ኢትዮጵያውያን እጆቻቸውም ታስረው ይከተሉሃል! ተግሣጽ ለኵሉ ክፍል 6 - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

ኢትዮጵያውያን እጆቻቸውም ታስረው ይከተሉሃል! ተግሣጽ ለኵሉ ክፍል 6 - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 372

  • @user-ys6vv7fr1n
    @user-ys6vv7fr1n4 жыл бұрын

    ሰለቸኝ ከበደኝ ሳይሉ ሁሌም የእግዚአብሔር ቃል የምታስተምሩን መህራችን መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር እርሶን ስለሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም እሰማለው ትምህርቶትን በራሴ ላይ ለውጥ አምጥቻለው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @yibelushebe9231

    @yibelushebe9231

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔርይስጥልን

  • @whatsupworld9864
    @whatsupworld98644 жыл бұрын

    ደጋግሜ ወጣው ከሀጢአት ተራራ እንደቀልድ በዋዛ እንደው እንደተራ ካፋፉ ደርሼ ስል በድንገት ጎንበስ ነቃሁ ከቅዠቴ ከምግባረ ዲያቢሎስ ከአምላኬ እንዳራቅሁ ከእምነቴ እንደጠፋሁ በስጋዊ ምኞት በስጋዊ ፈቃድ እንደተመላለስሁ ገባኝ መበደሌ አምላኬን በብዙ ለሞተልኝ ጌታ ይህ ሆነ ደመወዙ እመቤቴ ማሪያም አዛኝቱ እናቴ አማላጂቷ ሆይ ሩህሩኋ እመቤቴ ሀጢያቴ በርክቶ ለቁጥር ታክቷልና በደሌ ሸክሜ ከሕሊና በልጧልና አማልጂኝ ከልጅሽ ጥላ ሁኚኝ ዋልታ ለምኚ ለሐጢአቴ ሁኚልኝ መከታ 💚💛❤

  • @alganeshbahre8598

    @alganeshbahre8598

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @goosigoosi3822
    @goosigoosi38224 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ መምህራችን እውነት ነው አንተን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን።ውድ የተዋህዶ ልጆች በድንግል ማርያም ሰምተን እናሰማ ሼር ሼር እናድርግ ክርስታናዊ ግዴታችንን እንወጣ።አይከፈልበት ሼር ማረግ ።

  • @thigeredahibitzegi9311

    @thigeredahibitzegi9311

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስእማልን

  • @danielabera5108

    @danielabera5108

    4 жыл бұрын

    አዎ ወንድሜ/እህቴ .....ግን እኮ በኛ በኢትዮጵያዉያን በተለይ በተዋህዶ ካህን እጅግ በጣም ክቡር ነው "አንተ " ተብሎ አይጠራም .....የክርስቶስ ምሳሌ ነው እና ። በገጠሪቷ ኢትዮጵያ 'ማ ጉልበት/ጫማ ይሳማል ። የአሁኑ ትውልድ ግን ....ጭራሽ በ mass media ሁሉ ካህናት ሲያማ ይውላል ጉድ እያየን ነው ....😭😭😭😭......ካጠፋሁ ይቅርታ .....ብዙ ጊዜ ካህናት " አንተ " ተብለው ሲጠሩ ስለማዝን ነው !!!!!!

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo38114 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት

  • @mariabangs6775
    @mariabangs67754 жыл бұрын

    ምናለ የኢትዮጵያ ሕዝብ በየአለበት ያለነው የመምህር ዘበነ ለማን መልዕክት ቢከታተል ቢሰማው እውነት ትምህርቱ የእውነት ፈውስን ይሰጣል ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው አምላከ እስራኤል አንድ ያድርገን አሜን አሜን አሜን የእድሜ ዘመኖ ይባረክ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66704 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ውስጥን የሚቀይር ትምህርት ነው መምህር እኛም መስሚያ ጆሮ ይስጠን ለእርስዎም እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን እድሜ ከጤና ያድልልን 💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤

  • @seblewonglegobena7619
    @seblewonglegobena76194 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እንዳንተ ያሉ መምህራን ያብዛልን እኛም በአምላካችን ፍቅር እድንኖር ይርዳን አሜን ።

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe8474 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን ፣አባታችን መካሪያችን ፣ገሳጫችን ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን

  • @user-pv5vu8og2j
    @user-pv5vu8og2j4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ዉድ አባቴ መምህራችን ለሁላችሁ በፀሎታቹ አስቡኝ።ለክርታታዋ ልጃችሁ (እህታችሁ)

  • @kedsttube4484
    @kedsttube44844 жыл бұрын

    እኳን ደናመጡልን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @Rgebray
    @Rgebray4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እመብርሃን ይጠብቁልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @asnakech7666
    @asnakech76664 жыл бұрын

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን🙏🙏🙏

  • @kassubirhanu7137
    @kassubirhanu71374 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን !!! የሰማነውን በልቡናችን ያኑርልን ! ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር ፡፡

  • @Setna1312
    @Setna13124 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ማለዳ ተንስቶ የእግዚአብሔር ድምፁን መስማት ምንኛ መታደል ነው። ድምፁን እንድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን መምህራችን መድሃኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ በፀጋ በበረከት በጤና ይጠብቅልን ብርታቱን ያብዛልዎ የቅዱደሳኑን ሀይል ያስታጥቅዎ አሜን።

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p4 жыл бұрын

    የእርሱ የፈጣሪያችን ደስታ የእኛ ደስታ ይሁንልን! እግዚአብሔር ያክብርልን መ/ር ዘበነ ስለ ሕያው ቃሉ!

  • @sarasera5195
    @sarasera51954 жыл бұрын

    ክብር ምስገና ይሆን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአንተ ላይ አድሮ ስላስተማርን መምህር ለእኔ ሁልጊዜ የምታስተምረኝ እፅብ ድንቅ ነገሮች ነው ከስንፍና እንቅልፍ ያነሳኛል ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @tigikiros1034

    @tigikiros1034

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @zinshassefa4355

    @zinshassefa4355

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ልቦናችንን ያብራልን

  • @abeteabete9856

    @abeteabete9856

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-wb8cv2pi1w

    @user-wb8cv2pi1w

    4 жыл бұрын

    አሜን፫ አባታችን ፀጋውን ያብዛልን የተጠራጠረ ልባችንን ይጠግንልን ልዑል እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ኦርቶዶክስ በመሆኔ አፍሬ አላውቅም

  • @etsegenetsisay218

    @etsegenetsisay218

    4 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ey3jm4rm1e
    @user-ey3jm4rm1e4 жыл бұрын

    እንኮን ደህና መጡ መምህር የተዋህዶ ልጆች እንደየሰአት አቆጣጠራችሁ በእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም እንደምን አላችሁ ሰላም እግዚአብሔር አይለያችሁ

  • @user-ey3jm4rm1e

    @user-ey3jm4rm1e

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @fikertegebremichael9036

    @fikertegebremichael9036

    4 жыл бұрын

    Magical Mafical አሜን አሜን አሜን

  • @user-cg1ig7dp3t

    @user-cg1ig7dp3t

    4 жыл бұрын

    Egiziabiher.yimesgen

  • @user-cg1ig7dp3t

    @user-cg1ig7dp3t

    4 жыл бұрын

    Amen.amen.amen Amen.amen.amen Amen.amen.amen Amen.amen.amen Amen.amen.amen Amen.amen.amen.amen Amen.amen.amen.amen Kale.hiyiwotin.yasemalin Be.edime.betsegawu.yitebikiln.memihirachinnnn.sheeeee..amet.yinurulin. ለቤተሰቦቼም ፀልዩልኝ የመናፍቅ መንፈስ ስቦአቸው ከቤቱ ከወጠ ድፍን 5.አመት ሞላቸው ልጅ አጥተው በነበረ ጊዜ ልጅ ያሳቀፋቸውን መላአኩ ገብረኤልን ካዱት እኔም ብቻዬን ቀረሁ ድንግልን ከምክዳት በባዶ ልኑር ብዬ እግዚአብሔር በምህረቱ ወደ ቤቱ እንዲመልሳቸው ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብረኤል.

  • @astergebreyesus1253

    @astergebreyesus1253

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜ ን አሜን አሜን

  • @ZeOrthodoxTTube
    @ZeOrthodoxTTube4 жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እድሜ ማቱሳላ ወአብርሃምን ያድልልን። የሰማነውን ቃለ እግዚአብሔርን በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ይጻፍብን ለኛም ሰሚ ልቦናን አስተዋይ ሕሊናን ያድለን። አሜን ፫

  • @tinahailu412
    @tinahailu4124 жыл бұрын

    Amen Amen Amen !!!Kalehiyewet Yasemalin !!! GOD bless you !!!

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki2004 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን በአገልግሎት ያጽናልን አሜን!!!

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df4 жыл бұрын

    ኦርቶዶክሳውያን(ት)፤ የመምህራችንን ተግሳፅ ተቀብለን ሌሎችን ከመውቀስ እስኪ እራሳችንን እንውቀስ። የአህዛብ መቀለጃ የሆንነው እኮ የሁለት አለም ሰዎች በመሆናችን ነው። እንጨክን። መምህራችን ከእንቅልፋችን እንድንነቃ ስላስተማሩን እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን። እግዚአብሔር አምላክ መምህራችንንም ከክፉ ይጠብቅልን።

  • @elfneshmhari5449

    @elfneshmhari5449

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen memrachin kale hiwet ysemalin...🤲🤲💚💛❤️

  • @etsegenetsisay218

    @etsegenetsisay218

    4 жыл бұрын

    🙌🙏🙏🙏

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun52654 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን፡፡ አሜን በመምህራችን አድሮ የመከረን እና ያስተማረን አምላካችን ሁሌም ስሙ ከአጥናፍ አለም እስከ አጥናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን፡፡ ለእርስዎም ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፡፡ እረጅም እድሜና ጤና ሰጦ ያቆይልን አሜን፡፡

  • @lawayesh8994
    @lawayesh89944 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት ለኛም ማስተዋሉን ያድለን 🙏🙏🙏

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible68304 жыл бұрын

    በእውነት ኣንቴን የሳራህ ያበጃጀህ ያከናወነ የፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን እርሱ በቸርነቱ ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት ኣስበኝ!!!!!

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86024 жыл бұрын

    በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @errerrr9122
    @errerrr91224 жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜበፀጋያቆይልን አሜን፫

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku12514 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን የእናተ ፅሎት ይርዳን

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w4 жыл бұрын

    መምህራችን በእውነት እግዚ አብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እርሶን አይነት ሙሁሮች አባቶችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን።

  • @hcufjvuxy3805
    @hcufjvuxy38054 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነው በልቦቺን ያድርልን

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን የተግባር ሰው ያድርገን

  • @fisehatekie7560
    @fisehatekie75604 жыл бұрын

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን እኛ እንደ ቃሉ እየኖርን ኣይደለም በቸርንቱ ይጎብኘን ብቻ

  • @selamdemeke6900
    @selamdemeke69004 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያኑርልን

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye63434 жыл бұрын

    እርሶን የወለዱ ቤተሰቦች ምንኛ የታደሉ ናቸ ዘራቸው ይባረክ ቃልት የለኝም ይህነው ለማለት ትክክለኛ እየሆን ያለውን ነው ያስተምሩት፣

  • @AfeMar1221
    @AfeMar12214 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ። #ኑ_#ቤተክርስቲያንን እንርዳ ተባብረን ። ░በ░ስ░መ░ ░አ░ብ░ ░ወ░ወ░ል░ድ░ ░ወ░መ፣░ን░ፈ░ስ░ቅ░ዱ░ስ░ ░አ░ሐ░ዱ░ ░አ░ም░ላ░ክ░ ░አ░ሜ░ን░ ░!░ ░ው░ድ░ ░የ░ተ░ወ░ደ░ዳ░ች░ሁ░ ░የ░እ░ግ░ዚ░አ░ብ░ሔ░ር░ ░ቤ░ተ░ሰ░ቦ░ች░ ░የ░እ░መ░ቤ░ታ░ች░ን░ ░የ░ድ░ን░ግ░ል░ ░ማ░ር░ያ░ም░ ░ል░ጆ░ች░ ░በ░የ░ ░አ░ላ░ች░ሁ░በ░ት░ ░ሰ░ላ░መ░ ░እ░ግ░ዚ░አ░ብ░ሔ░ር░ ░ይ░ብ░ዛ░ላ░ች░ሁ░ ░።░ ░ ░✅░ ░የ░ተ░ወ░ደ░ዳ░ች░ሁ░ ░የ░እ░ግ░ዚ░አ░ብ░ሔ░ር░ ░ል░ጆ░ች░ ░እ░ን░ዎ░ ░ ░✝░️░የ░ገ░ጠ░ር░ ░ሰ░ን░በ░ት░ ░ት░/░ቤ░ት░ን░ ░ለ░ማ░ጠ░ና░ከ░ር░ ░ ░✝░️░ ░የ░ገ░ጠ░ር░ ░ቤ░ተ░ክ░ር░ስ░ቲ░ያ░ን░ ░የ░መ░ብ░ራ░ት░ ░አ░ር░ዳ░ታ░ ░ለ░ማ░ረ░ግ░ ░ይ░ህ░ን░ን░ ░ዩ░ቲ░ዩ░ብ░ ░ከ░ፍ░ቻ░ለ░ሁ░ ░።░ ░ስ░ለ░ሆ░ነ░ም░ ░እ░ን░ዎ░ ░በ░ዚ░ህ░ ░አ░ገ░ል░ግ░ሎ░ት░ ░ከ░ተ░ደ░ሰ░ቱ░ ░በ░ሚ░ከ░ተ░ለ░ው░ ░ዩ░ቲ░ዩ░ብ░ ░l░i░n░k░ ░ ░#░s░u░b░s░c░r░i░b░e░ ░በ░ማ░ረ░ግ░ ░እ░ር░ዳ░ታ░ች░ሁ░ን░ ░አ░ግ░ዙ░ኝ░ ░።░ ░ዩ░ቲ░ዩ░ብ░ ░አ░ካ░ው░ን░ት░ ░ ░h░t░t░p░s░:░/░/ kzread.info/dron/VDb9_C-QnF4uk01oSmAZ3w.html?view_as=subscriber ░ ░በ░ዚ░ህ░ ░ዩ░ቲ░ዩ░ብ░ ░የ░ቆ░ዩ░ ░መ░ዝ░ሙ░ሮ░ች░ ░እ░ና░ ░ቅ░ዳ░ሴ░ዎ░ች░ን░ ░ያ░ገ░ኛ░ሉ░።░ ░✝░️░ ░ኑ░ ░በ░እ░ግ░ዚ░አ░ብ░ሔ░ር░ ░ደ░ስ░ ░ይ░በ░ለ░ን░ ░።░✝░️░ ░✝░️░ ░8░0░%░ ░ለ░ቤ░ተ░ክ░ር░ስ░ቲ░ያ░ን░ ░ገ░ቢ░ ░የ░ሚ░ው░ል░ ░ነ░ው░ ░ ░✝░️░ ░ቤ░ተ░ሰ░ብ░ ░ስ░ለ░ሆ░ኑ░ ░እ░ና░ ░የ░ቤ░ተ░ክ░ር░ስ░ቲ░ያ░ን░ ░ጉ░ዳ░ይ░ ░የ░ኔ░ም░ ░ጉ░ዳ░ይ░ ░ነ░ው░ ░ስ░ላ░ሉ░ ░እ░ና░መ░ሠ░ግ░ና░ለ░ን░✝░️░ kzread.info/dron/VDb9_C-QnF4uk01oSmAZ3w.html?view_as=subscriber

  • @destyasthin6535
    @destyasthin65354 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @geremechgetach
    @geremechgetach4 жыл бұрын

    😭😭😭በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @adisadis5198
    @adisadis51984 жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን የእግዚአብሔር ልጆች እንደምን አደራችሁ እንደምን እስከዚህ ሰሀት አደረሳችሁ አሜን የእግዚአብሔር ምህረትና በረከት እረዳት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw4 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጌታ ሆይ ንፁህ ልብ አስጠን አቤቱ አድነን ✝️🙏😭😭

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @boozoodubai862
    @boozoodubai8624 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን 💒💒💒💒💒😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️❤️

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew36124 жыл бұрын

    እንደምን አደራችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ተመስገንል አምላካችን መደሀኒታችን ቸሩ መደሀኒያለም ምስጋና ለናታችን ለድንግል ማሪያም አሜን አሜን አሜን

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni80074 жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነው ቃለ 30. 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን አሜን አሜን አሜን

  • @wedtegetachew5343
    @wedtegetachew53434 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መሞህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h4 жыл бұрын

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን !!! እውነት ነው እድሜናጤና ፀጋ እና ሞገስን ያብዛሎት እግዚአብሔር በቸርነቱ እንዲያስብ ሁላችንም ✝️በክርስቶስ ፍቅር ልጠይቃችሁ ለሴት ✝️እህቶቻችን በቤሩት ለሚሰቃዩ ድምፅ ❤️ እንሁን የቻልነውን እናድርግ በፀሎት እናስባቸው እባካችሁ ዝም አትበሎ☝️

  • @user-pj3nq2fn3u
    @user-pj3nq2fn3u4 жыл бұрын

    አሜን መምሕራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን!

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis58124 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና እስከቤተሰቦ ይስጦት አሜን🙏

  • @mekedesdeneke4436
    @mekedesdeneke44364 жыл бұрын

    በስላሴ ቸርነት በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ደጀ ሰላማችንን በንፅህና እንድንጠብቅ ይርዳን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @user-wb8cv2pi1w

    @user-wb8cv2pi1w

    4 жыл бұрын

    መምህራችን ኧረ አህዛቦች እያንጎራጎሩ ነው ለዚህ መልስ ስጡልን ሙስሊሞች መስመር እያለፉነው

  • @yabsera1784
    @yabsera17844 жыл бұрын

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን አሜን ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40524 жыл бұрын

    😭😭😭😭 አቤቱ ሊሆንብ ያለውን አንተ በምህረትህ ተመልከተን እግዚኦ እግዞ መሀረ ስለ እናትህ ብለህ ሰለ ቅዱሳኑ ብለህ አንተ ይቅር በለን

  • @eyrusalemtube762
    @eyrusalemtube7624 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን አሜን፫

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90364 жыл бұрын

    መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ አባታችን

  • @shockingdiscovery7741
    @shockingdiscovery77414 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ተባረክ መምህር ዶክተር ዘበነ።

  • @shiferawgashaw4662
    @shiferawgashaw46624 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ይህን ዶዌ አሶግዶ ለመቅደሱ ያብቃን

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu994 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen memereachen yagelglote zemenchun yebarkalen Egzeabher ❤❤❤💒❤❤❤🙏

  • @user-be3vb9ld1e
    @user-be3vb9ld1e4 жыл бұрын

    ስለመይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @tsigemariam5658
    @tsigemariam56584 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይሰጥልኝ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye19044 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @fortunahabtemotivationalth5191
    @fortunahabtemotivationalth51914 жыл бұрын

    ኣሜን (3) መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale62454 жыл бұрын

    መፅናኛ እደናተያለ መምህራን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እድሜና ጤና የስጣቹ የአገልግሎት ዘመናቹ ይብዛ ።

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele21354 жыл бұрын

    በእውቀት ማነስ ብዙ በድያለሁ። በስም ብቻ ተዋህዶ ነኝ እያልኩ። በተለምዶ ብቻ እንደ ግዴታ እያየሁ ለይስሙላ ስሳለምና ጧፍ ሳበራ ብቻ የኖርኩበት ከንቱ ዘመን አበቃ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያንን እንደሚወድ ያረጋገጥኩት የኔን ልብ ሲከፍትና መምህሮቻችንን ሲባርክ ነው! ትምህርትህን የሚገነዘብ የሚተገብርን ሀይል ተላብሻለሁ። እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር! 💚💛❤️🙏

  • @user-cl3qs1tn6z
    @user-cl3qs1tn6z4 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደናመጡ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw31194 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በህሊናችን አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን ጨምር

  • @salme4126
    @salme41264 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የኛ ብርቅዬ ፈጣሪ እውቀት በእውቀት ላይ ይጨምርልህ

  • @azebquanis6320
    @azebquanis63203 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሄር ለዘላለም በፀጋ ያኑርልን አባታችን ዘበነ ለማን የሰጠን አምላክ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁንልን ለዘላለም አሜን(3)

  • @hanatatte6155
    @hanatatte61554 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Henoka369
    @Henoka3694 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም፡ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አቤቱ በምህረትህ አስበን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher40644 жыл бұрын

    ካል ሄወት ያሰማልን መሜህር 🙏🙏🙏 እዱሜ ይስጥልን

  • @user-wh5kq8lv8d
    @user-wh5kq8lv8d4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችው

  • @user-ru8mm5ff7d
    @user-ru8mm5ff7d4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጦት

  • @ellahealthyfoodchannel614

    @ellahealthyfoodchannel614

    4 жыл бұрын

    Aman Aman Aman 👍 please subscribe thank you 🙏

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላክ ሆይ ልቦናዬን አንጣልኝ አቤቱ በቃልክ ልመላለስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tewodrosgirma205
    @tewodrosgirma2054 жыл бұрын

    መምህር ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @nannan5397
    @nannan53974 жыл бұрын

    እርሱን የሰጠን እግዛብሄር ይመስገን ለብዙ ሰው መዳን ሁኑል ተመስገን !!!!!!

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani9834 жыл бұрын

    አቤቱ አስተዋይ ልቦና ስጠን እውነት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን

  • @samimelse841
    @samimelse8414 жыл бұрын

    እርሶን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔ የተመሰገነ ይሁን።

  • @user-sf9zu2ug6b
    @user-sf9zu2ug6b4 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @amarechasfa412
    @amarechasfa4124 жыл бұрын

    መምህር ዘነብ ለማ ትምርትህ መሥማት ከጀመርኩ ማላቀውንም ብዙ አወኩ ኧራሤ ተቀየር ብቻ ቃላት የለኝም ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥህ እመብርሀን ከጠላት ሁሉ ከለላ ትሁንህ ።

  • @negatmillion1574
    @negatmillion15744 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን ዶ/ ር ዘበነ ለማን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን ከነቤተሰብክ በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው አንተ ሁሌም የምታስተምረው ትምህርት አጥትን የሚያለመልም ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን በውነት አሜን።

  • @user-do9bx7ic1z
    @user-do9bx7ic1z4 жыл бұрын

    የሚገስፀን ከሌለ ትክክል የሰራን ይመስለናል መምህር ሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ማራናታ

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን ተስእርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜንን

  • @fg6555
    @fg65554 жыл бұрын

    በአባቶቻችን አድሮ የምገስፀን በወድሞቻችን አድሮ የምያስቴምረን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ከተዋህዶ እቅፊ ከኢትዮጵያ አገራችን አይለዬን ጌታ መዳን አሌም አሜን አሜን አሜን💒💚💛❤🙏🙏🙏

  • @tewabechasfaw3952
    @tewabechasfaw39524 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏 . Member yersow buraka yedersen 🙏

  • @sanataahmed5723
    @sanataahmed57234 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት እግዚአብሔር በፊቅር እጃችንን በፊቅር ይሰርልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ድንግልማርያም ትጠብቅልን

  • @eliyasamberber2196
    @eliyasamberber21964 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን። አሜን

  • @nigistighebrezgabiher5092
    @nigistighebrezgabiher50924 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት ሊቀ ሊቃውንት ኣባታችን።

  • @user-zm7jf6th5y
    @user-zm7jf6th5y4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @habtemareyamgebreegziabher9269
    @habtemareyamgebreegziabher92694 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu41064 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🙏🙏🙏

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen89234 жыл бұрын

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @linakassa4659
    @linakassa46594 жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ሂወተን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ኢሄንን ትምህርት ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ መዶረስ የሚመመቻችበቶ መንገድ ቢኖር መልካም ነበር በተለይ በኢትዮጵያ ያለ ህዝቡ እንደ ልብ ኢንተርኔት ስሰማ ያገኙ ኢሄንን የመሰለ የማንቂያ ደዉል ለኛም ለሰማነው ማስተዋል ይስጠን

  • @genetdadi3064
    @genetdadi30644 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zinashbersisa151gmail.
    @zinashbersisa151gmail.4 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን እንደበደላችን አይሁን እንደቸርነትክ ይሁን

  • @asthey
    @asthey4 жыл бұрын

    MEMEHRACHEN Qale Heywet Yasmaleen 🙏🏽💚💛❤🙏🏽

  • @meseretbelay1556
    @meseretbelay15564 жыл бұрын

    አሜን አቤቱ ይቅር በለን እኛ በደለኛ ስንሆን አንተ ግን ማሀሪ ነህ ማረን ቃል ህወት ያሰማልን በድሜ በፀጋው ይጠብቅልን

  • @user-lb6st9jm2w
    @user-lb6st9jm2w4 жыл бұрын

    አባቴ እኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-pj3ry1qk1h
    @user-pj3ry1qk1h4 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ፀጋ ይስጥልን

  • @user-hw5fp3nv6z
    @user-hw5fp3nv6z4 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @user-hj9vx1tz4o
    @user-hj9vx1tz4o4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እጃችን ወደ እርሱ እንድናነሳ እግዚአብሔር ይርዳን እመ ቤታችን ትርዳንአሜን፫///

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya5764 жыл бұрын

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @rahelaleake7211
    @rahelaleake72114 жыл бұрын

    መምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእርሶ አድሮ እግዚአብሄር ያስተማረን ተመስገን

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome86284 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን !✞ መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን በቤቱ ያጽናልን እድሜን ከጠና ጋር አብዝቶ ይስጥልን የቅዱሳን አምላክ !✞⛪💖

Келесі