ሰበር

Пікірлер: 37

  • @HailemariamLemma
    @HailemariamLemma17 күн бұрын

    ውሽት ምንያደርግላችኋል ኅይሌ ልብ ኖሮት እንደዚሕ አይናገሮም።

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia787417 күн бұрын

    በምርጫ የመጣን በምርጫ መለወጥን መማር እና መጀመር አለብን

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie230317 күн бұрын

    እስኪ ያለበትን አሰማን መቼም ካላበደ በቀር

  • @user-bk8qc6jk9n
    @user-bk8qc6jk9n17 күн бұрын

    Give evedence for Haile says

  • @ketodiya6489
    @ketodiya648917 күн бұрын

    አትዋሽ እዉነት ከሆነ ለምን ከድምፁ ጋር አታቀርብም።

  • @DingilInate
    @DingilInate17 күн бұрын

    የት ሊኖር ነው ይህን የሚለው? አትዋሹ።

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob17 күн бұрын

    ትክክል ግፍ ነው

  • @AbrahamTamirat-rw9qp
    @AbrahamTamirat-rw9qp17 күн бұрын

    Wenaf

  • @MohamedSabit-cs8zi
    @MohamedSabit-cs8zi17 күн бұрын

    Waranya

  • @user-rg8fg2tp1c
    @user-rg8fg2tp1c17 күн бұрын

    gegena.haile

  • @user-qn7jr5te2d
    @user-qn7jr5te2d17 күн бұрын

    ያመረጄው ምንጭ ውይም ቪዲዩውን አማጣ ያውሽት ውሬ ተው

  • @user-bh1cq8ym2q
    @user-bh1cq8ym2q17 күн бұрын

    በዓለም ኤትሌቲክስ ኣምስት ከኣምስት ከማስመዝገብ በትግራይ ጦርነት ጊዜ "ሻለቃ ነኝና ባጣ ባጣ ከኣምስት ኣንድ ኣላጣም" እሰከ ማለት ራሱን በማዋረዱ ኣክባሪውና አፍቃሪው ከነበረው የትግራይ ሕዝብ ጋር በማያገባው ገብቶ ጥላቻ የፈጠረ ኃይሌ ገ/ሥላሴ ዛሬ ደግሞ ኣማራ ሲነካ ኣማራነቱን ግልፅ እያደረገው መጣ። ግን ያዛልቀው ይሆን? እንጃ! ብቻ ጌታ ይሠውረን እንዳይሆን! እኔ በበኩሌ ግን በዘመኑ ኢትዮጵያ ሞትና እስር ቤት ስለ ኣትሌትክስ ታሪክና ረኮርድ እንዲሁም ስለ የሻለቃ ማዕረግ ብዙውም ይጨነቃል የሚል እምነት የለኝም።

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye267717 күн бұрын

    duda. Anbabi...tirgum yalew wuhidet na 1izz memesret yakatew fanoo ..sogat ayidelem

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu17 күн бұрын

    ነገር ግን ጣም የሚገርመው ትግራይን ዳመጂ ካደረጉ በሗላ አፈ ሙዙ ወደ አማራ የዞረው በእውነት ሰሜኑን ለማዳከም የታቀደ ይመስላል ከባድ ሴራ ነው

  • @user-fj6hw9tc8i
    @user-fj6hw9tc8i17 күн бұрын

    Shinfila awegeze alawegeze min yametal

  • @abeselomlegesse5576
    @abeselomlegesse557617 күн бұрын

    አላለም

  • @DANYDANY-wz7tb
    @DANYDANY-wz7tb17 күн бұрын

    አፈር ብሉ ማፈሪያዎች

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye267717 күн бұрын

    Genocide first..minority lay inji..ende amhara 2nd majority ayideregim..almost equal number alachew.

  • @TIRUNEHAREGAW
    @TIRUNEHAREGAW17 күн бұрын

    ይህንን ኣባባል ኣግላይና ታማይሲትወድምኝነት የለውም ማስመሰል ነው

  • @TIRUNEHAREGAW

    @TIRUNEHAREGAW

    17 күн бұрын

    ሁሌ ነገሮችን ሲንናገር ሚዛናዊ መሆን ይገባናል ወንድሜ ትግራይን ሲጠቃ ግን ኣልተናገርክም ሚዛናዊ ሰው ኣይደለህም

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu17 күн бұрын

    በእውነት ሀይሌ ገብሬ ስላሴ ይህን ከተናገረ በእውነት ታሪክ ሰርቷል

  • @hailemariamgirmayabrha9849
    @hailemariamgirmayabrha984917 күн бұрын

    ጥሩ ውሸት ነው። ሀይሌ እንዲህ የማለት አቅም የለውም።

  • @ambayealem395
    @ambayealem39517 күн бұрын

    መረጃውን ለምን በድምፅና ምስል አታቀርብም? ሳንቲም ለመለቃቀም ለተራ ላይክና ሰብስክራይብ ብላችሁ አተቀደዱ።

  • @MohamedSabit-cs8zi
    @MohamedSabit-cs8zi17 күн бұрын

    Amadurasi gafa malasi buchu mali tahu feta jenani mume minisitera jeni igiri cinqilati ayomi jeneni amasi mali tahu feta hayle

  • @Tekle-hz8oh
    @Tekle-hz8oh17 күн бұрын

    አሮፕ : አዲግራት : ዓድዋ : ኣኽሱም : ሽረ : ብቀላቀሉ ሰላም ይገኛል :: ህዝቡ ወደ እርሻ ፍቱን ያዙራል :: ጦርነት ይወገዳል ::

  • @ArekebArku
    @ArekebArku17 күн бұрын

    ሀይሌን ለማጣላት እየሄዳችሁ ይመስለኛ ካለ ድምፁን አሰሙን

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye267717 күн бұрын

    Haile yikirna...top 10 richestoch abiyin mawred ayichilim..tultula...fanooo be 10 1wereda meyaz yalchale..fanooo wedefit yetyawkal..balebet.. hid...denbechan meyaz yalchale fanooo ammharan inji ethiopian ayigodam

  • @helinamelise9417
    @helinamelise941717 күн бұрын

    Wegenochene gelehe asegedelehe aserehe afenakelehe aserebehe ahuneme fano liyatefahe simeta ahuneme wendete wendete genau anete na meselochehe belesegene tetefalachu.

  • @jimihune9650
    @jimihune965017 күн бұрын

    ቀዳዳ ያለውን ለምን አታሰማም ቱሪናፋ

  • @mohammedhussienosman303
    @mohammedhussienosman30317 күн бұрын

    ውሸት

  • @Tekle-hz8oh
    @Tekle-hz8oh17 күн бұрын

    በወለጋ ክፍለ ሃገር ከ 2020 ጀምሮ እስክ 2024 ድረስ የአማራ ብሄር ስጨፈጨፍ ኢያየኖው ኖው :: የኢትዮጵያ ተዋህዶ ጳጳስ ኣላውገዘም : ስመልሽ አብዲሳ :የኣብይ ኣሕመድ : መንግስት ኦነግ ከርትራስገባ ( አቶ ጉድና ) ትትቕ ኣናስፈታም ብሎዋል :: ኣሁንም ህዝቡን ለማስጨረስ የፕርቶርያ ስምምነት ፈርሶ ይወልቃይትና የራያን ሕንፍሽፍሽ ፈጥረዋል :: 666 ኣብይ ኣሕመድ በሆልኮፕተር ጭኖ በደብረ- ዳሞ ) ላይ መወርወር ያ ሁሉ ይፈሰሰ ደምና የሞቱ ሰዎች ካስ : በቀል :: ዎርዉሩት : ጠንቓይ ኖው : :

  • @user-jm8ix9no5r
    @user-jm8ix9no5r17 күн бұрын

    ቁዳዳ ውሸት ውሸት ሥም አጥፊ ሐይሊ እንደዚህ አይልም

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b17 күн бұрын

    Atlet hails ye tigrai hzb lemechefvhef astatkugn ezemtalehu wedetigrai bemalet yazugnlkekugn sil neber zarie mntegegne ?

  • @HeniAbneh-ij7jn
    @HeniAbneh-ij7jn17 күн бұрын

    ምን የምታስጠላ ተራ ውሸታም እና ለቃቃሚ ነሕ ከሞባይሌ ላይ እንዴት ነው ላጠፋሕ የምችለው ድምጽሕ ራሱ ሲያቅለሸልሽ

Келесі