🔴አቤቱ ሕዝብህን አዋረዱ!!

Пікірлер: 65

  • @Agenda-2016
    @Agenda-2016Ай бұрын

    ወንድሜ የሞባይል መጽሃፍትን በተመለከተ መዝገበ ህይወት የተሰኘ ማስተግበሪያ app የቤተክርስቲያንን ቅዱሳት መጻሕፍትን ስለእመብርሃን ኑፋቄ ያለበት የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጋር ቀላቅሎ እየሰራ ይገኛል። መስራቾቹን በኢሜል ቢያንስ እንግሊዝኛውን አትጠቀሙ ብላቸው ብዙ ወጭ ስለሚያስወጣን አንችልም አሉ።በቻልኩት በተለያዩ ሚድያዎች ላይ ለመናገር እየሞከርኩ ነው። ቢችሉ ቢመክሩልን።

  • @user-ny7wd7hr6d
    @user-ny7wd7hr6dАй бұрын

    አባታችን በውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን በድሜና በጤና ያቆይልን አሜን ወላዲተ አምላክ የቅዱስ ዳዊት በረከት እረደኤት ምልጃ ጸሎት አይለየን አሜን በውነት ይሁን ይደረግልን🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @etagtadesse9242
    @etagtadesse9242Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱስ ዳዊት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥቱን ያውርስልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5nАй бұрын

    መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ቃለ ህይወቱን ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ዳዊት እድሜና ጤናውን ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🌹🌹🌹

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607Ай бұрын

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ihАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9nАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ ጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @Hydhkgtrfd74d
    @Hydhkgtrfd74dАй бұрын

    ❤አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤

  • @user-lg1iv8zr5w
    @user-lg1iv8zr5wАй бұрын

    በእውነት ትክክለኛውን ማንነታችንን ዉስጤ ያለውን ነው ያወጣኅው እግዚአብሔር እንዴት እንደራቀን ይቅር ይበለን 🤲🤲🤲

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8kАй бұрын

    መምህር የኛ አባት. ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን. በረከትሁ ይድረሰኝ ይችን ኮሚት የምታነቡ እባካችኩ በጸሎት አስቡኝ. እግዚአብሔር. እንዲምረኝ 😢

  • @asterabate7743

    @asterabate7743

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @Eyodag937
    @Eyodag937Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።❤

  • @ethiopia8852
    @ethiopia8852Ай бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን.

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2cАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን በረከታቸው ይድረሰን ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በአረቡ አለም አለም ያለንንም እመብርሀን ከባርነት አውጥታ ከሀገራችን ትመልሰን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088Ай бұрын

    የቅድስ፣ዳዊት፣አምላክ፣እግዚያብሔር፣ይመስገን፣ገብረ፣መድህን፣ዝማሬ፣መላይክትን፣ያሰማልን፣እድሜ፣ጤናው፣ያድልልን፣የመንግስቱ፣ወራሽ፣ያድርጕ፣ኑሩልን

  • @mtt733
    @mtt733Ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3wАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ የሰማእታቱ የጻድቃኑ የቅዱስዳዊት እረዴት በረከት ይደርብን አጽራር ቤተክርስትያንን ያስታግስልን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልነሸ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vg1gt1ln5e
    @user-vg1gt1ln5eАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምራችን ቃለህይወትንያሰማል እረጅምእድሜእናጤናዎትን ይስጥልየቅዱስዳዊትእናየሁሉምቅዱሳን በረከታቸዉንያድርብን❤❤❤❤❤❤

  • @user-sp7rp6nr7h
    @user-sp7rp6nr7hАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mhАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6oАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን እርስቱን መንግስቱን ያውርስልን ❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406Ай бұрын

    በአማን ተንሥአ መድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ!እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን በእውነት እኳን አብሮ አደረሰን!!አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን🤲የወላዲተ አምላክ ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስት እርስቱን ያውርስልኝ ዩቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን🙏🌷🌷

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴት አሉ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነቱ በቅድስናው መንገድ ባንሆንም አምላክ ለቅድስና ለመንፈሳዊ ነገር ምናደርግ ያርገን 😢😢😢 በእውነቱ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አባቶቻችን ነገስታቶችን ያስነሳልን😢 አፄ ገላውዲዎስን ያስነሳልን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን !!!

  • @user-fc8se2dh4l
    @user-fc8se2dh4lАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lvАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዉትን ያስማልን መምህራችን

  • @Mesretnuguse
    @MesretnuguseАй бұрын

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን አብሮ አድረስን እግዚአብሔር ሃጋርችን ሰላም ያደርግልኝ በእውነት ያምአዘን ልቦና ይስጠን ቻሩ እግዚአብሔር 🤲🏾እግዚአብሔር ይታብቂልን መምህራችን

  • @aselefechbeyen572
    @aselefechbeyen572Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7uАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን

  • @rozaalemnew6864
    @rozaalemnew6864Ай бұрын

    አሜን ቃልለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal5776Ай бұрын

    #እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር 🤲🥰 አሜን (፫) ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን #ቸሩ_አምላካችን 🤲🤲🤲🥰🥰 አቤቱ በምህረት ተመልከተን ሀገራችን ግፊ በዝተዋል እንደ ቸርነትህ ማረን 😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @user-hr5gx3gm7p
    @user-hr5gx3gm7pАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058Ай бұрын

    አሚን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088Ай бұрын

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜንየመላይክት፣የፃድቃን፣የሰማይታትከሕዝበ፣ከርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልንቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናውያኑርልን፣ታመናል፣እግዚያብሔር፣ይማረን፣ይራራልን፣እግዚያብሔር፣ይስጥልን

  • @user-cr8ip5jh3v
    @user-cr8ip5jh3vАй бұрын

    በአማን ተንስአ ክርስቶስ መድኃኒነ 🕊🕊🕊እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርነ ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @lidiyat
    @lidiyatАй бұрын

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህር ።

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128Ай бұрын

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @rozaalemnew6864
    @rozaalemnew6864Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6oАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር

  • @user-tp8mm3bt8w
    @user-tp8mm3bt8wАй бұрын

    ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህር ❤😢

  • @mutemute9914
    @mutemute9914Ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @kidustube7539
    @kidustube7539Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን!

  • @guducasa2687
    @guducasa2687Ай бұрын

    እንሰማለን መምህር! ቃለህይወት ያሰማልን

  • @emuyelulseged7896
    @emuyelulseged7896Ай бұрын

    ተመስገን እንኳን አደረሰን

  • @etenashidesalegn2473
    @etenashidesalegn2473Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372Ай бұрын

    አሜን ቸሩ ፈጣሪያችን ይክበር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን ከቅዱሳኑ በረከት ይክፈለን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን❤

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ysАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6yАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Agenda-2016
    @Agenda-2016Ай бұрын

    አሜን። ቃልህይወት ያሰማልን ።

  • @sebletiumelisan7136
    @sebletiumelisan7136Ай бұрын

    አሜን እድሜ በጤና ይስጥልን

  • @user-mp8sx4yr5v
    @user-mp8sx4yr5vАй бұрын

    እሽ አዳምጣለሁ አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይርዳኝና አሜን!

  • @user-mp8sx4yr5v

    @user-mp8sx4yr5v

    Ай бұрын

    አሜን ተመስገን. አምላከ ቅዱስ ዳዊት የንታ ተሾመ አልቅስ አልቅስ ይለኛል ቅዱስ ዳዊትን ሳስብ ! ከውርደት ያውጣን ያውጣኝ የእኔ ይለያል ወዮ ዝማሬ ቅዱስ ዳዊትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ቃለሕይወት ያሰማልን ለሕይወት ያርግልኝመስማቴን አሜን !

  • @user-yg2qn3ut4m
    @user-yg2qn3ut4mАй бұрын

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ! ሴት ዲያቆን መሆን ትችላለች ወይ ?

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431Ай бұрын

    ወድማችን እንኳን ደለና መጣህ

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431Ай бұрын

    አረ ይሰማል

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4yАй бұрын

    አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @mekdeswasse895
    @mekdeswasse895Ай бұрын

    ድምፅየለው እኮ

  • @Tube-it2tr
    @Tube-it2trАй бұрын

    ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-sf4ij3ph3o
    @user-sf4ij3ph3oАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ይመስገን ደህና ሰላምዎት ይብዛ ቸር እንደምን አሉ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @demekusetotaw8050
    @demekusetotaw8050Ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

Келесі