#ሆር

Пікірлер: 32

  • @henokarega4123
    @henokarega41232 жыл бұрын

    መልካም ሥራ ነው! በርታ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u3 ай бұрын

    እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው ይህን ውብ የሀገራችን ታሪክ ስለምታሳየን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ተባርክ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73892 жыл бұрын

    ጀግኖች ሴቶችም ዘመዶቼ ታድላችዋል ዘመናችሁ ይባርክ ሴት እህቶቼ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u3 ай бұрын

    What an amazing and magnificent place I’m so mad this beautiful work did not get 1 million view and likes

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u3 ай бұрын

    ኢትዮጵያውያየ ተዝቆ የማያልቅ ሀብት ታሪክ ያላት ውብ ሀገሬነች

  • @AbaleBaylie
    @AbaleBaylie3 ай бұрын

    ብዙ /ዳማት እና አድባራት ለአለም በመስተዋወቅህ በጣም እናመሰግናለን፡፡በርታ ወድሜ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያጽናህ ፡፡

  • @tigistmamo954
    @tigistmamo9542 жыл бұрын

    If you add a Sub Title in English, you will have a lot of viewers from around the world. I like your program!

  • @bsieittesfaye5926
    @bsieittesfaye59262 жыл бұрын

    ዋጋህን የኢትዮጵያ አምላክ ይክፈለው!!!

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u3 ай бұрын

    The cameraman did really great job thank you

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u3 ай бұрын

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🏿እኛንም ለቦታው ያብቃን🙏🏿የአባቶቻችን በርከት ይደርብን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga15774 ай бұрын

    እውነትም የአንተ ስራ መዝሙሩ ቦታውን የቦታውን አሰገኚ ፈጣሪን አምላክን እንዴት በሰው ልጆች ላይ አድሮ ይገልፃል እኔ ይሄን ፕሮግራም እያንዳንዱን ቪድዮ ከአየሁ በኀላ የሚሰማኝ እና የገባኝ አንድ ነገር ቢኖር ሰው ውስጡ የተሰማውን ነገር መግለፅ አይችልም እኔ የተቀረፀውን አይቼ የተሰማኝን ጥቂት የመንፈስ እርካታን መደነቅን መግለፅ ካቃተኝ እያንዳንዷን የኢትዮጵያን ድንቅ ቦታዎች እያየህ የምትገልፅልን ሄኖክ የጉዞ ብቻ አይደለም የመግለፅም አቅምህንም ሳላደንቅ አላፍም እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው በርቱልኝ................እጅግ በጣም እድለኞች ናችሁ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u3 ай бұрын

    ስላምሽ ይብዛ እምየ ኢትዮጵያውያ🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73892 жыл бұрын

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ ጉልበትክ ገንዘብክ ይባረክልክ አሜን

  • @sisaysolomon8845
    @sisaysolomon88452 жыл бұрын

    Ezeh bota bemhede betam destegna negne

  • @balkachewmulu8141
    @balkachewmulu81412 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @asnakewmamyue2210
    @asnakewmamyue2210 Жыл бұрын

    ወንድማችን።በእውነት መድሃኒያለም ፀጋውን ያብዛልህ። በርታልን ሁሌም ከጎንህ ነን

  • @tenayeatnafu696
    @tenayeatnafu696 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA2 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው፡ ታድላችሁ

  • @rodashaftom3693
    @rodashaftom36932 жыл бұрын

    ወንድማችን እደሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ። ካሌ።ሰማልኛ ና።ኦረር። መቃድሾ።ገዳማ2።10።ጨዉ። ቅድሱመፃሓፍ።ዲናር ።ቀበና።

  • @user-zv7wx5bj3t
    @user-zv7wx5bj3t2 жыл бұрын

    Fetari yibarke

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 Жыл бұрын

    በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል መልካም ቀን::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abebenetsi1947
    @abebenetsi1947 Жыл бұрын

    ግሩም ነው ሄኖኬ! ይህ ቦታ የልጅነት ህይወቴን የኖርኩበት ፣ በተለይ በክረምት ፍዬል ስጥብቅበት የነበረ እና አቡነ መንፈስ ቅዱስ ተሳልሜ ያደኩበት ቦታ ነው። አመታዊ በዓሉ መጋቢት 5 እና ሀምሌ 5 እንደነበር አስታውሳለሁ። በፅዋው ጠጥቻለሁ! ፅዋውን ማየት እና መቅረፅ ነበረባችሁ። ወደ ውስጥ ያለው ዋሻ መዳረሻ የለውም... 200 ሜትር አካባቢ ገብቼ አውቃለሁ። ልጅነት! ትንፋሽህ ቁርጥቁርጥ ይላል... ተመለስን። ግሩም ቅዱስ ቦታ ነው! ባውሽ ከሚባለው በዋሻው በላይ የሚፈሰውን ውሃ ጠጥቼ ነው ያደኩ...ወላጆቼም እዛው ነው ያሉት! ሄኖኬ አመሰግናለሁ!

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u3 ай бұрын

    1 million subscriber and like ሲያንስው ነው👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @membermember6011
    @membermember60112 жыл бұрын

    መልካም ስራ ነው በርታ🙏🙏🙏አገሬ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏

  • @abebemesay7849
    @abebemesay7849 Жыл бұрын

    ድንቅና ቅዱስ ቦታ!!

  • @tsedeytadesse2569
    @tsedeytadesse2569 Жыл бұрын

    jegna neh tadlachihu

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w2 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው የአባትችን አባ ሆር በከት ይደርብን ግን ቅር ያለኝ በዚህ ዘመን የተደበቁትን አብያተ ክርስቲያን አታሳዩ ይሄ ክፉ ትውልድ የጊዜውን ክፋት ተጠቅሞ ቅርስ ማውደም ላይ ተሰማርተተዋል ብየ ነው ይሄ የኔ እይታ ነው ይቅርታ

  • @yordanosleyeknuabet4781
    @yordanosleyeknuabet4781 Жыл бұрын

    እባክህ ስልክህን ሁሉንም ማየት እንፈልጋለን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u3 ай бұрын

    እንዴት መታደል ነው ይህን ቦታ ማየት

  • @abyssiniaethiopia5331
    @abyssiniaethiopia5331 Жыл бұрын

    አንድ የምገርመኝ ነገር: ለምድነዉ ገዳም ሁሎ ቋጥኝ ሰር የምሆነዉ? ወይሰ የበቁ አባቶች አራይ እየታያቸዉ ነዉ።

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 Жыл бұрын

    መልካም ሥራ ነው! በርታ

Келесі