Dear followers of Heset Media, thanking you for choosing and following us, at Hassett Media, we provide breaking news, breaking information, current analysis.
Dear followers, we promise to provide you with real breaking news and breaking information from our real sources.
If you have any ideas, comments, questions or criticisms on our information and news, write to us at any time.
We take responsibility for our information. [email protected]
Truth will prevail.
Hassett Media
ውድ የሃሴት ሚድያ ተከታዮቻ መርጣችሁ ስለ ምትከታተሉን እያመሰገንን, በሃሴት ሚድያ, ሰበር ዜናዎችን,ሰበር መረጃዎችን, ወቅታዊ ትንታኔዎችን እናቀርባለን።
ውድ ተከታዮች እውነተኛ ሰበር ዜናዎችን, እና ሰበር መረጃዎችን ከእውነተኛ ምንጮቻችን እንደምናቀርብላችሁ ቃል እየገባን,
በመረጃዎቻችን እና በዜናዎቻችን ላይ ማንኛውም አይነት ሃሳብ, አስተያየት, ጥያቄ እንዲሁም ትችት ካላችሁ በማንኛውም ሰአት ጻፉልን።
ለመረጃዎቻችን ሃላፊነት እንወስዳለን።
እውነት ያሸንፋል።
ሃሴት ሚድያ
Пікірлер
የምጨረሻ ደደብ ነክ ሆዳም የአርበኞችን ፎቶ ለጥፈክ ሻማ አብረተክ ዝተት ድንጋጤ ይልቀቅብክ ውሻ ጥንብ ደደብ ሆዳም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤fano wedefete. Yashenefali fano eko. Newe
ለጭራቁ አብይ አማላጅ ሆነው ለመሄድ የሚያስቡ ሽማግሌዎች ካሉ የዳቢሎስ ሠልዕክተኖች ስለሆኑ እግዚአብሔር የአማራን መሬት ከመርገጣቸውበፊት በእግዚአብሔር ይጠፋሉ !!!በዚህ ጊዜ ከአብይ ጭራቁ ጎን የሚቆም የእግዚአብሔር ጠላት ብቻ ነው !!!እግዚአብሔር ደግሞ የታመነ ነው!!!የኢትዮጵያንም የራሱንም ጠላቶች አፈር ሊያስበላ ሴፍ ከመዘዘ ሰነበተ ሳያጠፋቸው ወደ አፎቱ እንደማይመልስ ተገንዘቡና ወደ እግዚአብሔር በመጮህ ራሳችሁን አድኑ እንጂ ከዚህ ጭራቅ ጋር በመቆም መዳን አይገኝም እግዚአብሔር እውነት ነው ለውነት ይፈርዳል!!!
መንግስት የለም ዘራፊ ሌቦች ዕንጂ። አበይና አበሮቹ ውሸታም ከፋፋይ ሐገር አፍራሽ ወራዳ የጥቁር ሕዝብ ጠላቶች ናቸው። ፋኖ ማለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠባቂ ድንበር አስከባሪ የወገን ሐይል ነው።
ዘሜ አባ ነብሶ!!!
ግን ጤና ወይ
ቱቱላ፣ነገር፣ነሕ፣
לאבי חמד איו מינה אבי
פיני פיני אימהירה צדק אבד חמר לא אבי חמד ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂
Mn
ገና ዬአማራ አምላክ ውርደትህን ያቀርበዋል ዬልብህን ሠርተህ ሽምግልና?
ወይኔ ይሥልጣን ሡሥ ?ምነው መንግሥተ ሠማያት አደረገው እኮ ዬሚያሥፈጀው ዬድሀ ልጅ እና ዬህፃናት ሠቆቃ ዬእናቶች ለቅሦ ነው ፈንቅሎ ዬሚጥልህ
ፋኖ ከአቅማቸው በላይ ከሆነ ለምን ስልጣን አይለቁም? ደሀውንስ ህዝብ ለምን ያስጨርሱታል? በንጹሐን ደም ለመኖር ነውን?
እኛን ከስልጣን የሚያወርድ ህዝብ ነው እየተባለ ስልጣኔን ሊቀሙኝ ነው ብሎ ኑዛዜ ምን አመጣው?
አንጀቱ ይበተን የምን አባቶች አርፈው ይቀመጡ
ቆይ ስንቴ ነው የምታወራው??? ኢጪጪጪ
አሜርካን እራሻ ቻይናን ለምን እረሳችኃቸው እስራኤልና ኤርትራ ብቻ ለምን ጠቀሳችህ መንግስትን የአረብ አገራትሙሉ አይደል ሚረዳችህ
ይሄ ጠያቂ ከዚ በፌት የውይይት መድረክላይ ለአንድ ብሔር ወግኖ ሲከራከር የነበረ ነው አሁን ለኢትዮዺያ የቆመ የሚመስለው፣
ፋኖ ወአቅሜ በላይ ነው ካለ ለምን ህዝብን ያስጨርሳል? ምክክር ኮሚሽኑ ይበልጥ የሚጠቅመው ለማን ይሆን? ማሰብ ማክተዋል ላተሰጠው ሰው ነኝ ለሚል ሁሉ ምክክር ኮሚሽኑ የሚጠቅመው ለራሱ ለአብይና ለሰበሰባቸው መሆኑን ማስተዋል ግድ ይላል፣ ስህተታቸውንና ነውራቸውን የሚያዩበት።
ድል መቀናጀት አይባልሞ ። ድል መቀዳጀት ነው ። አስተካክል ።😅
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እውነት ያሸንፋል ። ድል ለፋኖ!!!
Abiy Abakalet Fannow wow
አንተ ነገረን ፋኖ መሳሪያ ከየት እንደታጠቀ ግን ምን እያልክ ነው ምን አይነት ስእል ነው ለህዝብ የምትሰጠው ??
We like fano i am from true
Fano ligelut na ye amharan hizb liyatefut kemimetut Gimbarachewn eyale yikebelal inji Kemanim titk ayidegefim ❤Fano❤Fano🎉
ሌላ ማደንዘዣ ውሽት ነው።
መንግሥት ለመደራደር ፍጽሞ ፍላጎት የለውም። መንግሥት ድርድር የሚለው ፋኖ ትጥቅ ፈትቶና እጅ ሰጥቶ ለተላላኪው አረጋ አገልጋይ እንዲሆን ነው። ገለልተኛ ታዛቢና አዱራዳሪ ባለበት ለመደራደር አይፈልግም። በድርድር ስም ማደናገርና ማጭበርበር ልማዱ ነው። አንዳንድ ጋዜጠኞችም መንግሥት ድርድር እንደፈለገ አድርገው ሲገልጹ ያሳፍራል። ምን ያህል ከእውነታው የራቁ ሞኞች ወይም ምንደኞች መሆናቸውን ገምግሞ ሕዝብ ይታዘባል። ውርደት ነው።
ፋኖ መንፈስ ነው ወዳጄ!! first amhara.
8:27
ፋኖን የሚረዳ እግዚአብሔር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤እግዘአብሀሔር ይጠብቃችሁ❤
Berta
ድል ለፋኖ 💚💛❤💪💪💪
❤❤❤❤❤❤❤❤
Tyrant Abiy Ahmed Ali's time is over...it is a matter of time.
ድል ለፋኖ !!
ለፋኖ ትጥቅ የሚያስታጥቃቸዉ እራሱ መከላከያ ነዉ !! ከሚማረኩ ወታደሮች ላይ !!
The poll. Many, many, many citzens believe that all the causes of the problems are The Poor Judgement !!! In other words, Incompetency, to be what one cannot be !!!
መንግስት መሸነፉ አጠራጣሪ አይደሰም። እኔን ያሰጋኝ ከዚያ በኋላ ያለው ጊዜ ነው ። ፋኖ ስልጣኑን ሲረከብ ከውስጥም ከውጭም የሚጠሉት ስላሉ እነሱም እንደፋኖ ያለ ውጊያ እንዲይጀምሩ ልዩ ጥረት ሊደረግ ይገባል ባይ ነኝ።
ጀግንነት የልብ፣ የማንነት፣ለእውነት በመቆም የሚገለጥ እውነት እንጂ በጦር መሳሪያ ብዛት የሚገኝ ድል አይደለም።
Tikekel mekelakeya new yastattkach no deredr❤❤
መግስት ያስታጥቃል ፋኖ ያሽንፋል
ታዳ ማን አስታጠቀው ወሬ ብቻ
መንግስት እራሱ አሸባሪ በመሆኑ እራሳቸውን ሊያደረጁ የቻሉትም አማራ ስለሚችል ነው የመንግግስትን ወታደሮች ትጥቅ እያፈቱ ታጥቀዋል አሁንም ይታጠቀሰሉ ስለዚህ መንግስት እራሱ ነው የሚያስታትቃቸው
Woregna
ድል ለአማራ ሕዝብ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪kzread.infogaming/emoji/7ff574f2/emoji_u274c.pngkzread.infogaming/emoji/7ff574f2/emoji_u274c.pngkzread.infogaming/emoji/7ff574f2/emoji_u274c.png
ምን ጥያቄ አለው???እድሜ ለብረሀኑ ጅላ። ፋኖ እውነት አለው ድል ፋኖ።!!!!!!!
Eunat.naw
ድልልልል fano