Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

ስለ ኢትዮጵያ ተፈጥሮ፣ ታሪክ እና ባህል

Пікірлер

  • @user-gk6dg6tp9h
    @user-gk6dg6tp9hКүн бұрын

    የሰውዘር መገኛ ብቻ አይደለም ሰው የሆነሁላ አፋርን ሳያይ አይለፋ

  • @user-xg3hf1xx5m
    @user-xg3hf1xx5m2 күн бұрын

    ዳ/ ር አለማየሁ ዋሴ ስል መፀሐፍ ቴንሽ ማብራሬያ በእግድነት ቤቀራቡ።

  • @user-xg3hf1xx5m
    @user-xg3hf1xx5m2 күн бұрын

    ሄኖክ በአይን በላይ በሀሳብ አስይተነል በርታ

  • @HabtemariamFante
    @HabtemariamFante3 күн бұрын

    I saw this park in 1984 EC. It is unbelievable and God given natural beauty and land scape. That time there was no road for transport access to reach the park. We have used domestic animals to tour. We had been able to spent overnight in local farmer homes since there was no facility. More tourists attractive infrastructure and facilities are needs to be set in place. I recommend this place to visit for unforgettable mind refreshing memories.

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa453 күн бұрын

    GET QUICK BOOKS

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa453 күн бұрын

    COUNTRY Ethiopia

  • @takeberhe1094
    @takeberhe10943 күн бұрын

    ግሩም ነው ።

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw59133 күн бұрын

    Besmam

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw59133 күн бұрын

    Besmam

  • @Anumma572
    @Anumma5724 күн бұрын

    ተባረክ አገሬን በአንተ አይቻ ለሁ በርታ

  • @kiflubeyenegebremariam8030
    @kiflubeyenegebremariam80305 күн бұрын

    ጉዞ ኢትዮጰያዎች በርቱ ዩ ተዩብ ብቻ ሳይሆን በተለያየ ድእረ ገፀች ጭምር አሰራጩ የታነዛንያውም ሲሪነረጌቴ አለማቀፍ የዱር አውሬዎች ፓርክ የታወቅው በዚህ መልኩ ነው፡፡እኛም ላይክ እና ሼር በማረግ እንተባበራችኋለን ይህን ፕሮግራም ያየ ላይክ እና ሼር በማደረግ እንተባበራቸው ለዛሬዋና ለነገዋ ኢትዮጰያ ስንል (ለልጆቻቸን)ስንል፡፡

  • @ageriemekonnen2642
    @ageriemekonnen26425 күн бұрын

    እግዚአብሄር ፈቃዱ ቢሆን ስሜን መታየት አለበት፡፡

  • @miri5414
    @miri54146 күн бұрын

    YOU ARE THE GREATEST ETHIOPIOPAN

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa456 күн бұрын

    mago park ETHIOPIA

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa456 күн бұрын

    Mago Park Ethiopia

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa456 күн бұрын

    MAGO PARK ethiopia

  • @user-wz2qk3pr1l
    @user-wz2qk3pr1l7 күн бұрын

    King Agew 👑👑👑👑👑

  • @birhanulegesse4701
    @birhanulegesse47019 күн бұрын

    what do i see on his wrist (video time at 5:24/24:55)?

  • @mitiku5577
    @mitiku55779 күн бұрын

    ሁሌም አድናቂህ ነኝ

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga15779 күн бұрын

    "እኔግን እለዋለው ቀልብ መጣያ "እኔም ብዬዋለው እጅግግግ በብዙ የታደልክ ሰው ነህ ሄኖክ 🙆🙆እንዴት እንደምቀናባችሁሁ ኢትዮጵያን እንደፈለጋችሁ ተዘዋውራችሁ የምታዩዋት የሰው ዘር ሁላችሁ....... እግዚአብሔር ይስጥህ ይእንን ድንቅ ቦታ እንድናይ ያደረከን ጋዜጠኛ ሄኖክ

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj9 күн бұрын

    ወይ እንዴት ኡአስለቸን የነጮች ባህር ብቻ አይተህ መመለስ አገሪ ተይ ስላም አደርጊ እና ልጎብኝሽ

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj9 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @babbagecollege958
    @babbagecollege9589 күн бұрын

    ግሩም ነው።።።።።

  • @raheldary1343
    @raheldary134310 күн бұрын

    We need more videos like this ❤thank you 😊

  • @user-wb2pg7cs6c
    @user-wb2pg7cs6c11 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj12 күн бұрын

    ወይ ሆዴ ባር ባር አለወ ወይ አገሬ በደትላይ ሚናፍቅህ አገር

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj12 күн бұрын

    ወይ ባስ አቶቢስ መዘጋጀት አለበት ለጉብኝት ወይ አገሬ ብ

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj12 күн бұрын

    አጄሬ ነጮች እኮ ሃያል ነን ብለወ እኛ ስንኮራረፍ ስንባላ አዲሜ ሪሶርስ የለላቸወ G አገራት ከስር ይቦጠቡጣሎ ጎረቤት ለጎረቤት ስንኮራረፍ እነሱ ከስር ልክ እደሱማኤ ይቦጠቦጣል ማሊ 70አመት 1 አመታ ከመቦጥቦጥ ነፃ ከወጣች ወይ አገፌ ሀብትሽ እዳትጠቀሚ በG ሀገር የተመለመሎ ኢትዮጴያ ሚያዘርፉ ምልምል ገዥ ይመድቡልናል እንባላለን ከዛ ብከጂሪት G አገራት ይቀራመታሎ ልክ እደብራዚል

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj12 күн бұрын

    ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj12 күн бұрын

    ወረኛ ህዝብ ላይክ አደርጉ ስደብና ሽክሽካ ያለበት ከምትሮጡ

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj12 күн бұрын

    ወይ አገሬ ታድለሻል አሁን ያገሬ ስንት ፓርክ እያለ ኒዘርላን ቱርክ ሆላድ ጣልያን የነጫጭባ ምናምን አይተን ከምንመለስ ምነው እቴ አገሬ ከገየር ጋር መኖር

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj12 күн бұрын

    አንተ ስወየ ምንደነወ አካባቢ ተናገር ሴሜን ጎንደር ወሎ ጎጃም ትግራይ ወይስ ደቡብ ካድሬ መስልክ ስወ ለመጎብኘት እንዴት ይሄዳል መነሻ መደረሻ ነጋረር በደፈናወ ማደባበስ ካድሬ ነት ነው

  • @mamotube2061
    @mamotube206113 күн бұрын

    በጣም የሚገርም ነው ግን እንደ አስተያየት ድሮን ሲቀረጽ እንሣቶቹን በማይረብሽ ቢሆን

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa4514 күн бұрын

    SEWU BICHA YEMITEBIKU SERAWITOCHI Isiregnochin Bicha Yemitebku Serawitochi ANIMALOCHIN Min Yahil Iyetebekachu Newu Country Ethiopia Ethiopia Ethiopia TRIAL Tiyakewochi Irasik Irasish Berasachu Hager LAYI TURISTOCHIM MOHON Alebachu Turist MEHON Hagerin Kemetebek Keserawit Yalitenanese Serawit Mehone KILILOCHI INIDAYIGDIBACHU Yene Kili Ayidelem Yegna Kilil Ayidelem Bilachu Inidatigedebu Menesasatochi Mefiterim Masifeterim Yitebkibachuwuali

  • @halemtessema9256
    @halemtessema925614 күн бұрын

    አፋር ራሱ ምድረ ገነት ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ቱሪዝምን ቢለምደው ከሀገሩና ከህዝቡ ያስተዋውቀው ነበር።

  • @tamrattamrat8735
    @tamrattamrat873514 күн бұрын

    Temesgen Amlake ewunet adregewu..Ene bedmeye leregem Zemen keAwureewochu guia wust nurialehu,,Ye Awurewochu Zereia sitefa betam newu azen neber..ahun gene Fetary yemesgen bebotawu balegengim wuste bedesta temoltual

  • @Kglighthandler
    @Kglighthandler15 күн бұрын

    200 የማይሞላ ጎሽ አይተህ ያዙን ልቀቁን አትበል። ብዙዎች በስደት ጠፍተዋል። በድሮን ከፍ ብለህ ስለቀረፅክ የመጣ ለውጥ የለም። ኦሞ ትልቅ ችግር ላይ ያለ ፖርክ ነው።

  • @wazircell6391
    @wazircell639115 күн бұрын

    ሔኖክ እናመሰግናለን አምላክ እድሜና ጤናን ያድልህ

  • @wazircell6391
    @wazircell639115 күн бұрын

    ፈጣሪ ሐገራችንን ሰላም አድርጎልን ይሔንን ድንቅ ስፍራ ለማየት ያብቃን

  • @wazircell6391
    @wazircell639115 күн бұрын

    ለአለም ህዝብ ሊበቃ የሜችል ሐብት ይዘን እርስ በእርስ መባላታችን ያሳዝናል

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo791915 күн бұрын

    My next destination 😮

  • @AlemayehuC.Geleta
    @AlemayehuC.Geleta15 күн бұрын

    አፍዴራን 1995 ዓ.ም ነው የማውቃት።ለ6 ወር በዚያ አሳልፈናል የሐገር መከላከያ ሠራዊት አባል ሆኜ።ጠዋት ጸሐይ ስትወጣና ማታ ደግሞ ስትጠልቅ አካባቢው የተለየ የተፈጥሮ ውበት ታሳየናለች።ሌላው በወቅቱ የማስታውሰው ምን ይዤ የሚባል የመቃብር ስፍራ እንደነበረ ነው።ይህም የተባለበት የራሱ መነሻ ነበረው ይላሉ በወቅቱ የነገሩን ሰዎች ።

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga157715 күн бұрын

    😮🥰😳

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga157715 күн бұрын

    "ስለሀገሬ ስናገር እምባዬ ይመጣል"የበርሃው ሼፍ........ኢትዮጵያ ምንም ቃል አይገልፃትም ይሄ ቦታ ምን ተብሎ ይገለፃል 😮አለሎባድ እኔ ምንም እንደ ሁልጊዜው ኢትዮጵያን በፈለጋችሁ ሰዓት እንደፈለጋችሁ ተዟዙራችሁ የምታዩዋት ያያችኋት ሰዎች እግዚአብሔር አብዝታችሁ አመስግኑት ......እና ደግሞ በጣም አብዝቼ የምወዳትን ሀገሬን የበለጠ እያየዋት እንድወዳት😮 ውይ ግሩም😮 እያልኩ የበለጠ እንድናፍቃት የምታደርገኝ የዚህ ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅ ሄኖክ ከሁሉም የስራ ባልደረቦችህ ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Kenerie
    @Kenerie17 күн бұрын

    ሃዉዛ ሳይሆን ሃዋዛ ነው የሚባለው

  • @Kenerie
    @Kenerie17 күн бұрын

    ድንቅ ነው

  • @user-xg9xt6lg9d
    @user-xg9xt6lg9d17 күн бұрын

    Attractive Nature

  • @Kenerie
    @Kenerie17 күн бұрын

    ድንቅ ነው

  • @ethioamericann
    @ethioamericann17 күн бұрын

    መልካአ-ምድሩ መቼም ልዩ ነው ....መንገዱ አድካሚም ቢሆን የመጨረሻው ውጤቱ ይክሳል 💚💛❤️

  • @batkerobekele3610
    @batkerobekele361017 күн бұрын

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ

  • @zakaria3612
    @zakaria361217 күн бұрын

    It is not safe for internet we try and it was dangers