No video

አባ ጽጌ ድንግል ገዳም ዳግም የተቋቋመው ከሰቆጣ 60ኪሎ ሜትር ይገኛል ለበርካታ ዘመናት አስታዋሽ አጥቶና ተረስቶ ሲኖር በብጹዕ በአቡነ ባርናባስ ተቋቁሟል፡፡

አባ ጽጌ ድንግል ገዳም Amba Tsigie Silase የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000341308201
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ውድ ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ ዛሬም በምናብ ወደ ጥንታዊና ታሪካዊ ወደ ሆነው ወደ አባ ጽጌ ድንግል ገዳም ይዟችሁ ሊጓዝ ነው አባ ጽጌ ድንግል ታላቅ አባት ናቸው። የእመቤታችን ይቅድስት ድንድል ማርያም ፈቅሯ በዝቶላቸው በታላቅ ምስጋና ያመሰገኑ ታላቅ አባት ከብዙ ምስጋናዎች ውስጥ ደግሞ በየዓመቱ ከመስከረም 26 እስከ ህዳር 5 የሚቆመው ማህሌተ ጽጌ አንዱ ምስጋናዋ ነው፡፡
ታዲያ በእኚህ ታላቅ አባት የተመሰረተው ገዳም ከሰቆጣ 60 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል ለበርካታ ዘመናት አስታዋሽ አጥቶና ተረስቶ ሲኖር በድጋሚ በብጹዕ አባታችን በአቡነ ባርናባስ አማካኝነት በ2011ዓ/ም ተቋቁሟል፡፡
የአባ ጽጌ ድንግል ገዳም እጅግ አስቸጋሪና ገደላ ገደል በሆነ ስፍራ የሚገኝ ሲሆን ገዳሙ በቅርብ በድጋሚ እንደመቋቋሙ ዘርፈ ብዙ ችግሮች ያሉበት ገዳም ነው በገዳሙ ውስጥ ይህንን ከንቱ ዓለም ጥለው የመነኑ ጥቂት መናንያን የሚገኙ ሲሆን በገዳሙ ጸንተው ለመቆየት በከፍተኛ ተጋድሎ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ምንም እንኳ ይህንን ዓለም ጥለው ቢመንኑም አብዛኛውን ጊዜአቸውን በጾምና በጸሎት ቢያሳለፉም ስጋቸውን ለማቆያ የምትሆን ለብን የሚደግፍ ምግበ ስጋም ያስፈልጋቸዋል ለዚህም ከፍተኛ የውሀ ችግር በገዳሙ ውስጥ ያለ ሲሆን የሚገለገሉበትም ቤተክርስቲያን እጅግ ትንሽ እና ከሁለትና ከሶስት ሰዎች በላይ የማታስገባ ናት፡፡
ገዳማውያኑ ቋሚ ገቢ ለማግኘት የራሳቸውን ጥረት በማድረግ የንብ ማነብ ስራ የጀመሩ ቢሆንም ነገር ግን በብዙ መንገድ መደገፍ ይገባቸዋል፡፡
በመሆኑም እኛ የንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጸሎትና የንስሀ መርከብ አባላት ቦታውን አይተን በረከትም አገኝተን የተመለስን ቢሆንም ቦታው ግን በሚከተሉት ስራዎች ሊደገፍ ይገባዋል እንላለን፡፡
1.ቦታው ላይ አዲስ ሕንጻ ቤተክርስቲያን ሊሰራ ያስፈልጋል፡፡
2.ከፍተኛ የውሃ ችግር በመኖሩ ይህ የውሃ ችግር ሊቀረፍ ይገባል
3.መነኮሳቱ የጀመሩት የንብ ማነብ ስራ ባህላዊ በመሆኑ ይህንን በዘመናዊ መልክ በመለወጥ ቋሚ ገቢ እንዲያገኙ ማድረግ ያስፈልጋ፡፡
የተወደዳችሁ በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳያን በሙሉ እኛ የንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጸሎትና የንስሀ መርከብ አባላት በቦታው ተገኝተን ከማያልቀው በረከት እንድትሳተፉ እነሆ የበረከት መንገድ ብለናል ስለዚህ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጅ የሆናችሁ የአባታችን የአባ ጽጌ ድንግል ፍቅር ያገበራችሁ ሁሉ በጋራ አቤት ብለን ተነስተን ታሪካችንን እናስቀጥል እንላለን፡፡
ዩቱዩብ ቻናሌ ሰብስክራይብ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንለቃለን።
የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... የንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጸሎት መርከብ
የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ የበረከት ሥራ ለመስራት በዚህ ሊንክ ይግቡ 👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi...
Follow me on FB የፌስቡክ ግሩፕ ✅ groups/17478...
ንቁ የፀሎት እና የንስሀ መርከብ ማህበር
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር

Пікірлер: 173

  • @hayats1633
    @hayats16333 жыл бұрын

    የአባታችን የአባ ጽጌ ድንግል በረከት ረድኤል ይደርብን እናንተንም ፍጻሜያችሁን ያሳምረው የአባቶችና የናቶቻችን በረከትም ይደርብን

  • @dawitaabye8228
    @dawitaabye82283 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ለበረከቱ አብቃን

  • @user-xh8rf6ve5b
    @user-xh8rf6ve5b3 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታችን የአንተ ስራ እጹብ እጹብ ድንቅ ነው ውብ እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን በማየታችን 🙏🙏🙏

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga15777 ай бұрын

    አባ ጽጌ የእኔ አባት.....የአባቶች እምነት ሲሳካ ከሚፈቀድላቸው መሀል አድርገኝ የምበቃ ሆኜ ሳይሆን ስለእመብርሃን ብለው በረከቶት ከእኔም ከሀገሬም ከህዝቧም አይራቅ.......አዘጋጆቹ ሁላ አይናችን መልካም እንዲያይ ጆሮአችን መልካም እንዲሰማ በብዙ ጥራችኅልና የቅዱሳኑ አምላክ ስራችሁን ይባርክላችሁ

  • @yeshitesra2774
    @yeshitesra27743 жыл бұрын

    አቤት ደስ ሲል ዛሬስ እናተን ባረገን በረክቱ ለእኛም ይድረሰን

  • @sofiymessay4134

    @sofiymessay4134

    3 жыл бұрын

    Amen...Amen..Amen.

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @user-ri4rg7rb1h
    @user-ri4rg7rb1h3 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @qweqwe444
    @qweqwe4443 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ ስራድንቅነዉ ክብር እና ምስጋና ላንተይሁን

  • @destamekonnen735

    @destamekonnen735

    3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልእሜንእሜን

  • @user-vj9og4od2z
    @user-vj9og4od2z2 жыл бұрын

    በእውነት የቅዱሳን በረከታቸው ይደረብን የአባ ፅጌ ድንግል በረከታቸው ይደረብን

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras60253 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ሰራ እጹብ ድንቅነው ደስ ሲል በረከታችሁ ይድረሰን አኛም አባ ጽገ ድንግል ገዳም መተን ለመባረክ ያብቁን አሜን

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v3 жыл бұрын

    የቅዱስ አባ ፅጌ ድንግል በረከታቸው ይደርብን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi36433 жыл бұрын

    በርከታችሁ ይድርሰን

  • @tsehayberahanu3021
    @tsehayberahanu30213 жыл бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ የሥውራን አባቶቼ በረከታቸው በሀገራችን ላይ ይደርበት ፀሎታቸው ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን የነዚህ አባቶች ጸሎት እንኳን ለሀገራችን ጸሎታቸው የሚበቃ ነው፡፡ ቤተክህነት ለዚህ ገዳም ትኩረት ሰጥቶ መንገድ እንዲሰራላቸው ቢደረግ ሀገራችን በነዚህ ቅዱሳን አባቶች ፀሎት ነው ሀገራችን ከጠላት የምትጠበቀው ምክንያቱም አፈር ልሰው ድንጋይ ተንተርሰው ከለሊት እስከ ቀን ምግባቸው ፀሎት ስለሆነ ቤተክህነት አስቡበትና መንገድ ቢሰራላቸው

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne38873 жыл бұрын

    የእኛም የፃድቁ በረከት ይድረሰን

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo40693 жыл бұрын

    በረከታችው ይየረብብን ተባረኩ

  • @user-jn1wg4je4b
    @user-jn1wg4je4b3 жыл бұрын

    አቤቱ ስራህ ድቅ ነዉ ለበረከቱ አብቃኝ

  • @-tube7723
    @-tube77233 жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እህት ወንድሞች ይህ አካውንት ለገዳም አባቶች እሚውል አካውንት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ በማምላክ አይታችሁ እንዳታልፉ

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @hannsytupia4932

    @hannsytupia4932

    3 жыл бұрын

    Eshii

  • @user-un5ng7hh9l

    @user-un5ng7hh9l

    3 жыл бұрын

    እሽ እህታችን የእማ አምላክ ስለ ጠራሽ ማለፍ አቃተኝ ግን በስምዋ ባትነግዱ ጥሩ ነው

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን የአባ ፅጌ ድንግል አምላክ ሆይ ሐገራችን ኢትዮጵያን ባርክ 🙏 የአባ ፅጌ ድንግል አምላክ ሆይ እኔን ባርያህን ባርከኝ ቀድሰኝም አሜን ።

  • @zaharaza3316
    @zaharaza33163 жыл бұрын

    በእውነት እንዴት ደስስስ ይላል እመብርሀን ትርዳችሁ አይዟችሁ በርቱ. ለዚህ በረከትም ለኛ ያብቃን ስደትን በቃ ይበለን አሜን

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @meazazee7175
    @meazazee71753 жыл бұрын

    የአባቶቻቸውን በረከታቸው ይደርብን

  • @flamedino15
    @flamedino153 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባቶቼ ረድኤት በረከታችሁ ይደርብን ። ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን እባታችን ።።።።

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c3 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን የአባታችን በረከት የደረብን አሜን

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet74543 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ያላተ ማን አለን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን በረከታችው ይድረሠን

  • @sebeleyameme8336

    @sebeleyameme8336

    3 жыл бұрын

    የታደላችሁ ናችሁ እኛንም በፀሎታችሁ አስቡን

  • @sebeleyameme8336

    @sebeleyameme8336

    3 жыл бұрын

    ውይ ነብሴ ወጣች ከናተ ጋር እመቤቴ ትደግፋችሁ

  • @sebeleyameme8336

    @sebeleyameme8336

    3 жыл бұрын

    ሰው ለሰው መድሀኒት ነው

  • @sebeleyameme8336

    @sebeleyameme8336

    3 жыл бұрын

    አካውን እና ስልክ አስቀምጡልን

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @fetlej1646
    @fetlej16463 жыл бұрын

    ወገዳምኒ ገዳምኒ አንትሙ ......አቤት ድምፅ

  • @yedenekuwonedemagegne7837
    @yedenekuwonedemagegne78373 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ በረከታችሁ ይድረሰኝ 3

  • @wagayeshiferaw7329
    @wagayeshiferaw73293 жыл бұрын

    አቤት ቅድስት ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደምን ያለሽ ደገኛ ቅዱሳን አባቶች ኖሩብሽ ሀገሬ ምንም አይንካብን ለዘለአለም ኑርልን የሀገር አውራ ያርግሽ የቅድስት ድንግል ማርያም ርስት ነሽና ስለ እመብርሃን ብሎ ይማረን ፡፡

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu53883 жыл бұрын

    የእግዚያብሄር ስራ ድንቅነው የቅዱሳኑ አገር ኢትዮጵያ❤❤❤

  • @melkimelki1671
    @melkimelki16713 жыл бұрын

    አምላኬለደጆአብቃን

  • @user-yw8ki5yj2c
    @user-yw8ki5yj2c3 жыл бұрын

    ቅድስ እግዚአብሔር በረከቱን ያልብሳቹሁ እመቤቴ ድካማቹሁን ትቁጠርላቹሁ በረከቱን ይድረሰን ይፍቱን አባ

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z3 жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን ታድላችሁ ነው በርቱ ውዶች

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል

  • @user-rk2hi3tm1r
    @user-rk2hi3tm1r3 жыл бұрын

    ወንቅሸት ደሞ ናፍቆኛል ወንቅሸት ብታሳየን 💘⛪

  • @abraraiar1080
    @abraraiar10803 жыл бұрын

    Amen

  • @mariasrour8147
    @mariasrour81473 жыл бұрын

    Amen 3🙏🙏🙏👏👏👏

  • @user-bh9kk3tk7i
    @user-bh9kk3tk7i3 жыл бұрын

    በእዉነት. እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ለዚህ ለተቀደስ ቦታ አብቃኝ እኔንም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪⛪👏👏

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @golgota2123

    @golgota2123

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w3 жыл бұрын

    ውነትም እጹብ ያንተ ስራ ድንቅ ያንተ ስራ

  • @lillykeith9571
    @lillykeith95713 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንደነዚህ አይነት አባቶችን ሰጥቶን ነውና አለቁ ስንባል ህይወት እየዘራን ወደቁ ሲሉን እ እየተነሳን ያለነው አሁንም አብዝቶ ይስጠን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ይጠብቀን። አሜን!!!!

  • @yohannesgebreab5020
    @yohannesgebreab50203 жыл бұрын

    Tebareku yewnet. bertu egziabher kenante gar yihun

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy39683 жыл бұрын

    አቤት አምላኬ ያንተ ሰራ ጊሩም ነው ሰለ ሁሉም ነገር ተመስገን 🤲🤲🤲

  • @jesusisthelightoftheworld5780
    @jesusisthelightoftheworld57803 жыл бұрын

    May god bless Eritrean and Ethiopia I am proud to be orthodox. I wish I can be there. God bless you all

  • @melkamelka4213
    @melkamelka42132 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይህን ለማየት ያብቃን አሜን

  • @betydereje3479
    @betydereje34793 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል

  • @hiwotcute3685
    @hiwotcute36853 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን ፈጣሪ ይርዳቹሁህ

  • @user-qk6rh2kw3c
    @user-qk6rh2kw3c3 жыл бұрын

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን በኡነት ደቅ ባታ ነው እናተ ለወጣችሁት እኔ ፈራሁት ገደሉን ታድላችሁ ወድሞቸ

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል

  • @user-hn2yn9du4b
    @user-hn2yn9du4b3 жыл бұрын

    በረከታችሁይድረሠን

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል

  • @user-oq9lk2ex8o
    @user-oq9lk2ex8o3 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ እጀን እዘርጋ ዘንድ ቤትህን እሰራ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን

  • @eyueldejene5020
    @eyueldejene50203 жыл бұрын

    ልብ ነሚነኩ ቤተ ክርስቲያን ነው የምታሳዩት ግን እኔ ምንም አቅም ነለኝም ላደረግ የምችለው ነገር ባይኖረኝም ግን እግዚአብሔር በእውነት ያግዛችሁ የድንግል ልጅ መድኀኔዓለም ያግዛችሁ

  • @aronandemikael8920
    @aronandemikael89203 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw18993 жыл бұрын

    የቅዱሳንበረከታቸውይደርብን👏👏 ጌታሆይክበርተመስገን❤

  • @telcotelco4734
    @telcotelco47343 жыл бұрын

    Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚

  • @embetembet9845

    @embetembet9845

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @arsemakibrom3220
    @arsemakibrom32203 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @edomyihdegobeyene8160
    @edomyihdegobeyene81603 жыл бұрын

    በሥላሴ ስም ወንድሞቻችን በረከታችሁ ይደርብን እኛንም ቸሩ መድኃኒአለም ለዚሕ ክብር ቅዱሳት ገዳማቶቻችንን ለመርገጥ ለመቀደስ ያብቃን ምን ይሳነዋል ጌታ አሜን ከበረከት ሆሉ እንድንካፈል ስለ አደረከን ወንድማችን ወልደ ገብርኤል ፀጋውን ያብዛልህ ካሰብከው በላይ አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru36633 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞቼ የማናቀውን ተአምር ስለ አሳየች ሁን አገልግሎታችሁን እመብርሃን ተቀበል ላችሁ!!!

  • @alem4310
    @alem43103 жыл бұрын

    አባታችን በርከትኦት ይደርብ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል

  • @aladorsador1138
    @aladorsador11383 жыл бұрын

    ያገር ቅመም እምዬ ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር

  • @feven21tube21
    @feven21tube213 жыл бұрын

    አቤት መታደል እዚህ ቅዱስ ቦታ መድረስ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @fyttftuyrt951
    @fyttftuyrt9513 жыл бұрын

    አቤቱ፣ጌታሆይ አተውጠብቀን ስምህም ከፍከፍይበል ውድሞቻችንም እግዛቤሔር ይጠብቃችሁ አሜንአሜንአሜን

  • @aberaabera4922
    @aberaabera49223 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze85923 жыл бұрын

    ቦታዉ በጣም ደስ ይላል እግዛአብሄር ጉልበታቹሁን ይባርከዉ ይህንንም ቅርስ ያስቀመጠልን እግዛአብሄር ይመስገን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi36433 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል

  • @muluzewdu4848
    @muluzewdu48483 жыл бұрын

    የአባጽጌድንግበረከትይድረሠን

  • @user-rf6eb8vl4q
    @user-rf6eb8vl4q3 жыл бұрын

    ሀገሬ ኡፍፍፍ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጣችሁ ት

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd22703 жыл бұрын

    ታድላችሁ

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene71553 жыл бұрын

    አቤት ደስ ሲል አባ በርከቶት ይደርብን አሜን

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij21193 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @geraratube12

    @geraratube12

    3 жыл бұрын

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል

  • @user-cw5nb9jc7q
    @user-cw5nb9jc7q3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamhabtam8045
    @selamhabtam80453 жыл бұрын

    አሜን የአባቶቻችን በርከት ይደርብን

  • @damcodamaco8570
    @damcodamaco85703 жыл бұрын

    እልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል

  • @macnonno7015
    @macnonno70153 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ያድላቹህ የሃገራችን ቅርስ የሃይማኖታችን ምስክር የሚሆን ቦታ ስለስቃኛቹሁን እናመስግናለን

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd22703 жыл бұрын

    በርከታችሁአይለየንወደ፣የተዊሄዶልጅች

  • @arsuselama5698
    @arsuselama56983 жыл бұрын

    ኣቤት ደሥ ስል በረከታቹ ይደርበን ዎንዱሞቸ እግዚኣብሄር ይመስገን

  • @marialove3677
    @marialove36773 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን እሽ የበረከቱ ተሳታፊ እድንሆን ፈጣሪ ይፍቀድ

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse40253 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢትዮጵያ ሰላም ይብዛላት

  • @ababadrobangussa4040
    @ababadrobangussa40403 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @hannatafara700
    @hannatafara7003 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያመስገን ፀጋውን ያብዛላቹ ወንድሞቼ የእግዚአብሔር ይጠበቃቹ

  • @abbyabby607
    @abbyabby6073 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Barekatu lee hulachenm Yaa Deresen Egezaber yee barekachu Rajim Hedeme yee Qalahewot yasaman👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል

  • @mmm-zc4rn
    @mmm-zc4rn3 жыл бұрын

    AmeAmenAmenBarakatuyedaresen

  • @sanayitgetachow1361
    @sanayitgetachow13613 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን ሁላቹም አሜን

  • @eliemechleb7600

    @eliemechleb7600

    3 жыл бұрын

    እሜን ተባረክ በፁሎት አስበን

  • @amengondarewhemo6272
    @amengondarewhemo62723 жыл бұрын

    💒💚💛♥️

  • @eskdarworku2479
    @eskdarworku24793 жыл бұрын

    ይፍቱን 🙏

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል

  • @eskdarworku2479

    @eskdarworku2479

    3 жыл бұрын

    እሽ እማ እኒም አደርግሻለው አመሰግናለው 🙏🙏::

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6l3 жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ቂርቆስ

  • @user-jh9kj3rw9o
    @user-jh9kj3rw9o3 жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን

  • @user-ze3lt5vu4d
    @user-ze3lt5vu4d3 жыл бұрын

    ሀገሬ ገብች ወጥች ወርች በየደብራቶ ገዳማቶ በረከት ማግኝት እንዴት እናፈቀኝ እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ እኔን ብቻ ሳይሆን እሚሹትንም እንጂ ይህን ቀርፃቹህ ላስተላለፋችሁልን ሁሉ እግዚአብሔር ይስብልኝ እመ አምላክ ትጠብቅልኝ

  • @abraraiar1080

    @abraraiar1080

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል

  • @senatsenat9386
    @senatsenat93863 жыл бұрын

    Amen Amen Amen yftunabatchm

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.36203 жыл бұрын

    GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO YOU MY BROTHERS FOR SHOWING US THE BLESSED LAND 🙏 GOD KEPT OUR BELOVED ETHIOPIA WITH OUR BLESSED FATHERS PRAYERS 🙏 AMEN TO GOD 🙏

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate27923 жыл бұрын

    አገሬ አገረ እግዚአብሔር ምንግዜም ድንቅ ነሽ አለም የሌለውን ጸጋ ያበዛልን አምላክ ይክበር ይመስገን ስልክ ቁጥሩንም ንገሩን ብሩ ስናስገባ ማናገር አለብን

  • @geraratube12
    @geraratube123 жыл бұрын

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!

  • @beyenechfej7312
    @beyenechfej73123 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa773 жыл бұрын

    Amen AmenAmen

  • @meazabanjaw9844
    @meazabanjaw98443 жыл бұрын

    Bereketschehu. Yederbn

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b3 жыл бұрын

    *እግዚአብሔር ይመስገን*

  • @tittiethio2344
    @tittiethio23443 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ።ጥሩ ሰርተችሁ ከጀርባ ያለው መዝሙር ድምፅ በጣም በዛ።

  • @zaydteka1152
    @zaydteka11523 жыл бұрын

    በረከታቹ ይደርብኝ

  • @Miriamkk
    @Miriamkk3 жыл бұрын

    It is absolutely a marvelous place but too dangerous

  • @molomolo5250
    @molomolo52503 жыл бұрын

    ኦሮቶዶክስእኮብዙድቅቦታአለንመታደልነው

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል

  • @user-lm9fc6bk4k

    @user-lm9fc6bk4k

    3 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ አይባልም ተዋህዶ ይበሉ

  • @azebmekonnen1718
    @azebmekonnen17183 жыл бұрын

    ለናንተ የደረሰው በረከት ለኛም ይድረሰን መንገድ የሌለው ቤተክርስቲያንስ እዴት ይሰራል እግዚአብሔር ያቃል ለሱምን ይሳነዋል

  • @Miriamkk
    @Miriamkk3 жыл бұрын

    Wow

  • @muluambaw2391
    @muluambaw23913 жыл бұрын

    ታድላቹሁ፡ወንድሞቸ፡እህቶቸ፡ለማትሞላ፡አለም፡በየሰው፡አገር፡እየተከራተትን፡፡ለማትሞላው፡አለም፡፡

  • @asratdessie303
    @asratdessie3032 жыл бұрын

    Girum denk abesto yebarkachehu

  • @user-lw4mh5op5g
    @user-lw4mh5op5g3 жыл бұрын

    Lmn like atwrgum

  • @harisall1818
    @harisall18183 жыл бұрын

    💚💛❤️

  • @djfiie2
    @djfiie23 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ለማየት ያበቃን አምላክ የተመሠገነይሁን በረከታችሁ ይደረሠኝ

Келесі