Ethiopia - አዲሱ የፍልሚያ ግንባር፣ የኢትዮጵያ ጦር ሶማሊያ ገባ፣ ጌታቸው ያጋለጠው ጸብ፣ በጠቅላዩ ላይ የቀረበው ተቃውሞ፣ የጠቅላዩ አነጋጋሪ ገለጻ

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 116

  • @Ademgeta
    @Ademgeta5 күн бұрын

    ድል. ለፋኖ. ድል ለፋኖ

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym5 күн бұрын

    ስላም ላጣ እና ለተራበ ስው እንፃ ምኑ ነው መጀመሪያ ለእዝቡ ስላም ስጡት

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete44775 күн бұрын

    የሚሰራውንም ሆነ የሚናገረው ሁሉ የሚጋጭበት በተጭበረበረ መንገድ የተረከበውን ስልጣኑንም ምን እንደሆነ የጠፋበት በመሆኑ ሀገርና ህዝብን ሊያስጨረስ የተነሳ ነው።

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v5 күн бұрын

    ቤት ንብረት ማፍረስ ዜጋን እንዲማረሩ እና ሀገራቸውን እንዲጠሉ እና ለህገወጥ ስደት ህይወታቸውን ለማሳጣት እንጅ ለዜጋ ምንም ጥቅም የለውም ጥቅም ቢኖረውም መጀመሬያ የሰውልጅ ሲኖር ነው የሰውን ልጅ በድንጋይና በአሸዋ ቋጥኝ ስለሰራህ እና ሰውን በቁሳቁስ ስለለወጥክ ለውጥ ሳይሆን ነውጥ ነው የምታመጣው

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew89825 күн бұрын

    Good morning Fetha midiya for sharing the true news ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile54995 күн бұрын

    ኢትዬጵያ ራስዋ ሰላም የሌላት ልታስታርቅ ሃሃሃሃ

  • @user-nx1ds7be3f
    @user-nx1ds7be3f5 күн бұрын

    Ethiopia 🇪🇹 ✊️👊💪

  • @edenamen9434
    @edenamen94344 күн бұрын

    He so smart Docter Aby

  • @abduabate-hf4uj
    @abduabate-hf4uj5 күн бұрын

    ሰላም ለኢቶጲያ ሰላም ለአማራ ህዝብ

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen33785 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ምሁራኖች የታመሙ ናቸው በህዝብና በሀገር ላይ ቀውስ የሚፈጥሩ ያልተማሩ ምሁር ናቸው!፣ያልተሰራ ሰው ሀገር ያፈርሳል! ነገር ግን በደንብ፣በስርዓት ሰው ምሁር ሀገርን ያድናል/ሉ!

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l5 күн бұрын

    ሁልጊዜ ስለወያኔ ታላዝናለህ።

  • @user-dl9go7zg7i
    @user-dl9go7zg7i5 күн бұрын

    የኛንየአማራህዝብለማሥጨረሥነዉ ኩልዘቅ

  • @unitityisstrenght6578

    @unitityisstrenght6578

    5 күн бұрын

    የተገፋ ሕዝብ የለም ጎታች ወንበዴ በሕዝብ ስም የሚነግድ እንጂ!!!!!

  • @user-dl9go7zg7i
    @user-dl9go7zg7i5 күн бұрын

    አተሠዉባጭርቅርሌላአልልም በሥደትአለምያለዉንህዝብበጭቀትልጨርሠዉነዉ

  • @belaytebik3599

    @belaytebik3599

    5 күн бұрын

    ¹q

  • @selamasfaw5665
    @selamasfaw56655 күн бұрын

    ልክ እንደ ቀበሮዋ የበሬው ቆለጥ መቸ ነው ምወድቅልኝ ብላ ምትጠብቀው አንተም ህውሓት እንዲህ ሆነች እያልክ ዕድሜህ ቁጠር አሳዛኝ ፍጥረት

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen33785 күн бұрын

    የኢትዮጵያዊያ ምሁራን ማለት እኮ ከታላቋ ሀገራችን ላይ ቀንሰው ትንንሽ ክልሎችን ለመፍጠር ስንገድሉን ሲያስገድሉን የሚውሉ ድንቅ ምሁራን ናቸው!

  • @amanuelgebrerufael9540
    @amanuelgebrerufael95405 күн бұрын

    ምላስ ብቻ

  • @shmlashsalam3459
    @shmlashsalam34595 күн бұрын

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @muradahmed3673
    @muradahmed36735 күн бұрын

    Abichu long live❤❤❤❤❤❤

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile15035 күн бұрын

    የወያኔ ህወ

  • @endalekumsa
    @endalekumsa5 күн бұрын

    አንድ ቀን እንኳ እዉትነት ያለዉ ወሬ አታቀርብም

  • @neziafar
    @neziafar4 күн бұрын

    በእዉነቱ በምስራቅ በኩል ችግሮች አሉ ።

  • @Days36_5_years
    @Days36_5_years5 күн бұрын

    General I don't think that they will come to the end the war

  • @SisayBilelegne
    @SisayBilelegne5 күн бұрын

    Victory & peace for amhara Fano.will be victory soon🎉❤

  • @user-dl9go7zg7i
    @user-dl9go7zg7i5 күн бұрын

    ክዉአሏህያርግህ ከቶኮየዉሸቱምልክት በቀንአምሥትመረጃይሠራል

  • @amanuelberhedebas1072
    @amanuelberhedebas10725 күн бұрын

    Why you are making in red color the Eritrean Map

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb5 күн бұрын

    ይጨፋጨፉ ብዙ ደም አለባቸው ጌታቸው እራያዊ ነው ይበሉት

  • @DjfggvFhcvv
    @DjfggvFhcvv4 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @MisaratElene
    @MisaratElene5 күн бұрын

    deleee lafano ❤❤❤

  • @JdjrEjir
    @JdjrEjir5 күн бұрын

    ፈታየ

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw64265 күн бұрын

    የእረኛዉ የአብይ ጠባቂወች ድል ለአማራ ፍኖ

  • @unitityisstrenght6578

    @unitityisstrenght6578

    5 күн бұрын

    ሥራ የለም ? ፈልጋችሁ ብትሰሩ ፋኖ የሚባል የሽፍታ ስብስብ የለም ....

  • @muleagidaw6426

    @muleagidaw6426

    5 күн бұрын

    @@unitityisstrenght6578 ምን እየሰራህ ነዉ እኛ ሰፈር እና ታዲያ ምን እየሰራህ ነዉ

  • @user-el4fq1by2i

    @user-el4fq1by2i

    5 күн бұрын

    @@unitityisstrenght6578 አትፍራ እውነቱ ከውስጥህ አለ።

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra32555 күн бұрын

    ታምር ነው

  • @Tybatube
    @Tybatube5 күн бұрын

    ቀንነት የራሰነወ ወዴች ሁላችሁም ሠበሰከራይብ አደረጉኛ እደታልፉኛ ወድ የአግሬ ልጆች ሰላም የአገራችን ይሁን መች ነወ የአገራችን. ሰላም የምንሰማው ያርብ😢😢😢

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager46755 күн бұрын

    የከተማ ቀለም የአካባቢን ሁኔታ ለመለወጥ ግዴታ የሚያመጣ መሆኑን በችግሩ የተጠቁት መሪያችን የሚታከሙበትን ሁኔታ አየፈጠሩ ነውና ዜጓ የሆነ ሁሉ ተባበሩኝ እያሉ ነው ።

  • @Bona-nl3de
    @Bona-nl3de5 күн бұрын

    La ethi bicha iniqum philis zaranginat tawut 😢😢😢❤❤❤ And makalakaya 1 Agar

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh5 күн бұрын

    እውነት አብይ በቤተሰብህ ካንሰር በሽታ ይግባ

  • @Bona-nl3de
    @Bona-nl3de5 күн бұрын

    Makalaya ye Agar kurat new ❤❤❤❤

  • @user-jd9po3ji3p

    @user-jd9po3ji3p

    5 күн бұрын

    😂😂ያገር ውርደት ለማለት ነው

  • @user-ph1tc5qj8u
    @user-ph1tc5qj8u5 күн бұрын

    😊

  • @bekeletiruneh1066
    @bekeletiruneh10665 күн бұрын

    አይ ጌች!!የድሀ ልጅ እያለቀ የነበረው ለስልጣናችሁ ስትሉ እንጂ ለብዙሀኑ ህዝብ ብላችሁ መች ሆነና!!

  • @AbobakerHussein-eo2ez
    @AbobakerHussein-eo2ez5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatiMak-lj3ck
    @FatiMak-lj3ck5 күн бұрын

    እሄሠውዬ ሠንሠል እያሥቃሙት እንደዚህ ያላግጥብን ሠውእየተገደለ ሠው እየተራበ ሠው እየተፈናቀለ ችግኝ መትከል የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝንጀሮነው ጥጥ????

  • @user-ry7vt7db6l

    @user-ry7vt7db6l

    5 күн бұрын

    አላገጠብን ብቻ ኧረ ከዚያም አልፏል።

  • @Hayah-j1y
    @Hayah-j1y5 күн бұрын

    1:53 🎉 2:00 😮

  • @Hayah-j1y

    @Hayah-j1y

    5 күн бұрын

    አላህይይልህ 2:03 2:03

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf5 күн бұрын

    GBS

  • @user-hl9qm3mx5r
    @user-hl9qm3mx5r5 күн бұрын

    🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l5 күн бұрын

    ተምታቶብሀል። አዋጁ ስለመንግሥት ሠራተኞች (Civil Servants) የሚያወራው።

  • @saadasaada6790
    @saadasaada67904 күн бұрын

    አብይአላህንፊራመረረን

  • @user-qg4sv5lw9b
    @user-qg4sv5lw9b5 күн бұрын

    ፈታ የብልጸግና ተቀጣሪ ሚዲያ ነው።

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile54995 күн бұрын

    የኢትዬጵያ መሪዎች ሁሉ ተላላኪ ናቸው ሊያስታርቃቸው ሳይሆን ሊበትናቸው ነው የሱዳን መሪዎች ልብ ኣድርገው እራሳቸው ሰላም ያምጡ

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v5 күн бұрын

    የፈለግነውን ያክል ሰማይ ጠቀስ ህን ፃ ቢሰራ ዜጋ ን እየጨፈጨፉ እንዲሰደድ በማድረግ ተማሬን እንዳያልፉ በማድረግ በመጣል ወታደር በማድረግ የምትበለፅግ ሀገር የለችምእናም ኢትዬጲያ አዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን ሌላውነም ሀገር ማልማት ይጠበቅብሀል እና የአዲስ አበባ ህዝብ ረጅም ህንፃ ስር እና አበባስር ፎቶ በመነሳት ጠግበህ ውለህ ታድር እንደሁ እናያለን አርሶ አደሩ በመከራ ወጥመድ ውስጥ እየማቀቀ የናንተ አሸዋና ሲሚንቶ ፒራሚድ ብትሰሩም ከአይን እየታ ውጭ አንድ ጉርሻ አይሆንም

  • @MartaKidanemariam

    @MartaKidanemariam

    5 күн бұрын

    ❤❤

  • @alethiopia4587
    @alethiopia45875 күн бұрын

    ከመርዶ ዉጪ ሌላ ነገር አይታይህ!

  • @YaredTadesse-n8n
    @YaredTadesse-n8n5 күн бұрын

    ፈቲ ሚድያ የትግራይ ህዝብ ምቀኛ ነው ብዙውን ስሙት

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles5 күн бұрын

    ምሳሌ ጠለሁ😢😢😂😂

  • @TaherJemal
    @TaherJemal5 күн бұрын

    አልሸባብ መስራቻ ኢትዮ. ነች በኣሜሪካ ፍቃድ. አሜሪካ ለአልሸባብ ኢኤስ መስራቻ አሜሪካ ነች..

  • @seadi5
    @seadi55 күн бұрын

    እዳውአላህአብይንይገልግለን አብይስልጣንከያዘጀምሮሞትጦርነት ድህነትንሮወውድነትሌላምንምነገርአላገኘን

  • @asratzenebe982
    @asratzenebe9825 күн бұрын

    lemin antes ateketelem neber????,like tafese neber,,,be barude tataemew neber

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein53485 күн бұрын

    ውነቱነው ሰው ተገድሎ ሊያልቅ ስለሆነ ጫካ ይሁን አገሩ😊

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b5 күн бұрын

    Antesewye hwehat kalanesah were aytaftlhm aydel selechen. Yerasachu chgr bedrdr endehwehat lemeftat mokru selam lemanm melkam new

  • @yassinseid-gr8dt
    @yassinseid-gr8dt5 күн бұрын

    Mewen alebet

  • @MesaHaile-kg5ib
    @MesaHaile-kg5ib5 күн бұрын

    Dil lesomalya

  • @freyalew5619
    @freyalew56195 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ጦር የሚባል የለም።የናዚው የዐቢይ ሥልጣን አስጠባቂ መንጋ ነው።

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele5 күн бұрын

    እናንተ ግን ለእኔ የሚገባ ነገር አለ ይህ መነገሥት የቀየረ ነገር ግን አልትምህርም በዚህ Teleology ዘመን ሞኘ ሆነ መምሪት አይቻልም አዱሱ ሕግ እያለሁ ሰው እንዳያ ሥራ በሰው ሀብት በህልገና ሕግ እያለሁ ምን ወጋ አለ😢😮😢😢

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid65085 күн бұрын

    💪ልድ ለፍልስጤም የወንዶች ወንድ ሀማስ 😍😍😍

  • @teshuadon2197
    @teshuadon21975 күн бұрын

    ይህ እብድ መሪ(አብይ አመዱ) እስካለ ድረስ ገና ብዙ ብጥብጥ እየጠመቀ ያሳየናል !!🛑🛑👎👎 ይሁን እንጅ ዕድሜው በፋኖ ይቀጫል።

  • @Habtam837
    @Habtam8375 күн бұрын

    የሄ ሰውየ ሳያስጨርሰን መድሀኒያለም ያሳልን😢😢😢😢😢😢

  • @user-ry7vt7db6l

    @user-ry7vt7db6l

    5 күн бұрын

    መድሐኒዓለም ወርዶ አያነሳውም። የሚያነሳው የተባበረ ክንድ ነው።

  • @tesfaweldewah1278
    @tesfaweldewah12785 күн бұрын

    Are bakh ke tgray tlacha wta beka tefatan

  • @Worku3928
    @Worku39285 күн бұрын

    አብይ 6 ሚሊየን ህዝብ ጨፍጭፌ፣ 6 ሚሊየን ችግኞችን ተክያለሁ አለ

  • @saadasaada6790
    @saadasaada67904 күн бұрын

    ልቦናይስጥህአብይ

  • @user-hh7qj8nl5v
    @user-hh7qj8nl5v5 күн бұрын

    ይሄ እብድ ዉሻ ሰዉዬ እያለ ያለጦርነት መኖር እንደት ይችላል

  • @AaBy388
    @AaBy3885 күн бұрын

    ማን ነበር የካ ጫካ የገባው?

  • @user-ln8ou5tb6w
    @user-ln8ou5tb6w5 күн бұрын

    የመሽጋገርያ ማርሹ ይረብሻል

  • @user-ml1yk5le4u
    @user-ml1yk5le4u5 күн бұрын

    ዲል ለአማራ ህዝብ

  • @HomaaHinbeku-ov5ug
    @HomaaHinbeku-ov5ug5 күн бұрын

    ወንድሜ የምኖረዉን ህዮት የማቀዉ እኔ ሆኜ ሳለዉ የዚን ቅዠታም የብልጭልጭ ኣፈቃር የህዝብ ጠላት ሰዉዬ ንግግርን ኣሳምረክ ለማሰረዳት ባትሞክር የሸልካል ። ኣንተ ታወቀዋለክ

  • @user-dl9go7zg7i
    @user-dl9go7zg7i5 күн бұрын

    አፍህንአታብላ

  • @nigatkassahaile5572
    @nigatkassahaile55725 күн бұрын

    የዚህን ጨካኝ መሪ ድምፅ አታሰማን አንተው ተናገር

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg5 күн бұрын

    ከምንም በላይ ትኩረቴን የሳበው የሀማስ ጀግንነት ነው እቺ ወራዳ አይሁድ መጨረሻዋ የሚቋጨው በራሱ በሀማስ ነው 🇵🇸💪ሌላው ደሞ የፍልቅልቁ የጀግናው መሪያችን ንግግር ለኛ ለወዳጆቹ ጣፋጭ ለጠላቶቹ ደሞ እሬት ነው አብቹዬ ም ብለክ ወደፊት ብቻ ሂድልኝ ጀግና ነክ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ገረድ ያልሆነ መሪ ግጥሞናል እንደ አይን ብሌናችን ነው የምንጠብቅክ ከኛ በላይ የላይኛው አላህ ይጠብቅክ ❤❤

  • @user-hg6gq5yh6d

    @user-hg6gq5yh6d

    5 күн бұрын

    ብብትህን ልብዳው

  • @user-ry7vt7db6l

    @user-ry7vt7db6l

    5 күн бұрын

    ዕውነት ከልብህ ነው? ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለህ?

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta37345 күн бұрын

    Terrorists and tribalist will not succeed

  • @adamemadiva1041
    @adamemadiva10415 күн бұрын

    unsubscribe this media ,this is PP voice.

  • @abdilfatahmohamad6713
    @abdilfatahmohamad67135 күн бұрын

    ክብር ለሀገር ለመከለከያ ሰረዊት ጠላቶቹ ይውደም

  • @yosiefghebrezghi3830
    @yosiefghebrezghi38305 күн бұрын

    Kkkkkkk 😂😂😂

  • @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU
    @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU4 күн бұрын

    ታሳዝናላችሁ ፡ነገረሥራችሁ፡ሁሉ፡ትግራይ፡ውስጥ፡ችግር፡እንዲፈጠር፡ማለም፡ብቻ፡ሆነዋል።ህልማችሁ፡ሁሉ፡ከንቱ፡እንደሆነ፡እወቁ።

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta37345 күн бұрын

    The vast majority of Ethiopians support Dr Abiy Ahmed and his government.

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta37345 күн бұрын

    Dr. Abiy Ahmed is a once in a generation leader who does what he says. He is not corrupt and beurocratic like the previous president

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze5 күн бұрын

    አንተም አብይም ወረኞች ናችሁ ።የኢትዮጵያ ወ/ር የሚባል የለም የአብይ አህመድ ጀሌ ነው ያለው ።

  • @user-ff7io4xb8x
    @user-ff7io4xb8x5 күн бұрын

    ሶማሌ ሂዶ ለመዋጋት የሚችል ምን ዓይነት ሰራዊት አለና???የሰፈር ሚኒሻ

  • @user-ry7vt7db6l

    @user-ry7vt7db6l

    5 күн бұрын

    ወያኔ ከመቀሌ ደብረ ሲና ድረስ አስፈርጥጦታል። የሶማሌውን ደግሞ እግዜር ይወቅልን።

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma21165 күн бұрын

    በመድሃኒዓለም የጠቅላዩን ድምጽና ምስል አታቅርቡ፣ምክንያት ልቤን ያመኛል።

  • @user-ry7vt7db6l

    @user-ry7vt7db6l

    5 күн бұрын

    አሳቅከኝ። ኦረ ወደ ሀኪም ቤት ሂድ

  • @tinbiteethiopia4141
    @tinbiteethiopia41415 күн бұрын

    አይ ኦሮሞ ልጂ አይወጣላችሁም አማራ ክልል ገብቶ ያለቀው ቤት ይቁጥረው አሁን ደግሞ ሶማሊያ ክልል ገብታችሁ ማለቃችሁ ነው የኦሮሞ ደም ደሜ ነው ያለውን ህዝብ አርዳችሁ አፈናቅላችሁ አሁን አማራ ከጎናችሁ እንደማይቆም ሳይታለም የተፈታ ነው። እንካን ሶማሊያ ኬኒያም ደቡብ ሱዳንም ብትወራችሁ የአማራ ልጂ አንድም ጠብታ ደም ቀርቶ ላብም አያፈስም አማራ ሸዋ ወሎ ጎንደር ጎዳም የድሮውን የአባቶቻችንን ግዛት ማስመለስ ብቻ እና ብቻ ነው ከዛ አማራውያን ማዳን ብቻ እና ብቻ ነው ስራችን ። የእናንተን ቀብር ለማፋጠን እንሰራለን እንጂ ጋላን አናድንም ።

  • @user-ry7vt7db6l

    @user-ry7vt7db6l

    5 күн бұрын

    አገራችን ሲወረርስ ዝም አንልም። አንተም አከረርከው። ቂቂቂቂቂ

  • @tinbiteethiopia4141

    @tinbiteethiopia4141

    5 күн бұрын

    @@user-ry7vt7db6l እረ ጋሎች ተው

  • @WitnNess
    @WitnNess5 күн бұрын

    ፋኖ እንዳትዘናጋ እንዳትሰማ !!!!

  • @yosefendale9591
    @yosefendale95915 күн бұрын

    ስለ ጠቅላይ ሚኒስተሩ ዜና አቀራረብህ የስላቅ ነው፤ ለምን?

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y5 күн бұрын

    More.like.share.subsciribe.feta.deile.

  • @AbramFire
    @AbramFire5 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf5 күн бұрын

    GBS

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf5 күн бұрын

    GBS

Келесі