🔴ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ

Пікірлер: 61

  • @user-wj6mm6om3c
    @user-wj6mm6om3cАй бұрын

    መምህር የሚናገረው ሁሉ እውነት ነው እውነት ስለሌላው መዳን አስጨንቆቸው ነው ድራማ ልስራ መነባንብ ላቅርብስነፁሁፍ እኔ ላቅርብ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉት ለታይታ ለእውቅና ነው እንጂ እንደው ሰው አስታለሁ እንኳ የለፀጉራቸውን ነጠላው እንኳ አይሸፍነው ተለቆ ለታይታ መዘመር

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833Ай бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146Ай бұрын

    ቃለሃጰወኔ ያሰማልን መሰማልን መምህረረችን እድሜ ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባኝን ያኑርልኘ አሜን !

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdeseАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማል እመብርሃን ትጠብቅልን እኛንም አስተዋይ አእምሮ አስተዋይ ልብ ያድለን

  • @Gdghbvf-dy3xz
    @Gdghbvf-dy3xzАй бұрын

    መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኔዓለም ማስተዋሉን ያድለን።

  • @stc6291
    @stc6291Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችንቃለህይወትን ያሰማልን እረጅምእድሜእናጤናዎትት ይሰጥልንየቅዱሳን የሰማእታትንበረከታቸዉንያሳድርብን የሰማነዉንቅዱስ ቃሉንበልባችንያሳድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelkamDemeawoz
    @MelkamDemeawozАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልንበእውነት

  • @vjgu7406
    @vjgu7406Ай бұрын

    በአማን ተንሥአ መድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ! እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሰን!! አሜን አሜን አሜን የሁሉም ቅዱሳን ጻድቃን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት እርስቱን ያውርስልን መምህር የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን🙏🌷🌷🌷🌷

  • @rozaalemnew6864
    @rozaalemnew6864Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @user-lm7vu1ht5q
    @user-lm7vu1ht5q22 күн бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር 👏👏👏

  • @user-lm7vu1ht5q
    @user-lm7vu1ht5q22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @etagtadesse9242
    @etagtadesse9242Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6oАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4yАй бұрын

    አሜን ስለሀሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @gonderc885
    @gonderc885Ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህር

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971Ай бұрын

    Amen Amen Amen!!!

  • @aynadis5886
    @aynadis5886Ай бұрын

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ቸሪቱ እመአምላክ ትመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይዎትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን!!! አሜን። ለኛም አስተዋይ ልቡናን ያድለን ። ጌታ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን!!!

  • @selamrita
    @selamritaАй бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @aselefechbeyen572
    @aselefechbeyen572Ай бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dzАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን🌹🌹

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607Ай бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mutemute9914
    @mutemute9914Ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ። ጥፋታችን ተቆጥሮ አያልቅም በነውነት😢😢😢😢😢😢😢

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆያልን መምህር

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal5776Ай бұрын

    #እግዚአብሔር ይመስገን ይክብር 🤲🤲🥰 አሜን ⁽፫⁾ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 🥰🥰🥰🤲🤲🤲 በእድሜ በጤና ይጠብቅል #ቸሩ_አምላካችን 🥰🥰🤲🤲🤲 የቅዱሳን አበዉ በረከታቸዉ ይደርብን ሀገራችንም ሰላማን ይመልስል #ቸሩ_አምላካችን የቅድሞ የአብዉ ዘመን ይመልስልን በቸርነቱ 🥰🥰🤲🤲

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6oАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህር

  • @etenashidesalegn2473
    @etenashidesalegn2473Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-pq2li6tp7u
    @user-pq2li6tp7uАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የቅዱስ ቶማስ በረከቱ ይደርብን

  • @lidiyat
    @lidiyatАй бұрын

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-le2cp2jv9b
    @user-le2cp2jv9bАй бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🕊🕊🕊

  • @mastumastu2172
    @mastumastu2172Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ❤❤❤

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540Ай бұрын

    ግሩም ነው። ቃለሕወትን ያስማልን መምህር የቸሩ አምላካችን ምህርቱ የሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ በርከት ይደርበን በእውነት

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን::ለንስሀሞት ያብቃን::እይ የኛነገር እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን ይራራልን :

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563Ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን መንግስቱን እርስቱን ያውርስልን❤❤❤

  • @sgjf1803
    @sgjf1803Ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር❤❤❤❤

  • @FantuKelecha
    @FantuKelechaАй бұрын

    ውዶ መምህራችን ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏

  • @user-wj6mm6om3c
    @user-wj6mm6om3cАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ከሃዋሪያው ቅዱስ ቶማስ ረድኤት በረከት ያሳድርብን

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301Ай бұрын

    እሜን እግዚአብሔር ይመስገንቃለ ህይውት ያስማልን ፅጋውን ያብዛልዎት ሁልግዜም ቢሆን እውነትን እየነግሩን እየመረረን ውጠን እግዚአብሔር ደስ የሚያስኝውን ነገር ለመስራት እየጣርን ነው እሁንም እግዚአብሔር ያበርታን እገራችንንም እኛንም ይማረን ችራቷ እማምላክእትለዯ እትለየን❤

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት አሜን !!

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @atsede7592
    @atsede7592Ай бұрын

    Kalehiwoten yasemalen

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2cАй бұрын

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳን አባቶቻችን የቅዱሳታንስት እናቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ሀገራችን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ሰላም ያድርግልን

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mhАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7uАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088Ай бұрын

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የቅድስ፣ሐዋርያ፣ቶማስ፣በረከቱ፣ረዴቱ፣ከእዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4xАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ የቸርነቱ ስራ ይስራልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን መምህራችን❤

  • @embetukonjo

    @embetukonjo

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Agenda-2016
    @Agenda-2016Ай бұрын

    አሜን!

  • @Tube-it2tr
    @Tube-it2trАй бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን የተማርነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን 🎉❤

  • @aselefechbeyen572
    @aselefechbeyen572Ай бұрын

    እግዚአሔር ይመስገን እንኳን አቡሮ አደረሰን

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7qАй бұрын

    • ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @lidyadaniel7449

    @lidyadaniel7449

    Ай бұрын

    Amen ❤️ 🙏

  • @misrakmisu2750

    @misrakmisu2750

    Ай бұрын

    Aba gebre kidan astemrwal bezhi rese you tube lay temlktew sle Embetachen memret adam ena hewanem temrtwal neger gen memrtachwen alatsenum slezhi wedku Dingle Mariyam gen temrtalech Memrtonem atsentalch yetmrtchew kidest slehonechem chemer new ketemrtch nehola aydelem kidest yehonechew endgbah tesa aregalew

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ysАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @yohannesjo9327
    @yohannesjo9327Ай бұрын

    እባካቹን ይህን መልክት አድርሱልኝ ስፊ ማብራሪያ የሚፈልግ ነው። መ/ር ንዋይ ካሳውን የጻፈው ነው። ፍናተ አበው ዘኦርቶዶክስ በተሰኘው የቴሌግራም ቻናሉ ብፅዕት የእመቤታችን ብፅዕና የምርጫ ብፅዕና ነው። ለእናትነት ተመርጣ ብፅዕት ተባለች እንጂ እንደ ቅዱሳን በተጋድሎ በጾም በፀሎት ያገኘች አይደለም። የአምላክ እናት ትኾን ዘንድ መረጣት።

  • @user-yz7pb1gh1t

    @user-yz7pb1gh1t

    Ай бұрын

    ምድብ

  • @misrakmisu2750

    @misrakmisu2750

    Ай бұрын

    አዎ እመቤታችን እግዚአብሔር የመረጣት ናት ነገር ግን ለመመረጥ ብቁ ስለነበረች ነው የተመረጠችው ተመለሰልህ ጥያቄህ ።

  • @yohannesjo9327

    @yohannesjo9327

    Ай бұрын

    @@misrakmisu2750 አመሰግናለው ከዲያቆን ዮርዳኖስ ይበልጥ ማብራሪያ ፈልጌ ነው

  • @yashica5085

    @yashica5085

    Ай бұрын

    ቃለህወትያሰማልን

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6qАй бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @user-cr8ip5jh3v
    @user-cr8ip5jh3vАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርነ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰሚ ብቻ ከመሆን ለተግባር የምራመድ እሆን ዘንድ የአበው አምላክ ይርዳን ይተቸርኩበት ችግር ነው😢

Келесі