ድንግል ማርያም ትሾመናለች! - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

ድንግል ማርያም ትሾመናለች! - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 1 100

  • @user-gp1iy6rm3w
    @user-gp1iy6rm3w4 жыл бұрын

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ልዴት በዓል ቸረ ወሬ የምንሰማበት ወር ይሁንልን 🤲🤲🤲🤲

  • @aklesiyatube7732

    @aklesiyatube7732

    4 жыл бұрын

    አቅሌሲያ tube subscribe አርጉ በልደታ

  • @user-lv4wf2gy4o

    @user-lv4wf2gy4o

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @etsegenetsisay218

    @etsegenetsisay218

    4 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏⛪⛪⛪💚💛❤💕💕💕💕

  • @zedzwachecha3879

    @zedzwachecha3879

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bezawitbefekadu90

    @bezawitbefekadu90

    4 жыл бұрын

    አመንንንንን አባታችንንንንንአሁኘመ ሰለ ደንግል ማርያም በፀሎት አተርሲን አመበቴ ለርሶና ለቤተሰቦት ሰላምና ጠና የሰጥልን በረከትዋ የበዛሎት በአሁኑ ሰአት ሆሰፒታል ሆኜ ነነዉ የህንን መልኪት የማሰተላልፈዉ የመኖሪያ ወሩቀትሰሌኝበጭንቀት በቻ ደም ግፍት የዞኝ ነገሮቼን ሁሉ ዘብረቀርቅ አርጊበኝ በከባደ ጭንቀት ዉሰጥ ነኝና ለጠናዬ ለበረከቴ ለሰላሜ ፀሎት አረጊልኝ ሰለወረቀቴም

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis58124 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት አሜን🙏

  • @RDABOWALEED

    @RDABOWALEED

    4 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ድንግል ልደት አሜን ቃለ ሄውት ያሰማልን መምህራችን

  • @asefaasefa5881

    @asefaasefa5881

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን እግዚያቢሄር የሠማንወን በልቦናችን ያሣድረብን

  • @hiwangebregiorgis5812

    @hiwangebregiorgis5812

    4 жыл бұрын

    አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

  • @hiwangebregiorgis5812

    @hiwangebregiorgis5812

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90364 жыл бұрын

    መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha38794 жыл бұрын

    ልደትሽ ልደታችን ነው እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንወድሻለን እናከብርሻለን እንዘምርልሻለን አንቺን ለሰጠን ለሀያሉ አምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ አምልኮት ስግደት ይገባል መምህር የህይወት ቃል ያሰማልን እመብርሀን ፀጋውን ታብዛሎት

  • @samriethiopia3264
    @samriethiopia32644 жыл бұрын

    የጌታዬ እናት እናቴ እመቤቴ የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው። የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን። ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እንዴት ደስስስስስ የሚል ትምህርት ነው በማርያም

  • @user-uc8es2xg7m
    @user-uc8es2xg7m4 жыл бұрын

    የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ግንቦት 1ልደታ ለማርያም አደረሳችሁ የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው እርስታችን ነሽ እንወርሰሻለን ከምድረሽ ወይንን እንለቅማለን ይትረፈረፈ ጽዋችን ሞልቶ አንቺን ይዘናል አንፈራም ከቶ ልደታ ለማርያም የጎደለውን ትሙላልን🙏

  • @user-lv4wf2gy4o

    @user-lv4wf2gy4o

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tmsgnamlake7349

    @tmsgnamlake7349

    4 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @etsegenetsisay218

    @etsegenetsisay218

    4 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @netsanetangoto2906

    @netsanetangoto2906

    4 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች !!!

  • @yeshiebre7300

    @yeshiebre7300

    4 жыл бұрын

    @@netsanetangoto2906 አሜን (3) ለሁላችን

  • @yamrotabera1977
    @yamrotabera19774 жыл бұрын

    አምላክ ያገልግሎት ጊዜህን ያርዝምልን መምህር ዘበነ እዉነት አንተ በጣም ትልቅ መምህራችን ነህ ሁሌም የምትጠራት የድንግል ማርያም በረከት አይለይህ።።።።

  • @user-lv4wf2gy4o

    @user-lv4wf2gy4o

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @dontwoorybehappy8865

    @dontwoorybehappy8865

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l4 жыл бұрын

    *"ዮም" ፍስሀ ኮነ /፪/ በእንተ ልደታ በማርያም* *✝ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ* *“ንዒ እምሊባኖስ መርዓት ንዒ እምሊባኖስ ንዒ ወተወፅኢ እምቅድመ ሃይማኖት እምርእሰ ሳኔር ወኤርሞን አምግበበ አናብስት ወእምአድባረ አናምርት”* *ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን አሜን* *" የአመት ሰው ይበለን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕሟ: ፍቅሯ: ጸጋዋና በረከቷ ይደርብን አሜን"*

  • @TG-zf5ep

    @TG-zf5ep

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን እሜን

  • @almazkebede5176

    @almazkebede5176

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @netsanetangoto2906

    @netsanetangoto2906

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @user-xs3mf4bx6o

    @user-xs3mf4bx6o

    4 жыл бұрын

    Kalye ye Egziabher lij Amen 🙏

  • @user-ik3wc7hx3v
    @user-ik3wc7hx3v4 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን አይለየን 🙏🙏🙏 ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በሰላም በጤና ይጠብቅልን እስከቤተሰበዎ የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን ቸሩ መድኃኒአለም ስለሁሉም ነገር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 💒💚💛💓

  • @user-lv4wf2gy4o

    @user-lv4wf2gy4o

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mamitalemu1192

    @mamitalemu1192

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-ey3jm4rm1e
    @user-ey3jm4rm1e4 жыл бұрын

    የያሪድ ውብ ዜማ ድንግል እመቤቲ ስጡታየ ነሺ በምን አንደበቲ እንዴትስ ባለ ቃል ማርያም ልበልሺ የተባይ አሰብ እናቴ ማርያም የተጨነቀችን ነፍስ ሁሉ ከአባቶቻችን አምላክ አስታረቂልን አሜን አሜን አሜን

  • @melakutilahun9646
    @melakutilahun96464 жыл бұрын

    እኳን አደረሳቹ የተዋህዶልጆች እመብራሀን ከክፉ ትጠብቃቹሁ የዛሬ አመት በአለም በደስታ ያድርሰን ከክፉ ትበብቁን ለመምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ይስጠወት።

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi36434 жыл бұрын

    ለክርሰትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኮን ለመቤታች ልደታ ለማርያም አደርሳችሁ አደርሰን ካመቶ በሰላም ታድርሰን አሜን አሜን አሜን

  • @hahahyhy9755

    @hahahyhy9755

    4 жыл бұрын

    ያቆይልኝ መምህር

  • @user-cl3qs1tn6z
    @user-cl3qs1tn6z4 жыл бұрын

    "ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም።" እንኳን ለወላዲተ አምላክ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜየ በጤና ያቆይልን

  • @user-lv4wf2gy4o

    @user-lv4wf2gy4o

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-gj5bq2ku3k

    @user-gj5bq2ku3k

    4 жыл бұрын

    የተዋህዶ በተሰቦች እንካንም ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ የልደት ብአሎ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን/፫/ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይሰብቅልን አሜን

  • @salamsisayat2194

    @salamsisayat2194

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-fu7by4iq8f

    @user-fu7by4iq8f

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @helengirmay3899

    @helengirmay3899

    4 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Hana-3838
    @Hana-38384 жыл бұрын

    አሜን። አሜን። አሜን። እናታችን የጭንቅ አማልጅትዎ ትስማን ለኦርቶዶክስ ልጅዎችዋ

  • @hayatu6544
    @hayatu65444 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመኖትን ይባርክልን አሜን

  • @user-dg7ed7mx4u
    @user-dg7ed7mx4u4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እመ አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቀን በምልጅዋ ትከልለን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @dagme5188
    @dagme51884 жыл бұрын

    የወገሉ ገበሬ ዶ/ዘበነ ቄስሰ ዘበነ ምን ልበልህ መዳኒያለም ጨምሮ ጨምሮ እውቀትን ያልብሰልኝ እድሜ ከጤና ከነቤተሰቦ ይሰጥልኝ ቃል ሕይወት ይሰጥልኝ የነብሴ አሰተማሪ

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan93724 жыл бұрын

    አሜን 💚💚💚አሜን 💛💛💛አሜን ❤️❤️❤️እንኳንአብሮ አደረሰን አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶእንቁ ⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾

  • @aferasaron4849
    @aferasaron48494 жыл бұрын

    👐👐👐አሜን የምስራች ተወለደች የሰማይና የምድር ንግስት የጌታችን እናት ድንግል ማርያም🕯🕯🕯እልልልልልልልልል ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህሬ ❤❤❤❤

  • @yordanosmogos9610
    @yordanosmogos96104 жыл бұрын

    እኔ ኤርትራዊት ነኝ ትንሽ አማርኛ እጥረት እለብኝ ይሁን እንጂ ያላወቅኩት እያወቅኩነው ት/ትህን በጣም ነው የምንወደው እግዝእብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏👍🇪🇷

  • @merhawitembaye7473

    @merhawitembaye7473

    4 жыл бұрын

    Yordanos Mogos amen haftey maery

  • @user-ku7gr3bb3m
    @user-ku7gr3bb3m4 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ። መምህር እመቤቴ ድንግል ማርያም ትስጥልን። ትምህርቶ ምን ያህል እንደጠቀመኝ። መድሀኒአለም ከክፉ ይጠብቆት።

  • @asnakechbahiru5194

    @asnakechbahiru5194

    4 жыл бұрын

    discarded coments

  • @asnakechbahiru5194

    @asnakechbahiru5194

    4 жыл бұрын

    No

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    እናት ትሁናቹ ብሎ የሰጤን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንና መምህራችን አሜን አሜን አሜን።

  • @megoseamreamre2738
    @megoseamreamre27384 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእመቤታችን የልደት ቀን ተመስገን አምላኬ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት አንተ ሁሉ ግዜ እመቤታችንን ታነሳት አለህ እመቤታችን ጥላ እና ከለላ ሁና ትጠብቅህ እኛንም በምህረቷ በረድኤቷ አትለየን

  • @user-hi4zx8lg6u
    @user-hi4zx8lg6u4 жыл бұрын

    መንፈስን የሚያድስ ደስ የሚል የህይወት ቃል መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎኦ እመቤቴ ትደግፍኦ

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw31194 жыл бұрын

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏የጌታችን እናት የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው እካን ለእመቤታችን ልደት አደረሣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺መልካም በአል የተዋህዶ ልጆች በያለንበት የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @KINGDAWIT3
    @KINGDAWIT34 жыл бұрын

    አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደ በደላችን እና እንደ ጥፋታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አስበህ እንደዚህ አይነት አባቶችን ስለሰጠህን እናመሰግንህ አለን ለአባታችንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ስጥልን፡፡የወላዲት አምላክ የድንግል ማርያም ምልጃዋም አይለየን በቀራንዮ በመስቀሉ ስር ሁና ስላነባችዉ ስለ አንዷ ዘለላ እንባ ብለህ ይቅር በለን አባት ሆይ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @matusingh5320
    @matusingh53204 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እመቤቴ ድንግል ማርያም ትሰጥልን ትምህርቶምን ያህል እንደጠቀመኝ መድሀኒአለም ከክፋ ይጠብቆት አሜን አሜን አሜን

  • @user-sf9zu2ug6b
    @user-sf9zu2ug6b4 жыл бұрын

    እንካን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም የልደት ባዕል በሰላም አደረሰን ዉድ የ ተዋህዶ ልጆችእመቤቴ ሆይ ያስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አደራ ውድ መምህራችንን ጠብቂን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ou9wh7mb9x
    @user-ou9wh7mb9x4 жыл бұрын

    ድንግል ማረያም ትሾመናለች እኳን አደረሳቹ

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha5224 жыл бұрын

    መምህር አንተንና አንተን መሠል አስተማሪ የሠጠን አምላክ ይመስገን!!! ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Жыл бұрын

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake73494 жыл бұрын

    ተመስጌን አምላኬ የድህነቴ ምክንያት የሆነቹ ቅድስትእናቴ ማሪያም ስለስጠኽ አመሰግናሀሎ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድርገን መምህራን መልካም በአል ይሁንልን።

  • @bbbjjj6791

    @bbbjjj6791

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet yasmalin tsegaw ybzalih memhir

  • @tigigetu3792
    @tigigetu37924 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማን መምህር እንክዋን ለእመቤታችን የልደት ቅዱስ ቀን አደረሰን. ምልጃዋ በረከትዋ አይለየን አሜን

  • @ahmelahmel1485
    @ahmelahmel14853 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ምስጋናና ክብር ለእመቤቴ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን እመቤቴ ማርያም ታሪኬን ቀይሪልኝ አደራ አዛኝቶ እንደፈቃድሽ እንደቸርነትሽ አሜን አሜን አሜን

  • @agmariyam7577
    @agmariyam75774 жыл бұрын

    ትምህርቶችዎት አይጠገቡም የበለጠ ለመማር ጉጉት ይጨምራል። ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ያለኝን ፍቅር ጨመረብኝ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-fl4bf2nv5e
    @user-fl4bf2nv5e4 жыл бұрын

    እሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም የአዳምን ልጆች ሁሉ ትሹመን

  • @aklesiyatube7732

    @aklesiyatube7732

    4 жыл бұрын

    አቅሌሲያ tube subscribe አርጉ በልደታ

  • @user-lv4wf2gy4o

    @user-lv4wf2gy4o

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @almazbirhanu790
    @almazbirhanu7904 жыл бұрын

    አሜን አሜን ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እመቤቴ አትለየን።

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l4 жыл бұрын

    መምህራችን የድንግል ልጅ አንዲህ እንዳከበርካት ታክብርህ ከንዲህ እንደወደድካት ትዉደድህ አኛንም አማላችን ናትና በእለተ ቀኗ ታማልደን አሜን

  • @addishabeshawitnegn5488
    @addishabeshawitnegn54884 жыл бұрын

    ሰለ ቃሉ የአምላካችን ስም ይክበር ይመስገን ይሁን አሜን ለመምህራችን መምህር ዘበነ ለማ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት ነው የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ሁል ጊዜ በድንግል ደስ ይበላችሁ አሜንንንንንንን፫

  • @oneethiopiaonelove4175
    @oneethiopiaonelove41754 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ውድ መምራችን። እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሆት። 🙏🙏🙏💕

  • @tigigetu3792
    @tigigetu37924 жыл бұрын

    ስሟ እንደማር የሚጣፍጠውን ማርያምን መጥላት አለመታደል ነው

  • @zaharazahara831
    @zaharazahara8314 жыл бұрын

    የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን መምህራችን ከመላው ቤተሰበወት ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @nesiabrha2223
    @nesiabrha22234 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በፆለታቸው ያስብኝ መምህሬ የተዎህዶ እንቅ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @asterkasuworku8839
    @asterkasuworku88394 жыл бұрын

    ቃል ሕውት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥክ እግዚአብሄር ጨምሮ አሜን አሜን አሜን

  • @asterdesta6328
    @asterdesta63284 жыл бұрын

    አሜን(3) እንኳን ለ እናታችን አማላጃችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማያርም የልደት በአል በሰላም አደረሰን፡፡መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን፡፤

  • @user-gp1iy6rm3w
    @user-gp1iy6rm3w4 жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን

  • @zecharias.f6063
    @zecharias.f60634 жыл бұрын

    እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዕት እልሻለሁ እንደ አባቶቼ ስምሽን አከብራለሁ። በዘላለም ኪዳን እግዚአብሔር በሰጠሽ ከጥፋት ሁላ ትውልዱን አስጠለልሽ። የእመ ብርሃን በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን። ⛪️⛪️⛪️🙏ያልጠፈነዉ በእግዚአብሔር ቸርነት በእመ አምላክ አማላጅነት ነው 🙌⛪️⛪️⛪️ መምህር ሆይ ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልዎት።

  • @user-bh8ve3tw7y
    @user-bh8ve3tw7y4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ😍

  • @user-pn1jz7eg8z
    @user-pn1jz7eg8z4 жыл бұрын

    እሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን እንኳን እደረሳቹ የተዋሕዶ ልጆች ለእመቤታችን ልደት ፩ በረከትዋ ይደርብን እሜን እንየም ዜሬ ልደትየ ፩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለዝቺ ሰዓት ያደረሰኝ ፈጣሪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚

  • @saronweba7354
    @saronweba73544 жыл бұрын

    ለመከሩን ላስተማሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!

  • @user-vi4nx1hw9v
    @user-vi4nx1hw9v4 жыл бұрын

    የምስራች ተወለደች የምደርና የሰማይ ንግስት የጌታችን እናት ድንግል ማርያም🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤እንኳ አደረሳችሁ ለግንባት ልደት ማርያም በሰለም በጤና ትጠብቀን ኢትዮጵያን ሀገርችን ትጠብቀን መምህር ችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @linakassa4659
    @linakassa46594 жыл бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሰን አደረሳችሁ ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew36124 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ድንግል ማሪያም ለሁላችንም ልቦና ትስጠን ታማልደን ትለምንልን እምዬ እናቴ አዛኝ ነች

  • @brhaneftwi8846
    @brhaneftwi88464 жыл бұрын

    ናይ ብሕቅ መዕሪ ዝኽነ ትምህርቲ አዩ አብ ልብና የሕድሮ አባና ቅሺ ዘነበ ቃል ሂውት ይስማዕልና አሜን

  • @geteneshbenti559
    @geteneshbenti5594 жыл бұрын

    እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት አደረሳችሁ በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፅጋ ያኑርልን

  • @tenatv3795
    @tenatv37954 жыл бұрын

    ስጠብቅወት ነበር እሰይ እስኪ እንደኔ ለቁርስ፡ለምሳ፡ለራት፣እያሉ ትምህርት ቢለቁልን የምትመኙ ፡ረጅም እድሜን ተመኙላቸው?

  • @danielgonitie3075

    @danielgonitie3075

    4 жыл бұрын

    Yehe asasach kebatari hasetegna sew new.

  • @genetdaba8376

    @genetdaba8376

    4 жыл бұрын

    @@danielgonitie3075 feteri lebonahen yemeleseleh daniel

  • @ameleworkmitiku2629

    @ameleworkmitiku2629

    3 жыл бұрын

    A!

  • @abebatafesse1515

    @abebatafesse1515

    3 жыл бұрын

    ህይወት ክርስቶስ ነው፣ የእግዚአብሔር ቃል እንጂ ተረት ተረት ወደ ሲዖል እንጂ ወደ ህይወት አይመራሽም። የዚህ ሰው ትምህርት የክርስቶስን ወንጌል ተቃዋሚ መሆኑ እንኳን ተጋርዶብሻል፣ ምክንያቱም እውነትን መስምስት ጆሮሽን ስለሚያሳክክሽ አትሰሚውም። ወንጌል መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው፣ መፃፍ እስከቻልሽ ድረስ ማንበብም ትችያለሽ ብዬ እገምታለሁ፣ ሰይጣን እንዳታነቢ ካልከለከለሽ በቀር። ኢየሱስ ብቻውን ያድናል፣ ሌላ መዳኛ መንገድ አትፈልጊ፣ አትባዝኚ

  • @halimam0hamede991

    @halimam0hamede991

    3 жыл бұрын

    @@abebatafesse1515 አንቺን ምን አገባሽ ካልተመቸሽ ለቀቅ አርጊ መምህራችንን የመናገር መብት የለሽም አዬ መናፍቅ በቃ ሁሉም ቦታ እንደዝንብ ጥልቅ ትላላችሁ ክብር ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን እመቤታችን ክብር ክብር ላንችይሁን አሜን እ♥መ♥ቤ♥ታ♥ች♥ን♥ ቅ♥ድ♥ስ♥ት♥ ድ♥ን♥ግ♥ል ♥ማር♥♥ያያ♥♥♥ምምም♥

  • @asterkasuworku8839
    @asterkasuworku88394 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለግንቦት ልደታ ማርያም በሰላም በጤና ትጠብቀን ኢትዮጵያን ሀገራችን ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @hirutbeyene5637
    @hirutbeyene56373 жыл бұрын

    አሜን ! አሜን ! አሜን !ቢሰማ የማይሰለች ሁሌም አዲሰ እመቤት ትስጥልን እድሜ ከፀጋ ጋር ታላብስልን፡፡

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p4 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ድንግል ማሪያም ትሾመናለች ። ሾማኛለች ክብር ምሰጋና ይግባትና ከአጋንት አገዛዝ አላቃኝ ለቅዱሰ ቁርባን አብቅታኛለች ከጌታዬ ከመድሀኒያለም አገናኝታኛለች ። በሥጋም በነፍሰም አሰባርካኛለች ። አሁንም በምልጃዎ ትጠብቅን ለመንግሥቱ ወራሾች ያብቃን ። እግዚአብሔር አምላክ ከአፅናፍ እሰከ አፅናፍ ሰሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ። ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ።አሜን አሜን አሜን። ይቆየን (፫)

  • @medhintmesfin8560
    @medhintmesfin85604 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ለእናታችን ለድንግል ማሪያም ልደት በአል በሰላም አደረሰወት አደረሰን

  • @user-er5yx1jy6t
    @user-er5yx1jy6t4 жыл бұрын

    እንኳን ለልደታ ማርያም በሰላም አደርሰን አደረሳችሁ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ፡

  • @lomisinfiromee5297
    @lomisinfiromee52974 жыл бұрын

    Kala hiwot yasemalin ameen ameen ameen 🙏💚♥️💛

  • @simontesfay771
    @simontesfay7714 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesrachafork8590
    @mesrachafork85904 жыл бұрын

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @dawite5944
    @dawite59444 жыл бұрын

    እንኳን ለእናታችን ክብረ በአል ሁላችንንም ብሰላም አደረሰን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አቤት እንዴት ይጣፍጣል የመቤታችን ሰም ሲጠራ

  • @dhjkgfsguohgj6905
    @dhjkgfsguohgj69054 жыл бұрын

    እንኳን አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ አሜን አሜን አሜን፫ ቃለህ ይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @birkneshmebratu481
    @birkneshmebratu4814 жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @salam1297
    @salam12974 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ሰላሙን ላኪልን 💚💛❤🌿🌿🌿

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer71764 жыл бұрын

    አሜን መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን የበላየሰብ እመቤት የኔም የሀጢያተኛዋ እናት😭😭😭ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ ።

  • @djdjnddn6918
    @djdjnddn69184 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aberashalemu7750
    @aberashalemu77504 жыл бұрын

    አንኳን ለናእታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ የልደት በአል አደረሳችሁ አሜን አሜን

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m4 жыл бұрын

    ዬም ፍስሀ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም ቤሄዋን ምክንያት ያጣነውን ሰላም በድንግል መወለድ ዛሬ አጊንተናል !! ድንግል ሆይ አደራ !!!

  • @user-ql2wp7on4u
    @user-ql2wp7on4u4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያስማልን

  • @ayaleasmamaw6445
    @ayaleasmamaw64454 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከሀብት ጋር ይስጥህ ። የእግዚአብሔር ስሙ በአህዛብ ፊት የተመሰገነ ይሁን።።

  • @samabbass1306
    @samabbass13064 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @fjhfjgfhgygjgfjgfjggjh5436
    @fjhfjgfhgygjgfjgfjggjh54364 жыл бұрын

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቀል፡ህይወት፡የሠመን፡አሜን፡ዬሂንን፡ትምህሪት፡ልቦነች፡ፀፊልን፡ጌተ፡ሆይ፡ሁሌ፡ልቦነች፡ክፈትልን፡አሜን፡ጌተ፡ሆይ፡ተወይድ፡ልጆች፡ጠብቅልን፡አሜን

  • @zaharazahara831
    @zaharazahara8314 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን,የኛ እንቁ የተዋህዶ አረበኛ የመናፍቅ እዝስ ምታት, እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወደወት አለን

  • @natnaelmerhawi4306
    @natnaelmerhawi43064 жыл бұрын

    ኣመን ኣመን ኣመን ❤️❤️❤️⛪⛪⛪ መምሂራቺን ምኒም መናገር ኣይቻለም ጸጋቸው ይብዛ !!! ኢነ በሶም ቲምሂርት ሰብ ለመሆን በኪቸ ኣለው 😭😭😭🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-mx4up6vl6v
    @user-mx4up6vl6v4 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንካን ኣደረሳቹ ኣደረሰን ኣሜን የቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን በረከትዋ ፀሎታ ከሁላችን ጋር ይሁን ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @mekedeshmariam8970

    @mekedeshmariam8970

    4 жыл бұрын

    ማርይም ማርይም ሲሉዋት ስሞ አንካን ማማሩ ሽምሽ እንደዚህ ሲጠራ ልቤ ሀሴት ታጀርጋለች ለመምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማል ሀገራችን አትዮጵያ ከሚሰማው መቅሰፈት ዳሩዋ እሳት መሀሉዋን ገነት አድርጊልን አዛኘቱዋ

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d3 жыл бұрын

    አባታች በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ የእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም አማላጅነታ አይለየን ፈቅራ በአደበታችን ይደርብን👏👏👏👏👏👏

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz23024 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zw4tz1ws8m
    @user-zw4tz1ws8m4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልውት አባታችን

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli21384 жыл бұрын

    አሜን የተዋህዶ ልጆች የድግል ማርያም ወዳጆች እንኳን እዚህ ላደረሰችን እንኳን አደረሳችሁ ከክፉ ከመከራ ከዚቃይ ከመወነበድ ከመነወፀ ታፀነን ለመምህራችን ጤነን ለኛ ሰሚ ልቦነን ሰታን ለዘላለም ትጠብቀን ልደትሽ ልደታችነን ነው አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ☝🙏❤

  • @zofann2505
    @zofann25054 жыл бұрын

    Enkone abro adrsin kale hiwot yasemalin Amen Amen Amen

  • @adanenegya4112
    @adanenegya41124 жыл бұрын

    መምህር ዘበነ ለማአ በውነት እፁብ ድንቅ ትምህርት ሰለመቤታችን ልደት ያስተማርከን ትምህርት እፅብ ድንቅ ነው ቃልእይውት ያሰማልን

  • @molumulo570
    @molumulo5704 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በስደት ያለቸሁ እህት ወንድሞች ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣል

  • @helentesfu4010
    @helentesfu40104 жыл бұрын

    ENQAN ABIRO ADERESE KALEHIWOT YASEALN . MEMIHIRACHIN AMEN AMEN AMEN.🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tsigeredahabtemariam1291
    @tsigeredahabtemariam12914 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተሰማይ ያወርሰልን አምላክ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እመ ብርሃን ወላዲተ አምላክ ቅድሰት ድንግል ማርያም በጸጋ ትጠብቅልን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas23412 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የእናታችን ድንግል ማርያም ኣማላጅነት ኣይለየን

  • @meronmar6185
    @meronmar61854 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረስን የተዋህዶ ልጅች ልደትዬ ትጠብቃችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እመቤቴ ልደታ ማሪያም ትጠብቃልን

  • @wdeneshbetamu5231
    @wdeneshbetamu52314 жыл бұрын

    እ ና ስ ታ ው ስ ====================== አንዲት ሴት ሥታረግዝ ፨ ማርያም ፨ ትዳብሥሽ ትባላለች ምጥ ሲይዛት ፨ ማርያም ማርያም፨ እየተባለ ያዋልዷታል ወልዳ ሊጠይቋት ሲመጡ እንኳን ፨ማርያም፨ ማረችሽ ይሏታል ሲወጡ ፨ማርያም፨ በሽልም ታውጣሽ ይላሉ ልጇ በአራሥ ቤት ሆኖ ሲሥቅ ሥታየው ፨ማርያም፨ እያጫወተችህ ነው ትላለች እናቱ ያ የተወለደው ልጅ ማለቴ አንተ/አንቺ/እኔ ሥናድግ ሠውነታችን ላይ ያለውን ነጠብጣብ አየቆጠርን ፨ማርያም፨ ሣመቺኝ ብለን አደግን በልጅነታችን ሥንጫወት ፨የማርያም፨ መንገድ ሥጠኝ እያልን ተጫውተናል ተጣልተን ሥንታረቅ በማርያም ጣታችን ፨በማርያም፨ እንታረቅ እንላለን ሠው ሣይጠራን ግን የተጠራን መሥሎን የጠራን ሠው ሣይኖር ሢቀር ፨የማርያም፨ ብቅል እየፈጨሁ ነው እንላለን!!! ሠማይ ላይ ቀሥተ ደመና ሥናይ ፨የማርያም፨ መቀነት እንላለን ዛሬ ወረርሺኝ ሢመጣብን ፨በእንተ ማርያም፨ መሀርነ ክርሥቶሥ ብለን ጮህን!!! አየህ የድንግል ማርያም ፍቅር ከውሥጣችን የማይወጣው ፍቅሯ አብሮን ሥላደገ ነው። አብሮን ያደገው ፍቅሯ ዛሬም በአማላጅነቷ በእናትነቷ እየጠበቀን ነው። ወዳጄ ማርያምን መጥላት ከባድ ነውውውውውውው!!! ድንግል ማርያም አሥራት ሀገራንና ህዝቦቿን ትጠብቅ አሜን! I love 💗 this

  • @zedzwachecha3879

    @zedzwachecha3879

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @konjokonjo392

    @konjokonjo392

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @abebatafesse1515

    @abebatafesse1515

    3 жыл бұрын

    ሁሉም "ተረት ተረት፣ የላም በረት ነው" መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም! ከየት የመጣ ነው ብለሽ በመፅሐፍ ቅዱስ ቅስል ፈትሺው። "ሁሉ በእርሱ ሆነ፣ ከሆነውም ሁሉ አንዳች እንኳን ያለ እርሱ አልሆነም" ተብሎ ተፅፏል። ይህንን ሁሉን የሚያደርግ እግዚአብሔር ብቻ ነው። አለቀ። ተረት መንግስተ ሰማይ አያስገባም

  • @Uu-ft3lp
    @Uu-ft3lp4 жыл бұрын

    አሜን። አሜን ።አሜን። ቃለህወት ።ያሠማልን። ዶክተር ። መምህር ።ዘበነ ለማ። ያገልግሎት ። ዘበናችሁን ።ይባረክልሁ ።እግዚአብሔር በፀጋው ።አብዝቶ ።ይስጥልን ።አሜን ።አሜን። አሜን።እንኳን ።አደረሣችሁ ።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merryzewdie8194
    @merryzewdie81944 жыл бұрын

    መምህር ሆይ እድሜ እና ጤና መድሐኒያለም የብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን የብዛልን የኑርልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @yashead474
    @yashead4744 жыл бұрын

    Amen amen amen kale malate yasamane mamirache fatare yetabeke 🙏🙏🙏💚💛❤❤💓

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech60894 жыл бұрын

    ስምሽን ለልጅ ልጅ ያሳስባሉ። ናሁ እምይዜሰ ያሰተብፅኒ ኩሉ ትውልድ። እኔም ትውልድ ነኝ ብፅይት እልሽአለሁ እናቴ። ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ዘበነ።

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh41243 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ይህን ያሰማን አምላካችን ይመስገን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን።

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p4 жыл бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ለልደት በዓሏ አደረሳችሁ አደረሰን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ደረሰ ይበላችሁ እመቤታችን ተወለደችልን ። ለኛ ለምናምት እንድናለን ' ድነናልም ። በሷ ነው ጌታችንን መድሀኒያለም ክርሰቶስ ን የዓለም ንጉሰ አሰገኝችልን ክብርና ምሰጋና ይገባታል እነሆ ትውልድ ሁሉ ብፅኢት ይሉኛል ሳሊለን ቅድሰት እንላታለን ለዘላለም ትባርከን እንጠራታለን ትሾመናለች ድንግል ማሪያም በፀሎቷ በረድሄቷ ትጠብቀን ፍቅሯን በልባችን ይሳልልን ። አሜን አሜን አሜን መንገዳቸውን የሳቱትን ልቦናቸውን አዛኝቷ ትመልሳችው። አሜን አሜን አሜን ።መምህሬ እመብርሀን ትጠብቅህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @mariyammg9866
    @mariyammg98664 жыл бұрын

    Eniqan Abiro Aderese Kalehiwot Yasemaln Memihirachi Amén Amen Amen

  • @User23r6gi
    @User23r6gi4 жыл бұрын

    Memhirachgn Abatachgn Yetewahdo Arbegna Enquachgn Nefsign Yemyareseris Kale Hiwetgn Yasemalgn Mengiste Semayatgn Yawrselgn! Dingel Behedubet Hulu Tiketelwot Amen !!!

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb4 ай бұрын

    አሜን ንግስተ ሰማይ ወምድር , እኔ አጢያትኛ ባሪያዋን ታስበኝ:: ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር::

Келесі