ደቡብ ወሎ አባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ ገዳም/ ኢትዮጵያን እንወቅ፤ ምዕራፍ 4 ክፍል አንድ

Ойын-сауық

Amazing tourist destination: Amhara region South wollo Aba Giorgis The gasecha monastery: very attractive destination at south wello Ethiopia

Пікірлер: 51

  • @user-wr7yi2rx7r
    @user-wr7yi2rx7r4 жыл бұрын

    የፃዲቁ አባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ጸሎት ልመናቸው ይደርብን ለልቀውቱ አባቶቻችን ለመነኩሳቱም ቃለ ህይወት ያሰማን Ebs እናመሰግናለን ይህ መንፈሳዊ ስራችሁ ይቀጥል ወጣቱ ከፍልም ይልቅ ይህ ልቦና ይሰጠዋል የሚታዩት ፊልሞች የዝሙት መንገድ ከፍቾች ናቸው በተለይ በአሁን ሰዓት አለማዊ ዝግጅቶቻችሁን ቀነስ አድርጋችሁ መንፈሳዊ ስራዎች ዝግጅቶች ብታቀርቡ እናንተም የበረከቱ ተካፍይና ሀገራችንንም ከጥፍት ታድናችሁ የሚስፈልገን ፊልም ሳይሆን ጸሎትና ንስሀ ልብን ሰብሮ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ብቻ ነው የኮሮና መድኃኒት እግዚአብሔር ቁጣውን ያርቅልን ምህረቱን ያብዛልን አሜን

  • @AmirMUFTV

    @AmirMUFTV

    4 жыл бұрын

    #ኢትዮጵያ ናት ሀገሬ #ተዋህዶ ናት በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ kzread.info/dron/sSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ.html

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h8 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱስ አባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫ እረድኤት በረከታቸው ይደርብን

  • @liyab3730
    @liyab37303 жыл бұрын

    ❣️❤❣️አሜን አሜን አሜን ❣️🙏❣️ እጅግ በጣም የሚያምር የሚያስገርም ቦታ ነው እግዚአብሔር ለዚህ ቅዱስ ቦታ ያብቃን❣️🙏❣️

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga15777 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለቅዱሱ ሰው አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እግዚአብሔር ይመስገን ወዳጇ እሷም ወዳጃቸው ናት እና እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሳት ሲያግዟቸው ሲረዷቸው የነበሩት ቅዱሳን መላዕክትሁላ ምስጋና ይድረሳቸው ወዳጄ የልቤ ሰው አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከቶት አይለየኝ.......እናንተንም የኢትዮጵያን እንወቅ አዘጋጆችም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አይናችን መልካም እንዲያይ በብዙ ጥራችኀልና የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከት አይለያችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u3 жыл бұрын

    ሰላም ለእናተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች የመምህር ተስፋየ አበራን ትምህርት እየገባችሁ አዳምጡት ስል በትህትና እጠይቃለሁ

  • @user-sx7sn9qc4w

    @user-sx7sn9qc4w

    3 жыл бұрын

    እሸ እህታችን

  • @Ani-jl4lq
    @Ani-jl4lq4 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

  • @tigiisthaabtaamu4555
    @tigiisthaabtaamu45554 жыл бұрын

    በረከታቸዉ ይደርብን እኔ በጣም ስለ ነሱ ሰምቼ አልጠግብም በዉነት ደግነታቹ እጅግ ድንቅ ነዉ አባቴ ምስጋና ለናንተ ይሁን

  • @AmirMUFTV

    @AmirMUFTV

    4 жыл бұрын

    Tigiist በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ kzread.info/dron/sSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ.html

  • @world12384

    @world12384

    Жыл бұрын

    ዝክራቸውን በዕለተ ቀናቸው እንዘክር

  • @SsSs-pb3oo
    @SsSs-pb3oo3 ай бұрын

    Amen Amen Amen bereketachew yderben enanten bertu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vn9le6zh6h
    @user-vn9le6zh6h3 жыл бұрын

    ግሩም እፁብ አባታችን አባ ጊዮርጊስ በረከታቸው ይደርብን

  • @kikianton2721
    @kikianton27214 жыл бұрын

    Wow Wow Wow Betam yemetgermi sew nesh bereketachew yederebesh yedereben.

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun43924 жыл бұрын

    በረከታቸዉ ይደርብን እግዚአብሄር ለቤቱ ያብቃን እናመሰግናለን

  • @toryatorya8322
    @toryatorya83224 жыл бұрын

    በእዉነቱ የአባቶቻችን እርደት በርከታቸዉ ይድርሠን ተዋህዶ እኮ መመርጥ ነዉ የተዋህዶ አባት እናት ወንድሞ ቸ እህቶቸ እማምላክ ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የዘላለም ሔወቴ

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    ስወዳቸው❤ በረከታቸው ይደርበን

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g4 жыл бұрын

    በእውነት እዴት ያለ ድንቅ ጥበብና እውቀት ነው በረከታቸው ይደርብን ኢቢኤሶች እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @AmirMUFTV

    @AmirMUFTV

    4 жыл бұрын

    ፍሬ ህይወት በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ kzread.info/dron/sSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ.html

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር ያሣድጋችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @flipflop524
    @flipflop5244 жыл бұрын

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @addisalemzewdu3787
    @addisalemzewdu378710 ай бұрын

    ዛሬ መስከረም 18 የአባታችን አቡነ ኡስጣጢዮስ ክብረ በዓል ይከበራል// ደብረወርቅ የማርያም ገዳም ገድላቸውን እና ታሪካቸውን ሁሉም እንዲያውቀው / የኦርቶዶክስ አባቶች ቢያስተምሩን ፡፡ በረከታቸው ይደርብን //

  • @essentialeducationtube
    @essentialeducationtube2 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ቅዱስ ቦታ ነዉ በጣም አድናቂሽ ነን ኢትዮጵያን እያሰየሽኝ

  • @toryatorya8322
    @toryatorya83224 жыл бұрын

    አይመታደል ያባቶቻችን እርደታቸዉ ይደርብን

  • @henock2127
    @henock21272 жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove91724 жыл бұрын

    አሜን።አሜን አሜን እኛንም ለበርከት ከደሱ እንድንመጣ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @AmirMUFTV

    @AmirMUFTV

    4 жыл бұрын

    Myilove በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ kzread.info/dron/sSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ.html

  • @user-cq3ql7wz1l
    @user-cq3ql7wz1l4 жыл бұрын

    አባታችን በራከተቸው ይድሪሰን

  • @user-xj8hf4zl5x
    @user-xj8hf4zl5x4 жыл бұрын

    በርቱ የተዋህዶ ልጆች

  • @ggt620
    @ggt6204 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN!

  • @arsemaenatenat2260
    @arsemaenatenat22604 жыл бұрын

    Egezebeher hoyi ameseginalhu ye orthodox eminett teketayi selarekegn 😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙇

  • @flipflop524
    @flipflop5244 жыл бұрын

    በጣም እናመሠግናለን አታቋርጡብን

  • @AmirMUFTV

    @AmirMUFTV

    4 жыл бұрын

    Tilaye በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ kzread.info/dron/sSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ.html

  • @rozatefera7270
    @rozatefera72704 жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን እኛንም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን

  • @AmirMUFTV

    @AmirMUFTV

    4 жыл бұрын

    Roza በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ kzread.info/dron/sSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ.html

  • @world12384

    @world12384

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @yeshiiye3083
    @yeshiiye30834 жыл бұрын

    የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @2.5MViews2.5M
    @2.5MViews2.5M4 жыл бұрын

    tsadiku abat aba giorgis the gascha bereketachew yiderbn

  • @AmirMUFTV

    @AmirMUFTV

    4 жыл бұрын

    leykun በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ kzread.info/dron/sSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ.html

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u3 жыл бұрын

    በርከታችሀ ይደርብን

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.36202 жыл бұрын

    🙏🤲🙏

  • @fikert2915
    @fikert29152 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን አንድም ብሆንም ሄጆለሁ

  • @etdani21
    @etdani214 жыл бұрын

    The program in general is very nice. However, the background music that's on the beginning is terrible.

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil42294 жыл бұрын

    Yeabatochachinen tenikarena tigest yadilen bereketachew yederebin nurulen

  • @user-cc1yz8hk6w
    @user-cc1yz8hk6w4 жыл бұрын

    😀

  • @leulekalzeleke7490
    @leulekalzeleke74904 жыл бұрын

    የድሮዋ discover Ethiopia እምታዘጋጀው የት ጠፋች 🤔🤔🤔 .... በጣም ጉበዝ ነበረች ጥሩ እንስራ ሰው አይቆይም ኢትዮጵያ! ደግሞ ምን አይነት ማጀበያ ሙዚቃ ነው😥😥😥እረ please ከሰራቹ በደንብ ስሩ

  • @AmirMUFTV

    @AmirMUFTV

    4 жыл бұрын

    Leulekal በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ kzread.info/dron/sSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ.html

  • @getawbelku262
    @getawbelku2624 жыл бұрын

    Ersowo meshafe misl anbebewal. Ye kes temhert temariwoch ye kudus yared ezel arary geez doguaa soume duga bedenb asawuku. Andande kesoch zemenawi mezmure ena chibecheba bitcha nw temiwukut. Egna yemenfelgewu Yaredawi Kedase nw.

  • @elshaddaitube
    @elshaddaitube Жыл бұрын

    ብዙዎቻችን በእመቤታችን አርጋኖን ጸሎትና በረከት ከችግራችን ተላቀን ተጠቅመናል የመጽሐፉ ዋና ደራሲ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ነው። ገዳሙ እያሰራው ላለው ፕሮጀክት የምዕመናኑን ድጋፍ ይፈልጋል የዚህ በረከት ተሳታፊ እንድትሆኑ የአንድነት ገዳሙ ጥሪ ያቀርባል። አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫና አባ በጸሎተ ሚካኤል አንድነት ገዳም 1000079789872 EBC

  • @user-xj8hf4zl5x
    @user-xj8hf4zl5x4 жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን

Келесі