ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ሰው ሆነ? - ክፍል አንድ

መጋቤሐዲስ ወልደትንሣኤ Megabe Hadis Wolde Tinsea
ለምን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆነ?
ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን።
ሮሜ 5፥10
Why Jesus Christ became Man?
Matthew Gospel Commentary - Chapter two
#ethiopian_orthodox_church
#sibket
#megabihadis_weldetinsae

Пікірлер: 17

  • @meserettemesgen9760
    @meserettemesgen9760 Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አባታችን

  • @girmaterefe2514
    @girmaterefe2514 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን Memherachen

  • @tesfagualumengstie3393
    @tesfagualumengstie3393 Жыл бұрын

    It is realy very interesting God Bless you. EOTC should have a strong teacher like you Tesfa Egualetsion

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ix8wj6cn2u
    @user-ix8wj6cn2u Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችም

  • @liyahagos4066
    @liyahagos4066 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እቆጭ ነበር ለምንድን ነው የKZread የማላገኝችው እያልኩኝ በእውነት ከቃል በላይ ደስ ብሎኘረል እባኳት አባታችን ያስፈልጉናል

  • @andemtatube

    @andemtatube

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @gselasezgonedr2907
    @gselasezgonedr2907 Жыл бұрын

    የኔታ መጋቤ ሐዲስ ወልደ ትንሣኤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።በእውነት ከቃል በላይ በጣም ኣስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው ።

  • @milliontesfay1523
    @milliontesfay1523 Жыл бұрын

    የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። በጣም ኣስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው ። በየግዜሁ እንጠብቃለን ።

  • @fasikasisay7750
    @fasikasisay7750 Жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meketworku8142
    @meketworku8142 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @fasikasisay7750
    @fasikasisay7750 Жыл бұрын

    ይበርቱልን🙏🙏

  • @kiya7146
    @kiya7146 Жыл бұрын

    የኔታ ያሉት ደርሶ "ክርስቶስ የመቅደሱንና የአገልጋዮቹን ልዕልና ሊመሰክር" መጣዴ ?🤔 ወልድ ዋህድ ብለው የሚያስተምሩ እውነተኞቹ የቤ/ክ መምህራን መገለጥ ጀምረዋልና*

  • @tadeletenaw406
    @tadeletenaw406 Жыл бұрын

    መምህር በርታልን!!!

  • @kiya7146

    @kiya7146

    Жыл бұрын

    ይበርቱ በል አንተው * አፍርሰው የሚሰሩህ ናቸውና*

  • @OTMezmure
    @OTMezmure Жыл бұрын

    የድምጽ ጥራቱ ተስተካክሏል ያለፉት ክፍሎች ለመስማት እጅግ አስቸጋሪ ነበር ! አሁን የተሻለ ጥራት አለው እግዚአብሔር ይስጥልን ! ፈቃዶት ከሆነ አባታችን ቢደግሙልን ያለፉትን ክፍሎች በዚ ጥራት ባለው ቀረጻና ድምፅ

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSaltАй бұрын

    ለማኝ ቀውስ ውሻ

Келесі