#ከጅንባር

Пікірлер: 9

  • @seyoum917
    @seyoum91727 күн бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አንተ እኮ ታላቅ ነህ የፈጠርካቸው ሁሉ እጹብ ድንቅ ነው። አዘጋጆች ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga157727 күн бұрын

    ሁልጊዜም እንደምለው በፈለጋችሁ ጊዜ የፈለጋችሁትን የዚህችን ቅድስት ሀገር ቦታ የምትጎበኙ የሰው ዘር ሁሉ እጅግ በጣም እድለኞች ናችሁ .....በተጨማሪም ለጉዞ ኢትዮጵያን አዘጋጅ ሄኖክ እና ለመላው የስራ ባልደረቦች እግዚአብሔር በብዙ ይስጣችሁ...... በጣም ያደነኩልህን ጥበብ ልንገርህ መግለፅ የሚከብድን ውበት መግለፅ ትችላለህ አድንቄሀለሁ በቃል መግለፅ የሚከብድን ውበት የተወሰነ ገልፀህዋል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋህን ያብዛልህ ጋዜጠኛ ሄኖክ

  • @USE-THE-SECRET
    @USE-THE-SECRET27 күн бұрын

    Why don't you subscribe guys? He and his crew are trying hard to show us how our country is so interesting. Please let us support him. 30k for this man too little.

  • @user-iu5zd5iu9l
    @user-iu5zd5iu9l27 күн бұрын

    Betam atere

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw591322 күн бұрын

    Besmam

  • @simret.bereket6400
    @simret.bereket640023 күн бұрын

    ብጣዕሚ እየ ዝከታተለካ፡ብጣዕሚ ደስ ዝብል ቦታን ሕዛእቲን።ኢትዮጵያ ሃብታምን ቅድስትን ሃገር እያ ኔራ ግን ኩናት ደው ኢሉ ምሉእ ሰላም እንተ ዝህሉዋ፡ከም በዓል ቦትስዋና፡ናሚብያ፡ታንዛንያ ናይ ቱርዝም ሃገር ምኾነት ኔራ ይብል ኣነ።ብዚኾነ ቀጽሎ ካብ i watching from Asmara👉 ኤርትራ ኣስመራ እየ።

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj14 күн бұрын

    ወይ አገሬ ታድለሻል አሁን ያገሬ ስንት ፓርክ እያለ ኒዘርላን ቱርክ ሆላድ ጣልያን የነጫጭባ ምናምን አይተን ከምንመለስ ምነው እቴ አገሬ ከገየር ጋር መኖር

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj14 күн бұрын

    ወረኛ ህዝብ ላይክ አደርጉ ስደብና ሽክሽካ ያለበት ከምትሮጡ

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj14 күн бұрын

    አንተ ስወየ ምንደነወ አካባቢ ተናገር ሴሜን ጎንደር ወሎ ጎጃም ትግራይ ወይስ ደቡብ ካድሬ መስልክ ስወ ለመጎብኘት እንዴት ይሄዳል መነሻ መደረሻ ነጋረር በደፈናወ ማደባበስ ካድሬ ነት ነው

Келесі