የሐዲስ ኪዳን አንድምታ ትርጓሜ በመጋቤሐዲስ ወልደትንሳኤ በዛ | yehadis kidan terguame be megabehadis weldetinsae beza

‪@andemtatube‬
የሐዲስ ኪዳን አንድምታ ትርጓሜ በመጋቤሐዲስ ወልደትንሳኤ በዛ | yehadis kidan terguame be megabehadis weldetinsae beza
በዚህ ትምህርት ዉስጥ ሐዲስ ኪዳን ከአንድምታ ትርጓሜ ጋር እንዲሁም ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮቶችን በመጋቤሐዲስ መምህር ወልደትንሳኤ ያገኛሉ።
#megabehadisweldetinsae #memhirweldetinsae

Пікірлер: 8

  • @gamenago424
    @gamenago4246 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @birhanuamisoahappywithyouh9304
    @birhanuamisoahappywithyouh9304 Жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ መምህር እንደምን አሉልኝ በጣም ደስ የሚል አካሔድ ነው ትውልዱ ጥሬውን መጽሐፍ ቅዱስ በእራሱ አተረጓጎም ተማሚ በሆነበት በዚህ አስቸጋሪ ሰዓት መድሐኒት የሚሆነው የአባቶቻችን ትርጓሜ ነውና ይህንን ተረድተው በእንደዚህ አቀራረብ በመምጣቶ መምራችን ደስታችን ወደር የሌለው ኘውና ያስፈጽሞት ያላወቀ በሚጠየቅበት ያልተማረ በሚፈነጭበት ሁሉ አሰተማሪ ሁሉ መካሪ በሆነበት በአሁኑ ግዚያችን የናንተ በጉባኤ የዋላችሁ ምስጢር ያደላደላችሁ መምህራን ጎልቶ መውጣት አጠያያቂ የሌለው ነውና ያብዛዛችሁ።

  • @andemtatube

    @andemtatube

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @mekonnenhayle20

    @mekonnenhayle20

    Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @Kaletsidktube
    @Kaletsidktube Жыл бұрын

    ማቴዎስ ወንጌል ጥናቱን ለምን አቆሙ የኔታ

  • @kasahunmolla9623
    @kasahunmolla9623 Жыл бұрын

    ክርሰቶስ የተወለደዉ ሀሙስ ነው?

  • @andemtatube

    @andemtatube

    Жыл бұрын

    ሀሙስ ሳይሆን ማክሰኞ ነው

  • @seyoum917
    @seyoum9176 ай бұрын

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምንን ስም ለምን በትምህርትዎ መጀመሪያ በጸለዩት ጸሎትዎ አልጠሯትም መምህር ? ልዑል እግዚአብሔር የመረጣት በማህጸኗ የከተመ እንዴት የርሷን ስም ለመጥራት ምን አስፈራዎት ? ጌታችንና መድኃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሰይጣንን ድል ስለነሳው ሞትንም በሞቱ ድል ስለነሳው በአሁኑ ሰአት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እየተዋጋ ነው።

Келесі