ኢየሱስ | ፍቅርተ ፈለቀ | EYESUS | Fikrte Feleke | New Ethiopian Orthodox Christian Gospel Song

ዝማሬዎች፣ ግጥሞች እንዲሁም መንፈሳዊና ማህበራዊ መልዕክቶችን ለመካፈል ሰብስክራይብ ያድርጉ፤ ከልብ አመሰግናለሁ!!
Facebook: / %e1%8c%8b%e1. .
©Gashaye Melaku
ሰብስክራይብ ያድርጉ
New Ethiopian Amharic Gospel Song, New Ethiopian Song, new Amharic song, zerfe kebede mezmur, zerfe kebede , dagmawi derbe mezmur , alew neger mezmur, tizitaw Samuel, habtamu shibru, tewodros yosef, dagmawi deribe, kidist mitiku, hana tekle, tekesete getinet, aster abebe, Ethiopian orthodox song, orthodox mezmur, hawaz tegegne, kale awadi, finote abew, gashaye melaku, begashaw desalegn, mirtinesh tilahun, ashenafi gebremariam, chrinet senay, gebreyohannes gebretsadik, mindaye birhanu, zerfie kebede, efrem alemu, ephrem alemu, betty tezera, yisak sedik, Christian song, amaharic song, abiy ahmed, zemedkun bekele, zehabesha, ethiotimes, ethioinfo, esat for Ethiopia, esat, teddy afro, ethio 360, yoni magna, andafta, fana tv, ebs worldwide, kale awadi, elshadai television, marsil tv, arts tv, ltv, rakeb Alemayehu, Tigray, amhara, oromo, ዘርፌ ከበደ መዝሙር ፣ ዳግማዊ ደርቤ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ፤ ምርትነሽ ጥላሁን ፤ ይልማ ኃይሉ ፤
#gashayemelaku #ethiopianorthodoxsongs #ethiopianchristiansongs #ethiopiangospelsongs #amharicsongs

Пікірлер: 17

  • @penael821
    @penael8214 ай бұрын

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አንተ ማለት ለእኔ ምን ማለት እንደሆንክ የማውቀው እኔ ነኝ

  • @zeroto2347
    @zeroto23472 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን እየሱስ አንተ ማለት ለእኔ ምን ማለት እንደሆንክ የማዉቀዉ እኔው ነኝ በደምህ የምኖር ነፍስህ ነፍስ የሆነኝ አብ አባታችን በልጅህ በኢየሱስም ምስጋና ላንተ ይሁን ❤🙏

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Жыл бұрын

    አሜን እየሱስ በሚለው ስም ያለ ሀይል አደራ እንዳይቀልብን በተዘጋ ቤት ሁሉ ሳይቀር አለሁ ባይ ጠበቃ ,ነው 🙏🙏🙏🙏🙏 ስለ እናነተ እግዚአብሔር ይመስገን ቀድሞ ሲናገር ነበር የሄ ግዜ እነደሚመጣ ያኔ ትንቢቱ ሲነገር እውነት አይመስልም ሆኖ ሲታይ ግን የትናነቱ ትንቢት መፈፀም ዛሬ ለምንጠብቀው የተስፋ ቃል ፀንተን ለመጠበቅ እምነት ይሆነናል

  • @eyuruseyurus7297
    @eyuruseyurus7297 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen75212 жыл бұрын

    በብዙ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m2 жыл бұрын

    አሜን ክብር ይሁንለት 🙏💞

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Жыл бұрын

    ገራሚ መዝሙር

  • @DagiZ-kr1tb
    @DagiZ-kr1tb7 ай бұрын

    No words express this song be blessed

  • @amenkasahun4390
    @amenkasahun4390 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አንተ ማለት ለኔ

  • @amenkasahun4390
    @amenkasahun4390 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ብቻ

  • @sami891
    @sami891 Жыл бұрын

    Zimare melakt yasmaln

  • @selammenberu739
    @selammenberu739 Жыл бұрын

    እውነት ነው እህቴ ኢየሱስ ለኔ ምን ማለት እንደሆነ የማውቀው እኔው ነኝ የዘላለም ህይወትን የሰጠኝ እሱ ብቻ ባልጀምረው ይሻላል ቃላት አይበቃኝም ፀጋ ይብዛልሽ ።

  • @abeltedla8232
    @abeltedla8232 Жыл бұрын

    አንተ ማለት ለኔ ምን ማለት እንደሆንክ የማዉቀዉ እኔ ነኝ ተባረክ

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha19983 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ep3wx6ex8r
    @user-ep3wx6ex8r2 жыл бұрын

    እኔን እኮ ነው የማርከው

  • @behailutadessenniway9174
    @behailutadessenniway9174 Жыл бұрын

    እኔን የሚያሳስበኝ ይህ ዘመናዊ መሳሪያ ወደ ቀለጠ ጭፈራ ሊያመራ መቻሉ ነው። እባካችሁ መሰረታችንን እንጠብቅ ። አለበለዚያ ከፕሮቴስታንት በምን ተለየን።

Келесі