰልት ጥሩ

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    Күн бұрын

    ትክክል እንደሌሎቹ ተሰዶ ጭጭ ከማለት ይህን ቆሻሻ መንግስት ማጋለጡ ለህዝብ ትልቅ ውለታ ነው።

  • @tilahunalemu9574
    @tilahunalemu957416 сағат бұрын

    ጥሩ ውይይት ነው እስከ መጩረሳ አዳመጥኩት ዛሬ መልካም አዋርቶአል

  • @wmym
    @wmym21 сағат бұрын

    እነዚህ አውሬዎች ናቸው። አውሬ እንኳን የሚያድነው ለምግብ ነው። አይዞህ አንዳርጋቸው። እግዚአብሔር አብሮህ ይቆማል።

  • @Yif66
    @Yif662 күн бұрын

    ወንድሞቻችንን ከምግብ ቤት አስወጥቶ አይናቸውን በጥይት መትቶ የገደለውን አብይ አህመድ በቅርቡ በአፉ በጥይት መትተን እንገድለዋለን።

  • @belaynehfantaye8486

    @belaynehfantaye8486

    2 сағат бұрын

    ኖ ኖ ኖ እሱማ አይገደልም፣ ሞት ያንሰዋል፣ ሞት እኮ እረፍት ነው፣ መቆጨት መፀፀት የለውም፣ እሱን ሁለት ዓይኑን ደንቁሎ አፍርጦ፣ ሁለት እግርና እጁን ቆርጦ እዛ ፒያሳ ያፈረሰው በረንዳ ላይ መጣል፣ በቃ!!! ይኸው ነው።

  • @ekramkelifa7506
    @ekramkelifa7506Күн бұрын

    አንዳጋቸው ረጅም እድሜ ይስጥህ ከብርሃኑ ነጋ ተሽለህ ተገኝተሃል ❤❤❤

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku266251 минут бұрын

    አርካብና መምበርን አንዳርግዬ ስላነሳህ በጣም አመሰግንሀለሁ

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184Күн бұрын

    ❤❤❤ በጣም የሚገርም ነው እግዛብሔር አለ

  • @godisgood3876
    @godisgood38762 күн бұрын

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    Welcome Ato Andargachew. Thank you Messay for inviting Ato Andergachew. God bless you both

  • @getkidane
    @getkidaneКүн бұрын

    ብርሀኑን እንደ ሰው ቆጥሬ ገንዘቤንና ጉልበቴን ከሱጋር በማጥፋቴ እጅግ ነው የማዝነው።

  • @zemenemiskir8793
    @zemenemiskir87932 күн бұрын

    I appreciate you guys. I wish if we are lucky enough to get more people like you.

  • @kemalabdulaziz1661

    @kemalabdulaziz1661

    2 күн бұрын

    ሀሀሀ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ የማያልፍለት እንደ አንተ አይነት ደንቆሮ፤ ዘገምተኛ ስለሚበዛ ነው። አንዳርጋቸው ለአማራ ከአብይ የሚለየው ስልጣን ስላሊያዘ ብቻ ነው!!!በአማራ ጠልነት አንዳርጋቸው ጽጌ አይብስም? "ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር" ብሎ የጻፈዉን የማራ ጥላቻዉን ያቀረሸበትን መጽሀፍ የምንረሳው ይመስለሀል?

  • @ekeramuae2903
    @ekeramuae29032 күн бұрын

    ባለጌ መግስት. ከዛች ሃገር መወገድ አለበት

  • @fffdyh5303

    @fffdyh5303

    2 күн бұрын

    ፈጣሪ ያስወግድልን

  • @kemalabdulaziz1661

    @kemalabdulaziz1661

    2 күн бұрын

    ይበልህ የተአባክ ገና ጨርቅህን ጥለህ ታብዳታለህ፤ አብይ ሽ አመት ነገስ እያልክ ቂጥህን ገልበህ ስትጨፍር አልነበረም!!!

  • @user-um4eb3vc7t

    @user-um4eb3vc7t

    2 күн бұрын

    ​@@kemalabdulaziz1661አብረን መታሸታችን እንጂ ልክ ነህ

  • @Alex-zv1ly

    @Alex-zv1ly

    Күн бұрын

    ​@@kemalabdulaziz1661you don't have the moral to say that. Woyane is the calprir

  • @fffdyh5303

    @fffdyh5303

    Күн бұрын

    @@kemalabdulaziz1661 ይበልህ ማለት ምን ማለት ንው መላእክት እይደለን ሲመጣ ጥሩ መስሉን ነበር ግን ከናተ የባሰ ስይጣን ሁኑ ተገኘ ከማያቁት መላእክ የሚያቁት ስይጣን ይባል የለም ግን ይበላቹ የምትሉት እንድ ላይ ነው እየተስቃየን ያለነው በተለይ እናት ከአንድ ሚሊዩን በላይ ሞቱ ድርቁ እሁን ያለው ስቃይ ውስጥ እያላችሁ እሁንም ይቅር ይበለን በሉ ግፍ እትናገሩ ይብቃ እስይ እያላችሁ እራሳችሁን አትሸውዶ ፈጣሪ ስላሙን ያምጣልን ይብቃ

  • @SibihatAdigeh
    @SibihatAdigeh16 сағат бұрын

    ወንድም መሳይ እንዴት አለህ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነህ ጋሸ አንደርጋቸው ሲናገር ውሎ ቢያድር አይሰለችም አይጠገብም አልፎ አልፎ አቅረበው አድናቂህ የአንተን ፕሮግራም ሳላይ ውዬ አላድርም እግ/ብሕር ዕድምና ጤና ይስጥህ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210Күн бұрын

    ሰላም ወገኖች

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu53882 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጋዜጠኛ መሳይ እና አቶ አዳርጋቸው ፅጌ 👏👏👏

  • @MengshaMoges
    @MengshaMoges22 сағат бұрын

    መሳያችን በርታልን የህዝብ ድምፅ ነህ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    Tha k you so mu h Both God bless you both

  • @LEOREALM2
    @LEOREALM2Күн бұрын

    I understood the pain politicians pass through fightinf for justice and equality after i read 'yetafagnu mastawesha' by ato andargachew I pray to God z time for ethiopia where right leaders get right authority and praise , and its citizens get civilized and prosper May God help us !!

  • @lilysolomon3150
    @lilysolomon31502 күн бұрын

    ብርሀኑ ነጋ ከአብይ ጎን ይሰቀላታል

  • @Amhara817thelastgeneration

    @Amhara817thelastgeneration

    2 күн бұрын

    አርሕን ስቀል ። ወሸላ

  • @alexmekonen5116

    @alexmekonen5116

    Күн бұрын

    @@Amhara817thelastgeneration brihanu nega kitehen yebedahe gim galla😁

  • @Amhara817thelastgeneration

    @Amhara817thelastgeneration

    Күн бұрын

    @@alexmekonen5116 degenerated

  • @Amhara817thelastgeneration

    @Amhara817thelastgeneration

    Күн бұрын

    @@alexmekonen5116 Degenerated ትል

  • @Amhara817thelastgeneration

    @Amhara817thelastgeneration

    Күн бұрын

    @@lilysolomon3150 degenerated ትሕ

  • @saraahmed293
    @saraahmed293Күн бұрын

    ለህፃን ልጅ ለአዛውንቶች የማይራራ የፋሽስት ስርዓት ነው የገጠመን እደኬኒያ ህዝብ ታግለን መብታችንን ካላስከበርን የልጅ ልጆቻችን የሚከፍሉት ዋጋ ያስፈራል

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio2517 сағат бұрын

    “በተፈጥሮዬ የሚነግሩኝን ነገር አምናለሁ”” ይህን የሚለን ፖለቲከኛው አንዳርጋቸው ፅጌ ነው አሁንም ከሻብያ ጋር የነገሩትን በማመን አብሮ የሚሰራ ሰው ነው። አንድ ፖለቲከኛ ወደ ሁዋላ ታሪክን እያየ እየሰለለ ለሀገር ይሰራል እንጂ ሁሌ የነገሩትን እያመነ አይቀጥለም ሻብያ ኢትዮዺያን ኮለኒው ካላረገ የለበለዛ የብጥብጥ ሀገር እንድትሆን ግብፅን ከጎኑ ይዞ እስከመጨረሻ ይቀጥላል አሁንም የምናየው ይሄንኑ ነው

  • @samuelkassahun9644
    @samuelkassahun9644Күн бұрын

    እናመሰግናለን

  • @learntulearn848
    @learntulearn8482 күн бұрын

    IN CURRENT ETHIOPIA - THE #CONSTITUTION, THE #PROSECUTOR, THE #WITNESS THE #JUDGE IS FASCIST #ABIY #AHMED ❌

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti20112 күн бұрын

    አቶ አንዳርጋቸው ንፁህ ህሊና ከማንኛውም ስልጣን እና ሀብት ይበልጣል ሰላም ያለው አንተ ጋ ነው በሙስና ተጨማልቆ የዛፍ ላይ እንቅልፍ ከመተኛት በአእጅጉ ይበልጣል በጣም ትልቅ ሰው ነህ እናከብርሃለን።

  • @kemalabdulaziz1661

    @kemalabdulaziz1661

    2 күн бұрын

    ሀሀሀ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ የማያልፍለት እንደ አንተ አይነት ደንቆሮ፤ ዘገምተኛ ስለሚበዛ ነው። አንዳርጋቸው ለአማራ ከአብይ የሚለየው ስልጣን ስላሊያዘ ብቻ ነው!!!በአማራ ጠልነት አንዳርጋቸው ጽጌ አይብስም? "ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር" ብሎ የጻፈዉን የማራ ጥላቻዉን ያቀረሸበትን መጽሀፍ የምንረሳው ይመስለሀል?

  • @yewyalehkasa761
    @yewyalehkasa7612 күн бұрын

    ስላልሰማነዉ ነዉ እንጅ መርሳት የለበንም ከህዉኃት ነዉ የተማርነዉ ብሎን ነበረ

  • @rising1786

    @rising1786

    20 сағат бұрын

    ከህዋሀት ምን ተማረ? ያንን ጥላቻህን ስለማትተዋት እንደምንም ብለህ የራስህን እና የመንግስትን ሀጢያት አናታቸው ላይ ለመደፍደፍ አትቦዝንም:: ከህዋሀት ቢማር አገሪቱ ፍፁም ሰላም እድገት ሁለት ዲጂት የፈለግህበት እየሰራህ እየሄድክ ትመጣ ነበር:: እንዲህ አይነቱን ግፍ ስላልተዋችሁ ነው ምድሪቱ ተጨንቃለች:: ምን አለ ከወያኔ አናት ላይ ብትወርድ ያኔ አጥርተህ ማየት ትችል ነበር: መፍትሄም ይታይህ ነበር::

  • @titimulatu5426
    @titimulatu542613 сағат бұрын

    Andargachew great person he is am intelligent and have good morality . May God bless you❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    God bless you Ato Andargachew they must be exposed

  • @alexandriap6338
    @alexandriap63382 күн бұрын

    I think it's time to save Ethiopian rather than discussing about what happened but let's find solution that very strongly organized professionals and aware the world and save Ethiopian life

  • @veracity8968

    @veracity8968

    Күн бұрын

    This got no man who has no shame to say he got a bastard son how can he be your leader ? Useless derg terafi nachew

  • @user-cr4wu8kr2c
    @user-cr4wu8kr2cКүн бұрын

    በጣም ያሳዝል

  • @dagmawibelay3408
    @dagmawibelay340820 сағат бұрын

    Thank you! Good interview

  • @Dahlakmassawa
    @DahlakmassawaКүн бұрын

    እንዲ ወደ ኤርትራ ሲሄድ በወያኔ ከየመን ሲታፈን የኤርትራ መንግሥት በየመን የነበረውን የአየር በረራ ወዲያው ነው ያቆመው I’M PROUD TO BE ERITREAN AFRICAN

  • @rising1786

    @rising1786

    21 сағат бұрын

    proud to be Eritrean slave??

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh2 күн бұрын

    ውድ ወንድማችን አቶ አንዳርጋቸው እንኳን በሰላም ተመለስክ ፤ ቤተሰብህንም ከዚህ ሰው በላ አውሬ እይታ ለማራቅ እንኳን ፈጣሪ ረዳህ። ውድ መሳይ በያዝከው መንገድ በርታልን ። ፈጣሪ አንተንና ቤተሰብህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    Күн бұрын

    👉 አንዳርጋቸው ቅሌታሙ የገዛ ነውሩን ባደባባይ ሲናገር የተጠቀመችው ድኩማኗ ወላይታ መሳይ መኮንን ብቻ ናት❗ በዩቱብ ሸቀለችበት❗"ዲቃላ ወልጄ ከገርል ፍሪዴ ጋር " ምናምን ይላል እንዴ ፣ የቀድሞ ሚስቱን ትቶ ማፈርያ 😂 እንዴ ምኑ ባለጌው ነው❗አይ አንዳርጋቸው ቅሌታሙ❗

  • @Ethiopiasa
    @EthiopiasaКүн бұрын

    አንዲዬ🎉🎉🎉

  • @haileyesuswoldemariam8111
    @haileyesuswoldemariam811123 сағат бұрын

    አቶ አንዳርጋቸውን መጠየቅ የምፈልገውና ከዚህም በፊት በሌላ ቃለ መጠይቅ ላይ ያነሳሁት ጉዳይ፣ በመጀመርያው የለውጥ ዘመን ለመንግሥት ለአቢይ ፍኖተ ካርታ አዘጋጅቶ እንደሰጠ የገለጸ ይመስለኛል፤ ያቀረበውን ፍኖተ ካርታ ለሕዝብ ያሳወቀበት ጊዜ አለ? ካልሆነ ሙሉውን ፍኖተ ካርታ እንድናውቀው ቢያደርግ።

  • @dagnachewabebe7837
    @dagnachewabebe7837Күн бұрын

    እንዴ አንዳርጋቸው ፅጌ ሎንደን ልጆችና ሚስት አልነበራቸውም እንዴ?

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl2 күн бұрын

    Ye Eritrea Wedaj Endargachew GBY 🙏🏾❣️🇪🇷

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    Күн бұрын

    👉 አንዳርጋቸው ቅሌታሙ የገዛ ነውሩን ባደባባይ ሲናገር የተጠቀመችው ድኩማኗ ወላይታ መሳይ መኮንን ብቻ ናት❗ በዩቱብ ሸቀለችበት❗"ዲቃላ ወልጄ ከገርል ፍሪዴ ጋር " ምናምን ይላል እንዴ ፣ የቀድሞ ሚስቱን ትቶ ማፈርያ 😂 እንዴ ምኑ ባለጌው ነው❗አይ አንዳርጋቸው ቅሌታሙ❗

  • @observerm2291

    @observerm2291

    Күн бұрын

    The focus of the discussion is broad Ethiopian political, social, economic and security problems. Not Andargachew’s personal life. When are you going to grow mentally?

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    Күн бұрын

    ወሬኛ ውጭ እናተም ያው ናቹ ለአማራ

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    Күн бұрын

    @@mordecai4675 የከሰርክ ወያኔ አንተስ ጫካ ውስጥ ከብዙ አባቶች የተወለድከው ያንተን ጉድ ማን ይንገርህ? ወላይታ እያልክ የምትለፋደድ ጠኒያም ዘረኛ !

  • @romiooo0193
    @romiooo0193Күн бұрын

    Well came ato endalkahaw thega 🙏 thank you for avere things

  • @beniyammehari7558
    @beniyammehari755819 сағат бұрын

    Everything that is happening in Ethiopia at the moment is very very sad, so our neighbours may he give you good endurance.

  • @belaytebabal540
    @belaytebabal5402 күн бұрын

    ትምህር ቤቶች ምሽግ ናቸው

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    Күн бұрын

    👉 አንዳርጋቸው ቅሌታሙ የገዛ ነውሩን ባደባባይ ሲናገር የተጠቀመችው ድኩማኗ ወላይታ መሳይ መኮንን ብቻ ናት❗ በዩቱብ ሸቀለችበት❗"ዲቃላ ወልጄ ከገርል ፍሪዴ ጋር " ምናምን ይላል እንዴ ፣ የቀድሞ ሚስቱን ትቶ ማፈርያ 😂 እንዴ ምኑ ባለጌው ነው❗አይ አንዳርጋቸው ቅሌታሙ❗

  • @Israel.London
    @Israel.London2 күн бұрын

    2000 ዓመት የቆየውን ኢትዮጵያዊነትን ፍርፋሪ ለቃሚዎች ዛሬ መጥተው ሊቀይሩት አይችሉም: ሁሉም ነገር ወደ ፋኖ ግንባር!!!

  • @kemalabdulaziz1661

    @kemalabdulaziz1661

    2 күн бұрын

    በአማራ ጠልነት አንዳርጋቸው ጽጌ አይብስም? "ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር" ብሎ የጻፈዉን የማራ ጥላቻዉን ያቀረሸበትን መጽሀፍ የምንረሳው ይመስለሀል?

  • @emuye-shinbira8268

    @emuye-shinbira8268

    2 күн бұрын

    All were at the Same party

  • @addisseyoum3585

    @addisseyoum3585

    Күн бұрын

    Join the fano Brigade fight bloodthirsty fascist abyi government ​@@kemalabdulaziz1661

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    Күн бұрын

    👉 ወላይታዋ መሳይ መኮንን በዓማራና በቤተክርስቲያን ስም ስትነግድ ማየት አስቂኝ ክስተት ነው❗መሳይ አንቺ አጭሪ ድኩማን ሌባ የዩቱብ ሸቃላ❗ ለማያውቅሽ ታጠኝ ❗እሺ 😅

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    Күн бұрын

    👉 ወላይታዋ መሳይ መኮንን በዓማራና በቤተክርስቲያን ስም ስትነግድ ማየት አስቂኝ ክስተት ነው❗መሳይ አንቺ አጭሪ ድኩማን ሌባ የዩቱብ ሸቃላ❗ ለማያውቅሽ ታጠኝ ❗እሺ 😅

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7bКүн бұрын

    አንድ ተቋዋሚ ፓርቲ ነኝ ባይ እንደኢዜማ ዓይነቱ እንዴት አንድ ቀን እንኳን በአገዛዙ ላይ ተቃውሞ አያሰማም።

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3iКүн бұрын

    Good job

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi38002 күн бұрын

    How GREAT To See YOU, Again; (Ato) Andargatchew Tsegae!! WELCOME BACK, Sir😁❤️❤️👍👍!!!

  • @ethiopia6721
    @ethiopia67212 күн бұрын

    ጠላትም ጠላት ነው አስቀድሞ መግደል አሾክሿኪውን ነው::

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    Күн бұрын

    👉 ወላይታዋ መሳይ መኮንን በዓማራና በቤተክርስቲያን ስም ስትነግድ ማየት አስቂኝ ክስተት ነው❗መሳይ አንቺ አጭሪ ድኩማን ሌባ የዩቱብ ሸቃላ❗ ለማያውቅሽ ታጠኝ ❗እሺ 😅

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    Күн бұрын

    አሾክሻኪዋማ ወላይታዋ መሳይ መኮንን ናት እቺ አጭር ድኩማን !

  • @ahmedaddis8201
    @ahmedaddis820118 сағат бұрын

    Thank you Andargachew !! A man of principle and Integrity. The struggle has become difficult because of traitors and Bandas like Birhanu Nega. The struggle will continue what ever it takes until our freedom is restored and murderers and thieves are brought to justice.

  • @user-yx9ft3ls3t
    @user-yx9ft3ls3t23 сағат бұрын

    All what I understand everyone not fighting for the contrary ! They are fighting for there needs only

  • @dawitterefe8371
    @dawitterefe8371Күн бұрын

    አማራ የለም ፅጌ😅 ጅል ቢረሳው ልብ ያለው ብዙ አማራ አለ አንረሳውም የድሮ ልጆቹን ናሚስቱን እንደ አማራ ከድቷቸዋል😢

  • @mikreazene7801

    @mikreazene7801

    Күн бұрын

    አንድ ሰው አስተሳሰቡ ይቅርና ሰውነቱ እራሱ አንድ ቀን አድሮ ሲነሳ ለውጥ አለው።

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    Күн бұрын

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ደደብ አማራ አፋችሁንም ዝጉ ለአማራው እየታገለ ነው አማራው ይወደዋል በቃ

  • @dawitterefe8371

    @dawitterefe8371

    12 сағат бұрын

    @@Snako-cb1zn ለእንዳተ አይነቱ እቃ ይመጥናችኀል።እቃ ምንጊዜም መጠቀሚያ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም ዱዝ ።

  • @falkmayer1723
    @falkmayer17232 күн бұрын

    አቶ አንዳርጋቸውን ስለ ጋበዝካቸው እናመስግናለን መሳይ በርታልን እንወድሃለን ❤❤❤❤😂

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    Welcome Jegnachin Messay

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25Күн бұрын

    እኛም እንናገር ..ህዝብም አይደናገር"...0ብለህ አደናገርከን!...አማራ የሚባል ብሔር የለም..በአድዋዉ ጦርነት..የተሰዉ ኢትዮጵያዉያን አስከሬን አይነሣም አይቀበርም ነበር"...የሚል እና ሌሎችም በሤራ የታጨቁ...ሃሳቦችንስ ፅፈህ የለምንን????

  • @alemugelagle7766
    @alemugelagle77662 күн бұрын

    መሳይ እባክህ አንዲን ሁል ጊዜ ብታቀርበው እማያልቅ መፅሀፍ ነው ህዝብ ብዙ ከሱ ይማራል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    Great anaysis Ato Andargachew Thank you God bless you

  • @user-ch3bi2lr5w
    @user-ch3bi2lr5w20 сағат бұрын

    Bless you.

  • @user-qu8cb7iq1d
    @user-qu8cb7iq1dКүн бұрын

    Best

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa32842 күн бұрын

    ግሩም ትንታኔ ነው አንዳርጋቸው እናመግናለን 🙏

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25Күн бұрын

    አንዳርጋቸዉ... አንተ ራስህ. ሦስት ቀን የማትከተለዉን ሰዉ 3 ዓመት እንዴት ደገፍከዉ?...ሁልሽም አጥፍተሻል። እንደገና እኝኝኝኝኝኝ...ማላዘን??...መሠሪ ሰዉ ነህ አንተ!!...ኢትዮጵያን ጣሯን አራዝማችኋል!!..መከራዋን አባብሳችኋል‼....support Fa*no....the only way to freedom(heaven)

  • @mylanderitrea8113
    @mylanderitrea811313 сағат бұрын

    Long live Andargachew. Long live Messay.

  • @zeleketewabe3561
    @zeleketewabe3561Күн бұрын

    Well come Mr Andargiachew God bless you

  • @astherad1348
    @astherad1348Күн бұрын

    Birhanu Nega and Belete Molla are part the Ministreal cabinet, this cabinet decided together with others on the killing and genoside in Amhara region.

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis49092 күн бұрын

    ብርሃኑ ነጋ ፍጹም የሆነ አማራ ጠልነት አለበት 👌 በፊትም ኢህአፓ በነበረበት ጊዜ ይሄን ጥላቻውን ያንጸባርቅ ነበረ 👍 የአማራ ስንልቦና ያለው አማራ ሁሉ ለብርሃኑ ነጋ ፍጹም የሆነ የአማራ ጥላቻ ተመጣጣኝ ምላሽ መስጠት አለበት 👍

  • @LifePath333

    @LifePath333

    2 күн бұрын

    1

  • @binizmelekot2911

    @binizmelekot2911

    2 күн бұрын

    ብርሃኑ ነጋ ከብልፅግና ጋር አብሮ ይወድቃል ከዛም ከፖለቲካ አለም ይሰናበታል:: ብርሃኑ እና መሰሎቹ ለኢትዮጵያ ህዝብ እጅ እጅ ብለውታል::

  • @mekdisgjjk3686

    @mekdisgjjk3686

    2 күн бұрын

    ብርሀኑን ለመተቸት መጀመሪያ የብርሀኑን ያህል መታገል ያስፈልጋል። በ150 ብር አበል ብለህ ጓደኛህን የምትሸጥ መሸጦ ብርሀኑን ለመቃወም ብቃት የለህም። አንዳርጋቸው አፍ አለው እኩል ስለሆኑ አንተ ግን እግሩ ስር አትደርስም ።

  • @bereraaddis4909

    @bereraaddis4909

    2 күн бұрын

    @@mekdisgjjk3686 ደንቆሮ 😂

  • @tibebutsegaw2092

    @tibebutsegaw2092

    Күн бұрын

    አጨብጫቢ ብርሐኑ ነጋ አድር ባይ ምሑር አማራ ጠል ስልጣን ፈላጊ ሆዳም እስኪ ለኢ/ህ ምን ሰራ?​@@mekdisgjjk3686

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835Күн бұрын

    አንዲ አይዞ አንተ እውነተኛ ሰው መንክን ባብዛኛው ኢትዮጵያውያን እንረዳለን ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun27692 күн бұрын

    ፋኖ ጋዜጠኛ መሳይ እያንዳንዷ የምታነሳት ነጥብ ዋጋዋ እውነት እና እምነትን ግልጥ አድርጎ ያሳያል:: ባንተ ጥያቄ አቶ አንዳርጋቸውን እንዳውቅ አድርገከኛል👌🏾✊🏽 ሕዝብ አንድነቱን ማሳየት ያለበት ትክክለኛው ሰዓት ላይ ደርሰናል💚💛❤️ ሞት ለገዳዩ ማፍያ ቡድኖች💀 ድል ለአማራ ሕዝባዊ ፋኖ💚💛❤️ ኢትዮጵያን አምላኳ አይተዋትም💕🙏🏽💕

  • @kemalabdulaziz1661

    @kemalabdulaziz1661

    2 күн бұрын

    ሀሀሀ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ የማያልፍለት እንደ አንተ አይነት ደንቆሮ፤ ዘገምተኛ ስለሚበዛ ነው። አንዳርጋቸው ለአማራ ከአብይ የሚለየው ስልጣን ስላሊያዘ ብቻ ነው!!!በአማራ ጠልነት አንዳርጋቸው ጽጌ አይብስም? "ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር" ብሎ የጻፈዉን የማራ ጥላቻዉን ያቀረሸበትን መጽሀፍ የምንረሳው ይመስለሀል?

  • @user-jv1is7lf9d
    @user-jv1is7lf9d20 сағат бұрын

    ኢትዬጵያ በዘመኗዋ እንደዚህ አይነት የከፋ ችግር ውስጥ ገብታ አታውቅም በፓለቲካ በማሀበራዊ ቀውስ በዲፕሎማሴያዊ ግንኙነት ስለዚህ ሁሎም ሰው ይንን እብድ መንግስት መታገል እና ለአለም አቀፎ መንግስት ማሳወቅ አለብን

  • @GfbTigist
    @GfbTigist2 күн бұрын

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyesКүн бұрын

    ወይ ሀገሬ ይሄንን ሁሉም ኢትዬጲያዊ መስማት አለበት ከተቻለ አጠር አጠር አርጋችሁ በቲክቶክ ላይ ይስማ ሁሉም ይወቅ።

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    Күн бұрын

    👉 አንዳርጋቸው ቅሌታሙ የገዛ ነውሩን ባደባባይ ሲናገር የተጠቀመችው ድኩማኗ ወላይታ መሳይ መኮንን ብቻ ናት❗ በዩቱብ ሸቀለችበት❗"ዲቃላ ወልጄ ከገርል ፍሪዴ ጋር " ምናምን ይላል እንዴ ፣ የቀድሞ ሚስቱን ትቶ ማፈርያ 😂 እንዴ ምኑ ባለጌው ነው❗አይ አንዳርጋቸው ቅሌታሙ❗

  • @ShumeteWeldeyes

    @ShumeteWeldeyes

    Күн бұрын

    @@mordecai4675 እንኩዋን ወለደ አንድአርጋቸው ግዜውን ሁሉ ለኛ ሲል በረሀ ለበረሀ አሳልፎ , መሳይ ወላይታ ሆነ ኮንታ አይመለከተኝም የናንተችግር እኮ ይሄ ነው ስውን በዘሩ ማሳነስ።

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    Күн бұрын

    @@ShumeteWeldeyes ፦ ህጋዊ ሚስቱን ልጆቹን ቁጭ አርጎ ዲቃላ መውለድ ቅሌታምኑት ነው ይሄ ወራዳ❗

  • @veracity8968

    @veracity8968

    Күн бұрын

    @@mordecai4675ነውር የሌለውወራዳ

  • @astherad1348
    @astherad1348Күн бұрын

    የኢትዮጵይ ሕዝብ ያልታደለ ሰው የማይወጣለት የሚያሳዝን ታሪክ ውስጥ የሚያልፍ ነው

  • @ahmedmusa9821
    @ahmedmusa982110 сағат бұрын

    Tena ena Edme yesteh. '

  • @learntulearn848
    @learntulearn8482 күн бұрын

    It's ALL WE ETHIOPIANS' JOB TO REMOVE #SATAN #ABIY #AHMED FROM POWER ❌

  • @yenenewbezabih9413
    @yenenewbezabih9413Күн бұрын

    በጣም የሚገርም አቅም እና ትንታኔ። አቶ አንዳርጋቸው ኢትዮጵያን ለማዳን ለሚደረገዉ ትግል ወሳኝ እና አስፈላጊ ሚና መጫወት እንዳለብህ ይሰማኛል።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    Enkuan Egziabher aterefelih

  • @pwrNahom
    @pwrNahom2 күн бұрын

    Andiye Qorat Ye Ethiopia Lij❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004Күн бұрын

    Berhanu nega Andargachew Tege neamen Zeleke Tamagen Beyene sabotaged the 2010 victory and sold it to oromuma devil Abyi and his mafia group

  • @solomontekelu3389
    @solomontekelu3389Күн бұрын

    አቶ አዳርጋቸው የልጆቹ እናት በውያኔጊዜ የታሰረጊዜ የኢንግሊዙን ጠቅላይሚንስቴርቢሮ ሄዳመከራዋንስትበላ የደርሱልጆቹንስ የትቶነው ፓርትነር ምናምን ውይሰው

  • @osmanyhussein6712

    @osmanyhussein6712

    Күн бұрын

    ይህ የግል ጉዳይ ነው።

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318Күн бұрын

    Respect ❤

  • @MezemirGirmaLibrarian
    @MezemirGirmaLibrarianКүн бұрын

    "ያለው" የሚለውን ቃል በአላስፈላጊ ሁኔታ ማስገባትን ማቆምዎ መልካም ነው።

Келесі