የባህርዳር ዙሪያ ከባድ ውጊያ! አርበኛ ዘመነ ያስጀመረው ውጊያ! | ተመስገን ጥሩነህ በባህርዳር! “ አማራ ጥጋብ ላይ ነው!” | የወልቃይቱ ከባድ ጦርነት!

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
rohamedia202...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 118

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4kiАй бұрын

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሽንፈት ለአብይ ወንበር ጠባቅ

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388Ай бұрын

    የአማራ ፋኖ የኢትዮጵይ ትንሳኤ ነው ድል ለፋኖ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687Ай бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁😘👈💪💪💚💛❤️✊✊✊እናሸንፋለን

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641Ай бұрын

    ፋኖ በእዉነት ጀግና ነዉ ጥላትን መግረፍ ይችልበታል !!!"

  • @demismuktar
    @demismuktarАй бұрын

    ድል ለፋኖ (ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤❤❤

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisyАй бұрын

    ድል ለነበልባሉ ለጅግናው ፋኖ ይሁን። ሞት እናውርደት ለገዳዩ ብልፅግና ይሁን።

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959Ай бұрын

    መዓዛ ጀግና የሴት አርበኛ አድናቂሺ ነኝ በርች

  • @Eyerus21
    @Eyerus21Ай бұрын

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤እናሸንፋል❤🎉

  • @LESHETADANGNE

    @LESHETADANGNE

    Ай бұрын

    ዉዶቼ😢😢የናሁሰናይንፎቶላኩልኝ😢😢ሰወዳችሁ

  • @Eyerus21

    @Eyerus21

    Ай бұрын

    @@LESHETADANGNE ነይ ልላክልሽ በዬት ላግኝሽ

  • @user-lz6hu6vi1x

    @user-lz6hu6vi1x

    Ай бұрын

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡እንደት፡አርገን፡እንላክልሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758Ай бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪 ድል ለአማራው ሕዝብ 💪💪💪

  • @user-cc9oy9nr7m
    @user-cc9oy9nr7mАй бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ ያረብ አላህ ይገዛቸዉ 🇨🇬✍️

  • @Kidist-qd4mw
    @Kidist-qd4mwАй бұрын

    ድል ለአማራፋኖ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286Ай бұрын

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kidist-qd4mw
    @Kidist-qd4mwАй бұрын

    ድል አማራ ፋኖ

  • @user-kr2nq1ir1q
    @user-kr2nq1ir1qАй бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ❤💛💚🦅

  • @SmilingEyeglasses-or1xz
    @SmilingEyeglasses-or1xzАй бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ፋኖ ይችላል ያሸንፋልም 💪💪💪💪💪👍👍💚💚💚💛💛❤❤💘🌷☝🙏✋

  • @demismuktar
    @demismuktarАй бұрын

    I am Gurage fano (Zerma). We shall win together!!! ❤❤❤

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ገላግለን እሔን አረመኔ አገዛዝ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ 😢

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793Ай бұрын

    ድል ለአማራ

  • @belayshewakena
    @belayshewakenaАй бұрын

    ድልለአማራፋኖ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286Ай бұрын

    እንኩን ለጀግኖው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ ለፋሲካ ባእል አደረሳችሑ. መልካም የፋሰካ ባእል ይሑንላችሑ.አብሶ ለጀግኖቻችን ለፋኖዋቻችን.

  • @kasahunendalew6455
    @kasahunendalew6455Ай бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @TemsgenTemu-wu4xy
    @TemsgenTemu-wu4xyАй бұрын

    መቼ ነዉ የሚገባቸው ሚሊሻ ፖሊስ አድማ ብተና ሆዳሞች የውሻ ሞት ነዉ

  • @solomon3431
    @solomon3431Ай бұрын

    “እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥...።”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15

  • @romiooo0193
    @romiooo0193Ай бұрын

    Fano.fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @user-ut5ld7kg7r
    @user-ut5ld7kg7rАй бұрын

    እንኳን አደረሳቹህ ለፋሲካ ባህል የአማራ ህዝብ መከራ የሚያበቃበት ዘመን ያምጣልን ፈጣሪ❤

  • @solomon3431
    @solomon3431Ай бұрын

    “🙏 መንግሥት በአማራ ሕዝብ ላይ ና፥ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሚያደርገውን ጦርነት እንዲያቆም ጥሪ አድርጉ 🙏🙏

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fgАй бұрын

    Dele la amhara❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asfaw_70
    @asfaw_70Ай бұрын

    መከላከያ ሚሊሻዉን አለመቅበሩ ትክክል ነዉ ! ለወገኑ ያልበጀ ለነሱም አይጠቅምም !

  • @AhmedAlkrha

    @AhmedAlkrha

    Ай бұрын

    ሲጀመር ባንዳ ዉሻ ነው. ዉሻ ደግሞ ቢሞትም አይከብርም.

  • @demismuktar
    @demismuktarАй бұрын

    Abbey Ahmed is the mad king of Ethiopia. He must be removed from power by force. Fano, fano, fano!!! ❤❤❤

  • @DTFNews
    @DTFNewsАй бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ

  • @user-jm9yh5gr7b
    @user-jm9yh5gr7bАй бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1xАй бұрын

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vy2vx9hk8m
    @user-vy2vx9hk8mАй бұрын

    ከሁሉም በፊት ልቡ ቂጡ ልቡላይ የወረደ ዉን ጥሩነህን መሸኘት ነዉ እሥከወዳኛዉ ፍኖየ

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935Ай бұрын

    ይኸ አረመኔ አጁን ተጠፍሮ ለፍርድ እንዲቀርብ ኢትዮጵያውያን በመላው አለም እንደ ህዝብ በመነሳት የአገዛዙን ዕድሜ እናሳጥር🙄🙄

  • @misgannega6461
    @misgannega6461Ай бұрын

    fanoooooo fano fanooooooooooo

  • @dkm1666
    @dkm1666Ай бұрын

    FANO 100/100 will save ethiopia for life

  • @kasahunendalew6455
    @kasahunendalew6455Ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ በሉልኚ

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160Ай бұрын

    ተመሰገንን የሚያሰተነፍሰ አንድ ብሰማር ጠፋ።ይህን የሚያቀረሸውን አዛው ባለበት ቅርሻቱን እንዲልሰው የፋኖ የቀንድሸ መነፅር በጉልህ ሊያየው ይገባል።ድል ለፋኖቻችን !!!!!

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641Ай бұрын

    ፋኖ ለአማራ ሚሊሻ በምንም አይነት ምህረት ማድረግ የለበትም :: ጠላትን እየመራ ህዝብን የሚያስጨፈጭፍ እሱ አይደለምን ? ስለዚህ ፋኖ ማሸነፍ ከፈለገ ሚሊሻን ያለ ምህረት መቀንደሽ አለበት !!

  • @samkuk420
    @samkuk420Ай бұрын

    ይህ ወራሪ ፋኖን ጭካኔ ውስጥ የከተተው ቀን ሰራዊቱ የት እንደሚገባ እናያለን። ድል ለፋኖ 💐💐💐💪💪💪💪

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4kiАй бұрын

    ፋኖ ባንዳን መረሸን አለበት ትምርትይወስዳሉ ሌሎችም ባንዳወች አላህ ይጠብቃቹሁ አማራየ😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5wАй бұрын

    እኔን አማራየ 😢 ድል ለፋኖ ፈጣሪ ሆይ ጣልቃ ግባ ያላንተ ፍቃድ ሠላም የለም😢

  • @user-fs3bh7pz8s
    @user-fs3bh7pz8sАй бұрын

    ከዛሬጀምሮምርኮኛእዳትለቁ።ናሁሰናይበሂወትአለ።አውቀውነውተገድሏልያሉት።አልገዴሉትም።የተፀነሰሰሴራቸውንነውያሳዩን።አልገዴሉትም።እባካችሁበምርኮኛተዴራዴሩናልጆቹንአሶጡ።ናሁሰናይንናሀብታሙንበሂወታቸውድረሱላቸው።አቤኔዘርንምአስክሬኑንተቀበሉ።ምርኮኛአትልቀቁ

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220Ай бұрын

    ይህ ሁሉ ግፍ በዚህ ምድኪን ህዝብ ምን እደረጋቸው ህዝቡ?

  • @user-lz6hu6vi1x

    @user-lz6hu6vi1x

    Ай бұрын

    ምን፡ያረጋቸዋል፡አንያችሁ፡ጥፉ፡አሉን

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2hАй бұрын

    ፋኖያሽንፋል።

  • @graxsador5288
    @graxsador5288Ай бұрын

    Victory for fano 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @dawittilahun-zq2rl
    @dawittilahun-zq2rlАй бұрын

    meazi tanxs

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5beАй бұрын

    ድል ለአማራፉኖ ፉኖ ያሸንፋል💪💚💛❤ ሞት ሽንፈት ለሳይኑ አብይ ወንበር አስጠባቂ!!!

  • @BiniyamTadesse-wg6bm
    @BiniyamTadesse-wg6bmАй бұрын

    አዲስ አበባ ላይ ጥቁር መስታወት መታገድ አለበት

  • @user-zv9yt4gh9q
    @user-zv9yt4gh9qАй бұрын

    Wushetu beza

  • @WerkaSisay
    @WerkaSisayАй бұрын

    Zemen work with temsgen all amhra tackcare this man

  • @mulualemgirma6618
    @mulualemgirma6618Ай бұрын

    ኡኡኡኡ አገዎ ?????? እባብ የእባብ እባብ

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662Ай бұрын

    የሌለ ነገር ከተማ እየገቡ ህዝብን ማስጨረስ ለዘላቂነት ካልተያዘ ለምን ይገባል

  • @enactfaa
    @enactfaaАй бұрын

    ዛሬ ያወደሙትን ነገ ከእነሱ ተወስዶ ይገነባል ። በ ከብት ሃገር ስትመራ የሚጠበቅ ነው።

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286Ай бұрын

    እባካችሑ ሚኒሻውችን እና አድማ ብተናዋችን አትጨፍጨፉ በጭራቁ በአብይ አሕመድ መንጋ ሰራዊት እና በእባቧ ወያኔ እተጨፈጨፉ ነው ለማትበሉት ደሞዝ ፋኖን እንወጋለን ብላችሑ በሴራ አትለቁ እኛ ፈኖዋች ደግሞ የቀረውን ቤተሰቦቻችሑ እናስወግዳለን በመሓል እለቃችሑ ነው ከነቤተሰቦቻችሑ. ስለዚሕ ከጀግናው ከአማራ ሐዝብ ፋኖ ጋር ሖናችሑ ሕልውናችሑን መሪታችሑ እርስታችሑን አስመልሱ.

  • @temsganabel5688
    @temsganabel5688Ай бұрын

    እውነት ነው የምንሻና የአድማ ብተና እሬሳ አያነሱትም ጥለውት ነው ሚሄዱት::

  • @alemayehubersomaa5163
    @alemayehubersomaa5163Ай бұрын

    ተመስገን በቅርሻቱ እንደዚያ ሲል ለእሱ የአማራ ሕዝብ ማለት እሱና የብልግና ምስለኔዎች መሆናቸውን ነው! ቁም ነገሩ ግን ለዜና የማይመጥነውን ቅርሻቱን እየሰበሰቡ ማቅረብና ማስተጋባት ገን ሰድቦ ለሰዳቢ መስጠት ነው!

  • @AhmedAlkrha
    @AhmedAlkrhaАй бұрын

    ድል ለኮንጆዎቹ ፋኖዎች. ሞት ለ ዝንጀሮ መንጋ

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6huАй бұрын

    roha tv lamara hizb xeqami

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901Ай бұрын

    በታትኑት ብልፅግናን አና ከተማውን ተቆጣጠሩት አነዚህ የብልፅግና መዥገር፤አሰናብቱት፤

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanewАй бұрын

    አሁን ጦርነት መፍትሔ አያመጣም።ህዝባችን የሚበላ ነገር አቷል።ህፃናት ቀንጭረው እያደጉ ነው።አሜሪካ ቁጭ ብለው በርገር እየበሉ ፋኖ በለው የሚሉ ሊያፍሩ ይገባል።

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662Ай бұрын

    ዘመነ ካሴ ህዝብ እያስጨረሰ ነው ትግሉ እዲራዘመ ነው ሚፍልገው የዘመነን ትዛዝ ሰምቶ ሚዋጋ ጀግና ሁሌም ይገደላል

  • @anbachewmekonnen7482

    @anbachewmekonnen7482

    Ай бұрын

    ሂድ ጥንብ ጋላ

  • @teddy7551
    @teddy7551Ай бұрын

    Temesgen Adp banda ,Rip

  • @henimulu8817
    @henimulu8817Ай бұрын

    ያልቅለታል መንግስት

  • @learntulearn848
    @learntulearn848Ай бұрын

    KEABIY AHMED BELAY YEAMARA HIZB ANDEGNA TELAT 👿#TEMESGEN #TERUNEH NEWE 👿

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355Ай бұрын

    ያን ባንዳ ሚኒሻ ነግረህው ካልመጣ ስደደው ይሁኔን እጅን ይዞት ይምጣ ብሎአል አንድ የጎጃም ገበሬ ተዋጊ ድል ለፋኖ

  • @user-qn7jr5te2d
    @user-qn7jr5te2dАй бұрын

    አረፈ ውጊያ ብሎ ነገር ያላም ውጊያ መጥፎ መግዴዴል ነው?

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078Ай бұрын

    ፋኖ የዛሬ አመት በትንሳኤ ወቅትና ፋኖ በዚህ አመት የትንሳኤ እለት ያለበት ሁኔታ ሲነጻጸር የዚህ አመቱ ወደርና ወሰን የሌለው እንደ ሰማይ ሲሆን ያለፈው አመት ግን ከመሬትም ላይ ስለመሆኑ ገና አጠራጣሪ፣ የማይቻል እየመሰለ ሁኔታው አስፈሪ፣ በየመንደሩና በየቦታው ተበታትኖ ለህዝቡ ለመድረስ ህልም አላሚ፣ ህዝቡ ብዙም ትኩረት ያልሰጠውና ያልታጠቀ ነበር፡፡ የዚህ አመቱ የትንሳኤ ወቅት ፋኖ ግን ወንበር ጠባቂውን መከላከያ ተብዮ ወራዳ በጦር ግንባር እያሽመደመደና እየደመሰሰ በመማረክ እስከ አፍንጫው የታጠቀ፣ በውጊያ ልምድ የተካነ፣ በሚገባ የተደራጀ፣ መላውን አማራ ያዳረሰ፣ ህዝቡን አቅፎ በህዝብ የታቀፈ አለኝታ፣ መከታና ተስፋ ሲሆን በሚቀጥለው አመት ትንሳኤ ደግሞ ከደቡብ፣ ጋምቤላ፣ ቤሻንጉል፣ አፋር፣ ሶማሊና ሌሎች ፋኖዎች ጋር በመሆን በአዲስ አበባ ነው ከህዝብ ጋር በሰላምና በእኩልነት የሚያከብሩ፡፡ በዚህ ማንም መጠራጠር የለበትም፡፡ ህወሀት ትግሬና ሰው በላው ኦነጋዊ ኦህዴድ ይወድማሉ፡፡ ወንጀላቸው ሁሉም በአለም ዘንድ ደርሶ ከፊት ለፊት ተቀምጧል እና የሚፈጽሙት ሁሉም እየተመዘገበ እየተቀመጠ ነው፡፡

  • @manaye8321
    @manaye8321Ай бұрын

    ድል ለፋኖ ሞት የአብይ አህመድ ተለላኪ በእዴን

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay8516Ай бұрын

    ፋኖ እንደ ህወሓት መድፍ ታንክ ቢኖረው ምን ይፈጠር ነበር?

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nzАй бұрын

    የሚንሻው ልጅብ መስጠት ነው ባንዳውች

  • @MestawatTaye
    @MestawatTayeАй бұрын

    ይሄን ተመስገን የሚባል በአማራው ነብስ የሚቀልድ አጋሰስ ኤከስፓየር የሚያደርግ ይጥፋ?

  • @user-fh1op4iu3c
    @user-fh1op4iu3cАй бұрын

    Jegnit jegnit bye ltrash berchi.

  • @user-pr6gp7ih5x
    @user-pr6gp7ih5xАй бұрын

    ያአማራህዝብደዝዟልተልቷልፋኖንብቻወንታግሎነፃአያወጣህምያአማራህዝብተነስተህታገል

  • @antenehbirhanezelleke152
    @antenehbirhanezelleke152Ай бұрын

    Egele yasjemerew, be'egele t'ezaz yetejemerew tornet malet mn yasfeligal? Yegojjam Fano maletu ayshalim.

  • @HalimahHalimah-kg7nl
    @HalimahHalimah-kg7nlАй бұрын

    Dil lefano

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844Ай бұрын

    ጥያቄዉ እንዴት ጠላት የተባለ ህዝብ አማራ በአንድ ቆሞ የህልዉናዉን ትግል አድርጎ ማንነቱን ምንነቱን አስከብሮ መኖር የሚጀምረዉ ነዉ :: ፋኖነት ነፃነት አቸናፊነት ነዉ አብይዝም ይዉደም ::

  • @AhmedAlkrha
    @AhmedAlkrhaАй бұрын

    ተመስገን ጥሩነህ የ አአምሮ ዘገምተኛ ነው ስንል ነበር ይሄንኑ አረጋገጠ.

  • @AhmedAlkrha
    @AhmedAlkrhaАй бұрын

    ህዝቡ ከፋኖ ጋር ዩዋጋ. አቤቱ ተቀምጦ አንደ በግ አየተጎተተ ከሚሞት አየተፋለመ ለምን አይሞትም.?

  • @user-ud8fc3wx4g
    @user-ud8fc3wx4gАй бұрын

    ለምን እየሠበሠበ ሢያስር ዝም ትሉታላችሁ በቅርብ ርቀት ሆናችሁ አትለቅሙትም

  • @2011Tehetena
    @2011TehetenaАй бұрын

    ወይ አማራ አብይን ሆ ብሎ መርጦ እንዲህ በራሱ ላይ መከራ ያበዛ! መቼም አብይ የሚጠላውን አማራ በሚፈልገው መልኩ ጨፈጨፈው ደግሞ የሚገርመው በራሱ አማራ ማስጨፍጨፉ ነው

  • @MesfinBekele-lg5ie
    @MesfinBekele-lg5ieАй бұрын

    Milishawn yibelew Banda hula.

  • @AhmedAlkrha
    @AhmedAlkrhaАй бұрын

    አብይ አና መንጋው ይዉደም.!!!

  • @MsAlebachew
    @MsAlebachewАй бұрын

    Now fano has to push forward. Work for Ethiopia. Race politics is stupid

  • @user-fs3bh7pz8s
    @user-fs3bh7pz8sАй бұрын

    ረኡኡኡኡኡረተውተውተውተው ምርኮኛአትልቀቁ።ቅድሚያጥንቂቄ አድርጉ።ናሱሰናይንናሀብታሙንተቀበሉ።ሲቀጥልአቤኔዘርንአስክሬንተቀበሉ።ናሆሜንገደልነውያሉት፡ውሸትነውአልገደሉትም።በሂወትአለ።ወላሂአልገደሉትም

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424Ай бұрын

    በእግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ በሰውኛ እሳቤ ብቻ መዳከር የከንቱ ከንቱ መሆኑን ከወዲሁ መረዳት ይገባል።tplf እብሪቷ ገና አልበረደምና ተጨማሪ ጥፋት መቀጠል እንደ ጉም በኖ ለመቅረት በመሥራት ላይ ትገኛለች ማለት ነው። በሚሊዮን የሚቆጠር የአማራ ተፈናቃይ እንዳለ ሳያውቅ ቀርቶ አይደለም መንግሥት!!!

  • @ayalabebe2727
    @ayalabebe2727Ай бұрын

    እና አንድ ወንድ ሱሪ የታተቀ የላችሁም

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078Ай бұрын

    ዲያሰፖራ አማራ ትልቅ አቅም ስላለው ከኤርትራ ጋር መደረግ ያለበት እንዲደረግ በርብርቦሽና በፍጥነት መስራት እና ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግ አለበት፡፡ ወልቃይትና አማራ ከወልቃይትና ኤርትራ አይለዩም፤ አይበልጡም ወይም አያንሱም፤ ሁለቱም አንድና ተመሳሳይ እኩል የህልውና ጉዳይ ናቸው፡፡ ወልቃይትን ጠገዴንና ጠለምትን በተመለከተ ለሰኮንደም መዘናጋት የለም፡፡ ጉዳዩ ለኤርትራም የህልውና ጉዳይ ነው እና ከኤርትራ ጋር በሚገባ መነጋገር፣ መስማማትና አብሮ መቆም ያስፈልጋል፡፡ ኤርትራ ከዚህ የተለየ አቋ|ም ካላት ግን የራሷ ምርጫና ጉዳይ ሲሆን ነገር ግን ወቅቱና ሁኔታው ወሳኝ ስለሆነ ከአማራ ጋር ያስተዛዝባታልና ለዘላለም ያቆራርጣታል፡፡ በወልቃይት የኤርትራ ጥቅም የህልውና ጉዳይ ሲሆን አስተማማኝ ሰላምንና መሰረታዊ የሆነ ኢኮኖሚን ይጨምራል፡፡ ከአማራም ጋር መልካምና ቤተሰባዊ ጎረቤት ሆነው በመጠቃቀም አብረው ለዘመናት እንዲቀጥሉ ያደርጋል፡፡ ሌሌች ሀገሮች ለጥቅማቸው ሲሉ ሩቅ ሀገር ድረስ እየሄዱ ጦርነት እያካሄዱ መሆናቸው እየታወቀና በአለም የተለመደ ክስተት ስለሆነ ኤርትራ ጎረቤቷና ወሳኝ በሆነ በወልቃይት ጉዳይና በጠላቷ በህወሀት ላይ ለሰኮንድም ታመነታለች የሚል እምነት የለም፤ መዘዙ ከባድና የህልውና ጉዳይ ስለሆነ ለኤርትራ፡፡ ይህን ካላደረገች ግን ህወሀት በወልቃይት እየተጠቀመ ከሰው በላው አራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድ ጋር በመሆን ብዙ ሳይቆዩ ቀይ ባህርን ብቻ ሳይሆን መላ ኤርትራን አፈራርሰውና ቆራርሰው ለመከፋፈል ህልም ስላላቸው ወዲያው በኤርትራ ላይ ጦርነት ይከፍታሉ፡፡ በአሜሪካ መሪነት ጠላቶችም ይደግፏቸዋል፡፡ ስለሆነም ኤርትራ ለራሷ ስትል ወልቃይትን በተመለከተ በሙሉ አቅሟ ከአማራ ጋር አንድ አካልና አንድ አምሳል ሆነው አብረው መቆም አለባቸው፡፡ ይህን በተመለከተ በአማራ በኩል ስራዎች በሚገባ መሰራትና በሙሉ አቅም መዘጋጀት ግድ ይላል፡፡ ህወሀት ለወረራ ተከዜን ከመሻገር ይልቅ በኤርትራ በኩል አድዋን፣፣ አክሱምን፣ አዲግራትና ሸሬን ከህወሀት ነጻ በማድረግ መቀሌን ለመጨበጥ ቀላል ነው እና ኤርትራና አማራ በጋራ ሆነው ትግራይን መውረር እና ህወሀትን ለዘላለም በማሰወገድ ትግራይ በሰላማዊ ትግሬዎች እንድትተዳደር ማድረግ አለባቸው፡፡ ኤርትራ ከህወሀት የተለዩና ሰላማዊ ከሆኑ የትግራይ ሀይሎች ጋር መስራትና መርዳት አለባት፡፡ ኤርትራ ስለወልቃይት ዝምታን መምረጥ ቀርቶ ለይስሙላ የምትል ከሆነች ግን ጉዳዩ ብዙ ሳይቆይ በራሷ ላይ የከፋ፣ የበዛና ዘላለማዊ የሚሆን ነው፡፡ ከሶማሊያና ጅቡቲ እንዲሁም ቻይና፣ ሩሲያና ሌሎች ታማኝና ጠቃሚ መንግስታት ጋር አብራ መስራት አለባት፤ ከህወሀትና ሰው በላው አገዛዝ ጀርባ እነማን እንዳሉ የሚታወቅ ስለሆነ እና ኤርትራ የዚህ ሰለባ እንድትሆን ተስማምተው የተወሰነባት ስለሆነች፡፡

  • @AhmedAlkrha
    @AhmedAlkrhaАй бұрын

    ሞንክይ ሀገር አይመራም. ሞት ለዝንጀሮ

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614Ай бұрын

    ተመስገን ጥሩነህ የተናገረው የአማራ ህዝብ ሳይሆን የጠገበው አማራ ክልል ያለው አሞራ ነው የጠገበው በሚሊሻና በወታደሩ ሬሳ😂😂😂

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-GebrielАй бұрын

    ለምን ወሬዎቹን ትደግሚያቸዋለሽ። ጊዜያችንን እኮ አምነን ነው የሰጠንሽ። ምን ይገኝ ብለን ነው ድጋሚ ልናዳምጥሽ የምንመጣው? ይህን ርካሽ የአየር በአየር channels ባህሪይ እባከችሁ ተውት። በ confidence እና በእምነት ጥሩ ዜና እናገኛለን ብለን እንምጣ።

  • @teddy7551
    @teddy7551Ай бұрын

    Amara people free yourself from the genocidal regime of Ethiopia before it's too late!👈

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekeleАй бұрын

    የአማራባርያያያ እሰይይይ ሰውም አልነበረም የገዛ ወንድሙን የሚበላ ሚኒሻ አትቅበሩት ይሄ ወሻ ተላላላኪኪኪ

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289Ай бұрын

    Abiy's regime is dying an agonizing death since its many soldiers are dying & deserting, its arms & finances are depleting, its diplomatic support is dwindling due to hostile and foolishness of Abiy. Within the next few months, the regime of Abiy will vanish.

  • @user-bt4kf5xx5t
    @user-bt4kf5xx5tАй бұрын

    Amara listen join Fano otherwise you loose your life

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569Ай бұрын

    ሆድ አደር ባንዳ ሚኒሻ ሞትህም አታሪክኽም አያምርም ወደቀልብህ ተመለሥ

  • @abemolla5124
    @abemolla5124Ай бұрын

    አንቺ ባንዳ እባክሽ አርፈሽ ቤትሽ ቁጭ በይ። ስራሽን እናውቃለን ድብቅ እንዳይመስልሽ። የወሎን አንድነት ስትረብሺ በመጨረሻ ነቁብሽና አንድ ሆኑ። ገና ብዙ ገመናሽ ይወጣል።

  • @workuassefa6481
    @workuassefa6481Ай бұрын

    ዘመድኩን የሚባል ጋላ ባንዳ ከአማራ ትግል በጊዜ ሊወገድ እንደሚገባ ማአዛ ልትነግሪው ይገባል አታደበስብሽ ?

  • @teninetwuletaw7228

    @teninetwuletaw7228

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @fentawkefyalew7183
    @fentawkefyalew7183Ай бұрын

    አንችን መስማት በጣም ይደብራ ሁልግዜ አንች ብቻ? ለምን?

  • @DTFNews

    @DTFNews

    Ай бұрын

    ቁምነገሩ ከዜናው ነው አንድ ሰውም ያቅርብ ምናገባህ አማራ ስላልሆንክ ነው አማራማ ብትሆን አቅራቢውን ሳይሆን ዜናውን ምን ድል ተገኘ ይሆን ብለህ ሰፍ ብለህ ትሰማ ነበር የአማራ ስቃይ የማያስጨንቃችሁ ግዴለሾች እንዳንተ አይነት አሿፊ ነው ያስቸገረው ይሄ እኮ ቧልት አይደለም ብዙኋኑ የሚጠብቀው ቁም ነገር ነው ለሰው ከሆነ የምትገባው መውጣት አለመስማት መብትህ ነው አታስፈልግም

  • @jaz-pl9mx

    @jaz-pl9mx

    Ай бұрын

    ምንአለ ብታደንቃት ወንድ ሆነህ ወይ ሄደህ አለተዋጋህ እሶ በሴት አቅሞ ድርሻዋን ስትወጣ አንተ ትተቻለህ ዶማ።

  • @YigeMk
    @YigeMkАй бұрын

    Ansubscrbe

Келесі