ኢትዮጵያን ሳያዉቁ ኢትዮጵያን የሚመሩ መሪዎች | ሊቀ ልሣናት ፋንታሁን ዋቄ | ክፍል 2 | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 80

  • @yewerqzeng
    @yewerqzeng Жыл бұрын

    ▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ:: ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::

  • @youtubeb9552

    @youtubeb9552

    7 ай бұрын

    Thanks for the information. But what is the name of the book and it is not shown on the screen.

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын

    መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ የቅድስት ቤተክርስትያን እቁዎች ኑሩልን

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Жыл бұрын

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እውቀታችሁ ይበዛ የሚግርም ገለፀ ነው ክበሩልን

  • @toeyu3316
    @toeyu3316 Жыл бұрын

    እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁነዎ ከፊትዎ ትቅደም ከኋላዎ ትከተለዎ

  • @ejigayewwoldegiorgis4600
    @ejigayewwoldegiorgis4600 Жыл бұрын

    ሠላም ሠላም መምሮቻችን እያድ አዱ እርጋታን ትዕትናን የመንፈሳዊ አነጋገር ይማሩ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምራኖቻችን።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe674811 ай бұрын

    በእዉነት መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ወደ ቀድሞ ማንነቶ ይመልስን

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru479110 ай бұрын

    አባቴ እደሜ እና ጤና እስጦት እግዚአብሔር አምልክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    ጀግኖቹ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ 🙏🏿😘

  • @hanagosaye4686

    @hanagosaye4686

    Жыл бұрын

    እውነት ነው እንዴ መምህር ፋንታሁን ዋቄ ታሰሩ የሚባለው

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እዉነት አሸናፊ ነው በርቱልን የተዋህዶ ልጆች።

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Жыл бұрын

    ስወዳቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @jeryamare232
    @jeryamare232 Жыл бұрын

    እንደ እናንተ አይነት መምህራኖችን አያሳጣን አምላካችን ክብረት ይስጥልን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Жыл бұрын

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ : መምህር ሰሎሞን ዕድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን : መምህር ፋንታሁን እንደ እርስዎ ያሉትን ያብዛልን ::

  • @GT-xi8bv
    @GT-xi8bv Жыл бұрын

    እድሜ እና ጤና ይስጦት።በዚሁ ቀጥሉ።

  • @zigaleayalew4096
    @zigaleayalew4096 Жыл бұрын

    የወርቅ ዘንግ ሚዲያ በሳል ሀሳቦች የሚቀርቡበት ሚዲያ ነው፡፡ ደግሞም እርግጠኛ ነኝ ብዙዎቹ መንገዱ ጠፍቷቸው ግራ ተጋብተው ሳለ የተፈጠረ ሚዲያ፡፡ ወደ ፊትም ብዙ ስራዎች በመስራት ታላቅ ሀገራዊ ተልኮውንና የትውልድ አሻራ ይዞ የሚሻገር ሚዲያ ነው፡፡ በርቱልኝ፡፡

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Жыл бұрын

    መምህሮቼ ትለያላችሁ እውቀት እና ጥበብን የተሞላችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሂ. የሚደንቅ ቆይታ የማይጠገብ የእውቀት ማእድ .

  • @biruktayetali8189
    @biruktayetali8189 Жыл бұрын

    ድንቅ ገለፃ የሚገርም አተያይ የእግዚአብሄር ፍቅር ይህንን ካልገለጠልን ማን ማስተዋል ይችላል ይህንን ስለውነት የአጥፊዎችን አይነ ልቦና ያብራልን🙏🏻

  • @ashenafibekele8929
    @ashenafibekele8929 Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ programoch ነዉ Dr.መስከረም ሌችሴ አቅርቡልን። እንዲ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቹ እርስ በእርስ ስትግናኙ ማህበረሰቡን ወደ ጥሩ መንገድ ትመሩታላችዉ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 Жыл бұрын

    መምህሮቻችን እንክዋን ደህና መጣቹ

  • @ibrahimhemo2447
    @ibrahimhemo2447 Жыл бұрын

    በድሜ በጤና ይጠብቃችሁ 🥰🥰

  • @brookshimelis6976
    @brookshimelis6976 Жыл бұрын

    ለመምህራችን ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልን

  • @teferazenebe61
    @teferazenebe61 Жыл бұрын

    መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ። እግዚአብሔር በረከትዋን ይጠብቅልን ።

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እደሜ እና ጤና ያዳለልን እውነት መምህረች

  • @user-pg9si8gw2b
    @user-pg9si8gw2b9 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን የፊያታዊ ዜይማ እድል ይስጥህ አሜን

  • @natanfaris5335
    @natanfaris5335 Жыл бұрын

    ወርቅ የትምህርት ጊዜ

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi10 ай бұрын

    መምህር ፈንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ‏‪#ጋጥ ወጥ መናፍቃን መሪነት ባዩም ጭም ር

  • @feventadesse9892
    @feventadesse9892 Жыл бұрын

    Nice video

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Жыл бұрын

    እንደእናንተ አይነት መምህራን እግዚአብሔር ያብዛልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @lamesagudeta3556
    @lamesagudeta35569 ай бұрын

    በብሄራቸው ያሰተምራቸው!

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጥብቃች መምህሮቻችን🙏🙏🙏

  • @WudCooking
    @WudCooking Жыл бұрын

    Yeortodox enkuwoche ❤❤❤tebarkulin ♥️ kalehywet yasemalen

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Жыл бұрын

    ዕንቁዎቻችን እውነት እግዚአብሔር እናንተን እና አሉ ደግሞ ሊቆች እንደ እናንተ ስለ ሰጠን ጌታ እናመሰግነዋለን እናንተም ዕድሜ እና ጤና ይስጣቹሀሰ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 Жыл бұрын

    What a great interview and discussion.

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Жыл бұрын

    *እንኳን.ደህና.መጡልን.መምህሮቻችን.*

  • @ethioteretmedia2064
    @ethioteretmedia2064 Жыл бұрын

    መልካም መርሐ ግብር ነው መምህር ፈንታውን ዋቄ ግሩም ሃሳብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 Жыл бұрын

    በጣም አናመሰግናለን መምህራኖቻችን

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Жыл бұрын

    ሰላም መምህሮቼ እንኳን ደና መጣቹልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ🌺🌺🙏🙏🙏

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 Жыл бұрын

    Be ewnet sew nachehu

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Жыл бұрын

    አይ መምህሬ ስወድዉት ኑርልን

  • @HGHG-ii6vj
    @HGHG-ii6vj Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid91479 ай бұрын

    wawoo እርክት የሚያደርግ ግንዛቤ ደስ ይላል።

  • @shakisso8646
    @shakisso86469 ай бұрын

    እድሜ ጤንነት ይሰጥልን::

  • @tadeleasmie9288
    @tadeleasmie92884 ай бұрын

    ትክክለኛ መምህር

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Жыл бұрын

    እውነት እግዚአብሔር እንድርሱ አይንት መምህር ያብዛልን እውነት አንዲ አይንት ነወ

  • @zelalemgetaneh7433
    @zelalemgetaneh7433 Жыл бұрын

    እውነት ነው በአሁን ሰዓት ያለ የኢትዮጵያ መሪዎች ኢትዮጵያን ማወቅ ይቅርና ፍላጎቱም የላቸውም ማለት ለማወቅ

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Жыл бұрын

    Welcome

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    Жыл бұрын

    ለመምሮቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ብርታቱን ይስጥልን

  • @itopiawinettewahdonettewah7211
    @itopiawinettewahdonettewah7211 Жыл бұрын

    👏👏👏👏👏💚💛❤️

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን በርቱ ጠቃሚ መረጃ ነዉ እያገኝን ያለነዉ🙏

  • @yonassebsibie2816
    @yonassebsibie2816 Жыл бұрын

    A

  • @saraaguilar5341
    @saraaguilar5341 Жыл бұрын

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ከልቤነው የማመሰግኖት ሁሌም አጸንቆታለው እግዚአብሔር ይጠብቆት እውነት ነው እነዚ ፓለቲከኞች ኢትዮጵያንና ኢትዬጲያውያንን አያውቁም ስለዚህም እርስ በራሳችን ለራሳቸው ፍላጎት ያጋጽሉናል አባቶቻችን ግን ከውጪ የሚመጣውን አብረው በመሆን ተዋግተው ከእግዚአብሔር ጋር አቆይሉን ለምን ኢትዮጵያዊነትን ከፈጣሪ ጋር ጎን ለጎን በማስኬጽ እግዚአብሔር ልቦናውን ሰቶን አንጽ ያጽርገን እመቤቴ ትጋርጻቹ ሁላችሁንም

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 Жыл бұрын

    የተዋሕዶ ፍሬዎች የኢትዮጵያ ሀገራችን ብረሃን ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ጠብቆ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @xiomihuawei4047
    @xiomihuawei4047 Жыл бұрын

    ልዑል አግዚአብሔር ይመስገን። ድንቅ አንደበት ልዩ ትምህርት።

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 Жыл бұрын

    ትክክለኛ አገላለፅ ነው “ኢትዮዽያን ሳያውቁ ኢትዮዽያን ሚመሩ” ኢትዮዽያን ቢያውቁማ እንደዚህ ባላፈረሷት ነበር ምን ይደረግ ከላይ እስከ ታች በማፊያ ቡድን እየተመራች ምን ልንጠብቅ ነበር ግን ጌታ መልስ ይሰጣል መቼም እንዲህ እንደተጨማለቁ አይቀሩም በርቱ መምህሮቻችን ጌታ ከአእናንተ ጋር ይሁን 💚💛❤️🙏

  • @meseretdegu9889
    @meseretdegu9889 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሮቻችን

  • @user-pw8hy6mf3c
    @user-pw8hy6mf3c Жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ትምህርት ነበር መምህሮቻችን በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ትምሀርት ነው እማምላክ ወላዲተ አምላክ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ ትእትና ከማህተብ ጋር እንዴት ደስ ይላል መታደል ነው ተዋህዶ መሆን ❤️❤️❤️

  • @bitamiki4828
    @bitamiki4828 Жыл бұрын

    Tenagrew neber memhr ahunm mukerachewn ketlewal chirash be haymanot metu

  • @addisunegeyaa2048
    @addisunegeyaa2048 Жыл бұрын

    This is amezing God bless you our brother

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Жыл бұрын

    ሳዉዲ መፀሀፍ እደስ አድረጉልን

  • @hirutzerihune6620
    @hirutzerihune6620 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥህ አንተን ነበር ጠቅላይ ሚኒስቴር ማረግ ግን ፖለቲካ እየፈራችሁ የአገር ታሪክ ሊጠፋ ነው

  • @aberesendek9037
    @aberesendek90376 ай бұрын

    ያቃሉ ግጥም አድርገዉ ያዉቋታል;የጥበብ ;የፈጠራ; የጀግኖች የእነ አብዲሳ አጋ; የእነ አቡነጴጥሮስ አገር ድንቅ ምድር ኢትዮጵያ:!!ግን እኒህ አህዛብ ሶዶማዊ ተልዕኳቸዉ ሌላ ስለሆነ እንጅ/!!

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን!!! የመነሻው እርእስ "ኢትዮጵያን" ሳያውቁ ኢትዮጵያን መምራት!? እውነት ነው።

  • @surafelsisay6386
    @surafelsisay6386 Жыл бұрын

    ካሜራ ማን ጠያቂው ማን ነው?

  • @liyaaj1726
    @liyaaj17268 ай бұрын

    የመጽሐፍን ስም የምታውቁ ሸር አድርጉን

  • @user-by5rr1xh8x

    @user-by5rr1xh8x

    3 ай бұрын

    የመፅሃፉ ርዕስ = " ሠዝም ሰብአዊነት " ነው ።

  • @befekaduwirtu6262
    @befekaduwirtu6262 Жыл бұрын

    Language and culture are integral part of a freedom unless it is luck of knowledge or denying others. It is better to check yourself.

  • @user-by5rr1xh8x

    @user-by5rr1xh8x

    3 ай бұрын

    ባህል እና ቋንቋ የነፃነት ምልክቶች ናቸው ብለህ ካመንክ ሃሳብህን ለመግለፅ ያንተ ያልሆነውን የተውሶ ቋንቋ መጠቀም አልነበረብህም ። በራስህ ቋንቋ ተጠቅመህ ቢሆን ኖሮ ሃሳብህ ተቀባይነት ይኖረው ነበር ። ሰውን ለመውቀስ እና ለመቃወም ከመሞከርህ በፊት አንተ ራስህ በባህልህ እና በቋንቋህ የምትኮራ ሁን ያንተ በሆነ ነገር ሁሉ ኩራ በቋንቋህ ተጠቅመህ ሃሳብህን ግለፅ አንተ በኩራት እና በድፍረት ያልተጠቀምክበትን ሌላው እንዲያውቀው እና እንዲጠቀምበት ማሰብ ትርፉ ትዝብት ላይ መውደቅ ብቻ ነው ።

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለዝግጅቱ....... "ኢትዮጵያን ሳያውቁ ኢትዮጵያን የሚመሩ መሪዎች" ከተባለ "የሚያደርጉትን አያውቁምና..." ሊከተል ይችላልና "ኢትዮጵያን እያወቁ ኢትዮጵያን በጥቅምና በቅጥረኛነት፣ ..... ለማጥፋት፣ ኢትዮጵያን የሚመሩ መሪዎች" ቢባል ይሻል ይሆን?

  • @davidhailu8987
    @davidhailu8987 Жыл бұрын

    Yakunakua alama magibabatina medan kehone lamindenaw ye ortodox kenona be oromiga weyim belal kunkua yosbeki sebal mikawamaw mecham ke hibrusetargom wede amargana wede giezii kenona yelem naber aydel ebalschu beka atiesshun endee lamindenaw ayin beayin saw mitatalul fetarin enkuan atferuminde kifu atanagerun beka alfegim. Kale alfelgim naw aleke min aselsyewot erso koy endi chink alewot lamin wede hibru tetergome hibrun lamin ketita altewesedem sefer minamin mitilaw nsger yessw maninat naw lerso yekelele lehulum and aydelm atseboku titefale minamin ayseram ketefanin enetfa enji endazi aynat saw majajal yelm nameher bran weshi bezi menged yatim ayadersim

  • @berkneshgebrmeskil5915
    @berkneshgebrmeskil5915 Жыл бұрын

    ኦርቶክሶች የት ናችሁ

  • @user-eo9jm4uz3o
    @user-eo9jm4uz3o Жыл бұрын

    እኔ ብቻ ነኝ እያልክ ቀለልክ እኮ ባሻዬ😂🤣😂🤣

  • @girmakatisso5360
    @girmakatisso5360 Жыл бұрын

    How dare to think all nation used Amaric language as language of brocracy. That system benefits only one group of people. As you Oromo background you re senseless,you sold yourself

  • @abayneshasegid8562
    @abayneshasegid856211 ай бұрын

    እግዚአብሔር እደሜ እና ጤና ያዳለልን እውነት መምህረች

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @essetelema6935
    @essetelema6935 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

Келесі