🔴እብደት

Пікірлер: 64

  • @ZikereKedusan
    @ZikereKedusanАй бұрын

    ኹላችኹም ቻናሉን አጋሩት ለሌሎቹ ይዳረስ ዘንድ!!!

  • @user-jv6ki6ht6q

    @user-jv6ki6ht6q

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-rl6fq6yu5c

    @user-rl6fq6yu5c

    Ай бұрын

    እሺ🌻

  • @aynadis5886

    @aynadis5886

    Ай бұрын

    እሺ

  • @user-fk8vl7kg2v

    @user-fk8vl7kg2v

    Ай бұрын

    እሺ

  • @gxg5660

    @gxg5660

    Ай бұрын

    ግዴታችን ነው እሽ❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን የቅዱሳን ፀሎት በረከት ፍቅራቸውን ያድልልን የቅዱስ ያሬድን ዜማ በምድራች በኢትዮጲያ ይዝራልን አሜን!!!!

  • @vjgu7406
    @vjgu7406Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የሁሉም የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን !በጸሎታቸው ይማረን🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስት እርስቱን ያውርስልን🙏🌹🌹

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7qАй бұрын

    • ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤

  • @Eyodag937
    @Eyodag937Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።❤❤❤

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ::እውነት ነው ሁላችንም እብድ ነን እባክህ ጌታ ሆይ ስለድንግል ማርያም መከራና እንባ ወደ ልባችንን መልስን እዳብድን አትጥራን ለንስሀ አብቃን::

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረክትን ያውርስልን ❤❤❤

  • @aynadis5886
    @aynadis5886Ай бұрын

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ቸሪቱ እመአምላክ ትመስገን አሜን ። መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን!!! ቃለህይዎትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን ። ጌታ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ።

  • @user-vg1gt1ln5e
    @user-vg1gt1ln5eАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኛንም ልቦና ይስጠን❤❤❤

  • @selamrita
    @selamritaАй бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @asterabate7743
    @asterabate7743Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zufanlegesse6218
    @zufanlegesse6218Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🍏🍋🍎

  • @ermyasemandafero
    @ermyasemandaferoАй бұрын

    እናመሠግናለን መምህር

  • @demekusetotaw8050
    @demekusetotaw8050Ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lidiyat
    @lidiyatАй бұрын

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @-fw2lp
    @-fw2lpАй бұрын

    አሜን ፫ ።የኔ አባት ቃለ ህይወትን ያሠማልን በ እውነት ።እንኳን ኖርክልን በኔ ዘመን አንተን ስላዬሁ እድለኛ ነኝ።አምላከ ቅዱሳን እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥልን።

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sbАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128Ай бұрын

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421Ай бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571Ай бұрын

    አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ፡፡ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4xАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንንቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-xi2sm3bo8p
    @user-xi2sm3bo8pАй бұрын

    🙏🙏

  • @user-ws8tp9ek3t
    @user-ws8tp9ek3tАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የህይወት ቃለ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን❤

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7uАй бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋውን እርስቱን ያውርስልን

  • @NebyuDawitEthiopiain2016
    @NebyuDawitEthiopiain2016Ай бұрын

    በመንፈሳዊ ኮሌጆች የተማሩ፣ የተመረቁ ክህነት የሌላቸው "መምህራን" ማስተማር ይችላሉ? አሁን አሁን ዓውደ ምህረቱን የሞሉት እነሱ ናቸውና። ያውም እኮ ማዕረግ እየተሰጣቸው "በኩረ ሰባኪያን"፣ "ልሳነ ክርስቶስ" ወዘተ እየተባሉ።

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    Ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meMefordad-ys3xe

    @meMefordad-ys3xe

    Ай бұрын

    እኔ ስምቻለሁ ከአሁን በፊት በዚህ ጉዳይ ሲያሰተምር አይቻልም ብሏል ስለስም አሰጣጥም ተናግሮታል ሁሉም ስህተት ነው እየሆነ ያለው በርግጥ ያሳፍራል እውነትን ግን ማንም አይሸፍነውም በርግጥ በቤተክርስቲያን ስርዓት ላይ ሲናገር እውነት ተሳዳቢ ይሉታል ግን እውነት መራራናት መተግበር አለመተግበር የእኞ ድርሻ ነው 👏🥰

  • @meMefordad-ys3xe

    @meMefordad-ys3xe

    Ай бұрын

    በዚህ አጋጣሚ የቤተክርስቲያን በሽታዎች በሚል ኖትያት ሚድያ ላይም የተናገረው መሰለኝ ገብተው ይስሙ ከአሁን በፊት በርግጥ ሁሌም ይናገራሉ

  • @user-hr5gx3gm7p

    @user-hr5gx3gm7p

    Ай бұрын

    በዘመነ አጸባ እና ኢአማንያን ያሉበት ሒዶ ማስተማር ይቻላል ከዛውጭ ክህነት የለው ሰው ማስተማር አይችልም ምንም ይማር ምንም መምህር ተናግረዋል በደንብ አዳምጠው

  • @helinadebebe3899
    @helinadebebe3899Ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @Sara-ld1kc
    @Sara-ld1kcАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ❤

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ysАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nrjsnrjs8074
    @nrjsnrjs8074Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደርሰን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በውነቱ እግዚአብሔር ይሰጥልን አሜን የቅዱሳን ብርክት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4yАй бұрын

    አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፉ መንግስቱን ያዉርስልን

  • @rozaalemnew6864
    @rozaalemnew6864Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830Ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @etenashidesalegn2473
    @etenashidesalegn2473Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-cu2ub2zb2z
    @user-cu2ub2zb2zАй бұрын

    በእውነት መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ❤❤

  • @stc6291
    @stc6291Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገንለመምህራችንቃለህይዎትን ያሰማልን እረጅምእድሜእጤናዎትን ይስጥልንየቅዱስያሬድእ የሁሉምቅዱሳንበረከታቸዉይድርብን እናመሰግናለንመምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mutemute9914
    @mutemute9914Ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ttigisthhailu717
    @ttigisthhailu717Ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ መምራችን እድሜ ከጤና ጋር ይብዛልህ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088Ай бұрын

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የቅድስት፣አናሲማ፣የቅድስ፣ያሬድበረከታቸው፣ረዴታቸው፣ከሕዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ቸሩ፣መደሐኒያለም፣ይማረን

  • @user-hr5gx3gm7p
    @user-hr5gx3gm7pАй бұрын

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @Dawitshelemew8Dawit
    @Dawitshelemew8DawitАй бұрын

    😍😍😍😍🥰🥰🥰

  • @hdhfgdgs8898
    @hdhfgdgs8898Ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @kunnabasheerakkaparamba5280
    @kunnabasheerakkaparamba5280Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @Leykun2840
    @Leykun2840Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @youTubesunDay
    @youTubesunDayАй бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @dudrudggj5190
    @dudrudggj5190Ай бұрын

    እሺ

  • @user-le2cp2jv9b
    @user-le2cp2jv9bАй бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🕊🕊🕊🕊🕊

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mhАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን የቅድስት አናሲምስ የቅዱስ ያሬድ በረከት እረደት ይደርብን

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2vАй бұрын

    የትንሳኤ ያስተማሩት ትምህርት ሊንኩን ላኩልኝ❤ 🙏

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

Келесі